የፍቅር ግንኙነት ስትጀመሪ/ር በፍፁም ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች things you should not do when starting a realationship

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Комментарии • 228

  • @fmhabeshawit5079
    @fmhabeshawit5079 4 года назад +83

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ለምክርህ እናመሰግናለን እህቶቼ እንዴት ናቹልኝ የማያልቅ ፍቅር ከፈጣሪ ብቻ ነው ለሁላችን ይስጠን

    • @ranarana625
      @ranarana625 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-pt1iq1fz7v
      @user-pt1iq1fz7v 4 года назад +1

      አሜንአሜንአሜን

    • @tolashhebtamu9787
      @tolashhebtamu9787 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን

    • @azooz7923
      @azooz7923 4 года назад

      Amen amen amen

    • @user-vu6qn1qh2f
      @user-vu6qn1qh2f 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-ht8ho9lh1l
    @user-ht8ho9lh1l 4 года назад +30

    እናመሠግናለን ወንድማችን እኔ ሀገሬ ልገባ አራት ቀን ብቻ ቀረኝ በሠላም ጊቢ በሉኝ ሥቀጥል የአራት አመት ፍቅረኛዬን ላገባዉ ነው ይሣካልሺ በሉኝ መረቅ መረቅ አርጉኝ

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 4 года назад +96

    እኔ በቅርቡ ኒካህ ላስር ነው እህቶቼ ያሳካልሽ በሉኝ

    • @melunegashe3718
      @melunegashe3718 4 года назад +1

      ያሳካልሽ የእኔ እህት ♥♥♥

    • @alimetalemu8377
      @alimetalemu8377 4 года назад +2

      ምርጥ ትዳር ይሁንልሽ እህት ኢማንና ፍቅር ጤና ሰላም ደስታ የሞላበት መተማመንና ግልፀኝነት የሞላበት ትዳር ይሁንልሽ

    • @ayanoe587
      @ayanoe587 4 года назад +1

      yesakaleshi😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @zeynepzeynep3188
      @zeynepzeynep3188 4 года назад +1

      አላህ ያሣካልሽ ሁቢ

    • @ethioayushyoutube7834
      @ethioayushyoutube7834 4 года назад

      @@alimetalemu8377 Amen ihta🤲🤲🤲

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f 4 года назад +10

    ትዳርን በረኮ ቀድሶ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነዉ እራስን መሆን ደግሞ ወሳኝ ነገረ ነዉ እናመሰግናለን በዜ ።

  • @user-or8ib8gg5g
    @user-or8ib8gg5g 4 года назад +15

    ለምክርህ አመሰግናለሁ ለኔ ያለው ብቀርፈፍ ባምር ባስተላ ፍጣሪ አስቀምጦታል ለዝህ ብሎ አይደለም ውድም አላህ ሷሊህ የሆነው ን ይስጠን ያረብ

  • @raljasser225
    @raljasser225 4 года назад +26

    ዝብሎ ይጨቀኝል እረ ዱአ አረጉልኝ እስኪ በበጎነት ብቻ

    • @aishakhalid7764
      @aishakhalid7764 4 года назад +1

      አይዞሺ

    • @denigelemariameenatenate1045
      @denigelemariameenatenate1045 4 года назад +1

      tseleyi ehity...

    • @halimhalima7765
      @halimhalima7765 4 года назад +1

      አላህ ከጭንቀት ይገላግልሽ

    • @hse2722
      @hse2722 4 года назад +1

      Absheri ehtalem ayzoshe bzu atsebi Hulum balewu seat yhonal

    • @TUBE-cy1fb
      @TUBE-cy1fb 4 года назад +1

      የኔ ውድ አይዞሽ እኔም እንዳችው እያረገኝ ነው

  • @tamerali1427
    @tamerali1427 4 года назад +28

    ውድ የሀገሬ ልጆች ዱአ አድርጉልኝ

    • @tamerali1427
      @tamerali1427 4 года назад

      @HALIMA HUSSEN አመሰግናለሁ

    • @tamerali1427
      @tamerali1427 4 года назад

      @HALIMA HUSSEN አመሰግናለሁ

  • @user-xg6fh5pn1x
    @user-xg6fh5pn1x 4 года назад +11

    ሰላምህ ይብዛ ወንድም ስለምክርህ እናመሰግናለን የፍቅር አምላክ መልካም ሰው ይስጠን ትዳር ከእግዚአብሔር ነውና

  • @user-pp8dz1gi7m
    @user-pp8dz1gi7m 4 года назад +13

    አመሰግናለሁ ወድም አለም
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @h..j.1075
    @h..j.1075 4 года назад +16

    ኧረ እኔ ገና ወር አልሞላኝም ፍቅር ከጀመረኝ እስኪ ይቅናሽ በሉኝ

    • @user-me2zc5ep8l
      @user-me2zc5ep8l Год назад

      ha ha ha እኔም ጀማምሮ ኛል ፍቅር የሚባለዉ በሽታ ይቅናሽ

    • @mierigaltdf780
      @mierigaltdf780 Год назад

      አይዞሽ እግዛብሄር ፍቅራችሁ ብዝት ያርግላችው

  • @ngsteyhabshawit8275
    @ngsteyhabshawit8275 4 года назад +5

    በዜ ባንተ ምክር ብዙ ተጠቃሚ ሁኛለው ተባረክ

  • @ramonanamonaaa9725
    @ramonanamonaaa9725 4 года назад +3

    የምትስጣቸው ትምህርቶች በጣም ደስ የሚሉና አስተማሪ ናቸው ከልብ እናመስግናለን

  • @alemkasaw3484
    @alemkasaw3484 4 года назад +1

    እነኳን ደና መጣህ ወድም
    እናመሠግናለን ምክረህ ሁሉ እውነት የጠቀሥካቸው ሥተቶች በኔ የፍቅር ህይወት ውሥጠ ነበሩ አሁን ላይ ተለያይተናል
    በፍቅር ውሥጥ ያላችሁ ምክረ ውሠዱ
    በተረፈ እግዚአብሂር ኢትዮጰያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሠላም ላገራችን የምትሉ👍👈

  • @alemayalew1721
    @alemayalew1721 2 года назад

    በጣም ጎበዝ የሣይኮሎጅ መምህር ነህ እናመሠግናለን

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 4 года назад +4

    ፈገግታኽ እራሱ ደስ ይላል ለሚኮሳተሩ ወንዶች ንገርልን በተረፈ ትምርትኽ ጥሩ ነው

  • @user-eg1ew9uj3m
    @user-eg1ew9uj3m 4 года назад +2

    እንኳዋን በሰላም መጣህ ትክክል ለሁሉም ንግር ትግሥት ያሥፍልገዋል ለምክርህ እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍

    • @asmaasma-lz9bn
      @asmaasma-lz9bn 4 года назад

      እንመስግን አለን ውድወንድሜእላህ ይጠብቅህ

  • @hsvshshshshs7108
    @hsvshshshshs7108 4 года назад +2

    ወንድም ምክር ጥሩና ኣስተማሪነው እናመሰግናለን

  • @user-ly8it6nl6b
    @user-ly8it6nl6b 4 года назад +2

    እሰይ ወንድሜ እንኳን በሰላም ወደእብዶቹ መንደር መታህልን ዛሬ ለዘብ ባለ ምክር ነው እያደረ ደሞ ታየኝ ምታቀርብልንን ተመከሩ ተፋቃሪዎች አልሰማ ብላቹዋል ምድረ ዱቄቶች

    • @husnahusna729
      @husnahusna729 4 года назад +1

      Kkkkk betam Askshege eshi Almiy

  • @y9gh956
    @y9gh956 4 года назад

    እግዚ አብሔር ይባርክህ ባተምክር በጣም ተለወጨ አለሁ በርታ ያተምክር ያሰፈልገናን

  • @melkethany
    @melkethany 4 года назад +7

    ሱሴ ባንተ ትምህርት ተለክፌአለሁ

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 4 года назад +1

    እንኩዋን በሰላም መጣክ በዜ _ፈገግታክን በጣም ነው ምወድልክ👌ስለምክርክ በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @piytyhjgf7353
    @piytyhjgf7353 4 года назад +1

    በዜ ትምርትህ ውጤ ነው ተባረክ ቀጥልበት

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s 4 года назад +1

    ጥሩ ምክር ነው እናመስግናለን

  • @user-vr5hk2xb9b
    @user-vr5hk2xb9b 4 года назад +2

    ጀዛክላከይረን ወድሜ ምክርህ ደስስስስስስስስስስስ ይላል

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 4 года назад +2

    ስላም ይብዛ ጠፍተአል በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ምክር ውስጤ ነው እናመስግናለን።

    • @sebleenabezabih7230
      @sebleenabezabih7230  4 года назад +1

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

    • @all7534
      @all7534 4 года назад

      ዋውውውው ደስስስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ቀጥልበት

  • @user-pt1el6zu8w
    @user-pt1el6zu8w 4 года назад

    አባቴ 12 አመት ካስተማረኝ ትምህርት ይልቅ ።ያንተ ትምህርት ጠቅሞኛል ብሮየ ከልብ ሽኩረን

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 2 года назад

    😘😘😘😘😘😘 እናመሰግናለን ወንድማችን 😘😘

  • @adanawube9065
    @adanawube9065 4 года назад +1

    Betam አናመሰግናለን

  • @fatama1233
    @fatama1233 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ሁስንነኝቢንትባባልኑርተደ

    እንኮን በሰላም መጣ በዜ ትምህርትክ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @zinet.melaku7865
    @zinet.melaku7865 4 года назад +1

    በትክክል መሠዋት መክፈል አለ በልኩ ሲሆን ነው ግን በረታ ወዲም

  • @fekrtifekrti897
    @fekrtifekrti897 4 года назад

    Wawww betame temhreti Azeli new bezz enamsgenalen fekrega yelgemi gen

  • @salameth258
    @salameth258 4 года назад

    ስለ ምክር አመሰግናለው በርታ ቀጥልበት

  • @bbc3856
    @bbc3856 4 года назад +3

    ፍቅር ጀምሬ አላቅም ምክሩን ሀርፍ ነው:: እሽ አልቸኩልም አልቀረፈፍም

  • @sofitube1720
    @sofitube1720 4 года назад

    ሀርፊ ምክር ነው እናመሠግናለን

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p 4 года назад +1

    እንኮን ደህና መጣህ በዚ አይ የፍቅር ነገር እኔ እንኮን ባል አለኝ አቃጥሎ ሊገለኝ ነው እኔ ስደውልለት ከሌላ ጋር እያወራበት እንደሆን ያሳያል ለኔ ግን ኔቶርክ የለም ይለኛል ሁሌም በተደጋጋሚ ከተጋባን አመታችን እኔም ስደት ነው ያለሁት እኔ ስረቀው ይቀርበኛል እኔ ስቀርበው ይርቀኛል ሲቀርበኝ ገንዘብ ይላል የሰጠሁት ለንግድ ብየ አጠፋው እምን እደገባ አይነገረኝም እኔም አልጠይቅም ብየ ዝም አልኩ እኔም ልምጣ ስለው ያኩርፋል ምን እንደሆ ችግሩ አላውቅም ታርኩ ብዙ ነው አያልቅም

    • @fatimaaa7563
      @fatimaaa7563 4 года назад

      ልብሽን አዳምጪ ከጀርባው ፊ ሸይ

    • @user-gf4di3nt4p
      @user-gf4di3nt4p 4 года назад

      @@fatimaaa7563 እሽ ማሬ

    • @asmaasma-lz9bn
      @asmaasma-lz9bn 4 года назад

      አንቻብርአትላኪለት እህቴ በአሁንስእት ውንድች ብርእናምግብቻነው የሚፍሊጉ እህቴ ደግሙለሌሴት ነው የሚፍሊጉ አንቻ ሀግርሊሚጣስትዉ ለምን ያኩርፍል ይህእውነትኛ ፍቅር ኤልዉ ለጊዜዉ ለሴሜትባቻነው

    • @asmaasma-lz9bn
      @asmaasma-lz9bn 4 года назад

      @@user-gf4di3nt4p ደግሙየስው ጠዬቃ በእሱስም ብር አትላኪእህቴ ንገሀግርሲትገቢይቆጭሺል

    • @user-gf4di3nt4p
      @user-gf4di3nt4p 4 года назад

      @@asmaasma-lz9bn እሽ ማሬ አመሰግናለሁ አልክለትም የላኩለትንም አጥፍቶታል በጣም ግራ ያጋባል

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m 3 года назад

    ሀሳሴሆ...መልካም..ይሆናል..ዌጪሴወጫሌላይሆናል

  • @user-hi7ye3kz1j
    @user-hi7ye3kz1j 4 года назад

    አድስ ነኝ ለፍቅር በስደት ላይ ፍቅር ከባድ ነው ግን አሁን በቅርብ በስልክ እያወራሁኝ ነው ልቀንጠስደ እስኪ ኅዶቸ ሹክ በሉኝ።።

  • @ህሊናየማሪያምልጅ-ዠ1ቨ

    እናመሰግናለን በዜ በርታልን አሪፍ ምክር ነው

  • @makia-alwiayaalwiaya3727
    @makia-alwiayaalwiaya3727 4 года назад +1

    አመሰግንሀለው ምክረህ የልብ ያደረሳል

  • @user-yb5eo8cf3o
    @user-yb5eo8cf3o 4 года назад +1

    እውነት ነው በጣም !

  • @ሰውነኝየአዳምዘር
    @ሰውነኝየአዳምዘር 3 года назад

    ትክክለኛ መረጃ ነው❤❤❤👌👌👌

  • @haikmhakim4307
    @haikmhakim4307 4 года назад +2

    እኔ በጣም ምወደው ልጅ ነበር እሱም እደ ሚወደኝ ነበር ማቀው ባሁን ሰአት በጣም ተቀየረብኝ በጣም ብዙ ምክንያት ይደረድርልኛል ብቻ ከበደኝ ቆርጪም አልተወዉ ልቤ ይወደዋል እሱ ግን ሃሳቡን ሊገባኝ አልቻኩም እስቲ ምክራቹ ለግሱኝ ውዴቼ

    • @habibamohammed9583
      @habibamohammed9583 4 года назад

      እንዴት ሆኖ ነው የተቀየረብሽ ውዷ እህቴ

    • @user-cl7wq3sr2g
      @user-cl7wq3sr2g 4 года назад

      ሆድዬ የተዋወቅሽው በfb ከሆነ ማሰላማ ቻው በይው

    • @ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ
      @ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ 4 года назад +1

      በርቀት ከሆነ ተይው የማታውቂው ነገር ሊኖር ይችላል

    • @shshehehhehehedj8379
      @shshehehhehehedj8379 4 года назад

      Bglez Angrwa esen flgtu men edhne

    • @sarhaili1815
      @sarhaili1815 4 года назад +3

      ሰላም እህቴ አይ የቀረበሽ አች በፈለግሽ መንገድ ለፍቅር ሳይሆን ለጥቅም ይሆናል ያዉ እኛ ሴቶች በትንሽ እንሸነፋለን የወደድን ይመስለናል ለጥቅም ማር ሆዴ ስል አይ ወንዶች ብቻ አሁን አች የሚያወራሽ ከሆነ አች ቀዝቀዝ በይበት ማለትም ቴክስት ቶሎ አትመልሽ ፕሮፋይልሽን. የፍቅር ጥቅሶች ደስ የሚል ቃል ያለዉ ከቻልሽ ፎቶሽን ተጠቀሚ በድከት ምነዉ ተቀየረች ሌላ አገኘች ብሎ የሚወድሽ ከሆነ የምር የምታቂበትን. መንገድ በቀላሉ ታያለሽ

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m 3 года назад

    የዘመኑወድበጣምግራያጋባሉ

  • @user-uq7bh9lm9s
    @user-uq7bh9lm9s 4 года назад

    አሪፍ ምክር ነው ወንድም እናመሰግናለን

  • @ganatdarasa1451
    @ganatdarasa1451 4 года назад +1

    Enameseginalen wadimachiin❤️👍

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 года назад

    ትክክል ነው ወንድም ክልብ እነመስግነለን

  • @emantube7816
    @emantube7816 4 года назад

    ትምህርት ምርጥ ነው አማሰግነላው

  • @user-fh9dd1jh2q
    @user-fh9dd1jh2q Год назад

    👍👍👍

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад

    እንኳን መጣክ ልክነክ እኔ የደረሰብኝ ነው አመሰግናለው

  • @bethlehembelete5189
    @bethlehembelete5189 4 года назад

    Fexari yibariki yemitilawu hulu liki ne mikirhini bexami nawu miketatelawu miwodawumi sile ne mitaworawu nawu mimesilegi ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s 4 года назад

    እስካሁን ጠበኩ ከዚህ በዋላስ በቃኝ አልፈልግም ለመርጃው እናመሰግናለን

  • @user-wt7rr5ue5d
    @user-wt7rr5ue5d 4 года назад

    በዜ እኔ በሩቅ ነው ፍቅር የጀመርኩት እና እየፈራሁ ነው እስኩ ምክር ጀባ በሉኝ እስ ነይ ላብድ ነው ልሞት ነው ይላል ገና ከጀመርን በጣም ቅርብ ነው እኔ እኔ አላመጣም አላኩት እሡ የሚወራዉ እለኔ መህድ ነው

  • @cell8632
    @cell8632 4 года назад

    ምርጥ ምክር ነው በዜ እናመሰግናለን

  • @tiruworkgebrehiwot349
    @tiruworkgebrehiwot349 4 года назад

    beza betam enamesgenalen egen tenkerakehonen egezeyabehar yekatelenal

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 4 года назад

    Enqan bselam metah wendm alem arif hasab new enamesegnalen

  • @tigistsolomon7518
    @tigistsolomon7518 2 года назад

    Yetewen fikregna magignet tegebi new tilaleh? Yawum yageba sew

  • @sohannamariyam9009
    @sohannamariyam9009 4 года назад

    ሰላም ሰላም ጠፋችሁ እናመሰግናለን

  • @user-pt1iq1fz7v
    @user-pt1iq1fz7v 4 года назад

    አረፍ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @sarongebrhat6536
    @sarongebrhat6536 4 года назад +1

    Enmesegnlen

  • @user-rw9ci7sc8h
    @user-rw9ci7sc8h 4 года назад

    እናመሰግናለን በዜ

  • @user-et1st6hg2n
    @user-et1st6hg2n 4 года назад

    ጎበዝ ልጅ

  • @aradatv1
    @aradatv1 4 года назад +1

    Thank you

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 4 года назад

    እንኳን በሰላም መጣህ በዚ

  • @TUBE-cy1fb
    @TUBE-cy1fb 4 года назад

    ባክስ ወዶች ሁሉም አንድ አይደሉም ብየ አስብ ነበር አሁንስ አስጠተውኛል ውሸታው በዝቷል

  • @user-mb6nm3sb7l
    @user-mb6nm3sb7l 4 года назад

    ዋው

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m 3 года назад

    ምክርህበትክክልነዉ

  • @user-we3qs3wk6q
    @user-we3qs3wk6q 4 года назад +2

    ሁላችሁም ፀልዪልኝ ፍቅረኛየ ሌላ ሌገባ ነው እና እኔ ጋር እንዲመለሥልኝ እባካችሁ

    • @ffmm5205
      @ffmm5205 4 года назад +1

      ኧረልቀቂው ያንቺያለው አለእህት

    • @user-we3qs3wk6q
      @user-we3qs3wk6q 4 года назад

      @@ffmm5205 ማር በጣም ነው እምወደው ደግሞ 8 አመት የሠራሁት ብር ሀለኝ እና ወሥጤን አመመኝ እንደት ልሁን ወሰጤ ቆሠለ አልበሌ አልጠጣ ደግሞ የማዳም ሰራ ሊገለኝ ነው አንዳንደየ እማ ከ ፎቅ ላይ ልውደቅ እላለሁ ምን ይሻለኝ ሂወቴ ባዶ የሆነች ያህል ተሠማኝ

    • @ffmm5205
      @ffmm5205 4 года назад +1

      @@user-we3qs3wk6q አይእህቴ እደሡማ መሆንበጭራሺ የለብሺም ምክንያቱም ፈጣሪያንቺ በይለውነው የኔውድ ያንቺካለው አሁንም ካንቺሌላ አይሁንለት እጣሺ ካልሆነ ተይው ጠንካራ መሆንአለብሺ ጭራሺ በሥደት ሆነሺ ማሬ ወንድ ቢሔድ ወንድ ይመጣል እራሥሥን ጠብቂ ውድ ዋናው ያንቺሠላም መሆን ነው እራሥሥን ለፈጣሪሺ ሥጭ የተሻለይመጣል አይዞሺ ማማዬ

    • @user-we3qs3wk6q
      @user-we3qs3wk6q 4 года назад +1

      @@ffmm5205 የኔ ቆጆ ግን አልቻልኩም እውነት ለምን እንደሆነ አላቅም ያንቀጠቅጠኛል ሁላ ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ አቤት ሰቃይ ነው እውነት

    • @ffmm5205
      @ffmm5205 4 года назад

      @@user-we3qs3wk6q አወ ልክነሺ የኔማር ይከብዳል ቢሆንም ግንየኔባይ ለው ነውብለሺ እራሥሥን አሣምኒው በተረፈ በውሥጥ መሥመሪ እናወራ ውድ ፍቃደኛከሆንሺ ቁጥርሺን አሥቀምጭልኝ ጠንካራ መሆን ነው ያለብሺ የኔውድ

  • @firdosethanolplovefirdoset1035
    @firdosethanolplovefirdoset1035 4 года назад

    ምርጤ እናመሰግናለን

  • @mhret2133
    @mhret2133 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @beteybetey8220
    @beteybetey8220 4 года назад +1

    Tanks

  • @ፍቅርተገብሬኤል
    @ፍቅርተገብሬኤል 4 года назад

    እናመሠግናለን

  • @user-xz5wp2os9n
    @user-xz5wp2os9n 4 года назад +1

    Enkuan beslam metahlen

  • @yeshiamhara1419
    @yeshiamhara1419 4 года назад +1

    ወንድማችን እንኳደሄና መጣህ እግዚያአብሔር የማያልቅ ፍቅር ይሰጣቸሁ

  • @masholkw4161
    @masholkw4161 4 года назад

    ዋውውውውው እናመስግናለን

  • @masthanss1725
    @masthanss1725 4 года назад

    Wddddddd anamesegnalen🙏😘😘

  • @tsige8557
    @tsige8557 4 года назад

    እኔመሰግናለን ቤዙ

  • @user-su9jf6js7e
    @user-su9jf6js7e 4 года назад

    ተባረክ

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 4 года назад

    እናመሰግናልን ወንድማችን

  • @delhaid6531
    @delhaid6531 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 года назад

      ትክክል ወንድማችን እና መሰገን አለን

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 года назад

      እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @sofyatube5374
    @sofyatube5374 4 года назад

    ወንድሜ እኔ ፍቅርም ትዳርም ምንም የለኝ ግን አንድ ችገር አለኝ እሱነም በውስጥ አግኚቸ ባዋራህ ደስ ባልኝ ነበር አናበተርፍ ላመስግናህ የገባል

  • @user-fg6rp9rv7z
    @user-fg6rp9rv7z 4 года назад

    ውይ ስታምር

  • @ahmadsiko4121
    @ahmadsiko4121 4 года назад

    ወዮ በስደት ሆኜ ፍቅር ይዞኝ ተሰቃየው

  • @maryams9441
    @maryams9441 4 года назад

    አመሠግናለሁ

  • @adiman5119
    @adiman5119 4 года назад

    thank you bro

  • @aas-lh9rc
    @aas-lh9rc 4 года назад

    ትክክል ነህ እናመሠግናለን የቸኮለአፍሶለቀመ ይላል ያገሪሠው

  • @aguyemerifikraguyeyemariam20
    @aguyemerifikraguyeyemariam20 4 года назад +1

    Hay beziyee fikrrr beka ahun telwu bekegn😢😢😢😢 meleyayet selechitoygnal

    • @sebleenabezabih7230
      @sebleenabezabih7230  4 года назад +3

      እንዴ እጅ መስተት እማ የለብሽም የሰብለ እና በዛብህ ቤተሰብ ሁሌ አሸናፊ ነዉ

    • @Mo-kj7xj
      @Mo-kj7xj 4 года назад +1

      ይመችህ ታድላአተን ያፋቀርች ወላሂ

    • @aguyemerifikraguyeyemariam20
      @aguyemerifikraguyeyemariam20 4 года назад

      Awo bezi yante mikroch betam tekam nachew reaĺly gin ine ijaa 😢 gira gebaygn

  • @na3eemasaif196
    @na3eemasaif196 4 года назад +1

    Selot arguliny

  • @jadcharafeddine7560
    @jadcharafeddine7560 4 года назад

    Well.bro

  • @salams503
    @salams503 4 года назад

    እሺ

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 4 года назад

    enameseginalen bz tefah iko ?😍

  • @mamaimissyuoilovemore868
    @mamaimissyuoilovemore868 4 года назад

    thenkiw yuo somac

  • @user-xz5wp2os9n
    @user-xz5wp2os9n 4 года назад

    Wendemachin enamesgenalen selemkerhi
    Ades fikerga setejemer beysntu ken bendewawl new tiru bezu gez dewylege yelale ena men yesalegale

  • @gannathachem4506
    @gannathachem4506 4 года назад

    Enmsegnalen konjo mker new

  • @emebetsilum8578
    @emebetsilum8578 4 года назад

    Enmesiginale bzee

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 4 года назад

    ሰላም ወንድም የት ጠፋካኝ ስል መጣህልን ጥያቄ ነበረኝ እደት ላድርግ

  • @yehualashettesfaye6631
    @yehualashettesfaye6631 4 года назад +1

    Eownet new wonedemaye

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate1045 4 года назад

    enamsegenalen wendmachin

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 4 года назад

    Wudeme betam Amesegenalwe

  • @sionsion2027
    @sionsion2027 4 года назад

    Enkuan bedhena metak enamesgnal.