Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Fiker betam enwedshalen ,betele ejig tewedajina astemari tekam tmhrt new yemtakerbilin Fetari tenana selam ybzalish.
ኦርቶዶክስዊ እህት ወንደሞቼ በፀሎት በርቱ ጠንክሩ ተበርከኩ ።።።።
ለዚህ መፀለይ ነው በሁሉም ወጣቶች ላይ የሚፈጠር ነገር ነው በፀሎት ማሸነፍ ይቻላል በቂ መልስ እየተሰጠበት ነው በቤተ ክርስቲያን አባቶች ሳይንስ ብዙ ይናገራል ይሄ ከመጥፎ ህልም የሚፈጠር ነገር ነው
Hi
ሳይንስ ብዙ ይቀባጥራል።ከሳይስ የበለጠ እውቀትና ጥበባት እንደ ባህር በሚጎርፍባት በቤተ ክርስቲያናችን ህልመ ።ለሊት ዝንየት ተብሎ ይጠራል።ዝንየት በተለያየ ሁኔታ ሊገጥመን ይችላል ለምሳሌ ቀን በጣም ስለ ዝሙት አውጥተን ምናወርድ ከሆነ ፓርኖ ግራፊ ምናይ ከሆነ እንደውም በህልም ሁላ ከምናቀው ሰው ጋር ወሲብ ስናደርግ ሁላ ልናይ እንችላለን።አንዳዴ ደሞ ።ቤተ ክርስቲያን ልንሄድ ቅዳሴ ልናንቀስ።ወይም ገዳማት ልንሄድ ካሰብን።ለሊት ህልመ ለሊት ይመታናል።ምክንያቱም ከዛ እንድንቀር።እናም ህልመ ለሊት በትክክልም ከመንፈስ ጋር ይገናኛልል በርግጥ አንቺ እንዳልሽው በጉርምስና ግዜ ይከሰታል ከ _18 እክ20 ባለው ከዛ በላይ በሆነ እድሜ ክልል በላይ በሆነ ሰው እድሜ ግን።ተደጋግሞ የሚታይ ከሆንነ ፃምና ፀሎት ያስፈልገዋል ሁሉ ለሳይንስ እየሰጣችኩ ።ሰው በየት በኩል ክፍ ጠላቱን ዲያቢሎስን ይዋጋ እንደ ሳይንስማ ሰውም ከዝንጆሮ ነው እኮ የመጣው ሎቱ ስብሀት።ደሞ በቤተ ክርስቲያናችን። ከወንድ የሚወጣው ፈሳሽ ምንም አይደለም ሚል ትምህርት የለም ።ስለ ዝንየት በሰፊው ማወቅ ምትፈልጉ አባቴችን ጠይቁ ።የአለም እውቀት ቤተ ክርስቲያን ካላት ውቀትና ጥበብ ጋር ሲነፃፀር ።ምንም ነው ምንም !!! አንቺም ፍቅር ይበልጣል ስለ ዝንየት ወይም ህልመ ለሊት ማወቅ ከፈለክሽ ጠጋ ብለሽ አባቶችን ጠይቂ።እኔ ከአንድም አራት አምስት ሰው ገጥሞኛል ዝንየት ይፈትናቸው የነበሩ
(ትክክለኛ መልስ ነው እናመሰግናለን ) በተጨማሪ ይህ የሚከሠተወው በአብዛኛው ቀን ሰለ ዝሙት እና መሠል ነገሮችን ሥናሥብ ነው ደግሞ ሠይጣን ሲፈትነን ነው በፆምና በፀሎት መከላከል ይቻላል ስለ ህልመ ለሊት የማህደረ ተዋህዶ ዩቲዩብ ላይ ተሰቷል ገብታችሁ ስሙት
Enamesgnalen yhe zenyet gen segdet betam teru mefthe nw betechale meten demo tegbo alemader
Tekekele.
@@eldanaphone3172 ኤልዱ ባማርኛው ንገሪኝ ገልፀሺ ህልመሊሊት ሢባልምድነው በሞቴንገሪኝበደብ ሥለዝሞት ሥናወራሥለዋልን ይመጣልወይሥ ምድነው ፍሳሺምናምን አልገባኝአለተቀላቀለብኝ
proud of you Fikir be strong for any support we are near bay You.
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን
Well come fkr😍😍😍Beguguta setabekish neber 😍
ፍቅር ይበልጣል ከልብ እናመሰግናለን ክንግዲ ምንም ማሰብ መጨነቅ ሚባል የለም ስለ ዉስብ መልሱን ኣጠር እድርገሽ ኣስረደሽናል በራስ መርካት ወይም ስለ ሴጌ መልሱ ምን እንደሆነ ደግሞ እንጠብቃለን
good job we need advisers like you
እንኳን በሰላሞ መጣሸ ማር ጥሎብጥ ሰወድሸ ውድድድድድ. ወንድሞ ኦርተደክስ ከሆንክ አባ ግርማ ጋ ህድ ይህ በፆለትና በፀበል ነው. ሚቆሞው የሴት አይነጥላ አለክ ማለት ነው
Tekekele
Eiwnat new
ውይ የኔ ማር ጥሎብኝ ስወድሽ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
Ufffff gelagelshign yenem tiyake neber enameseginalen
እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅር መልካም እና አስተማሪ ርዕስ ነው ።እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ።እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ያጋጠመኝ ጊዜ ተደናግጬ ነበር ።ሆኖም ይህ ነገር ካጋጠመኝ በኋላ አስተማሪዬ ስለ ሪፕሮዳክሽን ባስተማረን ጊዜ ተፈጥሯዊ መሆኑን እና የፈሳሹ ከረጢት በሚሞላ ወቅት ሊከሠት እንደሚችል ባስረዳን ሰዓት ለማወቅ ችያለሁ ። that is natural and overflow of reproduction system.It doesn't have any side effect.
ሰላም ፌቅር ይበልጣል እውነት ለመናገር ፈጣሪ ለእውነት ነው የፈጠረሽ ሰላምሺ ይብዛ አድናቂሰሸነኝ
sayed Hasan ቤተሰብ እንሁን
የኛ ጎበዝ በርቺ
Ye syet lij mnwa new ater yalew, can you explain it pls?, thank you
well done ! sistu !You are using your knowledge on the right place!
Selamun yabzalish fetari fkr betam Arif nw
Pretty, thanks. Good teaching.
Your ideas are really interesting & based on fact (proved evidences) so keep it up!!!
እንኩዋን ደና መጣሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ እኔስ አሁን ከሁሉም ያገሬ ሰላም መሆን ነው እግዚአብሔር ሰላም :ፍቅር :መተሳሰብ አንድነት ያብዛልን 🙏😢😢😢💚💛❤️🙏 ጉድ በል ጎንደር ሕልመ ሌሊት?? አበስ ገበርኩ, 🙆🙆🙆🙆
Fiker we need advisers like you
እህቴ ስውድሽ እናመሰግናለን
የኔ ቆንጄ ሴት ስወድሽ ሰላምሽይብዛ
🔹🔹🔸🔹🔹በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ★ህልመ ሌሊት★በአፍላ የጉልምስና ወቅት አባለ ዘርዕ ወደ ሙሉ የዕድገት ደረጃ መድረስ ብቻ ሳይሆን መሥራትም ይጀምራል፡፡በዚህ ወቅት ከኃፍረተ አካል ዘርዓ ብእሲ የተባለ ፈሳሽ ነገር ይወጣል፡፡ የወንድ ወጣቶች ሰውነት ይነስም ይብዛ በየጊዜው "ዘርዓ ብእሲ" ወይም "የወንድ ዘር" ተብሎ የተጠቀሰውን ፈሳሽ ንጥረ ነገር ያስወጣል፡፡ ለዘር የበቁ ወጣቶች ዘር የሚከፍሉት ወይም የሚወጣቸው በልዩ ልዩ መንገድ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ግን ተኝተው ሳለ በጠለቀ እንቅልፍ ሆነው ሕልም በሚያልሙበት ወቅት ነው፡፡ የዚህ አይነቱን ሕልም መጽሐፈ መነኮሳት በአንድ ስፍራ "ሕልመ ጽምረት" በሌላ ቦታ ደግሞ "መስቆርርት ሕልም" ሲለው ይገኛል፡፡ ሕልሙን ያየው ሰው ደግሞ "ዝንየት መታኝ" ወይም "ሕልመ ሌሊት አገኘኝ" ይላል፡፡"ሕልመ ሌሊት" ኃጢአት ነውን?በጠለቀ እንቅልፍ ላይ ሳሉ የሚከሠት ሕልመ ሌሊትን እንደ ኃጢአት እንዲቆጠርና እንዳይቆጠር የሚያደርጉ የተለያዩ ሁኔታዎች አሉ፡፡ ስለዚህ ህልመ ሌሊትን በጥቅሉ ኃጢአት ነው ወይም አይደለም ማለት አይቻልም፡፡ ነገር ግን እንደ ኃጢአት እንዲቆጠር የሚያደርጉ ሁኔታዎችን በመጠኑ መዘርዘር ይቻላል፡፡ 1/ አጋንንት የሰው ልጆችን በልዩ ልዩ መንገድ ክፉኛ ይዋጓቸዋል፡፡ የሰው ልጆች ሲያንቀላፉ አጋንንት ግን ለቅጽበት እንኳን አያሸልቡም፡፡ ያንቀላፋው ሰው እስኪነቃ ድረስ እንኳን አይጠብቁትም፡፡ አጋንንት የሰውን ልጅ በተኛበት ክፉ ክፉ ሕልም በማሳየት ይፈትኑታል፡፡ አንድ ጊዜ የተራቆተ የሴት ገላ በሌላ ጊዜ ደግሞ እንደ ወንድና ሴት አለሌና ባዝራ እየሆኑ ሲጨዋወቱ በምትሐት ያሳዩታል፡፡ በዚህ ጊዜ እርሱም በዝሙት ሐሳብ ይሳብና በሕልሙ ዝሙት ሲፈጽም ያድራል፡፡ በዚህ መልኩ የተከሰተ ሕልመ ሌሊት "ጸዋግ" ወይም "ኅሡም" ሕልም ይባላል፡፡ ክፉ ወይም ጥፉ ሕልም ማለት ነው፡፡ በዚህ መልኩ አጋንንት ሰውን እንደሚዋጉት በመጽሐፈ መነኮሳት እንዲህ ተጽፏል፡፡ "ሰይጣናት የሰውን ልጅ ቀን ቀን ክፉ ሐሳብ በማሳሰብና በማሰራት በሌሊት ደግሞ ዝሙት የሞላበት አስጸያፊ ሕልም በማሳየት ይዋጉታል" ማለት ነው፡፡★በዚህ መልኩ ሰይጣናት ያቀረቡለትን ረቂቅ ፈተና ከመቃወም ይልቅ ደስ እያለው የሚያጣጥም ማለትም ከመጸጸትና ከመቆጨት ይልቅ በደስታ ስለ ዝሙት የሚያሰላስል፣ የሚዳራ፣ የሚዛለል፣ ወደ ዝሙት ከሚያመሩ ማናቸውም ነገሮች የማይሸሽ ሰው እነዚህ ነቅቶ ሳለ ያልተቃወማቸውን ተግባራት በሕልሙ በሚፈጽማቸው ጊዜ በተግባር እንደፈጸማቸው ያህል ኃጢአት ሆነው ይቆጠሩበታል፡፡ ይህንን የሚያስረዳ እንዲህ የሚል የመጻሕፍት ቃል ይገኛል፡፡ "በቀን ነቅቶ ሳለ ኃጢአትን ወዶ የሚቀበልና ገልጾ የማይናዘዛት ለዚያ ሰው የረከሰች ሐሳቡ፣ ሕልሙ ኃጢአት ሆና ትቆጠርበታለች፡፡" ማለት ነው፡፡በተጨማሪም "በንሥሐ ሥራ የማይደክም (ንሰሐ የማይገባ)፣ በቀደመው ኃጢአቱ እግዚአብሔር ይቅር በለኝ የማይለው ለዚያ ሰው የሚያጸይፉ ሕልሞቹ ዕዳ ሆነው ይቆጠሩበታል፡፡" ማለት ሲሆን ይህ የሆነበት ምክንያት ሰውየው የነዚህ ሥራዎች ተቃዋሚ ባለመሆኑ ነው፡፡ ይህም ንስሐ ባለመግባቱ ይታወቃል፡፡ እነዚህን ኃጢአቶች የማይቃወም ሰው ደጋፊ ስለሆነ በነዚህ ኃጢአቶች ለምን እጠየቃለው ለማለት አይችልም፡፡ከስራ ብዛት ሕልም እንደሚታይ ጠቢቡ ሰሎሞን "ሕልም በሥራ ብዛት ይታያል" በማለት የተናገረው ቃል ያስረዳል/መክ፭:፫/። እንደዚሁም ሁሉ ከምኞት ብዛትም ሕልም ሊከሰት ይችላል፡፡ ክፉ ምኞት በሕልምም ቢሆን ማርከሱ አይቀርም፡፡ ሐዋርያው ይሁዳ "እያለሙ ሥጋቸውን ያረክሳሉ" በማለት የጻፈው መልእክት እዚህ ቦታ ላይ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ /ይሁ.፩:፰/ እንደሚታወቀው ነፍስ እንደ ሥጋ አትተኛም እንቅልፍም በእርሷ ዘንድ የለም፡፡ ስለዚህ ነፍስ በእንቅልፍ ልቤ ነው በማለት ማመካኘት አትችልም፡፡ ነፍሳችን በረከሰ ሕልም ምክንያት ከተጠያቂነት ነፃ መሆን የምትችለው ከእንቅልፍ ባልወሰደን ባልተኛንበት ጊዜ ተግባረ ዝሙትን በመቃወምና በመጥላት ከእግዚአብሔር ጋር መሆኗን ስታስመሰክር ብቻ ነው፡፡ ይህም በሀዘንንና በፀፀት ከንስሀ አባት ዘንድ በመቅረብና በመናዘዝ ይገለጣል፡፡★ሌላው ሕልመ ሌሊትን እንደ ኃጢአት የሚያስቆጥረው ሁኔታ አብዝቶ መመገብ ነው፡፡ ጾም ለጽድቅ ሥራ ሁሉ መሠረት እንደሆነ እንደዚሁ አብዝቶ መመገብም የኃጢአት ሁሉ መሠረት ነው፡፡ "እህልም ጉልበትን ያጠነክራል" ተብሏልና፡፡ ሰው ሁሉ ለቁመተ ሥጋ ያህል መመገብ ያሻዋል፡፡ መዝ.፻፫:፲፭ ሆኖም ለልዩ ልዩ የምግብ ዓይነቶች መጎምጀትና ከዚያም አልፎ አብዝቶ መመገብ ነፍስን ለስጋ ማስገዛት ነው፡፡ ይህ ደግሞ ገዢዋን ተገዥ ማድረግ በመሆኑ ግፍ ነው፡፡ ንጉስ ለወታደር እንደመገዛት ነውና፡፡ለሥጋ/ለሰውነት/ መገዛት የሚያሻውን ሁሉ ጥሮ ግሮ ማቅረብ የገዛ ሰውነትን ማምለክ ነው፡፡ ሐዋርያው "ሆዳቸው አምላካቸው ነው፡፡" በማለት የተናገረው "እንብላ እንጠጣ ነገ እንሞታለን" በማለት ከሞት በኋላ ተከትሎ የሚመጣባቸውን ወቀሳና ፍርድ ችላ ላሉ ሰዎች ነው፡፡ በአዳምና በሔዋን ሊነገር የማይችል ውርደትና ጉስቁልና ያመጣባቸው ለሆዳቸው መገዛታቸው ወይም ለመብል መሳሳታቸው መሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ ፊልጵ.፫:፲፱፡ ፩ቆሮ፲፭፥፴፪ ዘፍ.፫፥፩-፳፬ወጣቶች ይልቁንም በዝሙት ሥራና ሐሳብ በእጅጉ የሚፈተኑ ሰዎች በሚገባ መጾም አለባቸው፡፡ በሰውነት ላይ የዝሙት ፆር ጸንቶ ሳለ አብዝቶ መመገብ የሚቃጠል እንጨት ላይ ጋዝ እንደማርከፍከፍ ነው፡፡ ጋዙ እንጨቱን የበለጠ እንደሚያቀጣጥለው አብዝቶ መመገብም የዝሙት ፍላጎትን የበለጠ እንዲበረታያደርገዋል፡፡ አንድ ሰው በንቁ ልቡና ሳለ (ባልተኛበት ሰዓት) ወደ ኃጢአት የሚመሩትን ነገሮች ተግቶ እየተቃወመ ነገር ግን በተኛና ባንቀላፋ ጊዜ ዝንየት(ህልመ ሌሊት) ቢያገኘው በተራክቦ ዘር በማፍሰስ ያያት ሕልሙ ዕዳ ሆና አትቆጠርበትም፡፡ መሐሪ የሆነ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰውየው ተቃወማት እንጂ ወዶ ወደ እሷ እንዳልተሳበ ያውቃልና፡፡ አንቀላፍቶ ሳለ ዘሩ ቢወርድ ፈልጎ አላመጣውምና ዕዳ አይሆንበትም፡፡ ነገር ግን ተቃውሞ ማራቅ አልተቻለውም፡፡★ "ዝንየትና" መንፈሳዊ ሥርየቱ በየትኛውም ሁኔታ ዝንየት ያገኘው ሰው በዚያው እለት ሥጋ ወደሙ በቀበል (መቁረብ) አይችልም፡፡ አንድ ሰው ለሌሎች ለቁርባን የሚደረጉ ዝግጅቶችን ያሟላ ቢሆንም ሕልመ ሌሊትን በማየቱ ብቻ ቅዱስ ቁርባንን ለመቀበል ብቁ አይሆንም፡፡በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለ የሚከለከለው ከቅዱስ ቁርባን ብቻ አይደለም፡፡ ወደ ቤተ ክርስቲያን ከመግባትም ይከለከላል፡፡ ለመግባትም የሚፈቀድለት ልብሱን ካጠበ ወይም ከቀየረና ገላውን ከታጠበ በኃላ በማግስቱ ነው፡፡ (ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ገጽ ፳፬) ወደ ቤተ መቅደስ መግባት አይቻልም ማለት ስለ ወር አበባ በሚያትተው አንቀጽ እንደተገለጸው ወደ ቤተ መቅደስ አይግባ እንጂ የመጀመሪያውን ቅጽረ ቤተክርስቲያን ዘልቆ በመግባት ጸሎት፣ ትምህርትና የመሳሰሉትን መንፈሳዊ ተግባራት በዕለቱም ቢሆን ማከናወን ይችላል።
ቅዱስ ዳዊት "ጽዮንን ክበቧት እቀፏትም" በማለት እንደተናገረው በበዓላት ቀናት ቤተክርስቲያንን ከቦ ማደር የተለመደ ነው፡፡ በአንድ ወቅት ለበዓል ወደ ቤተክርስቲያን ከመጡት ሰዎች መካከል ጥቂቶቹ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተኝተው ሳለ "ሕልመ ሌሊተ" ታይቷቸዋል፡፡ በዚህ ጊዜ መልዐከ እግዚአብሔር ከእንቅልፋቸው ሳይነቁ ከቤተክርስቲያን አውጥቶ አርቆ ከውጭ አስተኝቷቸዋል፡፡ ሰዎቹም በነቁ ጊዜ "ሕልመ ሌሊት" እንደ መታቸው ከቤተ ክርስቲያንም የእግዚአብሔር መልዐክ እንዳወጣቸው አስተዋሉ፡፡ ይህ ታሪክ በእመቤታችን የተአምር መጽሐፍ ተጽፎ የሚገኝ ሲሆን "ህልመ ሌሊት" ያገኘው ሰው ወደ ቤተመቅደስ መግባት እንደሌለበት ተግባራዊ ትምህርትን ያስተላልፋል፡፡ በተጨማሪም በመኝታ ወቅት ሕልመ ሌሊትን ጨምሮ ልዩ ልዩ ነገሮች ሊከሰቱ ስለሚችሉ በቤተመቅደስ መኝታ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡የፍትህ መንፈሳዊ አንድምታ መጽሐፍ ስለ ጸሎት በተናገረበት አንቀጽ ከመኝታ ተነስተው ስለሚፈጸሙ ጸሎተ ነግህ(ጠዋት 12ሰዓት) እና ጸሎተ መንፈቀ ሌሊት(ለሊት 6ሰዓት) እንዲህ ብሏል፡፡ "የነግሁንና (የንጋቱንና) የመንፈቀ ሌሊቱን ጸሎት እጃቸውን ከታጠቡ በሁዋላ ይጸልዩ በዚያ ሰዓት ውኃ ባያገኙ እፍ ብለው በአፋቸው በሚወጣው ምራቅ እጃቸውን አሽሽተው ያማትቡ" ማለት ነው፡፡ፍትሐ ነገስት መንፈሳዊ ከመኝታ ተነስተው ስለሚፈጸሙ ሁለቱ የጸሎት ጊዜያት መተጣጠብ ያም ባይሳካ ምራቅን እንትፍ ብሎ መተሻሸት አስፈላጊ የሆነበትን ምክንያት ሲያትት፦ "ሰው ከተኛ ዝንየት አይጠፋምና" በማለት ይገልጻል፡፡ ምናልባት ዝንየት ሊያገኘው ይችላል ተብሎ ሰው ሁሉ ከመኝታው በሁዋላ የሚያደርገውን ጸሎት ተጣጥቦ እንዲጸልይ ከታዘዘ ዝንየት እንዳገኘው እርግጠኛ የሆነ ሰው እንዴት የግድ መተጣጠብ ያስፈልገው ይሆን? አንዳንድ መምህራንና አባቶች በመኝታ ልብስ ጸሎት እንዳናደርግ የሚከላከሉትም በዚሁ ምክንያት ነው፡፡"ሕልመ ሌሊት" መፍትሔ አለው??ብዙ ሰዎች ተግቶ ለመጸለይ፣ ለማስቀደስና ለመቁረብ በወሰኑ ጊዜ ሕልመ ሌሊት እንቅፋት እየሆነ ይፈተኑበታል፡፡ በእርግጥ መብላትና መጠጣት ሳያቆሙ ሙሉ ለሙሉ ከሕልመ ሌሊት መለየት አስቸጋሪ ከመሆኑም በላይ የሚቻል ነገር አይደለም፡፡ ለተአምራት ያህል ከሕልመ ሌሊት ፈጽሞ የተለዩ አንዳንዶች ነበሩ፡፡ ለምሳሌ፦ በተአምረ ማርያም ላይ በልጅነቱ የመነኮሰ አንድ ሕፃን ነበር፡፡ ወደ ወጣትነትም በሚሸጋገርበት ጊዜ ለመጀመሪያ ጊዜ ድቀት አገኘው(ህልመ ለሊት)፤ ድቀቱም በሕልሙ ነበር፡፡ ዝንየት መታው ማለት ነው፡፡ ከመኝታውም በነቃ ጊዜ ግን ነብሱን "የፍትወትን ጣዕም ዛሬ ቀምሰሻልና ወዮልሽ" እያለ ይወቅሳት ጀመረ፡፡ ስለ መጪው ዘመኑ ወደ እመቤታችን በፍርሃት እየጸለየ ማለደ እንጂ በገጠመው ነገር ተደንቆ ደሰ ስላልተሰኘ፣ ስላልፈለገው በእመቤታችን አማላጅነት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሕልመ ሌሊትን ሳያይ ኖረ፡፡ሀ.አባ ኢሳይያስ የተባለ መነኩሴ በመጽሐፈ መነኮሳት ስለ ሕልመ ሌሊት እንዲህ ብሏል፡፡ "ሌሊት በሕልም ከሴት ጋር የተገናኘህ መስሎህ ዘር ቢወርድብህ በቀን አታስባት"፡፡ እንዲህ ማድረግህ ደግሞ በሕልም የተመለከትከውን በእውን እያሰብከው ደስታ ከማድረግ ይጠብቅሃል፡፡ ሕልምህን ደስ እየተሰኘህበት መላልሰህ ብታስበው ግን በነቢብና በገቢር ወደ መፈጸሞ ያደርስሃል፡፡ ስለዚህ ከሕልመ ሌሊት ፈተና ለመዳን አንዱ መፍትሔ ያዩት ሕልምን በእውን ደስ እየተሰኙ መላልሶ አለማሰብ ነው፡፡ለ.፨ ህልመ ሌሊት በምታይበት ጊዜ ከነቃህ ቸል ብለህ ተመልሰህ አትተኛ "አላ ተንሰእ ፍጡነ" "ፈጥኘህ ተነስ እንጂ" ፈጥነህ ተነሳና ተጣጥበህ ጸሎት አድርስ፡፡ ከተቻለህ ስገድ ባይቻልህ ግን የባሕሪህን ድካም ፈጣሪህ ያውቀዋልና ይቅር በለኝ፣ እርዳኝ፣ አድነኝ እያልክ ወደ እግዚአብሔር ለምን፡፡ እንዲህ በማድረግህ የሰይጣንን መንገድ ትዘጋበታለህ፡፡ ቸል ብለህ ብትተኛ ግን አንድ ጊዜ መንገድ ሰብሮ የሄደ ውሃ ካልዘጉበት በቀር በመጣ ቁጥር በዚያው እንደሚመላለስ አንተንም ሰይጣን እንዲሁ መላልሶ በሕልመ ሌሊት ያጠቃሃል፡፡ሐ.፨ ሌላው ከሕልመ ሌሊት ለመዳን ዋነኛው መፍትሔ ውኃ በብዛት አለመጠጣት ነው፡፡ ይህን መንገድ መከተል ጥሩ መፍትሔ መሆኑን መጽሐፈ መነኮሳት ሲመሰክር "እንደ ውሃ ጥም አካልን የሚያደርቅ፣ ከሕልመ ሌሊትና ከዘር መፍሰስ የሚከለክል፣ በመዓልት ሐልዮ ኃጢአትን የሚያጠፋ የለም፡፡" ማለት ነው፡፡ (ፊልክ.ክፍ.፫ተስእ.፴፰)መ.፨ በሕልመ ሌሊት በተደጋጋሚ እንዳትጠቃ ወደ ዝሙት ከሚያመራ ማናቸውም ነገር ሽሽ፡፡ የምታያቸውን ፊልሞች፣ ንባቦች፣ ሌሎችንም ነገሮች በጥንቃቄ መርምረህ ለፍትወት የሚያጋልጡትን ሽሻቸው፡፡ ዝሙት ቀስቃሽ ነገሮችን አለማየት፣ አለመስማት፣ አለማንበብ። ከዚያ ይልቅ ደጋግ መንፈሳዊ መጻሕፍቶችን ለማንበብ ትጋ፡፡ ጠንክሮ መጸለይን አትተው እንዲህ በማድረግህ ከእግዚአብሔር ዘንድ ረድኤትን ታገኛለህ፡፡ሠ.፨ ከመኝታህ በፊት ጠግቦ ላለመብላት ሞክር፡፡ ትኩስና የሞቁ ነገሮችን ላለመውሰድ ተጣጣር፡፡ እንዲህ ያደረክ እንደሆነ ቅዱስ ዳዊት "በሰላም እተኛለው አንቀላፋለው" እንዳለ አንተም የሰላም እንቅልፍ ትተኛለህ፡፡ረ.፨ ከመንፈሳዊ መምህራን አበው ካህናት ጋር እየተማከሩ በሚያቀርቡት የመፍትሔ ሐሳብ መጓዝ ነው፡፡ ነገር ግን በዚህ ጊዜ ሊጠነቀቁበት የሚገባ አንድ ነገር አለ፡፡ ይኸውም የምናማክረው ሰው ምሥጢራችንን ለመያዝ የታመነና በምንነግረውም ነገር ራሱ ወደ ፈተና ሊገባ የማይችል በሕይወቱ ብዙ ተሞክሮ ያለው መሆን ይኖርበታል፡፡♠ ምንጭ ሕይወተ ወራዙት ከቀሲስ ኅብረት የሺጥላ አንደኛ መፅሀፍ ላይ በጥቂቱ የቀረበወስብሐት ለእግዚአብሔርወለወላዲቱ ድንግልወለ መስቀሉ ክቡር
እናመሠግናለን!!
Waw arif asab new
ይገርሻል እኔ በጣም የሰለቸሁት ነገር ይህ ነው የማዳሜ ልጂ ሁሌም እንዳዛ ያረጋል ክላሱ ላፀዳ ስገባ አንሶላው ላነጥፍ ስገባ ሁሌም ቀን በቀን ነው እሚያረጥበው መከየፉ ከፍቸ እንዲደርቅ አረገዋለሁ ለማዳም እንዳልነግራት እንዳይሸማቀቅ እያልኩ አልነገርኳትም ይገርማል
@demaria paul .ክክክክክ.
@@jamilaneuray8190 ህልመ ሌሊት ና ሴጋ ምን ድነው ልዩነቱ ወንድም ሴትም ላይስ ነው ወይ ያለው
Arif timhrt naw good job fiker
Enkwan Dena Metash arif Arif Temirt New Berchilin
betam enameseginalen giltsenetish beki new
"ፍቅር ይበልጣል" ወይ ሀበሻ ቅመም እኮ ነው ስም አመራረጥ፡፡ ቤተሰብ ያልሆናቹኝ ቤተሰብ አድርጉኝ ማሮቼ፡፡♥♥♥
አይዳየ እኔ ገና ባሌ ያሳስበኛልኡፍፍፍ ወንዶችን ሳስብ ድክም ስልችት ይለኛል 😧😧😧😧
ሞኝ ቢጤ!!
@demaria paul ችግሩን እንዴት ኣወቀች
በረቺአህት
ፍቅር የሆንሽ ልጅነሽ ስወድሽ
ለህልመ ሌሊት ፍቱን መፍትሄ ከዩሃንስ ራዕይ ቢቻል 3 ካልተቻለ 1 ምዕራፍ ፀልዮ መተኛት ነው
እናመሰግናለን! ሠላምሽ ይብዛ፡፡ የሰይጣን ሥራ ይመስለኝ ነበር! ግን አሪፍ እረካታ ነዉ፡፡ ኡፍፍፍፍ ከሰዉ ጋር ምን አጨናነቀን፡፡
አትሸወድ ! አንዳንድ ግዜ የመናፍስት አሰራር ነው። በተለይ የአይነጥላ፣ የዛር ና የዝሙት መንፈስ ያለበት ሰው ላይ በብዛት የሚታይ ነው። ሲመስለኝ አቅራቢዋ ስለ አለማዊው እንጅ በመንፈሳዊናው ህይወት በህልመ ሌሊት የሚመሰለውን መናፍታዊ ሴራ የተገነዘበች አይመስለኝም።
Enkhan dehina metash tebareky
እሽ ፍቅር ይበልጣል ሃሪፍ ነው
i love you 💖💖💖💖 yane konojo
ምክርሽ ደሰ ይላል
ፍቅር ይበልጣል እናመሰግናለን፡፡ኑ እስኪ እኔንም አይዞህ በሉኝ በሰብስክራይብ
እንመስግናለን
አድናቂሽ ነኝ እህትበርች ለዛሽ ደስይላል
በሴቶችስ አለ ፍቅርየ
ጎበዚ በርች እደጊ ተመንደ ጊ ብያለሁkuwite
ምርጤ ስናፍቅሽ እኮ
ይሄንን ፔጅ ሰብስክራይብ በማድረጌ በጣም ደስተኛ ነው... አመሰግናለሁ በጣም
የሞተ ሴል ከሆነ የሚፈሰው ካልሽ ወንድማችን የሱ ጦርነት ላይ ናቸው ማለት ነው በየግዜው የሚሞቱት ? እውነታው አይነጥላ ( ሰይጣን ) ነው በህልሙ መቶ የሚገናኘው ንስሃ ይግባ አብዝቶ ይፀልይ ይህው ነው ሌላ ሽፋን አያስፈልገውም ያኔ መፍትሄ ያገኛል ያለዛ የሞተ ሴል ነው እያለ ዝም ካለ በየቀኑ እየመጣ ይጫወትበታል ሴትንም አይቀርብም
እውነት ነው ስለህለመ ሌሊት አቤቶች ያስተምራሉ መፀሀፍ ቅዱስም ላይ አለ ካነበብነ ስለድውይ ስለ ህልመ ለሌት እንማራለን ዋነው ልብ ነው
Haimanotegha or Menfesawi sew selalhonche Ateferedubate.Tereto Teru new beakema.
@Ethiopia Sol ... hahaha ...... ante rasih ayene-tela neger neh. Menem selematawqew neger tezebarqaleh. Fes!!!!!!!!!!
ሰላም ሰላም ሰላም ብያለው የጠፋሰው የትሂደሽነበር
Teacherye nurilin babizuuuuu......
ደሞ እኮ በለሊት ሲያመልጥህ የምታምር ሴት ታማልልክ እና ከዛ ከምሷ አስገብተህ እንደሻፈድክ ብዙ ሳትሰራ ተገግግግግ ይላል ብንንን ስት ሴት የለችም? በጣም እናደድ ነበር አሁን ግን ተመስገን የግሌ አለችኝ ያ ነገር ቀርቷል።ግን አንቺ በጣም ነዉ ደስስስስ የምትይኝ ምን ላድርግ ኦኦኦ ባይኖረኝ ኖሮ ሞቸ ነበር።
😂😂😂😂
Good job
fiker dese YElal enenm gobgn eheta
የኔ ማር ሰወድሽ
ይመችሽ ፍቅር ይበልጣል
Jabadhuu waan guddaa sirra egna
እሽ ፍቅር ይበልጣል አደነገር እዲብራራልኝ እም ፈልገው ጥሎብኝ ሲቶችን በቪዶ ማውራት እወዳለሁ እና ቡሃላ ፈሳሽ ያስችግረኛን ጉዳት ካለው እኪ
ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር ቆንጆ♥♥
ቅመም😘
ሰላም ነሺ ፍቅር ይበልጣል ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ጥያቄ ለምሳሌ በህልመ ለሊት አንድ ሰው የሚያፈቅራት ሴት ካየሀት እሷ ከሶስት ቀን ቦሀላ ታይሀለች ይባላል ይሄስ እውነት ነው
Waw fkr yebaltal
Really ale
እናመሰግናለን እህት የሄነን ጥያቄ ለመጠየቅ ሀሳቡ ነበረኝ ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
አይ ወንዶች ሁሸታሾ ነው የኔ አለምንም ወንዶች🙉🙊😂
😍😍😍😍💋💋💋🖒🖒🖒🖒🖒👌👌👌👌
እናመስግናለን ማማዬ ግን በግል መስመር ብናገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር ቁጥርሽን ብትስጭን
feker sewedesh yna konjo
ፍቅር
Gobez
በጣም እናመሰግናለን ፍቅር ሁሉንም የሰራሻቸውን vedio አይቻለሁ ይሄግን በጣም አስተማሪ ነው ቀጥይበት ስለ pornography vedio ብትሰሪ በጣም ብዙ ወጣቶችን ትታደግያለሽ please make vedio about pornography
ሌላው ጥያቄ የምታፈቅራት ሴት በህልመ ለሊት ካየሀት በእውነቱ አለም አታገኛትም ይባላል ማለትም ያች ሴት ያንተ ልኮን አትቺልም የባላል
❤❤❤
ወይኔ በሜዳ መልቀቅ ጀመራችሁ ጉድ በል ጎንደር #ጥያቄ የጠየቀው ልጅ አስቆኛል ማለቴ አነጋገሩ አይን አፍር ነክ መሰለኝ
ክክክ በጣም አሣቅሽኝ ጉድእኮነው ባደባባይ ወጣ
ስግደት ሰነዱ። ከፀሎት ደግሞ ዝሙትን ለማራቅ ትምህርተ ህቦአትን መፀለየ ነዉ። ህልመ ሌሊትን ለማስወገድ ደግሞ ከዮሀንስ ራዕይ ሶስት ምዕራፎችን ፀልዬ መተኛት ነው
ሀይማኖት ለሌላቸው ሳይንሳዊና ተፈጥሮአዊ ነው ለኔ ግን የ ሴይጣን ስራ ነው ዬትኛው ተፈጥሮ ነው ከ ቤተሰብ ጋር እንኳን ሳይቀር ከምታውቂያቸው ሰዎች ጋር በ ህልም ወሲብ አድርገሽ የ ዘር ፍሬሽ እንዲፈስ የሚያደርገው ? ተፈጥሮአዊ ቢሆን ዝም ብሎ አይፈስም ህልም ማየት ለምን አሰፈለገው ? ክርስቲያኖች አትሸወዱ ህልመ ለሊት ካስቸገራቹ በፀሎት በርቱ እኔ ፀሎት ሳላደርግ ከተኛው ብቻ ነው ህልመ ለሊት የሚመታኝ ምክንያቱም ግልፅ ነው የ ድያብሎስ ሰራ ነው
ሳይነሳዊ መድሃኒት አለዉ ወይ
በሴቶችም በጣም ነው ያለው እሕቴ
ኦርቶዶክስ ነህ አንተ ግን ከሆንክህ በፀሎት በርታ ።።።።።።።።። ዳቢሎስ ነው። ነው ወንድሚ።
New ende?.kkkkk .yegna Awaki
አንተ ፋራ ኦርቶዶክስ ብቻ ነው ፀሎቱ ተሠሚነት ያለው
እኔም ወስብ ግንኙናት አራጌ አለቅም ግን ከኔም ይወጠል
የፍቅር ቤተስቦች ስብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ ልሽቅል ሃሃሃሃ
Normal new አልሽ?? ሲጀመር normal adelem. Normal ቢሆንማ እነሱም ተጨንቀው አያማክሩሽም ነበር። ህልም ሌሊት የሚያሳዩን አይነጥላ እና የ ዝሙት መንፈስ ናቸው። መፍትሄውም እነዚህን መናፍስት መዋጋት ነው። ፆም ፡ ፀሎት ፡ ስግደት ፡ እና ፀበል በርትቶ መጠመቅ። በዚህ መንገድ ብቻ ነው ግን ማራቅ የምንችለው። ከራሴ ተሞክሮ ያገኘሁት ነው።
ሰላም የ ፍቅር ወዳጆች ዛሬ ኣንደኛ ነኝ ሳብስክራይብ ኣርጉኝ ትንሽ ሳብስክራይበር ኣንሶኝ ነው።ፍቅር ደግሞ እንኳን ደና መጣሽ ስወድሽ።
Hiwot Media selk secheghna?
ሥልክ ቁጥርሽን አጉሊልን
ሳይነሳዊ መድሃኒት አለው ወይ
❤❤❤🙏👍........👈!
new bilesh new
እነ ህል ይነሳኛል
Tikikil neshi bexam tachegirewal ine irase
ሚስኪን ልጁ አሳዘነኝ ።
Minaw tefash yane konjo
Ena setoch behlm ayafesum malet new
▶️❤️💙💜
በትዳር ውስጥ የሚኖሩትም ይህ አይነት ያሉትስ እድር ይታያል
Yemafesibet gudguwad eyaleng lemin biye bebado meda afesalew
ጥያቄየ እንድመለስልኝ ወንድ መሆን አለብኝ?
Woy fiker ezem ላይ ደረሽ በጣም ተናንቀናል !!
kkkkk
Kkkkk
እካን ደህና መጣሽ የኔ ቆጆ
ክክክ
አዳምጥ ያጋጥምሀል
ዛሬስ Biology ነው 😂😂
Selam fiker idet neshi zare fuwa bilesh amrobishali kkkkkk hilme lelite site sila hilme mitawore maslogn new
ተሳስተሻል ህልመ ለሊት ማለት በወንድቺ ላይ ሴት አይነጥላ ይባላል አግብቸዋለው ሚስቴነው ምትለው ሰቶቺላይ ደሙ ወንድ አይነጥላ ነው ሚባለው እሺ
Fiker betam enwedshalen ,betele ejig tewedajina astemari tekam tmhrt new yemtakerbilin
Fetari tenana selam ybzalish.
ኦርቶዶክስዊ እህት ወንደሞቼ በፀሎት በርቱ ጠንክሩ ተበርከኩ ።።።።
ለዚህ መፀለይ ነው በሁሉም ወጣቶች ላይ የሚፈጠር ነገር ነው በፀሎት ማሸነፍ ይቻላል በቂ መልስ እየተሰጠበት ነው በቤተ ክርስቲያን አባቶች ሳይንስ ብዙ ይናገራል ይሄ ከመጥፎ ህልም የሚፈጠር ነገር ነው
Hi
ሳይንስ ብዙ ይቀባጥራል።ከሳይስ የበለጠ እውቀትና ጥበባት እንደ ባህር በሚጎርፍባት በቤተ ክርስቲያናችን ህልመ ።ለሊት ዝንየት ተብሎ ይጠራል።ዝንየት በተለያየ ሁኔታ ሊገጥመን ይችላል ለምሳሌ ቀን በጣም ስለ ዝሙት አውጥተን ምናወርድ ከሆነ ፓርኖ ግራፊ ምናይ ከሆነ እንደውም በህልም ሁላ ከምናቀው ሰው ጋር ወሲብ ስናደርግ ሁላ ልናይ እንችላለን።አንዳዴ ደሞ ።ቤተ ክርስቲያን ልንሄድ ቅዳሴ ልናንቀስ።ወይም ገዳማት ልንሄድ ካሰብን።ለሊት ህልመ ለሊት ይመታናል።ምክንያቱም ከዛ እንድንቀር።እናም ህልመ ለሊት በትክክልም ከመንፈስ ጋር ይገናኛልል በርግጥ አንቺ እንዳልሽው በጉርምስና ግዜ ይከሰታል ከ _18 እክ20 ባለው ከዛ በላይ በሆነ እድሜ ክልል በላይ በሆነ ሰው እድሜ ግን።ተደጋግሞ የሚታይ ከሆንነ ፃምና ፀሎት ያስፈልገዋል ሁሉ ለሳይንስ እየሰጣችኩ ።ሰው በየት በኩል ክፍ ጠላቱን ዲያቢሎስን ይዋጋ እንደ ሳይንስማ ሰውም ከዝንጆሮ ነው እኮ የመጣው ሎቱ ስብሀት።ደሞ በቤተ ክርስቲያናችን። ከወንድ የሚወጣው ፈሳሽ ምንም አይደለም ሚል ትምህርት የለም ።ስለ ዝንየት በሰፊው ማወቅ ምትፈልጉ አባቴችን ጠይቁ ።የአለም እውቀት ቤተ ክርስቲያን ካላት ውቀትና ጥበብ ጋር ሲነፃፀር ።ምንም ነው ምንም !!! አንቺም ፍቅር ይበልጣል ስለ ዝንየት ወይም ህልመ ለሊት ማወቅ ከፈለክሽ ጠጋ ብለሽ አባቶችን ጠይቂ።እኔ ከአንድም አራት አምስት ሰው ገጥሞኛል ዝንየት ይፈትናቸው የነበሩ
(ትክክለኛ መልስ ነው እናመሰግናለን ) በተጨማሪ ይህ የሚከሠተወው በአብዛኛው ቀን ሰለ ዝሙት እና መሠል ነገሮችን ሥናሥብ ነው ደግሞ ሠይጣን ሲፈትነን ነው በፆምና በፀሎት መከላከል ይቻላል ስለ ህልመ ለሊት የማህደረ ተዋህዶ ዩቲዩብ ላይ ተሰቷል ገብታችሁ ስሙት
Enamesgnalen yhe zenyet gen segdet betam teru mefthe nw betechale meten demo tegbo alemader
Tekekele.
@@eldanaphone3172 ኤልዱ ባማርኛው ንገሪኝ ገልፀሺ ህልመሊሊት ሢባልምድነው በሞቴንገሪኝበደብ ሥለዝሞት ሥናወራሥለዋልን ይመጣልወይሥ ምድነው ፍሳሺምናምን አልገባኝአለተቀላቀለብኝ
proud of you Fikir be strong for any support we are near bay You.
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን
Well come fkr😍😍😍Beguguta setabekish neber 😍
ፍቅር ይበልጣል ከልብ እናመሰግናለን ክንግዲ ምንም ማሰብ መጨነቅ ሚባል የለም ስለ ዉስብ መልሱን ኣጠር እድርገሽ ኣስረደሽናል
በራስ መርካት ወይም ስለ ሴጌ መልሱ ምን እንደሆነ ደግሞ እንጠብቃለን
good job we need advisers like you
እንኳን በሰላሞ መጣሸ ማር ጥሎብጥ ሰወድሸ ውድድድድድ. ወንድሞ ኦርተደክስ ከሆንክ አባ ግርማ ጋ ህድ ይህ በፆለትና በፀበል ነው. ሚቆሞው የሴት አይነጥላ አለክ ማለት ነው
Tekekele
Eiwnat new
ውይ የኔ ማር ጥሎብኝ ስወድሽ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
Ufffff gelagelshign yenem tiyake neber enameseginalen
እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅር
መልካም እና አስተማሪ ርዕስ ነው ።
እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ።
እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ያጋጠመኝ ጊዜ ተደናግጬ ነበር ።
ሆኖም ይህ ነገር ካጋጠመኝ በኋላ አስተማሪዬ ስለ ሪፕሮዳክሽን ባስተማረን ጊዜ ተፈጥሯዊ መሆኑን እና የፈሳሹ ከረጢት በሚሞላ ወቅት ሊከሠት እንደሚችል ባስረዳን ሰዓት ለማወቅ ችያለሁ ።
that is natural and overflow of reproduction system.
It doesn't have any side effect.
ሰላም ፌቅር ይበልጣል እውነት ለመናገር ፈጣሪ ለእውነት ነው የፈጠረሽ ሰላምሺ ይብዛ አድናቂሰሸነኝ
sayed Hasan ቤተሰብ እንሁን
የኛ ጎበዝ በርቺ
Ye syet lij mnwa new ater yalew, can you explain it pls?, thank you
well done ! sistu !You are using your knowledge on the right place!
Selamun yabzalish fetari fkr betam Arif nw
Pretty, thanks. Good teaching.
Your ideas are really interesting & based on fact (proved evidences) so keep it up!!!
እንኩዋን ደና መጣሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ
እኔስ አሁን ከሁሉም ያገሬ ሰላም መሆን ነው እግዚአብሔር ሰላም :ፍቅር :መተሳሰብ አንድነት ያብዛልን 🙏😢😢😢💚💛❤️🙏 ጉድ በል ጎንደር ሕልመ ሌሊት?? አበስ ገበርኩ, 🙆🙆🙆🙆
Fiker we need advisers like you
እህቴ ስውድሽ እናመሰግናለን
የኔ ቆንጄ ሴት ስወድሽ ሰላምሽይብዛ
🔹🔹🔸🔹🔹
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
★ህልመ ሌሊት★
በአፍላ የጉልምስና ወቅት አባለ ዘርዕ ወደ ሙሉ የዕድገት ደረጃ መድረስ ብቻ ሳይሆን መሥራትም ይጀምራል፡፡
በዚህ ወቅት ከኃፍረተ አካል ዘርዓ ብእሲ የተባለ ፈሳሽ ነገር ይወጣል፡፡ የወንድ ወጣቶች ሰውነት ይነስም ይብዛ በየጊዜው "ዘርዓ ብእሲ" ወይም "የወንድ ዘር" ተብሎ የተጠቀሰውን ፈሳሽ ንጥረ ነገር ያስወጣል፡፡ ለዘር የበቁ ወጣቶች ዘር የሚከፍሉት ወይም የሚወጣቸው በልዩ ልዩ መንገድ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ግን ተኝተው ሳለ በጠለቀ እንቅልፍ ሆነው ሕልም በሚያልሙበት ወቅት ነው፡፡ የዚህ አይነቱን ሕልም መጽሐፈ መነኮሳት በአንድ ስፍራ "ሕልመ ጽምረት" በሌላ ቦታ ደግሞ "መስቆርርት ሕልም" ሲለው ይገኛል፡፡ ሕልሙን ያየው ሰው ደግሞ "ዝንየት መታኝ" ወይም "ሕልመ ሌሊት አገኘኝ" ይላል፡፡
"ሕልመ ሌሊት" ኃጢአት ነውን?
በጠለቀ እንቅልፍ ላይ ሳሉ የሚከሠት ሕልመ ሌሊትን እንደ ኃጢአት እንዲቆጠርና እንዳይቆጠር የሚያደርጉ የተለያዩ ሁኔታዎች አሉ፡፡ ስለዚህ ህልመ ሌሊትን በጥቅሉ ኃጢአት ነው ወይም አይደለም ማለት አይቻልም፡፡ ነገር ግን እንደ ኃጢአት እንዲቆጠር የሚያደርጉ ሁኔታዎችን በመጠኑ መዘርዘር ይቻላል፡፡
1/ አጋንንት የሰው ልጆችን በልዩ ልዩ መንገድ ክፉኛ ይዋጓቸዋል፡፡ የሰው ልጆች ሲያንቀላፉ አጋንንት ግን ለቅጽበት እንኳን አያሸልቡም፡፡ ያንቀላፋው ሰው እስኪነቃ ድረስ እንኳን አይጠብቁትም፡፡ አጋንንት የሰውን ልጅ በተኛበት ክፉ ክፉ ሕልም በማሳየት ይፈትኑታል፡፡ አንድ ጊዜ የተራቆተ የሴት ገላ በሌላ ጊዜ ደግሞ እንደ ወንድና ሴት አለሌና ባዝራ እየሆኑ ሲጨዋወቱ በምትሐት ያሳዩታል፡፡ በዚህ ጊዜ እርሱም በዝሙት ሐሳብ ይሳብና በሕልሙ ዝሙት ሲፈጽም ያድራል፡፡ በዚህ መልኩ የተከሰተ ሕልመ ሌሊት "ጸዋግ" ወይም "ኅሡም" ሕልም ይባላል፡፡ ክፉ ወይም ጥፉ ሕልም ማለት ነው፡፡ በዚህ መልኩ አጋንንት ሰውን እንደሚዋጉት በመጽሐፈ መነኮሳት እንዲህ ተጽፏል፡፡ "ሰይጣናት የሰውን ልጅ ቀን ቀን ክፉ ሐሳብ በማሳሰብና በማሰራት በሌሊት ደግሞ ዝሙት የሞላበት አስጸያፊ ሕልም በማሳየት ይዋጉታል" ማለት ነው፡፡
★በዚህ መልኩ ሰይጣናት ያቀረቡለትን ረቂቅ ፈተና ከመቃወም ይልቅ ደስ እያለው የሚያጣጥም ማለትም ከመጸጸትና ከመቆጨት ይልቅ በደስታ ስለ ዝሙት የሚያሰላስል፣ የሚዳራ፣ የሚዛለል፣ ወደ ዝሙት ከሚያመሩ ማናቸውም ነገሮች የማይሸሽ ሰው እነዚህ ነቅቶ ሳለ ያልተቃወማቸውን ተግባራት በሕልሙ በሚፈጽማቸው ጊዜ በተግባር እንደፈጸማቸው ያህል ኃጢአት ሆነው ይቆጠሩበታል፡፡ ይህንን የሚያስረዳ እንዲህ የሚል የመጻሕፍት ቃል ይገኛል፡፡ "በቀን ነቅቶ ሳለ ኃጢአትን ወዶ የሚቀበልና ገልጾ የማይናዘዛት ለዚያ ሰው የረከሰች ሐሳቡ፣ ሕልሙ ኃጢአት ሆና ትቆጠርበታለች፡፡" ማለት ነው፡፡
በተጨማሪም "በንሥሐ ሥራ የማይደክም (ንሰሐ የማይገባ)፣ በቀደመው ኃጢአቱ እግዚአብሔር ይቅር በለኝ የማይለው ለዚያ ሰው የሚያጸይፉ ሕልሞቹ ዕዳ ሆነው ይቆጠሩበታል፡፡" ማለት ሲሆን ይህ የሆነበት ምክንያት ሰውየው የነዚህ ሥራዎች ተቃዋሚ ባለመሆኑ ነው፡፡ ይህም ንስሐ ባለመግባቱ ይታወቃል፡፡ እነዚህን ኃጢአቶች የማይቃወም ሰው ደጋፊ ስለሆነ በነዚህ ኃጢአቶች ለምን እጠየቃለው ለማለት አይችልም፡፡
ከስራ ብዛት ሕልም እንደሚታይ ጠቢቡ ሰሎሞን "ሕልም በሥራ ብዛት ይታያል" በማለት የተናገረው ቃል ያስረዳል/መክ፭:፫/። እንደዚሁም ሁሉ ከምኞት ብዛትም ሕልም ሊከሰት ይችላል፡፡ ክፉ ምኞት በሕልምም ቢሆን ማርከሱ አይቀርም፡፡ ሐዋርያው ይሁዳ "እያለሙ ሥጋቸውን ያረክሳሉ" በማለት የጻፈው መልእክት እዚህ ቦታ ላይ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ /ይሁ.፩:፰/ እንደሚታወቀው ነፍስ እንደ ሥጋ አትተኛም እንቅልፍም በእርሷ ዘንድ የለም፡፡ ስለዚህ ነፍስ በእንቅልፍ ልቤ ነው በማለት ማመካኘት አትችልም፡፡ ነፍሳችን በረከሰ ሕልም ምክንያት ከተጠያቂነት ነፃ መሆን የምትችለው ከእንቅልፍ ባልወሰደን ባልተኛንበት ጊዜ ተግባረ ዝሙትን በመቃወምና በመጥላት ከእግዚአብሔር ጋር መሆኗን ስታስመሰክር ብቻ ነው፡፡ ይህም በሀዘንንና በፀፀት ከንስሀ አባት ዘንድ በመቅረብና በመናዘዝ ይገለጣል፡፡
★ሌላው ሕልመ ሌሊትን እንደ ኃጢአት የሚያስቆጥረው ሁኔታ አብዝቶ መመገብ ነው፡፡ ጾም ለጽድቅ ሥራ ሁሉ መሠረት እንደሆነ እንደዚሁ አብዝቶ መመገብም የኃጢአት ሁሉ መሠረት ነው፡፡ "እህልም ጉልበትን ያጠነክራል" ተብሏልና፡፡ ሰው ሁሉ ለቁመተ ሥጋ ያህል መመገብ ያሻዋል፡፡ መዝ.፻፫:፲፭ ሆኖም ለልዩ ልዩ የምግብ ዓይነቶች መጎምጀትና ከዚያም አልፎ አብዝቶ መመገብ ነፍስን ለስጋ ማስገዛት ነው፡፡ ይህ ደግሞ ገዢዋን ተገዥ ማድረግ በመሆኑ ግፍ ነው፡፡ ንጉስ ለወታደር እንደመገዛት ነውና፡፡
ለሥጋ/ለሰውነት/ መገዛት የሚያሻውን ሁሉ ጥሮ ግሮ ማቅረብ የገዛ ሰውነትን ማምለክ ነው፡፡ ሐዋርያው "ሆዳቸው አምላካቸው ነው፡፡" በማለት የተናገረው "እንብላ እንጠጣ ነገ እንሞታለን" በማለት ከሞት በኋላ ተከትሎ የሚመጣባቸውን ወቀሳና ፍርድ ችላ ላሉ ሰዎች ነው፡፡ በአዳምና በሔዋን ሊነገር የማይችል ውርደትና ጉስቁልና ያመጣባቸው ለሆዳቸው መገዛታቸው ወይም ለመብል መሳሳታቸው መሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ ፊልጵ.፫:፲፱፡ ፩ቆሮ፲፭፥፴፪ ዘፍ.፫፥፩-፳፬
ወጣቶች ይልቁንም በዝሙት ሥራና ሐሳብ በእጅጉ የሚፈተኑ ሰዎች በሚገባ መጾም አለባቸው፡፡ በሰውነት ላይ የዝሙት ፆር ጸንቶ ሳለ አብዝቶ መመገብ የሚቃጠል እንጨት ላይ ጋዝ እንደማርከፍከፍ ነው፡፡ ጋዙ እንጨቱን የበለጠ እንደሚያቀጣጥለው አብዝቶ መመገብም የዝሙት ፍላጎትን የበለጠ እንዲበረታ
ያደርገዋል፡፡ አንድ ሰው በንቁ ልቡና ሳለ (ባልተኛበት ሰዓት) ወደ ኃጢአት የሚመሩትን ነገሮች ተግቶ እየተቃወመ ነገር ግን በተኛና ባንቀላፋ ጊዜ ዝንየት(ህልመ ሌሊት) ቢያገኘው በተራክቦ ዘር በማፍሰስ ያያት ሕልሙ ዕዳ ሆና አትቆጠርበትም፡፡ መሐሪ የሆነ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰውየው ተቃወማት እንጂ ወዶ ወደ እሷ እንዳልተሳበ ያውቃልና፡፡ አንቀላፍቶ ሳለ ዘሩ ቢወርድ ፈልጎ አላመጣውምና ዕዳ አይሆንበትም፡፡ ነገር ግን ተቃውሞ ማራቅ አልተቻለውም፡፡
★ "ዝንየትና" መንፈሳዊ ሥርየቱ
በየትኛውም ሁኔታ ዝንየት ያገኘው ሰው በዚያው እለት ሥጋ ወደሙ በቀበል (መቁረብ) አይችልም፡፡ አንድ ሰው ለሌሎች ለቁርባን የሚደረጉ ዝግጅቶችን ያሟላ ቢሆንም ሕልመ ሌሊትን በማየቱ ብቻ ቅዱስ ቁርባንን ለመቀበል ብቁ አይሆንም፡፡
በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለ የሚከለከለው ከቅዱስ ቁርባን ብቻ አይደለም፡፡ ወደ ቤተ ክርስቲያን ከመግባትም ይከለከላል፡፡ ለመግባትም የሚፈቀድለት ልብሱን ካጠበ ወይም ከቀየረና ገላውን ከታጠበ በኃላ በማግስቱ ነው፡፡ (ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ገጽ ፳፬) ወደ ቤተ መቅደስ መግባት አይቻልም ማለት ስለ ወር አበባ በሚያትተው አንቀጽ እንደተገለጸው ወደ ቤተ መቅደስ አይግባ እንጂ የመጀመሪያውን ቅጽረ ቤተክርስቲያን ዘልቆ በመግባት ጸሎት፣ ትምህርትና የመሳሰሉትን መንፈሳዊ ተግባራት በዕለቱም ቢሆን ማከናወን ይችላል።
ቅዱስ ዳዊት "ጽዮንን ክበቧት እቀፏትም" በማለት እንደተናገረው በበዓላት ቀናት ቤተክርስቲያንን ከቦ ማደር የተለመደ ነው፡፡ በአንድ ወቅት ለበዓል ወደ ቤተክርስቲያን ከመጡት ሰዎች መካከል ጥቂቶቹ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተኝተው ሳለ "ሕልመ ሌሊተ" ታይቷቸዋል፡፡ በዚህ ጊዜ መልዐከ እግዚአብሔር ከእንቅልፋቸው ሳይነቁ ከቤተክርስቲያን አውጥቶ አርቆ ከውጭ አስተኝቷቸዋል፡፡ ሰዎቹም በነቁ ጊዜ "ሕልመ ሌሊት" እንደ መታቸው ከቤተ ክርስቲያንም የእግዚአብሔር መልዐክ እንዳወጣቸው አስተዋሉ፡፡ ይህ ታሪክ በእመቤታችን የተአምር መጽሐፍ ተጽፎ የሚገኝ ሲሆን "ህልመ ሌሊት" ያገኘው ሰው ወደ ቤተመቅደስ መግባት እንደሌለበት ተግባራዊ ትምህርትን ያስተላልፋል፡፡ በተጨማሪም በመኝታ ወቅት ሕልመ ሌሊትን ጨምሮ ልዩ ልዩ ነገሮች ሊከሰቱ ስለሚችሉ በቤተመቅደስ መኝታ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
የፍትህ መንፈሳዊ አንድምታ መጽሐፍ ስለ ጸሎት በተናገረበት አንቀጽ ከመኝታ ተነስተው ስለሚፈጸሙ ጸሎተ ነግህ(ጠዋት 12ሰዓት) እና ጸሎተ መንፈቀ ሌሊት(ለሊት 6ሰዓት) እንዲህ ብሏል፡፡ "የነግሁንና (የንጋቱንና) የመንፈቀ ሌሊቱን ጸሎት እጃቸውን ከታጠቡ በሁዋላ ይጸልዩ በዚያ ሰዓት ውኃ ባያገኙ እፍ ብለው በአፋቸው በሚወጣው ምራቅ እጃቸውን አሽሽተው ያማትቡ" ማለት ነው፡፡
ፍትሐ ነገስት መንፈሳዊ ከመኝታ ተነስተው ስለሚፈጸሙ ሁለቱ የጸሎት ጊዜያት መተጣጠብ ያም ባይሳካ ምራቅን እንትፍ ብሎ መተሻሸት አስፈላጊ የሆነበትን ምክንያት ሲያትት፦ "ሰው ከተኛ ዝንየት አይጠፋምና" በማለት ይገልጻል፡፡ ምናልባት ዝንየት ሊያገኘው ይችላል ተብሎ ሰው ሁሉ ከመኝታው በሁዋላ የሚያደርገውን ጸሎት ተጣጥቦ እንዲጸልይ ከታዘዘ ዝንየት እንዳገኘው እርግጠኛ የሆነ ሰው እንዴት የግድ መተጣጠብ ያስፈልገው ይሆን? አንዳንድ መምህራንና አባቶች በመኝታ ልብስ ጸሎት እንዳናደርግ የሚከላከሉትም በዚሁ ምክንያት ነው፡፡
"ሕልመ ሌሊት" መፍትሔ አለው??
ብዙ ሰዎች ተግቶ ለመጸለይ፣ ለማስቀደስና ለመቁረብ በወሰኑ ጊዜ ሕልመ ሌሊት እንቅፋት እየሆነ ይፈተኑበታል፡፡ በእርግጥ መብላትና መጠጣት ሳያቆሙ ሙሉ ለሙሉ ከሕልመ ሌሊት መለየት አስቸጋሪ ከመሆኑም በላይ የሚቻል ነገር አይደለም፡፡ ለተአምራት ያህል ከሕልመ ሌሊት ፈጽሞ የተለዩ አንዳንዶች ነበሩ፡፡ ለምሳሌ፦ በተአምረ ማርያም ላይ በልጅነቱ የመነኮሰ አንድ ሕፃን ነበር፡፡ ወደ ወጣትነትም በሚሸጋገርበት ጊዜ ለመጀመሪያ ጊዜ ድቀት አገኘው(ህልመ ለሊት)፤ ድቀቱም በሕልሙ ነበር፡፡ ዝንየት መታው ማለት ነው፡፡ ከመኝታውም በነቃ ጊዜ ግን ነብሱን "የፍትወትን ጣዕም ዛሬ ቀምሰሻልና ወዮልሽ" እያለ ይወቅሳት ጀመረ፡፡ ስለ መጪው ዘመኑ ወደ እመቤታችን በፍርሃት እየጸለየ ማለደ እንጂ በገጠመው ነገር ተደንቆ ደሰ ስላልተሰኘ፣ ስላልፈለገው በእመቤታችን አማላጅነት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሕልመ ሌሊትን ሳያይ ኖረ፡፡
ሀ.አባ ኢሳይያስ የተባለ መነኩሴ በመጽሐፈ መነኮሳት ስለ ሕልመ ሌሊት እንዲህ ብሏል፡፡ "ሌሊት በሕልም ከሴት ጋር የተገናኘህ መስሎህ ዘር ቢወርድብህ በቀን አታስባት"፡፡ እንዲህ ማድረግህ ደግሞ በሕልም የተመለከትከውን በእውን እያሰብከው ደስታ ከማድረግ ይጠብቅሃል፡፡ ሕልምህን ደስ እየተሰኘህበት መላልሰህ ብታስበው ግን በነቢብና በገቢር ወደ መፈጸሞ ያደርስሃል፡፡ ስለዚህ ከሕልመ ሌሊት ፈተና ለመዳን አንዱ መፍትሔ ያዩት ሕልምን በእውን ደስ እየተሰኙ መላልሶ አለማሰብ ነው፡፡
ለ.፨ ህልመ ሌሊት በምታይበት ጊዜ ከነቃህ ቸል ብለህ ተመልሰህ አትተኛ "አላ ተንሰእ ፍጡነ" "ፈጥኘህ ተነስ እንጂ" ፈጥነህ ተነሳና ተጣጥበህ ጸሎት አድርስ፡፡ ከተቻለህ ስገድ ባይቻልህ ግን የባሕሪህን ድካም ፈጣሪህ ያውቀዋልና ይቅር በለኝ፣ እርዳኝ፣ አድነኝ እያልክ ወደ እግዚአብሔር ለምን፡፡ እንዲህ በማድረግህ የሰይጣንን መንገድ ትዘጋበታለህ፡፡ ቸል ብለህ ብትተኛ ግን አንድ ጊዜ መንገድ ሰብሮ የሄደ ውሃ ካልዘጉበት በቀር በመጣ ቁጥር በዚያው እንደሚመላለስ አንተንም ሰይጣን እንዲሁ መላልሶ በሕልመ ሌሊት ያጠቃሃል፡፡
ሐ.፨ ሌላው ከሕልመ ሌሊት ለመዳን ዋነኛው መፍትሔ ውኃ በብዛት አለመጠጣት ነው፡፡ ይህን መንገድ መከተል ጥሩ መፍትሔ መሆኑን መጽሐፈ መነኮሳት ሲመሰክር "እንደ ውሃ ጥም አካልን የሚያደርቅ፣ ከሕልመ ሌሊትና ከዘር መፍሰስ የሚከለክል፣ በመዓልት ሐልዮ ኃጢአትን የሚያጠፋ የለም፡፡" ማለት ነው፡፡ (ፊልክ.ክፍ.፫ተስእ.፴፰)
መ.፨ በሕልመ ሌሊት በተደጋጋሚ እንዳትጠቃ ወደ ዝሙት ከሚያመራ ማናቸውም ነገር ሽሽ፡፡ የምታያቸውን ፊልሞች፣ ንባቦች፣ ሌሎችንም ነገሮች በጥንቃቄ መርምረህ ለፍትወት የሚያጋልጡትን ሽሻቸው፡፡ ዝሙት ቀስቃሽ ነገሮችን አለማየት፣ አለመስማት፣ አለማንበብ። ከዚያ ይልቅ ደጋግ መንፈሳዊ መጻሕፍቶችን ለማንበብ ትጋ፡፡ ጠንክሮ መጸለይን አትተው እንዲህ በማድረግህ ከእግዚአብሔር ዘንድ ረድኤትን ታገኛለህ፡፡
ሠ.፨ ከመኝታህ በፊት ጠግቦ ላለመብላት ሞክር፡፡ ትኩስና የሞቁ ነገሮችን ላለመውሰድ ተጣጣር፡፡ እንዲህ ያደረክ እንደሆነ ቅዱስ ዳዊት "በሰላም እተኛለው አንቀላፋለው" እንዳለ አንተም የሰላም እንቅልፍ ትተኛለህ፡፡
ረ.፨ ከመንፈሳዊ መምህራን አበው ካህናት ጋር እየተማከሩ በሚያቀርቡት የመፍትሔ ሐሳብ መጓዝ ነው፡፡ ነገር ግን በዚህ ጊዜ ሊጠነቀቁበት የሚገባ አንድ ነገር አለ፡፡ ይኸውም የምናማክረው ሰው ምሥጢራችንን ለመያዝ የታመነና በምንነግረውም ነገር ራሱ ወደ ፈተና ሊገባ የማይችል በሕይወቱ ብዙ ተሞክሮ ያለው መሆን ይኖርበታል፡፡
♠ ምንጭ ሕይወተ ወራዙት ከቀሲስ ኅብረት የሺጥላ አንደኛ መፅሀፍ ላይ በጥቂቱ የቀረበ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለ መስቀሉ ክቡር
እናመሠግናለን!!
Waw arif asab new
ይገርሻል እኔ በጣም የሰለቸሁት ነገር ይህ ነው የማዳሜ ልጂ ሁሌም እንዳዛ ያረጋል ክላሱ ላፀዳ ስገባ አንሶላው ላነጥፍ ስገባ ሁሌም ቀን በቀን ነው እሚያረጥበው መከየፉ ከፍቸ እንዲደርቅ አረገዋለሁ ለማዳም እንዳልነግራት እንዳይሸማቀቅ እያልኩ አልነገርኳትም ይገርማል
@demaria paul .ክክክክክ.
@@jamilaneuray8190 ህልመ ሌሊት ና ሴጋ ምን ድነው ልዩነቱ ወንድም ሴትም ላይስ ነው ወይ ያለው
Arif timhrt naw good job fiker
Enkwan Dena Metash
arif Arif Temirt New Berchilin
betam enameseginalen giltsenetish beki new
"ፍቅር ይበልጣል" ወይ ሀበሻ ቅመም እኮ ነው ስም አመራረጥ፡፡ ቤተሰብ ያልሆናቹኝ ቤተሰብ አድርጉኝ ማሮቼ፡፡♥♥♥
አይዳየ እኔ ገና ባሌ ያሳስበኛል
ኡፍፍፍ ወንዶችን ሳስብ ድክም ስልችት ይለኛል 😧😧😧😧
ሞኝ ቢጤ!!
@demaria paul ችግሩን እንዴት ኣወቀች
በረቺአህት
ፍቅር የሆንሽ ልጅነሽ ስወድሽ
ለህልመ ሌሊት ፍቱን መፍትሄ ከዩሃንስ ራዕይ ቢቻል 3 ካልተቻለ 1 ምዕራፍ ፀልዮ መተኛት ነው
እናመሰግናለን! ሠላምሽ ይብዛ፡፡ የሰይጣን ሥራ ይመስለኝ ነበር! ግን አሪፍ እረካታ ነዉ፡፡ ኡፍፍፍፍ ከሰዉ ጋር ምን አጨናነቀን፡፡
አትሸወድ ! አንዳንድ ግዜ የመናፍስት አሰራር ነው። በተለይ የአይነጥላ፣ የዛር ና የዝሙት መንፈስ ያለበት ሰው ላይ በብዛት የሚታይ ነው። ሲመስለኝ አቅራቢዋ ስለ አለማዊው እንጅ በመንፈሳዊናው ህይወት በህልመ ሌሊት የሚመሰለውን መናፍታዊ ሴራ የተገነዘበች አይመስለኝም።
Enkhan dehina metash tebareky
እሽ ፍቅር ይበልጣል ሃሪፍ ነው
i love you 💖💖💖💖 yane konojo
ምክርሽ ደሰ ይላል
ፍቅር ይበልጣል እናመሰግናለን፡፡
ኑ እስኪ እኔንም
አይዞህ በሉኝ በሰብስክራይብ
እንመስግናለን
አድናቂሽ ነኝ እህትበርች ለዛሽ ደስይላል
በሴቶችስ አለ ፍቅርየ
ጎበዚ በርች እደጊ ተመንደ ጊ ብያለሁkuwite
ምርጤ ስናፍቅሽ እኮ
ይሄንን ፔጅ ሰብስክራይብ በማድረጌ በጣም ደስተኛ ነው... አመሰግናለሁ በጣም
የሞተ ሴል ከሆነ የሚፈሰው ካልሽ ወንድማችን የሱ ጦርነት ላይ ናቸው ማለት ነው በየግዜው የሚሞቱት ?
እውነታው አይነጥላ ( ሰይጣን ) ነው በህልሙ መቶ የሚገናኘው ንስሃ ይግባ አብዝቶ ይፀልይ ይህው ነው ሌላ ሽፋን አያስፈልገውም ያኔ መፍትሄ ያገኛል ያለዛ የሞተ ሴል ነው እያለ ዝም ካለ በየቀኑ እየመጣ ይጫወትበታል ሴትንም አይቀርብም
እውነት ነው
ስለህለመ ሌሊት አቤቶች ያስተምራሉ
መፀሀፍ ቅዱስም ላይ አለ ካነበብነ
ስለድውይ ስለ ህልመ ለሌት እንማራለን ዋነው ልብ ነው
Haimanotegha or Menfesawi sew selalhonche Ateferedubate.Tereto Teru new beakema.
@Ethiopia Sol ... hahaha ...... ante rasih ayene-tela neger neh. Menem selematawqew neger tezebarqaleh. Fes!!!!!!!!!!
ሰላም ሰላም ሰላም ብያለው የጠፋሰው የትሂደሽነበር
Teacherye nurilin babizuuuuu......
ደሞ እኮ በለሊት ሲያመልጥህ የምታምር ሴት ታማልልክ እና ከዛ ከምሷ አስገብተህ እንደሻፈድክ ብዙ ሳትሰራ ተገግግግግ ይላል ብንንን ስት ሴት የለችም? በጣም እናደድ ነበር አሁን ግን ተመስገን የግሌ አለችኝ ያ ነገር ቀርቷል።
ግን አንቺ በጣም ነዉ ደስስስስ የምትይኝ ምን ላድርግ ኦኦኦ ባይኖረኝ ኖሮ ሞቸ ነበር።
😂😂😂😂
Good job
fiker dese YElal enenm gobgn eheta
የኔ ማር ሰወድሽ
ይመችሽ ፍቅር ይበልጣል
Jabadhuu waan guddaa sirra egna
እሽ ፍቅር ይበልጣል አደነገር እዲብራራልኝ እም ፈልገው ጥሎብኝ ሲቶችን በቪዶ ማውራት እወዳለሁ እና ቡሃላ ፈሳሽ ያስችግረኛን ጉዳት ካለው እኪ
ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር ቆንጆ♥♥
ቅመም😘
ሰላም ነሺ ፍቅር ይበልጣል ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ጥያቄ ለምሳሌ በህልመ ለሊት አንድ ሰው የሚያፈቅራት ሴት ካየሀት እሷ ከሶስት ቀን ቦሀላ ታይሀለች ይባላል ይሄስ እውነት ነው
Waw fkr yebaltal
Really ale
እናመሰግናለን እህት
የሄነን ጥያቄ ለመጠየቅ ሀሳቡ ነበረኝ ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን