🛑"ጾመ ገሐድ (ጋድ)ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው"በሥርዓት ላይ የግል እይታ የለም።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 234

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 День назад +4

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝተናል በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጥብቅልን

  • @GetnetAweke-h5v
    @GetnetAweke-h5v День назад +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር እንባቆም ድምጸዎን በመስማቴ ደስ ብሎኛል። ግራ ያጋባኝን ጥያቄ ግልጽ አድርገውልኛል ። በድጋሜ ለብርሃነ ጥምቀቱ እንኳን አደሰሰዎት!!!

  • @AbarahamTibebu
    @AbarahamTibebu День назад +2

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርክምልን

  • @YeshiAlem
    @YeshiAlem День назад +5

    ቃለሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።

  • @yinianchiTilaye
    @yinianchiTilaye День назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @AsfawArge-u8x
    @AsfawArge-u8x День назад +4

    በጣም እናመሰግናለን አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እና ዛሬ ግልጽ የሆነኝ

  • @businessforall07
    @businessforall07 День назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማን 😊

  • @mershaasfere468
    @mershaasfere468 День назад +5

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱልን መምህራችን

  • @EnchalewMengist
    @EnchalewMengist День назад +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TigistKebede-s6s
    @TigistKebede-s6s День назад +1

    መምህር ዕድሜ ከፀጋር ይስጥልን

  • @AmezenWondesen
    @AmezenWondesen День назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💐💐💐

  • @AselefehcFehc-h2j
    @AselefehcFehc-h2j 21 час назад

    Kelehewet yesemelen menegeset semeyet yewereslen Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️

  • @ghada1723
    @ghada1723 14 часов назад

    ቃልሄውት.ያሰማን.ልኔ.ሁኖልናል❤❤❤❤

  • @DestaMenewab-xr1de
    @DestaMenewab-xr1de День назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል
    እንኳን አደረሰዎ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 День назад +1

    መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን🙏🏻🛐

  • @destagetahun8264
    @destagetahun8264 День назад +5

    መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ነገርግን አርብ እስከ ምሽቱ አንድ ሰአት ብንፆም ስተትም አዎዛጋቢም አደለም እባከወን በዚህ ዘመን ከዚህ በላይም በፆምን

    • @sileshihaile
      @sileshihaile День назад

      መ ምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @HalaAysha-e2g
    @HalaAysha-e2g 21 час назад

    Kale hiywetn yasemaln

  • @mehawibrhane9995
    @mehawibrhane9995 22 часа назад

    ቃል ሂወት

  • @DagmawiHailu-h5z
    @DagmawiHailu-h5z День назад +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 20 часов назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉

  • @Lisan-j1i
    @Lisan-j1i 2 дня назад +14

    እኔ ሁሌም ሚገርመኝ የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮዋ ስንት ነው? ከአንዲት ቤተ ክርስቲያን ተምራችሁ የየራሳችሁን ሀሳብ እየሰጣችሁ ለምን ግራ ታጋቡናላችሁ? በሊቃውንት ጉባኤ ተነጋግራችሁ ብትፈቱት ምን አለበት መምህር

    • @getermedia8767
      @getermedia8767 22 часа назад

      ወንድም ግር ማጋባት አይደለም። ስንክሳር ወይም ፍትሃ ነገስት ላይ የተቀመጠ ህግ አለ። አንዳንዴ ያ ህግ አሻሚ ቃላት ይኖሩታል። በዚህ ጊዜ የተለያዩ መምህራን በተረዱት ልክ ይተረጉሙታል።
      ለምሳሌ ጋድ አንድ ጾም ነው ሲል፣ "አንድ" የምትለዋን "ጥምቀት ላይ ብቻ" ነው ለማለት ነው ወይስ ጋድ "አንድ ቀን" ብቻ ነው የሚጾም ለማለት ነው በሚል ግራ መጋባት ይፈጠራል። ይህ ደግሞ ተፈጥሯዊ ነው።
      አንተ አሁን የሆነ ነገር ብትናገር፣ አንተ ያሰብከው አለ። ሌላው ሰው ግን በተለያየ መንገድ የሚረዳው ይችላል።

    • @yohannesabate2704
      @yohannesabate2704 13 часов назад

      ሊቃውንት የተረዱትን እሚነገሩን ከሆነ ። ሁሉም እንደዬ እረዳዱ ሲስተምር ችግር አይሆንም ዎይ። ሊቃውንቱ እርስ ቡርሳቻው ቢዎያዩ ቢከራከሩ መልካም ነው ተፈጥሯዊ ነው ። ግን በዬራሳቸው መንገድ በሚዲያ ሲያስተምሩ ቢተክርስቲያንም ምታስተምረው እንዲህ ነው ሲሉ ፣ ስንት ቡተክርስቲን ነው ያለ። አስተምሮዋ አንድ መሆን አይገባውም ? እንደ እኔ ሊቃውንትን የሚከራክሩ ነገሮች የሊቃን መያያ እንጅ ለተራው ምእመን ሚከብዱ ይመስለኛል።

  • @lemlem6463
    @lemlem6463 День назад

    ክብር ይስጥልን አባታችን።

  • @birhaneyemariamlig8457
    @birhaneyemariamlig8457 День назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን!
    መልካም የጥምቀት በዓል

  • @SelamMisganaw-s5f
    @SelamMisganaw-s5f День назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 День назад

    ቃለ ሕይወት ያስምዕ ለነ ኦ መምህርነ❤❤❤

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 День назад

    Kalehiwot yiasemalen Amen !!

  • @ሩሐማምህረትየምትሻ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እዃን አብሮ አደረሰን መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን🎉❤❤❤❤❤

  • @WubharegWalle
    @WubharegWalle 2 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @tesfayeangasu5709
    @tesfayeangasu5709 День назад

    kale hiwet yasemalen

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 22 часа назад

    ቃለህይወት ያሰማልን!!!!!

  • @AbuyeBikila
    @AbuyeBikila День назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
    ገሃድ ከሰኞ - አርብ ከዋለ እስከ ምሽት 1 ሰዓት ይፆማል
    ቅዳሜና እሁድ ከዋለ ደግሞ ከፅሉላት (ስጋ ወተት ...) መከልከል ነው
    ከዚ Video ይሄን እውቂያለሁኝ

  • @eyobsamuel1380
    @eyobsamuel1380 День назад +1

    በእውነት አስበ መምህራንን ያድልልን
    ሊቃውንትን አያሳጣን 🙏

  • @elizabet.g
    @elizabet.g День назад

    Qalehywet yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤

  • @tigistghebrehiwot1250
    @tigistghebrehiwot1250 День назад

    አመስግናለሁ መምህር🎉🎉

  • @yergalemyetbark3794
    @yergalemyetbark3794 День назад

    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም День назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏼

  • @alkidan16
    @alkidan16 День назад

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን❤

  • @BimrewFikadie
    @BimrewFikadie День назад

    ያገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን!

  • @TeshomeLoha
    @TeshomeLoha День назад

    በትክክል ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @aebek1413
    @aebek1413 День назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 2 дня назад

    አሜን መምህር እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @TigiGe
    @TigiGe День назад

    ቃለህይወት ያሰማለን

  • @ejiguakebede457
    @ejiguakebede457 День назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @dnekneshe
    @dnekneshe День назад

    አሜንንን ቃለ ሕይወት ያስማልን❤

  • @asmewolde7416
    @asmewolde7416 2 дня назад +34

    አወዛጋቢው አላችሁት??? ሰው ሰውን ሊያወዛግብ ይችላል ቤተክርስቲያን ግን የሚያወዛግብ አንድም አስተምህሮ የላትም የተወዛገበ ሰው መምህራንን ቀርቦ መጠየቅ ነው።በርዕሱ አወዛጋቢው የገሀድ ፆም መባሉ ተገቢ አይደለም ገሀድ ፆም በራሱ አወዛጋቢ ስላልሆነ።ያስተማሩት ወቅታዊ ነግር እንደመሆኑ መጠን የኔንም ጥያቄ ጭምር ነው የመለሱት ቅሬታዬ ርዕሱ ብቻ ነው "ብዙ ሰው የሚወዛገብበት የገሀድ ፆም "ቢባል ርዕሱ አስተያየቴ ነው።

    • @Wosseneshetu21
      @Wosseneshetu21 День назад +4

      ምነው መምህር በግራ አማተቡ

    • @Habta.gbrale
      @Habta.gbrale День назад +4

      የቀረጻው ጉዳይ ነው እንጅ በቀኝ ነው

    • @Tayebetty7
      @Tayebetty7 День назад +4

      @Wosseneshetu21 አወዛጋቢ ያሉት መምህሩ የቤተክርስቲያኗን አስተምህሮ ሳይሆን ሰው በራሱ በግሉ እያነሳ ሰውን የሚያወዛግብበትን ሐሳብ ግልፅ ለማድረግ ነው።

    • @yosefbayu2349
      @yosefbayu2349 День назад +2

      የሚነቀፍ አሳብ ያነሡ አይመስለኝም እውነት ነው ብዙ ሰው ይወዛገባል እኔም በጠዋቱ የጥያቄ መልእክት ደርሶኝ ነበር።

    • @sam16sammy23
      @sam16sammy23 День назад

      @@Habta.gbrale
      ???????????

  • @NguseWorkneh
    @NguseWorkneh День назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን በደንብ ግልፅ አርገውልናል

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ

    እግዚአብሄር ያክብርልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SiniduSinidu-m2r
    @SiniduSinidu-m2r День назад

    Betam Amsgenalhu Gira tegabiche neber kalhiyot yasemalin

  • @BereketHailemariam-q9g
    @BereketHailemariam-q9g 2 дня назад

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን። በርቱልን።❤

  • @TamiratGulema
    @TamiratGulema День назад +5

    እስከ ምሽት አንድ ሰአት ድረስ ተጹሞ ከተበላ የልደት እና ጥምቀት የሌሊቱ ቅዳሴስ እንዴት ማስቀደስ ይቻላል?

  • @ዮሴፍእርቤሣህሌ
    @ዮሴፍእርቤሣህሌ День назад +1

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @AmareTenagashaw-v7d
    @AmareTenagashaw-v7d День назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማል ን

  • @thisworld9290
    @thisworld9290 День назад

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን።

  • @ZelekeMolla-k3f
    @ZelekeMolla-k3f 2 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene День назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረብኒ

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud День назад

    kalehiwt ysemalen abatahen edema ketan gar ydelelen ❤❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @Solomonabay
    @Solomonabay День назад

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ተራ የግል ሐሳብዎን ሳይኾን ፍት.መንፈሳዊንና የጥር 10 ስንክሳርን ጠቅሰው በማስረዳትዎ፣ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ያክብርልን።

  • @banchSisay-jj2wv
    @banchSisay-jj2wv День назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 2 дня назад +3

    እንደምን አሉ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት

    • @SedeyTube-gq6dr
      @SedeyTube-gq6dr  2 дня назад

      አንዴት አለሺ ሰላምዬ አመሰግናለሁ!!!

  • @mulugetamamo455
    @mulugetamamo455 День назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AselefehcFehc-h2j
    @AselefehcFehc-h2j 23 часа назад

    Amen ❤❤❤ Amen 🙏🙏🙏❤❤❤ Amen ❤❤❤👏👏👏🌿🌿🌿 elllllllllllllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @birhanhailie3710
    @birhanhailie3710 12 часов назад

    እኔም በዚህ ትምህርት እስማማለው። መጋቢ ሐድስ ነቃ ጥበብ ግን ሁላችን ግር ያስባለ ትምህርት አስተምረው አልፈዋል። ማስተካከያ ቢሰጡበት ጥሩ ነበር። ወይም ማስታረቂያ ካላቸው ያስታርቁ። የተፋለሰ ሥርዓት ያለን ባያስመስሉብን ጥሩ ነው።

  • @TemesgneDessie
    @TemesgneDessie День назад

    እናመሰግናለን

  • @hawazmezmur3390
    @hawazmezmur3390 День назад +1

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን❤
    ግን መጀመሪያ እርስ በርስ ተስማሙ, ምክንያቱም እርስዎም መጽሐፍ እየጠቀሱ የሚነግሩን የራስዎትን ሐሳብ ነው! ሌሎችም እንደዛው! ለኛ የሚተርፈን መወዛገቡ ይሆናል ማለት ነው 😂
    "አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስማማሉ" ያስማሟችሁ!!! 😂😂

  • @user-kg7yr8wz1g
    @user-kg7yr8wz1g День назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም የቤተክርስቲያን ስረአቷን ነው የምንከተለው

  • @tsehaytsehay7078
    @tsehaytsehay7078 День назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MergetaTibebu
    @MergetaTibebu День назад +4

    አንደኛ ጥያቄ ስንክሳር ተጠቃሽ ነወይ ?
    2ኛ ሃይማኖተ አበው ቅዳሜን እስከ 6/7 ይጹሙ ይላል ምን ማለት ነው?
    3 ሃይማኖተ አበው ትርጓሜ እንድንጾም ያዝዛል የኔታ ሊቀ.ቃ የእዝራ ሐዲስ ትርጓሜ ለምን ተጻፈ ?
    ሲቀጥል ታላላቅ ሊቃውንት ይናገራሉ ካሉ ትላልቅ ከሆኑ ለምን አንሰማቸውም ?
    4 አራተኛ እርስዎ የወንጌል መምህር ነዎት የፍታነገስት ባለሙያ ቢናገረው ጥሩ አይሆንም ወይ? ማለት የፍታነገስት መምህር የደከመበት ስለሆነ በደንብ ብናወያያቸውና ብንሰማቸው ጥሩ አይሆንም ወይ በየጊዜው የሚመረቅ መምህር እኔ እበልጣለሁ እያሉ መኸዱ ስተት አይሆንም ወይ?
    5 በየተመረቃችሁበት ሙያ ብትሰሩ የበለጠ ደግሞ ሚድያ ጀምረዋል ሚዲያዎት የፍታነገስቶችን መምህራን ቢያቀርብልን የተሻለነው አመሰግናለሁ
    🙏🙏🙏🙏🙏

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 День назад +1

      እውነት ነው ወገን 🙏 የመጣው ሁሉ ምሁር ነኝ ባይ ሆነ እኛም ተወዛገብን። አስተውሎ መራመድ ብዙ ርቀት ለመጓዝ ይረዳል ባይ ነኝ። እይይይ የኛ ኃይማኖት በመምህራን ድርቅ እየተመታ ይመስለኛል ሁሉም ጥቅም አሳዳጅ እንጂ ኃይማኖት ገዶት ሊያርም አይመጣም ያሳዝናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ማርያምሚዲያ
    @ማርያምሚዲያ День назад

    በጣም ጥሩ አሳብ ይበል ነው ብያለሁ

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ День назад +1

    እስከ አንድ ሰዓት ጾመን ቅዳሴ መግባ የሚፈልግ ሰዉ ካለንስ??

  • @BezawitEwnetu
    @BezawitEwnetu День назад +2

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን የሁላችን ጥያቄ ነው ግን ያልገባኝ ነገር በግራ እጅ ማማተብ ይቻላል?

  • @RedaeKalayu
    @RedaeKalayu День назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @berhanudagnew4402
    @berhanudagnew4402 День назад

    በእውነት ፣ እኛ ግን በሽተኞች ነን ። በየጊዜው ለምን እንጾማለን ፡ እያልን ከምንጨቃጨቅ ምን አለበት ደስ ብሎን ብንፆም ? መቸም በሬ ሆነን አንታረስ።

  • @Samuelabera-y8p
    @Samuelabera-y8p День назад

    Kale hiwot yasemlin yanurilin.

  • @josismart1491
    @josismart1491 День назад +1

    በእውነት ድንቅና ግልፅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    • @ዘተዋህ
      @ዘተዋህ День назад

      ምንም አልገባኝም ከጥሎላት ሲሎ ከስጋ ብቻ ነዉ የሚከለከለዉ???

  • @orthodoxtube2516
    @orthodoxtube2516 13 часов назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን በእግራ እጃችሁ ማማተባችሁ ትንሽ ደስ አይልም ከይቅርታ ጋር

  • @ሰላመ
    @ሰላመ День назад +1

    ማማተብ በቀኝ ይሁን

    • @HailegebrealTafete
      @HailegebrealTafete День назад

      በቀኝ ነውኮ የካሜራ ሁኔታ ነው እንጂ

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon6871 День назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ🙏
    ስግደትስ እሁድ እና ቅዳሜ ይፈቀዳል ማለትም የአምልኮ ስግደት???

  • @AbushHailu-e3b
    @AbushHailu-e3b 2 дня назад

    እድሜ ይስጥልን።

  • @EzraKebede-z1c
    @EzraKebede-z1c День назад

    እውነት ነው!!!!!

  • @MersieLakew-bj4vt
    @MersieLakew-bj4vt День назад

    Meimenanu tewezagebe eko lemin teweyaytachihu and ayinet timhret atatstemrunim

  • @VggeyshgsShuauwgs
    @VggeyshgsShuauwgs День назад

    መምሕር ይቅበሉን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም እጅወት ሁለቱም ይሰራል ግን በግራወት ነው ያማተቡ ለምን ልዩነት ከሌለው ቀኝና ግራጅ በቂመልስ በእርው እዲመለስልን እፈልጋለው ይቅርታየን ተቀበሉኝ መልሴንም ይመልሲል

    • @SedeyTube-gq6dr
      @SedeyTube-gq6dr  День назад

      ለናንተ ነው ግራ የሚ
      ሆን እኔ በቀኝ ነው የማማትብ ምክንያቱ ደግሞ የስልኬን ካሜራ ወደኔ አዙሬ ስለምቀርጽ ነው ወገኖቼ

  • @entrtian
    @entrtian День назад

    እኔን የምገርመኝ እየመጣ የእግዚአብሔርን ህግ እየሻረ የራሱን ህግ የሚያወጣ ማወዝስገቡ አይቀርም

  • @TewodrosMamecha
    @TewodrosMamecha День назад +1

    መምህር እኔ ያልገባኝ የእርሶ መልስ ለሚፆሙ ሰዎች ነው ነገር ግን ፆመ ነቢያትን ሳይፆሙ መጥተው የመጨረሻዋን ቀን ጋድ ነዉ ለሚሉትስ ?

    • @TilaneshBazezewu
      @TilaneshBazezewu День назад

      Enesun eko mejemriewm altsom ena saytsomu feseku

  • @tirngosisay
    @tirngosisay 2 дня назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @BirhaneKassaw-r5q
    @BirhaneKassaw-r5q День назад

    መጀመርያ መደረክአርብ መፃም መሆን አለመሆኑን መረዳት ነበር።የተኘውማመንያቸላል

  • @mazaadubai
    @mazaadubai День назад

    እኛንም ግራ አጋባቹህን ታዲያ የትኛዉ አስተምሮዉ ነዉ ትክክል ለምን አንድ አትሆኑም

  • @tetet5536
    @tetet5536 12 часов назад

    አይኔ ነው ወይሰ በግራ ነው ምያማቱቡት

  • @AlemuAyalew-g5q
    @AlemuAyalew-g5q 18 часов назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ነው በቀዳሚት ሰንበት ክርስቶስ በመቃብር ከቆየባት ሥዑር ቅዳሜ በቀር ጾም የለም። ከዚሁ ጋር በተያያዘ የልደት ገሃድ እንዳለው መስክረዋል።ይሄ እራሱ ብዙ ሰው ሚወዛገብበት ነው።ፍትሐ ነገሥቱ ደግሞ አስቀምጦታል ፍትሐ ነገ አንቀጽ 15 ።ከዚህ በተጨማሪ ልደት አከባበሩ ላይም ያለውን ክፍተት ቢያቀርቡት ምን ይላሉ? ሁለት ቀን ልደት ማክበር ይቻላልን???በተወለደበት በ29 እንጂ እንዴት ባልተወለደበት በ28 ይከበራል???ቅዱሳት መጽሐፍት ሁሉ ቢመረመሩ በ29 እንጂ በ28 አክብሩ አይሉም ።ልደቱ ከጥምቀት ስርዓት ተለይቶ በዋዜማው የሚከበርበት መንገድ ለምን ይሆን???ነው ጳጉሜ 6 ስትሆን ለጥምቀቱ አይሰራም???እውነት እንደገሃድ ጾሙ ሁሉ በልደት አከባበር ዙሪያም ቤተክርስቲያን መከፋፈሏ ካሳሰብዎ በዚህ ዙሪያ የእርስዎን አቋም ያሳውቁን ? በ29 ብቻ መከበር እንዳለበት ካመኑም እውነታውን ለአለም ይግለጡት ።አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @girumbelay8377
    @girumbelay8377 День назад

    1 lela tiyake tsom sitsom Ke ensisat astewatso tsuu yemil yelem eyalu tiyake yemiyanesu sewoch agatmewignal Metsihaf kidusin ataksew melisulign.Arif mels new aba sile gehad yemelesut Kalehiwot yasemalin!

  • @GebreNigatu
    @GebreNigatu День назад +1

    ጥሉላትግንምንድንነዉ እባካችሁመልሱልኝ

    • @GebreNigatu
      @GebreNigatu День назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yemarsitota
      @yemarsitota День назад +1

      Siga, wetet, inkulal, kibe malet new

    • @FikirGuadie
      @FikirGuadie День назад +1

      የፍስክ ምግቦች ማለት ነው።

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ День назад

    ድንቅ ማመስጠር ነው ቃለሒዎት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
    ግን ሚገርመኝ እስከ ዘጠኝ እንድንፆም የታዘዝናቸውንስ ከ6 ከ7 ሰአት በላይ የሚቆዩት በጣት ሚቆጠሩት አይደሉም ወይ?

  • @alemhaile5778
    @alemhaile5778 День назад +1

    ቃለ ሕይወት ይሰማልን🙏 ግን ይቅርታ ጥያቂ አለኝ በግራ እጅ ማማተብ እኮ ........

  • @feteneyoutube
    @feteneyoutube День назад

    አርብን እስከ ከንድ ሰዓት መፆም ከቻለ ቢንፆምስ ምን ችግር አለው? አሁድን ከጡልላት በንከለከል ችግር አለው ወይ?

    • @SedeyTube-gq6dr
      @SedeyTube-gq6dr  День назад

      በግል መጾም ይቻላል የቤተክርስቲያን ሥርዓት ነው ብሎ ማስተማር አይቻልም

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 День назад +1

    ቀሲስ በግራ ማማተብ እንዴት ነው? አውቀውታል ግን? ግራኝ ቢሆኑም ወደ ቀኝ ማማተብ ግድ ይመስለኛል። 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @abaymedia6727
      @abaymedia6727 День назад

      Lante gira nesloh new

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 День назад +1

      @abaymedia6727 መምሰል ሳይሆን ባይኔ ስላየሁት ነው ወገን መቼም ተሳስቼ ነው የሚል ሰው ጠፍቷል አውቃለሁ። መቼስ ምን ይደረግ ይቅር ይበላችሁ ሁሉም ነገር ግራ ሆኖብን የለ አይገርመኝም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Tamrat12
      @Tamrat12 5 часов назад

      ካሜራውን አዙረው ሲያነሱ በግራ ስለሚመስለን እንጅ አይደለም

  • @GirmakidaneGyohanesGirmakidane
    @GirmakidaneGyohanesGirmakidane День назад

    Bekegni Amatbu

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa7540 День назад

    በግራ ማማተብ በብዙ መምህራን ይደጋገማል። ቀኝ መጠቀም ምኑ ይከብዳል?

    • @Tamrat12
      @Tamrat12 5 часов назад

      ካሜራው አዙሮ ስለሚያሳይ ነው እንጂ በቀኝኮ ነው እያማተቡ ያሉት።ካሜራ በራሳቸው አዙረው ሲያነሱ እንዲህ ነው ወዳጄ!!!

  • @YohannesWorku-c5t
    @YohannesWorku-c5t День назад

    ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ በሃይማተ አበው ገጽ 100 ላይ ሰኞ ከሆነ ቅዳሜ እስከ 6እሁድ እስከ 3"ይጾም ብለዋል በአድምታቸው

  • @MobileScreenaccessory
    @MobileScreenaccessory День назад

    Nege Eske snt sehat new yemitsomew ngerugn

  • @getshabate
    @getshabate День назад

    Kalehiwot yasemaln abatachin.makfelm aychalm maletnew?

  • @TadeseEndeshaw
    @TadeseEndeshaw 13 часов назад

    ስክሳሩምመረጃ አይሆንም ማለት ስክሳሩን በደብ ባያብራሩም ግንእምዬተዋህዶ ከሰባቱ አፅዋማት አዱ ነው ሚዲያ ላይ መድረክ በገንዘብ ስላገኘን ብቻ የማናቀውን ስክሳሩምመረጃአይሆንምማለትስክሳሩንበደብባያብራሩምግንእምዬተዋህዶከሰባቱአፅዋማትአዱነውሚዲያላይመድረክበገንዘብስላገኘንብቻየማናቀውንባንና ገር ጥሩ ነው ማለትም ክርስቲያኑን ግራ አታጋቡት