21 ያልተፃፉ ህጎች(ሳቢ+ተፈላጊ+አሸናፊ) የሚያደርጉሽ/ሁሉም ልጃገረዶች ማወቅ አለባቸውgirl code dating rules all girls need to know

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 22

  • @hmaktube3106
    @hmaktube3106 Год назад +3

    1ኛ ነኝ👍

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 Год назад +1

    የምታነሳዉ ሀሳብ ሳይንሳዊና ጠቃሚ ነዉ በርታ።

  • @JemilaAdisu-ub9wj
    @JemilaAdisu-ub9wj 6 месяцев назад +1

    Selam enezihn xyakewechi or fetenawech yemiteyk Wendi yachin tet yemiwedatn set new emiteykrw ????

  • @ኣዶክርስቲያን
    @ኣዶክርስቲያን Год назад +1

    ገራሚ ሃሳብ ነው ሙዳየ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 Год назад +1

    እናመሠግናለን ወድማችን

  • @yeabsraeyob5885
    @yeabsraeyob5885 Год назад +1

    Selam muday teyake alegni endamewadegnina aberogni menore endamefelg yenegregnal gn demo selarasu negarochi betam debki nw selerasu kest geza ande nw mengergni esum kechalechakut

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ7806 Год назад +1

    ዶክተርየ እኔ ከሰው አገር ነኝ ያለሁት እስኪ የማወራህ አለኝ ቁጥርህን እዴት ላግኘው

  • @meronghiwot9407
    @meronghiwot9407 Год назад +1

    Good job broo

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Год назад +2

    ሰላም ሙዳይ ጥያቄ አለኝ እኔ በስደት ነዉ ያለሁት እሱ ደግሞ ኢትዮ ነዉ ሲፈልግ እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ካንች ጋር ነው መኖር የምፈልገው ቶሎ ወደሀገር ግቢ እያለ መልሶ ደግሞ እኔ ላንች አልሆንሽም ፣ ላንች የምገባ ወንድ አይደለሁም አንች ጥሩ ሴት ነሽ የራስሽ ህይወት ኖሮሽ ደስታሽን ማየት ነው የምፈልገው የሚል ወንድ ምን ይሉታል ???? በቃ ግራ ያጋባል ሀሳቡን ይቀያይራል ብር ጥቅማጥቅም ነገር ግን ከእኔ አይፈልግም ላኪልኝ ብሎም አያዉቅ ለጥቅም ቀረበኝ እንዳልል በዛ ላይ የሀገሬ ልጅ ነዉ መጨረሻ ላይ የእዉነት ስለማይወደኝ ይሆናል ብየ ብሎክ አረኩት እስኪ ሀሳብ ስጡኝ ቅመሞች ሙዳይም ከቻልክ በዚህ ጉዳይ ላይ ቪድወ ስራልን

    • @monicaberry2330
      @monicaberry2330 Год назад +3

      እውነቱን ልንገርሽ በጣም ነው የሚወድሽ ግን
      ላንቺ እንደማይመጥን ስለሚያስብ ይሆናል ወይም የሆነ የፈራው ነገር አለ

    • @ኢማንትዩብ
      @ኢማንትዩብ Год назад +2

      በጣም ይወድሻል ማማዬ ካንቺ ባህሪ ውስጥ የሚፈራሽ ነገር ሊኖር ይይላል ምክንያቱ ጠይቂው ባይፈልግሽ ና ባይወድሽ ብዙ ምልክት ያሳይሽ ነበር ግን እሱ በቀላሉ ላንቺ አልሆንሽም ያለበት ምክንቱ ጠይቂው ብሎኩ አንሺለት አንዳንድ ወንዶች አብዝተው ሲወዱን በእነሱ ልክ የምንወዳቸው ስለማይመስላቸው ልባቸው በፍራሀት ይሞላል እና አልሆንሽም ስላለሽ ብቻ አትራቂው ምክንያቱ በደብ ጠይቂው አንቺ አወደድሽው

    • @ኢማንትዩብ
      @ኢማንትዩብ Год назад +1

      @@monicaberry2330 ትክክልነሽ እማ በጣም ይወዳታል ፍቅሩ ለመግለፅ ከብዶት ሊሆን ይችላል

    • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
      @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Год назад

      @@monicaberry2330 እሺ እማ በጣም አመሰግናለሁ ለሰጠሽኝ ሀሳብ 😘

    • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
      @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Год назад +2

      @@ኢማንትዩብ እሺ እህቴ ለሰጠሽኝ ሀሳብ አመሰግናለሁ እኔማ ሀሳቡን ሲቀያይርብኝ ነው አሁን ያለውን አሁን አይደግመውም ለዛ ተጠራጠርኩ ልርቀውም የወሰንኩት በዛ ነው

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 Год назад +1

    ሙደየ ወንድሜ ሁሌ እልሀለው ሂወቴን ቀይረህልኛል.ሰብር ብር ብየ ነበር ባንተ ምክር ቁሜለው

  • @asterdebebe6200
    @asterdebebe6200 Год назад +1

    ገራሚ ነው

    • @yasab8581
      @yasab8581 Год назад

      Muday yemwodh bemknyat new kberlgn

  • @sarabegala6057
    @sarabegala6057 Год назад +1

    🙏👍👌

  • @تمرهتمره-ب5ع
    @تمرهتمره-ب5ع Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂