- Видео 294
- Просмотров 129 080
ሰደይ ቲዩብ / Sedey Tube
США
Добавлен 10 апр 2023
፩ ሰደይ ማለት አምላካዊ ቃል ማለት ነው።
"ጥዑመ ከናፍር ክርስቶስ እንተ ትነብብ ሰደየ"እንዳለ (ደራሲ)
፪ ቻናሉ በዚህ ስም የተሰየመበት ምክንያት የሚተላለፍበት አምላካዊ ቃል ስለሆነ ነው።
፫ በቻናሉ
* ተካታታይነት ያላቸው ትምህርቶች
* ሰብከቶችና የተለያዩ መርሀ ግብሮች ይተላለፉበታል።
፬ ከርስዎ የሚጠበቀው ቻናሉን
* subscribe ማድረግ
* የሚተላለፈውን ትምህርት መማርና ለሌሎች share ማድረግ ነው።
ዘመምህር ዕንባቆም ብርሃኔ
"ጥዑመ ከናፍር ክርስቶስ እንተ ትነብብ ሰደየ"እንዳለ (ደራሲ)
፪ ቻናሉ በዚህ ስም የተሰየመበት ምክንያት የሚተላለፍበት አምላካዊ ቃል ስለሆነ ነው።
፫ በቻናሉ
* ተካታታይነት ያላቸው ትምህርቶች
* ሰብከቶችና የተለያዩ መርሀ ግብሮች ይተላለፉበታል።
፬ ከርስዎ የሚጠበቀው ቻናሉን
* subscribe ማድረግ
* የሚተላለፈውን ትምህርት መማርና ለሌሎች share ማድረግ ነው።
ዘመምህር ዕንባቆም ብርሃኔ
🛑ጥቀት አንዲት ናት ኦርቶዶክስ ግን በየዓመቱ ታጠምቃለች ለሚሉ መናፍቃን የተሰጠ መልስ
ለመናፍቃን ጥያቄ የተሰጠ መልስ
#ethioforumኢትዮፎረም #habesha #ethiopia #ortodoxa
#ethioforumኢትዮፎረም #habesha #ethiopia #ortodoxa
Просмотров: 109
Видео
🛑"ከተራና ምሥጢሩ"ከተራ ምንድን ነው? መቼ ተጀመረ?በከተራ የሚፈጸሙ ሥርዓቶችና ምሥጢራቸው|መ/ር ዕንባቆም ብርሃኔ የብሉይና የሐዲስ ኪዳን የትርጓሜ መምህር
Просмотров 2,1 тыс.2 часа назад
እንኳን አደረሳችሁ!! 1/ከተራ ምንድን ነው? 2/ከተራ መቼ ተጀመረ? 3/በከተራ የሚፈጸሙ ሥርዓቶችና ምሥጢራቸው #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia #ortodoxa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #live #ቀጥታ #በሚድያ
🛑ስለጾመ ገሐድ(ጋድ)መጻሕፍት ምን ይላሉ?የምትወዛገቡ በደንብ አዳምጡ|መ/ር ዕንባቆም ብርሃኔ የብሉይና የሐዲስ ኪዳን ትርጓሜ መጻሕፍት መምህር
Просмотров 1,7 тыс.2 часа назад
ጾመ ገሐድ(ጋድ) #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia #ortodoxa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #live #ቀጥታ #በሚድያ ruclips.net/video/2wd3xdxcV24/видео.htmlsi=K3P2pZocqkXIltwW
🛑"ጾመ ገሐድ (ጋድ)ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው"በሥርዓት ላይ የግል እይታ የለም።
Просмотров 48 тыс.4 часа назад
ጾመ ገሐድ #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia #ortodoxa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
🛑"ጥር 6 በአለ ግዝረት"እንኳን አደረሳችሁ!!!
Просмотров 11512 часов назад
#habesha #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia #ortodoxa #live #ቀጥታ #በሚድያ
🛑"ቃኤል አቤልን ሲገድለው"ጥር 2 ስንክሳር
Просмотров 13921 час назад
#habesha #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia #ortodoxa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #live #ቀጥታ #በሚድያ
🛑"ኖላዊ የሰው አራት ጠባቂዎች አሉት"
Просмотров 209День назад
#habesha #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia #ortodoxa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #live #ቀጥታ #በሚድያ
🛑ሐዋሳ ገብርኤል ማኅሌት ምንተፈጠረ? እንኳን አደረሳችሁ!!
Просмотров 18821 день назад
እንኳን አደረሳችሁ!!! #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia #ortodoxa
🛑"የቅዱስ ገብርኤል መልአከ ብሥራት ስንክሳር" እንኳን አደረሳችሁ!!
Просмотров 41121 день назад
ታኅሣሥ ገብርኤል #ethioforumኢትዮፎረም #habesha #ethiopia #ortodoxa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ቀጥታ #live #በሚድያ
🛑" ሳሙኤል ዘዋልድባ መነኮስ ኃያል|የእለቱ ታሪክ በረከታቸው ይደርብን።
Просмотров 13028 дней назад
🛑" ሳሙኤል ዘዋልድባ መነኮስ ኃያል|የእለቱ ታሪክ በረከታቸው ይደርብን።
🛑"የቅዱስ ቁርባን ጥቅሞች"በፓወር ፖይንት|መምህር ዕንባቆም ብርሃኔ
Просмотров 27328 дней назад
🛑"የቅዱስ ቁርባን ጥቅሞች"በፓወር ፖይንት|መምህር ዕንባቆም ብርሃኔ
🛑"የሞት መድኃኒት ክፍል ሁለት"እስራኤል ከሞት የዳኑበት በግና ምሥጢሩ
Просмотров 90Месяц назад
🛑"የሞት መድኃኒት ክፍል ሁለት"እስራኤል ከሞት የዳኑበት በግና ምሥጢሩ
🛑"አራቱ የንስሓ አይነቶች"ትምህርተ ንስሓ ክፍል ሁለት መምህር ዕንባቆም ብርሃኔ የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መምህር
Просмотров 468Месяц назад
🛑"አራቱ የንስሓ አይነቶች"ትምህርተ ንስሓ ክፍል ሁለት መምህር ዕንባቆም ብርሃኔ የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መምህር
🛑"ጥንቁልና ክፍል አንድ ስለጥንቁልና ማስተማር ለምን አስፈለገ?ይቀጥላል---
Просмотров 122Месяц назад
🛑"ጥንቁልና ክፍል አንድ ስለጥንቁልና ማስተማር ለምን አስፈለገ?ይቀጥላል
🛑ትምህርተ ጋብቻ (ትንሿ ቤተ ክርስቲያን)ክፍል አራት አምሥቱ የትዳር አስፈላጊ ነገሮች
Просмотров 229Месяц назад
🛑ትምህርተ ጋብቻ (ትንሿ ቤተ ክርስቲያን)ክፍል አራት አምሥቱ የትዳር አስፈላጊ ነገሮች
🛑"የኅዳር ጽዮን ምስባክ በዜማና በአንድምታ"እንኳን አደረሳችሁ!!
Просмотров 74Месяц назад
🛑"የኅዳር ጽዮን ምስባክ በዜማና በአንድምታ"እንኳን አደረሳችሁ!!
🛑"ኅዳር ጽዮን"/እመቤታችን ከኢየሱስ ውጭ ልጅ ወልዳለች?የማያዳግም መልስ
Просмотров 129Месяц назад
🛑"ኅዳር ጽዮን"/እመቤታችን ከኢየሱስ ውጭ ልጅ ወልዳለች?የማያዳግም መልስ
🛑"የኅዳር ጽዮን ወረብ ክፍል ሁለት" በመ/ር ልዑል ጌጡ የአቋቋም መምህር
Просмотров 89Месяц назад
🛑"የኅዳር ጽዮን ወረብ ክፍል ሁለት" በመ/ር ልዑል ጌጡ የአቋቋም መምህር
🛑"የኅዳር ጽዮን ወረብ ክፍል አንድ"በመ/ር ልዑል ጌጡ የአቋቋም መምህር
Просмотров 127Месяц назад
🛑"የኅዳር ጽዮን ወረብ ክፍል አንድ"በመ/ር ልዑል ጌጡ የአቋቋም መምህር
🛑"የኅዳር ሚካኤል ወረብ"በመምህር ልዑል ጌጡ የአቋቋም መምህር
Просмотров 151Месяц назад
🛑"የኅዳር ሚካኤል ወረብ"በመምህር ልዑል ጌጡ የአቋቋም መምህር
🛑ኅዳር፲፩ ሐና "እግዚአብሔር መስጠቱ ላይቀር የሚዘገየው ለምንድ ነው?"መ/ር ዕንባቆም ብርሃኔ የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መምህር
Просмотров 118Месяц назад
🛑ኅዳር፲፩ ሐና "እግዚአብሔር መስጠቱ ላይቀር የሚዘገየው ለምንድ ነው?"መ/ር ዕንባቆም ብርሃኔ የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መምህር
🛑"እመቤትችን ዓለም ሳይፈጠር ነበረች ማለት ምን ማለት ነው?"የመናፍቃን የሐሰት ክስና ኦርቶዶሳዊ መልሱ"
Просмотров 2272 месяца назад
🛑"እመቤትችን ዓለም ሳይፈጠር ነበረች ማለት ምን ማለት ነው?"የመናፍቃን የሐሰት ክስና ኦርቶዶሳዊ መልሱ"
🌼"የስድስተኛው ጽጌ ወረብ"(ተፈጸመ) መምህር ልዑል ጌጡ ያቋቋም መምህር
Просмотров 1312 месяца назад
🌼"የስድስተኛው ጽጌ ወረብ"(ተፈጸመ) መምህር ልዑል ጌጡ ያቋቋም መምህር
ቃለህይወት የሰማልኝ
የአባ ኪዳነ ማርያምን የጾም ስብከት አድምጥ።ጥምቀት ሰኞ ሲሆን ቅዳሜ እስከ 6 ሰዓት ይጾማል።አርብ እስከ 12ሰዓት ይጾማል።
መምሕር ጥምቀት እሑድ አና ሰኞ ሲውል ቆራቢወች የማክፈል ግዴታ አለባቸው ወይሰ ከጸሎላት ብቻ መግቦች ብቻ ነው
ማክፈል የለባቸውም 18 ሰአት ግን መጾም አለባቸው
መምሕር ጥምቀት እሑድ አና ሰኞ ሲውል ቆራቢወች የማክፈል ግዴታ አለባቸው ወይሰ ከጸሎላት ብቻ መግቦች ብቻ ነው
መምሕር ጥምቀት እሑድ አና ሰኞ ሲውል ቆራቢወች የማክፈል ግዴታ አለባቸው ወይሰ ከጸሎላት ብቻ መግቦች ብቻ ነው
መምህር ጥምቀት ቅዳሜ ሲሆን አርብ ይጹሙ ብለዋል ጋድ ሆነ አልሆነ አርብ እማ አርብ ነው ሑሌም ይጾማል ።ስለጋድ ብለን ነው ወይ ምንጸመው ማለት ጥምቀት ሐሙስ እና ቅዳሜ ሲውል
ለምን ግን መምህር በግራ የሚያትቡ ትክክል መስሎት ነው?
አይኔ ነው ወይሰ በግራ ነው ምያማቱቡት
እኔም በዚህ ትምህርት እስማማለው። መጋቢ ሐድስ ነቃ ጥበብ ግን ሁላችን ግር ያስባለ ትምህርት አስተምረው አልፈዋል። ማስተካከያ ቢሰጡበት ጥሩ ነበር። ወይም ማስታረቂያ ካላቸው ያስታርቁ። የተፋለሰ ሥርዓት ያለን ባያስመስሉብን ጥሩ ነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን በእግራ እጃችሁ ማማተባችሁ ትንሽ ደስ አይልም ከይቅርታ ጋር
ስክሳሩምመረጃ አይሆንም ማለት ስክሳሩን በደብ ባያብራሩም ግንእምዬተዋህዶ ከሰባቱ አፅዋማት አዱ ነው ሚዲያ ላይ መድረክ በገንዘብ ስላገኘን ብቻ የማናቀውን ስክሳሩምመረጃአይሆንምማለትስክሳሩንበደብባያብራሩምግንእምዬተዋህዶከሰባቱአፅዋማትአዱነውሚዲያላይመድረክበገንዘብስላገኘንብቻየማናቀውንባንና ገር ጥሩ ነው ማለትም ክርስቲያኑን ግራ አታጋቡት
በመጀመርያ ጾሙ ስንት ቀን ነው? ለምሳሌ ጾመነቢያት 44ቀን ነዉ ለምን? ይህን ቢአብራሩት የጋድን ምንነት እስዎም ያውቁት ነበር ከአወዛጋቢወች አንዱ መሰሉኝ ስለሆነ መለሱን ብትጽፉልኝ ደስ ይለኛል
ዛሬ ጠገብኩ
ቃልሄውት.ያሰማን.ልኔ.ሁኖልናል❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን
Amen
ኦርቶ ተዋህዶ በጦም ለማጠውለግ "ሱባኤ" ሲል፣ አየፈዘዘ ያለውም ጴንጢሻ " ጉባኤ" እያለ ሲጃጃል አይተናል፣ የገዳና የገዳም ጴንጤ አልነው፣ከኦርቶ አልተለየምና ።
ስድብ የሰይጣን ነው
40ቀንና ሌሊት በጦም ምስኪኑን ከማድረቅ ራቅ፣ አንተ አቶ አጠውልግ ፣ምስኪኑን ትተህ ብቻህን ጠውልግ
"40ቀናት"አስጠውልገህ ፣ለምለሙን የአማራን ምድር በረሃ አድርጋችኋል፣በነዚያ ቀናት ቢሰራባቸው ኖሮ፣ባመረተው ሌላውንም ይቀለብ ነበር።
ፅድቅ በመጠውለግ ሆኖ ከተገኘ፣ክርስቶስ ላነተ በከንቱ የሞተ ይመስልሃል?የገዳም ዋሻን ዘግተህ አይደለም ፣እሳት ለኩሰህበት ትወጣለህ ፣ለትውልዱ እከካምነትን ፣ባዶነትን እያመጣችሁባቸው ነወና፣የገዳም ማህበረሰብ ተጠንቀቁቁቁቁቁ
ትውልድን ባዶና ምስኪን ያደረገችው ኦርቶዶክስ ናት፣በጦምና ጠሎት ማጠወለግ ፣ሰማይ ያላለውን በማለት በድርቆሽ ሃይማኖት ሠፈራችሁን በላሊበላ ለማኞች ሞልታችሁታል፣ዋዋ ለጡመኞች፣
🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
እድሜ ከጠናጋ ያድልልን ❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ነው በቀዳሚት ሰንበት ክርስቶስ በመቃብር ከቆየባት ሥዑር ቅዳሜ በቀር ጾም የለም። ከዚሁ ጋር በተያያዘ የልደት ገሃድ እንዳለው መስክረዋል።ይሄ እራሱ ብዙ ሰው ሚወዛገብበት ነው።ፍትሐ ነገሥቱ ደግሞ አስቀምጦታል ፍትሐ ነገ አንቀጽ 15 ።ከዚህ በተጨማሪ ልደት አከባበሩ ላይም ያለውን ክፍተት ቢያቀርቡት ምን ይላሉ? ሁለት ቀን ልደት ማክበር ይቻላልን???በተወለደበት በ29 እንጂ እንዴት ባልተወለደበት በ28 ይከበራል???ቅዱሳት መጽሐፍት ሁሉ ቢመረመሩ በ29 እንጂ በ28 አክብሩ አይሉም ።ልደቱ ከጥምቀት ስርዓት ተለይቶ በዋዜማው የሚከበርበት መንገድ ለምን ይሆን???ነው ጳጉሜ 6 ስትሆን ለጥምቀቱ አይሰራም???እውነት እንደገሃድ ጾሙ ሁሉ በልደት አከባበር ዙሪያም ቤተክርስቲያን መከፋፈሏ ካሳሰብዎ በዚህ ዙሪያ የእርስዎን አቋም ያሳውቁን ? በ29 ብቻ መከበር እንዳለበት ካመኑም እውነታውን ለአለም ይግለጡት ።አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉
ቃለ ህይዎት ያሰማልን🙏
Kale hiywetn yasemaln
እጅግ በጣም ድንቅ ትምሕርት ቃለሕይዎት ያሰማልን መምሕራችን🎉🎉🎉🎉
Kelehewet yesemelen menegeset semeyet yewereslen Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️
ቃል ሂወት
ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን!!!!!
ኤንታ የመጽሐፍን አፕሊኬሽን ሊንክ ቢያጋሩን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Amen ❤❤❤ Amen 🙏🙏🙏❤❤❤ Amen ❤❤❤👏👏👏🌿🌿🌿 elllllllllllllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllllllllllllllll
መምህር እንዴት በግራ እጅዎት ያማትባሉ? ግራ አጋቡን እኮ
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን መምህርነ
አሜን
በግራ እጅ ማማተብ መልካም የማይሆንበት ምክንያት ወደጎን ስናማትብ ከግራ ወደ ቀኝ ሳይሆን ከቀኝ ወደ ግራ እንድናማትብ ነው የሚያደርገን። ይህ አቅጣጫ ደግሞ ፈጽሞ ትክከል አይሆንም ምክንያቱም ከግራ ወደ ቀኝ መሆን አለበት።
በቀኝ ነው የማማትብ ግራ የሚሆን ለእናንተ ነው ካሜራ እራሴ ወደፊቴ አድርጌ ስለምቀርጽ ነው
@SedeyTube-gq6dr አግዚአብሔር ይስጥልኝ! እሺ አሁን ተረድቻለሁኝ! ይቅር ይበሉኝ!
ቃለህይወት የሠማልን🎉
ፅሉላት ምንድን ነዉ ቃሉ ከፅሉላት ብቻ መቆጠብ የሚል ቃል ሰምቸ ነዉ
ስጋና ስጋ ነክ ምግቦች (ወተት፣እንቁላል)
የፍስክ ምግብ ማለት ነዉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን፣መንግተ ሰማያት የውርስልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ቆይ አባታችን ታዲያ የገናን ፆም ሳንፆም አንድ ቀን ሲቀረን ማለትም ገሃድን ብቻ መፆም አለብን ማለት ነው? እየፆመ ያለን ሰው ገሃድ ፁም ማለት ምን ማለት ነው? ስንክ ሳሩን ለህዝቡ አስተምሩ ::
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርክምልን
34k views subscribers 👉4.24😢😢😢😢😢😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡የአገልግልዎት ዘመንዎን ይባርክልን !
መምህር ዕድሜ ከፀጋር ይስጥልን
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
መምሕር ይቅበሉን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም እጅወት ሁለቱም ይሰራል ግን በግራወት ነው ያማተቡ ለምን ልዩነት ከሌለው ቀኝና ግራጅ በቂመልስ በእርው እዲመለስልን እፈልጋለው ይቅርታየን ተቀበሉኝ መልሴንም ይመልሲል
ለናንተ ነው ግራ የሚ ሆን እኔ በቀኝ ነው የማማትብ ምክንያቱ ደግሞ የስልኬን ካሜራ ወደኔ አዙሬ ስለምቀርጽ ነው ወገኖቼ
ሀተቸ