Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በረከትዎ ልመናዎ ከእኛ ጋር ይሁንል።ን:
ቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችንዝንየት ያጋጠመው ሰው ወደ ቤተ ክርስቲያን ገላውን ታጥቦ ለፀሎት መቆም ያለበት ከቅጥር ግቢ ውጭ ነው ወይስ ውስጥም ይቻላል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ጥያቄ ነበርኝ ያየ የተመኘ ያመነዝራል ካለ እንደው በዚህ ጊዜ ሳያይ ሳይመኝ የሚኖር ሰዉ ይገኛልን ይህን ሰዋዊው ባህሪያችንስ ምን ማድረግ እንችላለን ሃሳብ ቢሰጡበት መምህር?
እሺ እመልሳለሁ እህቴ አመሰግናለሁ
@@SedeyTube-gq6dr እሽ መምህር አያይዘው እንድመልሱልኝ የምፈልገው ደግም ለምሳሌ አንድ ሰዉ ወንድም ሆነ ሴት አንድን ሰዉ አይቶ ወዶ ተመኘ ይህ ኃጢያት ይሆናልን?
በረከትዎ ልመናዎ ከእኛ ጋር ይሁንል።ን:
ቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን
ዝንየት ያጋጠመው ሰው ወደ ቤተ ክርስቲያን ገላውን ታጥቦ ለፀሎት መቆም ያለበት ከቅጥር ግቢ ውጭ ነው ወይስ ውስጥም ይቻላል