ሄድ መለስ-ለምን? ድብቅ ሚስጢሮች እና መፍትሄዎቹ እንሆ ለተሻለ ፍቅር፡፡Why men go to his cave?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 443

  • @b.yemariyamlije9010
    @b.yemariyamlije9010 5 лет назад +174

    ወንድ ልጅ ሚጠፋው ሌላ ሴት ጋ ሲሄድ ነው የኔ ተሞክሮ ነው

  • @rahehanawawgaga1396
    @rahehanawawgaga1396 5 лет назад +79

    ገልፀህዋል!!ይሔዳል ይመጣል።ተመልሶ!!እኔየም ሳበዛ ታጋሺነኝ!!
    ሴቶች እህቶቸየ;ታጋሺ ሁኖ እንዳትናደዱና ጨቅጫቃም እንዳትሆኖ!!ጠንቃቃም ሁኖ!!
    በነሡእየተበሣጫችሁ!!ውበታችሁን እንዳታጡ!!!ወንድ መወደዱን ካወቀ ይጠብራሉ!!!
    አልቃሻ እንዳትሆኖ!!እውነት ሺንኩርት ብቻ ያሥለቅሣችሁእንጅ።ጠንካራ ሥትሆኖ መጠበራቸው ይቀንሣል።

  • @radyi9591
    @radyi9591 5 лет назад +49

    ለምክር ከልብ አመሰግናለሁ አንዴ ከሄደ ሄዳ ነው ጥርግ ይበል ሁሉም ነገር ጊዜው ጠብቆ ይመጠል አንደንዴ እንቅልፍ ኢንቢ ስለ በሆነ ሰዓት ተመልሶ ይመጠል ለሄደም ወንድ ኢንደዘው ነው አንድ ቢሄድ አንዱ ይመጠል ብቻ እኔ ልኑር ።።።።

  • @selamyemariyamlij4687
    @selamyemariyamlij4687 5 лет назад +40

    እናመሰግናልውን ወንድም ቆንጆ መረጃ ነው።እስኪ በነካ እጅህ ስለ ርቀት ፍቅር ሹክ በለን

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 5 лет назад

      Kkko

    • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
      @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 5 лет назад

      እና እሱ እንደ ውሀ በተመላለሰ ጊዚ ጥንቅር ይበል እኔም አለሁበት አሁን እያስጠላኝ ይዳል አንዳንዴ የምትለው አይገባኝም

    • @hanekonjo7363
      @hanekonjo7363 5 лет назад

      አዎ ይህ መረጃ ለኔም ይጠቅመኛል

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q 7 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ሙዳይ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን ምርጥ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hassna9401
    @hassna9401 5 лет назад +40

    ሰሞኑን ካንተ ቤት ወጥቸ አላውቅም ብዙ ትምህርት አገኘሁ በተለይ የዛሬው ጭንቀትን ቀለል አደርጎልኛል በርታ ወንድም

  • @m.gg.w8716
    @m.gg.w8716 5 лет назад +21

    ጥሩ መምህር ነህ ወንድሜ!

  • @halima438
    @halima438 5 лет назад +2

    100% እኔም ከምወደው ልጂጋ በዚህ ምክንያቱነው የተለያየ ነው እህህህህህህህ ምናለ ይህን ፀባያችሁን ቀድሜ ባውቀው ኖሮ የተደፋ ውሀ አይታፈስ ሆነብኝ ለማንኛውም ለትምህርቱ በጣም ቴኪው በርታ ወድም

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ

    ዋውውው አንተ ልጅ ግን በጣም ጎበዝ እና ጀግና ነክ እውነት እውነትን ከመናገር ወደኋላ አትልም ልናበረታታው ይገባል በርታ ትክክል ነክ የኔም እጮኛ የተወሰኑ ቀናቶች ቆይቶ ሲመጣ ብዙ እንትን በፍቅር ያሳለፍን አንመስልም ልክ እንደ አዲስ ነው ፍቅራችን የሚጦፈው በእውነት እንዳውም ቆየት እያለ ሲመጣ እኔም ደስስስ ይለኛል ምክንያቱም አንሰለቻችም ፍቅራችንም እንደገና ስለሚታደስ ያልኸውን ሁሉ ከጮኛዬ አንደበት ሰምቻለሁ "ቆይቼ የምመጣው እንድንነፋፈቅና ስራ ስለሚበዛብኝ ወደፊትም አንቺን አሟልቼ አስደስቼ ለመያዝ አሁን መጣር ስላለብኝ ነው" ብሎ ነግሮኝ ልቤ በሀሴት ተሞላች ብዙ እንትን በፍቅር አሳልፈናል አቤት የኔ ኩርፊያ በጣም አኩራፊ ነኝ ግን ደግሞ የዋህ አኩርፌ ደቂቃ አልቆይም አሁን ላይ እድሜ ለጮኛዬ ፀባዬን ሁሉ አስተካክሎልኛል እንደ አዲስ አንፆኛል አቦ ይመችክ መልካም ሰው ሰላምክ ይብዛልን

  • @ሚካኤልረዳቴ
    @ሚካኤልረዳቴ 5 лет назад +6

    ወንድማችን ስለምክርህ እናመሰግናለን ። ውይይይ ወንድ ልጅ ሲባል አንድ እስኪመስለኝ ድረስ ስነግርክ ወንድ ከቤት ወጣ ወጣ ካለ (ፍቅሩ) ከቀነሰ ውጭ ያየውን አይቷል ስለዚህ ሄድ መለስ ከሚል መንገዱን ጨርቅ ቢያረግለት ይሻላል

  • @habshihabshi9047
    @habshihabshi9047 5 лет назад +1

    ጎበዝ ይህን ስሞን ትምህርትህን በመስማት ተፅናንቻለሁ እናመስግናለን

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    አረ ወንድሜ እንዲውም ሂድ መጣ የሚሉ ስወች ነቸው ስው የሚጎድት የሚፍቅር ስውማ መቼም ከአጠገብህ መራቅ አይፈልግም እኔ የማስበው አንድ ወንድ ሂደት መጣ ከለ ሴት እያማረጠ ነው

  • @iloveyouethiopias3495
    @iloveyouethiopias3495 5 лет назад +1

    Temhrtocheh #hulo# batem tekikil
    Nachiw #mekniyatom# eyandando
    #behwatiy# miknaweno negroch #nachow# yeglxekachow 👍✔✔✔✔thanks for #sharing#

  • @yordagaltekle4644
    @yordagaltekle4644 5 лет назад +3

    ከሁሉ ቻናል ያንተ ተመችኝ በቃ ኣጠር ባለ ጊዜ ረዘም ያለ እና ደስ የሚል መልእክት ቀጥልበት ማርርር

  • @አክሱማዊትየተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሙዳየ ወንድማችን አስተዋይ

  • @መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ

    የኔ ወንድም ስደት ላይ ያሉት ወንዱች እኛን የሚርቆት አማራጪሴት ሲያገኙነው ወደኛ የሚመጡት አልሳካላቸው ሲል ነው

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 5 лет назад +1

    ወንድሜ ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን በርታ ተበራታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ አሜን!

  • @ሳራነኝየድንግልማርያምልጅ

    እናመሰግናለን ወድም እኔን እያጋጠመኝ ያለውን ነገር ተናገርክልን እስኪ ስለርቀት ፍቅር መፍትሄ እዳለህ አምጣልን በተረፈ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው የሰጠኸን

    • @cgcg3117
      @cgcg3117 5 лет назад

      በጣም ደስሚል ምክር ወድማችን እናአመስግናለን

  • @jjfnff3885
    @jjfnff3885 5 лет назад +9

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ እናመሰግናለን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 5 лет назад +8

    ትምርትህ በጣም ተሰማምቶኛል ግን ሲሄድ በኔ ለማሰብ ነው አይመሰለኝም ሲያማግጥ ቆይቶ ሲመለስ ማን ይቀበለዋል በሄደበት ይቅር እንጂ

  • @roudabrok694
    @roudabrok694 5 лет назад +3

    በርግጥ ያልከው ጥሩ ነው ያስተምራል ጥቅመኛ ወንድም ያረጋልይጠፋና ይጠፋቆይቶ ብቅ ይላል

  • @SaraSara-xg5mf
    @SaraSara-xg5mf 5 лет назад +5

    በጣም ገልጸከዋል የምር እኔ ሲጠፋብኝ ዝም ሲለኝ በጣም እናደድበት ነበር ከዛሬ ጀምሬ ዝምነው በቃ የምለው ይሄዳል ይመጣል ጥፍት ብሎ ይመጣና ያላሰብኩትን ሰው ይሆናል ደሞ ተመልሶ ይሄዳል ውይ ተባረክ ወንድሜ አሁን ነቃውበት kkkkkkk ጸጥ ብዬ ነው የማየው ከዛሬጀምሬ

  • @ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ

    ጥሎብኝ ውዴ ውስጤ ነው ስለምትምህርትህ እናመሠግናለን ወንድ ልጅ ዋጋ የከፈለበትን እና የሚወዳትን ነው የሚያገባት

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 года назад +1

    This idea is natural truth & great!

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 5 лет назад +2

    ወድሜ ጥሩ ትምርት ነው የምታስተላልፈው እናመሰግናለን

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 5 лет назад +14

    ትምህርትህን እከታተላለው በጣምቆንጆ ነው ግን ሲሄድ መሽኘት ሢመጣ መቀበል አደጋ ነው ከሄደ ቻው ማለት ነው መቼም የሴት ልብ እንደ ጡታ የተንጠለጠለ ሥለሆነ አይጨክኑም ብላችሁ ነው

    • @رحمةرحمة-ف9د
      @رحمةرحمة-ف9د 5 лет назад

      እኮይችን እየተጠቀሙ መሰሎኝ እደፈለጉ እሚሆኖት አረ ፉቅርእኩል ካለሆነ አሰቸጋሪ ነው ኦሆደርሶብኝ አይቸዋለው

  • @selamawitselamawit7220
    @selamawitselamawit7220 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ብርታ በጣም አሪፍ ነወ💞💞

  • @neimaawol2717
    @neimaawol2717 3 года назад +1

    የኔው መጣ ሄድ ሲል እኔም የወድ ፎቶ እየፖሰትኩ አጨረጭረዋለሁ የጠላኝ እየመሰለኝ ነውኮ 😢😢 ለካ ፀባያችሁ ነው

  • @zedzed8484
    @zedzed8484 5 лет назад +2

    ትክክል ነው ወንድም ምክርህ ተመቸኝ

  • @muridamuri689
    @muridamuri689 5 лет назад +1

    እኔ ገና ዛሬ አዩሁህ ስብስክራይብ አረኩህ በርታ ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @anshaali3496
    @anshaali3496 2 года назад +1

    በትክክል ውድሚእናመሠግናለን፤ያፍቀርሠው።መቸምብሁንአይለይህም

  • @frehywatasfaw5690
    @frehywatasfaw5690 2 года назад +1

    በመጀመርያ አመሰግነለሁ እኔ እነደውም ብዙ እጨነቅ ነበር አሁን ግን ያስተላለፍከው መልክት ተመችቶኛል ግን እንደጥያቄ የምጠይቅህ ነገር ቢኖር በጓደኝነት አብረን መኖር ከጀመርን ስምንት ዓመት ሆኖነል ግን አሁን አንተ እንዳልከው ሄደ ስለው ይመጣል መጣ ስለው ይሄዳል እንደዛም ሆኖ ሁለት ልጅ ወልጄለታለሁ የወለድኩትም ቤተሰቦቼ ቤት ነው አሁንም የምኖረው እንደው ምን ትመክረኛለህ በዝህ የተነሳ አንዳንዴ በጣም አስቀይመዋለሁ እሰድበዋለሁ እነ መሳደቤ ትክክል እንዳልሆነ አምነለሁ ግን ምን ትመክረኛለህ በቃ በጣም ግራ ገብቶኛል!!

  • @hayattygitahon676
    @hayattygitahon676 5 лет назад +1

    እናመስግናለን ውድም ብርታ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ስላምህ ይብዛልን ምርጥ ስው

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +7

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @meymunaebrahim5222
    @meymunaebrahim5222 5 лет назад +3

    ለወንድ መጣ ሄደ ብየ ተጨንቄ አላውቅም መሄድ ከፈለገ ጥርርርርርርርርርርግ ይበል

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 Год назад +1

    እህቶች ሆይ ስለወንዶች አትጨነቁ አትንሰፍሰፉ ተዋቸዉና የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ አይሙቃችሁ አይብረዳችሁ ከነሱ መጠበቃችሁን አቁሙ የዛኔ የተሻለ ማንነት ይኖራችኋል።

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    እናመሠግናልወድም
    ህድ መጣ የሜልንስ ጥረግረግ አረግና አጥፍልን
    እዉነትኛ ፍቅረ የፍጣሪ ስጦታነዉና እዉነትኛ አፍቃሪን ይስጠን በአሁኑ ሰአት ፍቅረ ጨዋታ ሁኖል። ።

  • @ezananarrations
    @ezananarrations 5 лет назад +5

    እናመሰግናለን ሙዳይ

  • @hawaendris1820
    @hawaendris1820 4 года назад +2

    ሀቢቢ ወላሂ አንተልጅ ግን ፈጣሪህ ይውደደህ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +7

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @etsegenetsisay218
    @etsegenetsisay218 5 лет назад +10

    እናመሠግናለን ወንድም ግን ወንዶች ከጋብቻ በፊት ሴክስ ማድረግ የሚፈልጉት ለምድነው መተዋወቅ ምናምን ይላሉ ባህሪ ለባህሪ ከተዋወቅን እሱ በኋላ አይደርስም እምቢ ሲባሉ አትወጂኝም ይላሉ

    • @አልሀምዱሊላ-ዘ6የ
      @አልሀምዱሊላ-ዘ6የ 4 года назад +1

      ከጋብቻበፈትምንምግነኙነትእንዳይኖረሺ ሀቢቢቲ ወንዶችየሚፈልጉትንታገኙይጓዛሉ ጠቀቅበይ

    • @etsegenetsisay218
      @etsegenetsisay218 4 года назад

      @@አልሀምዱሊላ-ዘ6የ እሺ ውዴ አመሰግናለሀሠ😍😍😘

    • @አልሀምዱሊላ-ዘ6የ
      @አልሀምዱሊላ-ዘ6የ 4 года назад

      @@etsegenetsisay218 ምንምአይደልሀቢቢቲ

  • @abaebjember7324
    @abaebjember7324 5 лет назад +1

    በጣም ይገኛል ነገር ሃሳቤን ነው የሰበሰብከኝ አሁን ላይ ተርጋው አውነት አመሰግናለሁ በርታ

  • @alialthopaiti6514
    @alialthopaiti6514 5 лет назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ እንደው እምትሰራቸው ቪደወችህ ሁሉም የኔን ሂወት ይወክላሉ በተለይ ይሄ

  • @f6fff643
    @f6fff643 5 лет назад +16

    እኔራሱ ግራእጋባነበር ሄድ መጣሲል ሳምንት ያህል አብረን ከሆን ሁለቀን ሶስትቀን ይጠፋል መልሶ በራሱግዜይይመጣና ፍቅር በፍቅር ያደርገኛል

  • @lindaha2016
    @lindaha2016 3 года назад +1

    ከተዋወቅን ቅርብ ግዜ ነዉ አንዳየሁት ነዉ የውድድኩት ተቀራረብን ሁሉም ነገር ጅመረን አሁን ግን መደወልም ቀነስብኝ ሰድወልለትም አያነሳም ሲፍልግ አራሱ የደውላል አና ጎድኛቼ በጣም ጨነቀኝ አሱን ብቻ ነዉ ማስበው ምን ላርግ የጥፋኝነት ስሜት አየተሰማኝ ነዉ ድግሞም በጣም ውድጀውለው ጨነቀኝ ምን ላርግ ሃሳብቹን አክፈሉኝ h

  • @kidistzenebe6530
    @kidistzenebe6530 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @mekedskebede4438
    @mekedskebede4438 4 года назад +1

    ወንድማችን ስለምትስጠን ምክር እነመስግነለን ግን ወንዶች የሚርቁት በብዛት ከሌላ ሴት ጋ እየሂደነው ሁሉም አይደሉም ለምን ከኔ እርቆ ሶሻል. ሜድያ. ፍጦ እየዋለ ለኔ ትንሽ ጊዜ አቶነው እር እኔ በወቅቱ መልካም ጊዜ ብየዋለሁ ከፈጣሪ ነው የሚስጠው

  • @emanmohammed19
    @emanmohammed19 5 лет назад

    የዚህን ልጅ ትምህርት በጣም እከታተላለሁ ትክክል ነው ሴቴችየ ጠንካራ ልብ ይኑራችሁ

  • @ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ

    ትምህርትህን በጣም ነው የምከታተለው የእውነት አሪፍ ምክር ነው ተባረክልንንንንንን

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 5 лет назад +1

    እናሰግናለን በርታልን ፈጣሪ ሙሉ ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @alshadaykebede1079
    @alshadaykebede1079 5 лет назад +1

    የዛሬው ት/ት ለምን እደሆነ ባላውቅም ውስጤ ገብቷል እናመሰግናለን በርታ

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @gkcell3385
    @gkcell3385 4 года назад +1

    ኧረ ሙዳይ የኔው በፁፍ ብቻ ነው ማውራት የሚፈልገው በፁፍ ሳያወራኝ ግን አይውልም አያድርም ግን ሲያየኝ የሆነ ስሜት ውስጥ ይገባል ያን መራቅ ፈልጎ ይሆን አላቅም ግራ ገባኝ

  • @raheleamene9455
    @raheleamene9455 Год назад +1

    ልክ ነክ

  • @Wweወይጉ
    @Wweወይጉ 5 лет назад +3

    ምርጥ ትምህርት ነው የምታስተምረው እናመስግናለን ወ።ድም በርታልን

  • @mobileshop3520
    @mobileshop3520 5 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @መውደዴንእንጅመወደዴንበም

    ሴትነቴን ተጠቅሞ እህል ውሀ የለንም በቃ እዳትደውይ ስለኝ ምን ያህል እደደነከህ ፈጣር ብቻ ነው የሚያውቀው ውንድ ማለለት አታላይ አስመሳይ ነው ብር ካላት ሌቀርብ ይችላል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እናመስግናልን ወድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @tttesfayeyemaryimlij7000
    @tttesfayeyemaryimlij7000 3 года назад +1

    እናመስግናለን

  • @zedymamaylji5806
    @zedymamaylji5806 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን እሄው እኔ እደዚህ እየሆነ ተቸግሪያለኩ

  • @eexx6354
    @eexx6354 5 лет назад +1

    እናመስግናል ሙዳይ እኔባለትዳርነበርኩ አሁንም አብሬውነው ያለሁት እኔም ግን ባሌ ሌላሴትይዞብ አግኝሁት እናም ልጅውልደናል ባደረገው ነገር እናደዳለሁ አሁን እሱን መርሳት እፍልጋለሁ አብሮኝ እያለ ግን ለሱምነምአይነት ስሜትእዳይሰማኝ እፈልጋለሁ ለዚህ መፍትሄ ካላቹህ

  • @zenamaza6731
    @zenamaza6731 3 года назад +1

    Ameseginalew getmognal

  • @almazshankuti5472
    @almazshankuti5472 5 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ተምሬበታለሁ ።

  • @senaitkeneni2069
    @senaitkeneni2069 5 лет назад +2

    በፈለገ ጊዜ ሲመጣ በፈለገ ጊዜ ሲሄድ እኔ መቀበል አለብኝ እንዴ እውነተኛ ፍቅር እንዲ ሊሆን አይችልም ግን ለምክሩ እናመሰግናለን

  • @yealgununu1647
    @yealgununu1647 5 лет назад +3

    ፕሊስ ወንድም 1 ጥያቄ ልጠይቅህ 25 አመቴ ነው እስከዛሬ ማፍቀር አልቻልኩም በጣም ተግባቢ እና ሳቂታ ነኝ ብዙ ወንዶችም ይጠይቁኛል ተልልምጄ የወደድኳቸው ይመስለኝ እና እሺ እንደማለት ስል ያስጠላኛልሽ ማፍቀር እፈልጋለው ግን አልቻልኩም

    • @teybamengstu269
      @teybamengstu269 5 лет назад +4

      ተገላገልሽ እህቴ ያሁኑ ጊዜ ፍቅር ባትቀርቢ ደስ ይለ ኛል ማለቴ ደስ ይልሻል ማለቴ ከወደድሽ ይጎዱሻል ክክክክ

    • @fatama1233
      @fatama1233 5 лет назад +2

      ግልግል አረፍሽ እንጅ ለዚ ፍቅር ደግሞ

    • @mohameddijdj7659
      @mohameddijdj7659 5 лет назад

      Ye Algu Nunu 😂😂😂

    • @mohammad5957
      @mohammad5957 5 лет назад

      እንደኔ ነሻ ማር

    • @emaberahane4338
      @emaberahane4338 5 лет назад

      ፀበል ግቢ የፍቅርን ደስታ እዳታይ የመፈስ ስራነዉ እህቴዋ

  • @rabiamarvs6505
    @rabiamarvs6505 5 лет назад +9

    ወንድ ልጂ ጊዜ ይፈልጋል ሲሉ ሰምቶ በአመቱ ተመልሶ መጣ ብሎክ አበላሁት ጥሩ አላደረኩም

  • @kidsitarsema2431
    @kidsitarsema2431 5 лет назад +1

    ሀሪፍነው ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @ZinetjamalJamal
    @ZinetjamalJamal 5 лет назад +3

    ምረጥ ልጅ አቦ ይመችህ እኔ በፈለገበት ሰአት ነው እደ የሚያወራኝ እያልኩ ነበረ

  • @አለዊያበህሬ
    @አለዊያበህሬ 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ንግግርህ በጠም ደስ ይለል በርታ

  • @BbBb-zg7xt
    @BbBb-zg7xt 5 лет назад +2

    እንዲህ እያልክ አፅናናን

  • @haludf4626
    @haludf4626 5 лет назад +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ወንድም በርታልን

  • @sawnetj1756
    @sawnetj1756 4 года назад

    ዉይይይ ወንድሜ እናመሰግናለን ግን ምን እንደፈልጉ አይታወቅም ሲፈልጉ ይመጣሉ ስፈልጉ ይቀራሉ
    እኔ ግን እንደዛ በኔ ላይ እንደፈለገ እንዲያገኝኝ አልፈልግም ቀጥ ብሎ ማዉራት ካልፈለገ አልፈለግም ከፈለገ መህድ ይችላል የኔ አዳም መችም አይቅርም እግዚአብሔር ካለ

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 3 года назад +1

    ተመልሶ ይመጣል ብለህኝ ይህው አመት ሞላው እኔም ከህመሜ ድኛለሁ አመሰግናለሁ

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 5 лет назад +1

    እኔ ምክናየቱቹ ምንም አልተዋጠልኚም መፍትሄወቹ ግን ወሣኚ ነቸው ለኔ አመሠግናለሁ ወንዲሜ በርታ

    • @omaralatawi677
      @omaralatawi677 5 лет назад +1

      በጠም አሁን ገጥሞኘል ትክክል ወንድም የተነገርከቸውንሁሉ ነገረኝ ለኔ

  • @ያርቢመጨርሻየንአሳምርልኝ

    እሱ ሲፈልግ ይመጣል ሲፈልግ ይጠፋል በመጨረሻም ሌላ ሴት አግብቶ አርፈው ክክክክክ ሴቶች እየጠፋ የሚመጣ ወንድ ሁላ ከልቡ ስለሚወደኝ ነው ብላችሁ እንዳታስቡ ምክሬ ነው

  • @mazichanaltube4242
    @mazichanaltube4242 5 лет назад +9

    እኔም ተቃጠልኩ አይገባኝም አንተው ህዶ መጣ እያለ እኔ ልቤን እዬቃጠለ ያፈቅረኜል ይቅር ይሄው እኔ የሰው ሰው ወድጀ ጥፍት ምጥት ብሎክም ብየው አያስችለኝ አይ ፍቅር እግዚአብሄር እውነትን ክርስቶስ ነው ፍቅር ሲቶ የማይነሳ ያለው ሁሁሉም በኔ አለ ግራ ያጋባል ስደት ገድለኝ የመጀመርያየን አለያየኝ

  • @hanamisfin4952
    @hanamisfin4952 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን እስቲ እሞክራለው ተመልሶ ሲመጣ ነግርሃለው

  • @kedirseada8541
    @kedirseada8541 5 лет назад +8

    አሁን ጥያቄየ ተመልሶልኛል እናመሰግናለሁ

  • @ውዷእናቴክፉሽንአልስማ

    አሪፍ አሪፍ ሀሳብ እያነሳክ እውቀት ታስጨብጠናለክ ቀጥልበት የምትለው ሁላ እውነት ነው ሱብሀነሏህ ሲገርም ግን የሰው ተፈጥሮ፣ የአሏህ ስራ ይደንቃል ።በርታ ወንድሜ

  • @HayatHayat-fw5ve
    @HayatHayat-fw5ve 5 лет назад +1

    ለትምህርት በጣም እናመሰግናለን

  • @ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
    @ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 3 года назад +1

    እር.እኔስ.ሲፈልግይመጣልሲፈልግይሄዳል.ጥሎብኚ.መቻልአላቅም.ደሜንአፈላዉ.አሁንዘግቸዋለሁእሱምዝምብሏልጥርግይበልየምንመለማመጥልኑርለናትናአባቴ

  • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ

    ለቻናልህ አዲስ ነኝ እና መረጃህ ይመቻል እናመሰግናለን

  • @sadddali1599
    @sadddali1599 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ጥሪ ትምህርት ነው

  • @senaitaymihosimgnemelaku509
    @senaitaymihosimgnemelaku509 3 года назад +1

    Betam betam enamesegnalen wondmachin.

  • @ገነትማንደፍሮ
    @ገነትማንደፍሮ 5 лет назад

    ይገርማል ሁሉም ትክክል ነው የተናገርከው ወንድሜ

  • @HayatHayat-fw5ve
    @HayatHayat-fw5ve 5 лет назад +1

    ይዲፍችው ፍቅር የለም ፍቅሩ ብር ነው
    ወይም ሌላ ጋር ሲህዲ እመኑኝ
    ወይ ዜና ሲፈልግ ይዘቅዘቅ

  • @meskimeski7996
    @meskimeski7996 5 лет назад +2

    ወድሜ ጥሩ ነዉ በርታ እናመሰግናለን

  • @ኑራነኝእናቴንመሣይ

    አቦ ይመችህ እኔ ብዙ ግዜ መጣ ሥለው ይሂዳል ሂደ ሥለው ይመጣል ቆይ ምድነው ባህሬው ሥለማይወደኝ ይሆን ብየ አሥብ ነበር ለካ የወንዶች ባህሬ ነው አሁን ገባኝ በጣም ነው የምናመሠግነው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥልበት ሠላምህን ያብዛው አቦ

  • @ሊዲያየድንግልልጅ
    @ሊዲያየድንግልልጅ 5 лет назад +1

    እኔ ምነው ቀን በቀን አይደውልልኝ እያልኩ ነበር አሁን ጥያቄዬ ተመለሰ አመሰግናለሁ ወንድም እልም👏

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 5 лет назад +2

    አይ አልስማም በዚህ ለምን የሚፈልግ ሰው እማ ሄድ መጣ አይልም ሌላ ቦታ ወዝወዝ ሲል ነው ቦታ ሲስጥ ነው መስጠት ካልሰጠ እንኲን ወንድ እራሴን እየረሳውነው

  • @ትዝታዬቃልህይሁን
    @ትዝታዬቃልህይሁን 5 лет назад

    *አመሰግናለሁ እውነት በርታልን*

  • @goland8017
    @goland8017 5 лет назад +1

    ለምክርህ እናመስግናለን ውድማችን

  • @bintdelle5280
    @bintdelle5280 5 лет назад +2

    ይሄ ነገር በኔም አለ ከሰው ጋ ስሆን ሐሳቤ ይበታተናል ማሰብ አልችልም ብቻየን ስሆን ብዙ ነገር ማቀድም መወሰንም መሰብም እችላለሁ ከሰው ስሆን እንዲሁ እፈዛለሁ ብቻየን የምሆንበት ግዜ ካላገኘሁ ሁሉ ነገር ግረ ይገባኛል

  • @phonehouse6641
    @phonehouse6641 5 лет назад +1

    ጥሩ ነው እናመሠግናለሁ ወድም በርታ

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 года назад +1

    እናመሰግናል ወንድም ጡሮ ነው ትምህርትህ

  • @በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ

    እንደዚህ ከሆነ መልካም ነው
    እኔ ግን አልጨነቅም
    አንተ እንደገለፅከው ነው እርሱም የሚለኝ ለምን ጠፋህ ምናም ስለው የታየ ሁሉ አይበላም አንዴ ወድጀሻለሁ ሌላ ነገር እዳታስቢ እለኛል
    ጋብቻ ከፈጣሪ ስለሆነ አሳብም የለኝ አልጠረጥረውም ።
    አያደርገውምም ለጋብቻ ብቻ ጋልሆነ

  • @nurinuri5093
    @nurinuri5093 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @simretarega642
    @simretarega642 5 лет назад +44

    ጥሎብኝ ትምህርትን ስወደው

    • @omaralatawi677
      @omaralatawi677 5 лет назад

      ይመችክ እሸ

    • @muhammed.habeebihabeebi4554
      @muhammed.habeebihabeebi4554 5 лет назад

      የባስ ለማራራቅ ነው እንደ ሙዳይ ተይው ተመልሶ ይመጣለ ብለህ በዛው ቢቀርስ

    • @emebetemuti9602
      @emebetemuti9602 5 лет назад

      kkkkkkk yenew indi new tikikil new

    • @etabisgetan9854
      @etabisgetan9854 5 лет назад

      በጣምደስየሜልትምህርትነው ቀጥሎበት

  • @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
    @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 лет назад +19

    እየሄዴስ ከመጣ ችግር አለ ማለት ነወ ጥርግ ይበል እሰከመጨረሻዉ እደዛስ ከሆነ

  • @እስልምናችንውድሐይማኖታች

    ሙዳይ ፈጣሪ ይጠብቅህ እናመሰግን አለን ጠገበ ይሄዳል ይመጣል እውነት ከሚናገረው የሚዋሸውን ይበልጣል ከቤተሰብ ከናት ካባቶቻችን አገናኘኝ ስለው አይወድም ምክንያት ይደረድራል በስልክ ሲያወራኝ ሰው የሌለበት ቦታ ይሄዳል የወንድ ዉሸታም ጥሎብኝ አልወድም ፣ ነቃሁበት በጣም ታጋሽ ነኝ አሁን ግን አልታገሰውም በጣም ይዋሻል ጥሎብኝ ውሸት አልወድም