Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል እግዚአብሔር የስራዋን ይክፈላት ወንድማችን እግዚአብሔር ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው
የኔ ሚስኪን ወድም የራሴ በሚላት ሴት መገደል ያማል ነፍስህን ይማርልን ለቤተሰቡ በድጋሚ መፅናናትን እመኛለሁ
ነፍስ ይማር አንተ ግን ጎበዝ ጋዜጠኛ ውሸት እሚባል ዜና እማይቀርብበት ሚድያ በርታ
ጆሮ አይሠማው የለም በሚያምናት ሚሥቱ መገደሉ ከልክበላይ ያማል😢😢😢😢አላህ ቤተሠብን ያፅናቸው 😢😢😢
በርታ ሁሉ እምታቀርበው እውነት ያዘለ ነው ኤልያስየ ተባረክ የአለልኝ ሞት ግን እጅግ በጣም ያሳዝናል
ለማመን የሚከብድ ነው አቤት ጭካኔዋ ነብስ ይማር 😢😢
አዬ ጊዜ ይህንን ያሳያል፣ የእግዚአብሔር ሰው ናት ብሎ በትክክል ያገባት ውይ ውይ😢😢😢😢፣ እሱስ ወደ እውነቱ ይብላኝ ለገደሉት፣
This is alarming reminder for everyone that no one is our friend except Almighty God 😢😢😢😢RIP bro
ፈጣሪ ይቅፀፋቸው አሁን ይሄን ምን አይነት ጭካኜ ነው እበለው ፈጣሪ ይፍረድብሽ የተረገምሽ የናትና ያባቱ እንባ የገሀነብ እሳት ሆኖ ሲያቃጥልሽ ይኑር 😭😭😭😭😭
ያማል አውነት ያማል ነብሰህ በሰላም ትረፍ ገዳይ ግን ዘላለም ነብሱ ኣታርፍም😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላምና በጤና ከነቤተሰቦችህ አደረሰህ ኤላዬ ልበ መልካሙ የተባረከ በዓል ይሁንልህ ዘመንህን ይባርከው
ነፍስ ይማር ቤተሰቦቹን ጓደኞቹን እግዚአብሔር ያፅናቸው እሱንም ነፍሱስ በአፀደ ገነት ከደጋጓቹ ጓን ያሳርፋት እጅግ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
እናት እኮ አትሳሳትም የልጄ ገዳይ ሚስቱ ናት ብላ ነበር
የዚህ ልጅ ጉዳይ ልቤን እጅግ ጎድቶታል ይብላኝ ለናቱ ለቤተሰቡ በእውነት ትልቅ ጉዳት ነው ወይ ወንድሜን , ፍትህ ለአለልኝ!!!!!
ወይኔ እንዴት ቻልሽበት😢😢😢 ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ💔
ምን እንደምል አላውቅም ነፍስህን ፈጣሪ ይቀበለው ገዳዮችም ሥቃይ፣ ሀዘን ፣ መከራ ፣ በሽታ ፣ስደት ከቤታችሁ አይጥፋ።
የኔጀግን የዋህ አፈርልብላለልህ በሰማአም በህልሚም መሰለኝ የምሰማ አቤት ጭካኔ ምንአይነት ሰይጣን እንኳን የሚቀናባት አዉሬናት በማርያም የኔምስኪን ነብስንህን ከደጋጎች አጠገብ ያሳርፊት የምትወዳት የብርሀን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ነበሰህን በምልጃዋ ትታደግ አቤ ኦግዞዮ ማሀርነ ክርስቶስ አንቸ ዳቢሎስ የቆምስ ቃይያሳይሽ ምባደርገሽ ነዉ እሂን ያሀል ጭካኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ለቤተሰቦችዉ እና ለመላዉ ወዳጆቹ መጽናናት ይስጥልን አዘነልቦና ድንግል ማርያም ታቅልልላቸዉ
በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ነገ የልጆቼ እናት ትሆናለች ብሎ ባገባት ሴት መገደል በጣም ያሳዝናል ይብላኝ ላንቺ እሱስ ወደ ማይቀረው ሂዷል ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጣቸው ፈጣሪ 🙏💔💔😭😭🇪🇷
እንኳ ለጌታችን ለመድሐኔታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ነፍስ ይማር
ያማል በጣም...😢ፈጣሪ ነብስህን በሰላም ያሳርፈው😢
ዉድየተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀኑ ጥምቀቱ አደርሳቸሁ አደርስን❤❤❤❤
ይሄ ነገር ወድሜ። ላይም የደረሰ ነው። እግዛብሄር ደሙን ያውጣው
ምንም አልልም ፈጣሪ የእጃችሁን ይሰጣችሁ😥😥😥
እንኳን ለብረሀነጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ አቤት ጭካኔ የልጆቼ እናት የትዳር አጋሬ ብሎ ያሰባት ሚስቱ መገደል አቤት እንዴል ልቯ ጨከነላት ነፍስይማር አለልኝ በቅዱሳን እቅፍ ያኑርህ ዘመድ ወዳጆቹ እግዚአብሄር ያፅናችሁ ይብላኝ ለገዳይ እሱስ ወደማይቀርበት ሄደ ነፍስይማር😢😢😢
ምን አይነት አረመኔ ነች በፍጣሪ እግዚኦ ወንድሜ ነብስን ይማረው ይብላኝ ለአንች እሱስ አንዴ ወደ ማይቀርበት አለፍ 😢😢😢
ጀግና ነህ ኤልያስ በርታ
😢😢😢😢 ፈጣሪ ይፈረድባት
አቤቱ ይቅር በለን ፈጣሬያች አጤታች ን በዛ😢😢😢
እግዚአብሔር የሰጠውን ነፍስ አጥፍቶ ለጊዜው እንጂ እውነት ትወጣለች እግዚአብሔር ይመስገን ፍርድ አገኘ ያንን የመሰለ ጀግና ነፍስ ይማር🙏
በጣም ያሳዝናል በዛውም የህጳን ሄቨንን የፍርድቤት ጉዳይ እንዳይረሳ
እኳን አብሮ አደረሰን እውነት ተደብቃ አትቀርምኮ
ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚኦ ምንአይነት ጭካኔ ነዉ አሁን አሁን የምንሰማዉ ሁሉ ጆሯችንን ጭዉዉዉ አረገዉ እ/ር ልቦናይስጠን
ሱብሀን አላህ ምን አደረጋት እውነት ከሆነ ከነ ተባባሪውቿ ባደባባይ ትሰቀል
ይች ክብረ ቢስ በቁሟ የሞተች
አይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ብቻ በዚህ ሰው ምክንያት ሌሎችም በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያን በወዳጅ ተብየዎች በሜዳ ደማቸው ፈሶ ያለ ጠያቂ ቀርተዋልና ከዚህ ኬዝ መማር አለበት::
እግዚዎ ማሐረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዳቢሎሳዊነት ነው ጌታሆይ አንተ ጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ሞት😭😭😭😭😭😭
ያማን ምን አይነት ጭካኔ ነው ምን ባጠፈ ህይወቱን ነጠቁት 😢😢😢ነፋስህ በደጋጎች አባቶች ጎን ትረፋ ነፋስይማር 😢😢😢
ወይፈጣሪ🥱ምን አይነት ጂኒ ሚስት አጋጠመችው!😳ነብስ ይማር ወንድሜ🙏
እግዚአብሔር፡አምላካችን፡ሖይ፡ወዳጅ፡መስሎ፡ከሚያጠቃን፡ጥላት፡አተ፡ጠብቀን😢😢😢😢
የአለልኝ ነፍስ ይማር ፈርዱን ለእግዛብሄር እንተዉ 😂😂😂
ነፍሰ ይማር ሰንትአላማ የነበረዉ እግዚአብሔር የጇን ይሰጣት
ኧረ ምን አይነት ነው !!በጣም ያሳዝናል የራሴ ነው ብላችሁ ያሰባችሁት ሰው በዚህ መልኩ ሲሞት ከባድ ነው!!እግዚአብሔር በቃ ይበለን!!!
አቤት ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን አቤቱ ስንት አይነት ጭካኔ አለ 😢😢
ይህ የመጨረሻዉ ዘንድ መሆኑን የሚያመለክት እጅግ ዘግናኝና እንግዳ ነገር በየእለቱ እያየንና እየሰማን ነው,፡፡ አምላክ ሆይ ልባችንን ጠብቅልን ፡፡🎉
አይ ሰው እግዚአብሔር ይርዳን
የልጁ እህት ከሚስቱ ለመለያየት ብላ ያሰራችው መተት ,እራሱን እንዱያጠፋ ምክንያት የሆነው:: ከመሞቱ በፊት ፀልዩልኝ ጭንቀት ውስጥ ነኝ እያለ ነበር ለ ብዙ ሰው:: የባል ዘመድ በአይን ሙሉ አመድ ነው .እንኳን ብር ያለው ልጃቸው እንዱያገባ አይደለም ጓደኛ ሲይዝ ይቃጠላሉ:: ክልሉ በዘረኝነት እና በብር ነው ለነሱ የፈረዱት:: በተለይ እህቱ ውሎ አዳሯ ጠንቋይ ጋር ነው ሲሉ ነበር
በስላሴዎች ስም!! አቤቱ ማረንም ይቅርም በለን
አለልኝ እንዴት አንጀቴን እንደሚበላኝ ምን ዓይነት እርጉም ጨካኝ ሴት ነች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ያማል ሞቱ ከሁሉም በሚሰቱ መሆኑ ነፍሰህን በገነት ያኑረዉ
አቤቱ ጌታ ሆይ ጭካኔ እቤቱ የኢትዮጵያ ጉድ ማለቂያ የለውም በቼ ነው ህዝቤ ከስው ነፍስ ማጥፉት የሚፈውስው ወንድማችን ነፍስህን በገነት ያኑረው 😭😭😭
በክልል ባለ የዳኝነት ስርዓት አላምንም። ይች ልጅ በቁርባን ያገባችሁን ባሏን ምን ጎሎባት ልትገድለው ትችላለች ያውም ገና ትዳሯን ገና ሳታጣጥመው። የማይመስል ነገር በአውን ጊዜ በክልሎች ያለው የፍትህ ስርዓት እኮ በዘር በፖለቲካ በደኞች አቅም ማነስ በሙስና ተተብትቦ የተያዘ ነው። ልጁ እራሱን ያጥፋ ወይ ተገድሎ ሰቅለውት እንደሆነ ብቃት ያለው አስክሬን መርማሪ ማረጋገጥ ይችላል። የህፀን ፌብን አሟሟት የታየው ችግር ይሄ ነው። ስለዚህ በክልሎች ባለው የፍትህ ስርዓት የሚሰጥን መረጃ እንደወረደ አምኜ ይችን ልጅ መውቀስ ሃጢያት ነው።
አራ ከእሱ ከእህቱ ባል ጋር አቅዶ ንብረት ሊወርሱ በፍቅር ጥብ ብሎ የእህቱ ባል እና እሷ አብሮ ነው ያረጉት
ቁርበን (ኩርበን) ክክክክክክክ
ተባባሪ ሳትሆን አትቀርም መሰል ::
😂😂😂 ደንቆሮ
Zemdewa neh weym neshe dedeb
ያማል😢😢😢 እደኔ እጁ ላይ የተፃፈውን ልብ ብሎ ያነበበ አለ (ሁሉ እውነት ሆነ) ይላል 😢😢😢😢በጣም ያማል
ያአላህ ያስፈራል ማንን እንመን
ሚስትየው ለምንድነው ቃለ መጠይቅ ያልተደረገላት ከሶ ወገን መስማት ጥሩ ነው
ነብሱን ይማረው እግዚአብሔር 😢😢ልብን እና አይምሮን ሚመረምር የሚያውቅ አምላክ ነው ምድር ላይ ፍርደ ገምድል ባለበት ሀገር እንዲ ነው እንዲያ ነው ለማለት ከብዳል ብቻ የወንድማችን ደም ከስማይ ይጩህ😢😢
ይገርማል😢😢
እግዚኦ እና ማነው ሚታመነው በስላሴ ስም😢😢😢
መድሃኒሃለም አባቴ ድርስ ምን ቢያደርጋት ነው ብዙ ነገር በሆነላት አቤቱ ማርን ይቅር በለን🥹🥹🥹🥹
ነብስህን በቀኝ ያውለው ክርስትያን ሆኖ ቅዱስ ቁርባኑን ወስዶ ያለ ፍታት መቀበሩ በጣም ልብ ይስብራል ሁለት ሞት የሞተችው እሳ ነች ነብስህን በቀኝ በደጋጎች በመላህክቶች ጋር ያሳርፈው
Ere woyine 😭😭😭😭Fitih le Alelign😭😭😭
ነፈሰ ይማር አምላክ ሆይ አደነኘ ምን አይነት ዜመን ነዉ😢😢😢
እሷንም ሆነ ተባባሪዋ እውነተኛ ማስረጃ ከተገኘ ይገደሉ
ይገርማል ወላሒ
ሲጀመር ለእኔ እስዋ ናት ገዳይ ብዬ ነበር ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ እስዋም የእህትዋ ባል ይሰቀሉ ይሰቀሉ የእህትዋ ባል ወሽምዋታልም ይባላል የሚታመን ነው!!!
ምን አይነት ጊዜ ላይ ነን
ምን ዋጋ አለው የሃገራችን ዳኞች የሚወስኑት ውሳኔ ከሞተው ሰው በላይ ሀዘኑ የሚበረታው ለቤተሰብ የሚፈርደው ፍርድ ነው።
እሧነች ያሥገደለችው እውነትነው በጌታ ንገሩን 😭😭😭😭😭እውነትነው እኔ ከንግዲሕ ማንንም አላምንም ያማል
ግን ህጉ ምን ይሆን የሚፈርድባት እስራት ውይንስ . .... የኦሪት ህግ ናፈቀኝ ለሀገር ጠቅሚ የሆነ ብዙ መስራት የሚችል ልጅ በእጭር አስቀረችው ያማል።
Betam yamali 😢😢😢yegedele bigedeli😢😢😢😢😢
ክፉ መንፈስ ያሳዝናል ነፍስ ይማር
አይ መቻልሽ በሂወትሽ አትደሠቺ
ምን ጉድ ነው የገዛ ሚሰቱ እፍፍፍ😭😭😭
ይህ ሚስኪን የሀገሬ ልጅ ፈጣሪውን የሚፈራ ታንቆ ሞተ ተብሎ ያለ ፍትሀት በመቀበሩ ልብ ይሰብራል ግን ፈጣሪውን ፈሬ ለቤተክርስቲያን ለጋሽ በመሆኑ ቤተክርስቲያን ግቢ እንዲቀበር ተደረገ ።።ምነው ባላገባት😢😢😢
የዋህ ሰዉ የምታጠፋው ሴት ነች።ለማንኛውም የአለልኝ ደም ይጣራል።ለገዳዩ እግዚአብሔር የእጁን ይሰጠዋል።
እግዚሆ መሀርነ ክርስቶስ(3
ይቺ ወራዳ ክብረ ቢስ የበቀል አምላክ አይለቃትም መቼም ሰውን ያህል ክቡር አጥፍቶ የቤተ ሰቦቹን ሂወት አጨልሞ ቆሜ እኖራለሁ ማለት እንሰሳ መሆን ነው ትክክል ከሆነ ከፍርድና ከሥር በሁዋላም እሱ የቀመሰውን አፈር የሚያበላ ፈጣሪ ገና ይልክላታል የበቀል አምላክ የጇን ይስጣት እናቱ እንዳረሩ እናቷን ብድሩን ፈጣሪ ይስጣት በጣም ነው ልባችን የተሰበረ
ነፍስ ይማር እጅግ ያሳዝናል😢😢😢😢😢
አይጭካኔ ባጪር አሥቀረችሁ የቀን ጂብ
በስማም እኔስ ገናርእሱን እንዳየህ የራሴንትዳር ፈራሁት ምንስ ያህል ቢጨክንነው ወይስ ቢበድላት ነው ይቅር በለን
Amen Amen Amen enkan abro aderesen ela ❤❤❤🙏🙏🙏🙏💝💝💝
የእግዚአብሔር ፍርድ ይብሳል መጠበቅ ነው የሰውኛው ቢበዛ እድሜ ልክ ነው አንተ ግን ትገርማለክ እንደገደለችውማ ከታወቀ ቆየ ምን አዲስ ነገር አቀረብክ ዝም ብለህ ታንዛዛለህ
አቤቱ. እደ ቸርነትህ. ብቻ. መስቀል. መጽሐፍ. ቅዱስን. ይዛ. ቅዱሱ. ታቦት. ፊት. ቆማ. ምላ. ያገባችው ስው. እዴት. እጆ. ጨከነ ግን????
እኔ አላምንም ባለቤቱ መግደሏ
ፍርድ ቢኖር በአደባባይ ህዝብ እያየ የገደ ይገደል ቢባል ጥሩ ነው !!!ባደባባይ ትገደልን !እግዚያብሔር የእድሜ ልክ ስቃይ ይስጥሽ !!!!!!
Muslimoch bilut gn muslim araj nw tilu nbr
Hake alche@@HawletAbdulkerim
እውነት ገላው ከሆነማ ሞት ሳይሆን የቁም ስቃይ አሰቃይቶ ይውሰዳት እሩጉም። ያውም በቤተክርስቲያን አግብታ እግዚኦቨመሀርነክርስቶስ። በዚህ ጉዳይ የተባበሩሽ ሁሉ የቁምስቃይ ይስጣችሁ አፍርብሉ።
በስመአም ምንሁነነው የገደለችው
ምን አይነት ድንጋ ልብ ቢኖራትነው አርመኔናቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤት ጭካኔ ሰላም አሰማን መድሀኒያለም
በአካባቢው ሰው የለም እንዴ ከጊቢ ውጭ ነው እንዴት ሰቀሉት ቤተሰቦቹም ሲናገሩ የእሳ ጥላቻ አይቼባቸዋለሁ በዚህም በዛም ልጁን ቀጠፉት ነብስ ይማር
አረ እግዚኦኦኦ መሀረነ ሰይጣን የቀጠራት አረመኔ ውይይይይ ውይይይይ አረ እግዚኦ ኢትዮጲያ ወደየት እየሄደች ነውው 🙈🙈🙈🙈😳😳😳😳😳😳😢😢😢
ለምንድነው እሷ ገደለችው የሚለው ነገር ያልተዋጠልኝ
Me too
Enem.
አይመስለኝም እውነቱን ያውጣው
እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ💔😭😭😭
አይምሮዋ ግን ጤነኛ ነዉ በሴት ልብ ጭቃኔዉን ከየት አገኘችዉ መለያየት እያለ
አይ ሰው ስው እንዲህ ነው
😢😢😢😢 ይቺ ሰይጣን ናት ትገደል 😢😢😢!!!!
ትሰቀል በቃ እውነቱ ከወጣ
ይቾን በአደባባይ መሥቀል ነው።
የዕህቱን ባል ውሽማ ያዘች በሱም ምክር ባሏን ገደለች፥ ከአንድ ቤተሰብ ሁለት ቤተሰብ ፈረሰ ፡፡ አርባ ምንጭ የመልካሞች ሐገር ይሄ አይጠበቅም ነበር .... ሰይጣን ወደ ቤታችሁ አይግባ
እግዝዬ መሃርና ክርሰቶሰ ይቅር በለን በተክሊል ያገባችውን ገደለች ይቺ ሰይጣን ነች😢😢😢😢😢
ግን እዉነት ታረጋለች በሰማአም
😭😭😭😭😭💔💔💔
ኢትዬጲያውያን ጨካኝና. ክፉዎች. ናቸው ይህማ. ቀላል. ነው ሰው. ጠብሰው. የሚበሉ ያውም. በዳቦ ይሻላል. ወይስ በእንጀራ እያሉ የሰው ልጂ እያገላበጡ በእሳት. የሚጠብሱ የህማ. ቀላል. ነው
😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል እግዚአብሔር የስራዋን ይክፈላት ወንድማችን እግዚአብሔር ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው
የኔ ሚስኪን ወድም የራሴ በሚላት ሴት መገደል ያማል ነፍስህን ይማርልን ለቤተሰቡ በድጋሚ መፅናናትን እመኛለሁ
ነፍስ ይማር አንተ ግን ጎበዝ ጋዜጠኛ ውሸት እሚባል ዜና እማይቀርብበት ሚድያ በርታ
ጆሮ አይሠማው የለም በሚያምናት ሚሥቱ መገደሉ ከልክበላይ ያማል😢😢😢😢
አላህ ቤተሠብን ያፅናቸው 😢😢😢
በርታ ሁሉ እምታቀርበው እውነት ያዘለ ነው ኤልያስየ ተባረክ የአለልኝ ሞት ግን እጅግ በጣም ያሳዝናል
ለማመን የሚከብድ ነው አቤት ጭካኔዋ ነብስ ይማር 😢😢
አዬ ጊዜ ይህንን ያሳያል፣ የእግዚአብሔር ሰው ናት ብሎ በትክክል ያገባት ውይ ውይ😢😢😢😢፣ እሱስ ወደ እውነቱ ይብላኝ ለገደሉት፣
This is alarming reminder for everyone that no one is our friend except Almighty God 😢😢😢😢RIP bro
ፈጣሪ ይቅፀፋቸው
አሁን ይሄን ምን አይነት ጭካኜ ነው እበለው ፈጣሪ ይፍረድብሽ የተረገምሽ የናትና ያባቱ እንባ የገሀነብ እሳት ሆኖ ሲያቃጥልሽ ይኑር 😭😭😭😭😭
ያማል አውነት ያማል ነብሰህ በሰላም ትረፍ
ገዳይ ግን ዘላለም ነብሱ ኣታርፍም😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላምና በጤና ከነቤተሰቦችህ አደረሰህ ኤላዬ ልበ መልካሙ የተባረከ በዓል ይሁንልህ ዘመንህን ይባርከው
ነፍስ ይማር ቤተሰቦቹን ጓደኞቹን እግዚአብሔር ያፅናቸው እሱንም ነፍሱስ በአፀደ ገነት ከደጋጓቹ ጓን ያሳርፋት እጅግ በጣም ያሳዝናል
😢😢😢
እናት እኮ አትሳሳትም የልጄ ገዳይ ሚስቱ ናት ብላ ነበር
የዚህ ልጅ ጉዳይ ልቤን እጅግ ጎድቶታል ይብላኝ ለናቱ ለቤተሰቡ በእውነት ትልቅ ጉዳት ነው ወይ ወንድሜን , ፍትህ ለአለልኝ!!!!!
ወይኔ እንዴት ቻልሽበት😢😢😢 ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ💔
ምን እንደምል አላውቅም ነፍስህን ፈጣሪ ይቀበለው ገዳዮችም ሥቃይ፣ ሀዘን ፣ መከራ ፣ በሽታ ፣ስደት ከቤታችሁ አይጥፋ።
የኔጀግን የዋህ አፈርልብላለልህ በሰማአም በህልሚም መሰለኝ የምሰማ አቤት ጭካኔ ምንአይነት ሰይጣን እንኳን የሚቀናባት አዉሬናት በማርያም የኔምስኪን ነብስንህን ከደጋጎች አጠገብ ያሳርፊት የምትወዳት የብርሀን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ነበሰህን በምልጃዋ ትታደግ አቤ ኦግዞዮ ማሀርነ ክርስቶስ አንቸ ዳቢሎስ የቆምስ ቃይያሳይሽ ምባደርገሽ ነዉ እሂን ያሀል ጭካኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ለቤተሰቦችዉ እና ለመላዉ ወዳጆቹ መጽናናት ይስጥልን አዘነልቦና ድንግል ማርያም ታቅልልላቸዉ
በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ነገ የልጆቼ እናት ትሆናለች ብሎ ባገባት ሴት መገደል በጣም ያሳዝናል ይብላኝ ላንቺ እሱስ ወደ ማይቀረው ሂዷል ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጣቸው ፈጣሪ 🙏💔💔😭😭🇪🇷
እንኳ ለጌታችን ለመድሐኔታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ነፍስ ይማር
ያማል በጣም...😢ፈጣሪ ነብስህን በሰላም ያሳርፈው😢
ዉድየተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀኑ ጥምቀቱ አደርሳቸሁ አደርስን❤❤❤❤
ይሄ ነገር ወድሜ። ላይም የደረሰ ነው። እግዛብሄር ደሙን ያውጣው
ምንም አልልም ፈጣሪ የእጃችሁን ይሰጣችሁ😥😥😥
እንኳን ለብረሀነጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ አቤት ጭካኔ የልጆቼ እናት የትዳር አጋሬ ብሎ ያሰባት ሚስቱ መገደል አቤት እንዴል ልቯ ጨከነላት ነፍስይማር አለልኝ በቅዱሳን እቅፍ ያኑርህ ዘመድ ወዳጆቹ እግዚአብሄር ያፅናችሁ ይብላኝ ለገዳይ እሱስ ወደማይቀርበት ሄደ ነፍስይማር😢😢😢
ምን አይነት አረመኔ ነች በፍጣሪ እግዚኦ ወንድሜ ነብስን ይማረው ይብላኝ ለአንች እሱስ አንዴ ወደ ማይቀርበት አለፍ 😢😢😢
ጀግና ነህ ኤልያስ በርታ
😢😢😢😢 ፈጣሪ ይፈረድባት
አቤቱ ይቅር በለን ፈጣሬያች አጤታች ን በዛ😢😢😢
እግዚአብሔር የሰጠውን ነፍስ አጥፍቶ ለጊዜው እንጂ እውነት ትወጣለች እግዚአብሔር ይመስገን ፍርድ አገኘ ያንን የመሰለ ጀግና ነፍስ ይማር🙏
በጣም ያሳዝናል በዛውም የህጳን ሄቨንን የፍርድቤት ጉዳይ እንዳይረሳ
እኳን አብሮ አደረሰን እውነት ተደብቃ አትቀርምኮ
ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚኦ ምንአይነት ጭካኔ ነዉ አሁን አሁን የምንሰማዉ ሁሉ ጆሯችንን ጭዉዉዉ አረገዉ እ/ር ልቦናይስጠን
ሱብሀን አላህ ምን አደረጋት እውነት ከሆነ ከነ ተባባሪውቿ ባደባባይ ትሰቀል
ይች ክብረ ቢስ በቁሟ የሞተች
አይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ
ብቻ በዚህ ሰው ምክንያት
ሌሎችም በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያን በወዳጅ ተብየዎች በሜዳ ደማቸው ፈሶ ያለ ጠያቂ ቀርተዋልና ከዚህ ኬዝ መማር አለበት::
እግዚዎ ማሐረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዳቢሎሳዊነት ነው ጌታሆይ አንተ ጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ሞት😭😭😭😭😭😭
ያማን ምን አይነት ጭካኔ ነው ምን ባጠፈ ህይወቱን ነጠቁት 😢😢😢
ነፋስህ በደጋጎች አባቶች ጎን ትረፋ ነፋስይማር 😢😢😢
ወይፈጣሪ🥱ምን አይነት ጂኒ ሚስት አጋጠመችው!😳
ነብስ ይማር ወንድሜ🙏
እግዚአብሔር፡አምላካችን፡ሖይ፡ወዳጅ፡መስሎ፡ከሚያጠቃን፡ጥላት፡አተ፡ጠብቀን😢😢😢😢
የአለልኝ ነፍስ ይማር ፈርዱን ለእግዛብሄር እንተዉ 😂😂😂
ነፍሰ ይማር ሰንትአላማ የነበረዉ እግዚአብሔር የጇን ይሰጣት
ኧረ ምን አይነት ነው !!
በጣም ያሳዝናል የራሴ ነው ብላችሁ ያሰባችሁት ሰው በዚህ መልኩ ሲሞት ከባድ ነው!!
እግዚአብሔር በቃ ይበለን!!!
አቤት ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን አቤቱ ስንት አይነት ጭካኔ አለ 😢😢
ይህ የመጨረሻዉ ዘንድ መሆኑን የሚያመለክት እጅግ ዘግናኝና እንግዳ ነገር በየእለቱ እያየንና እየሰማን ነው,፡፡ አምላክ ሆይ ልባችንን ጠብቅልን ፡፡🎉
አይ ሰው እግዚአብሔር ይርዳን
የልጁ እህት ከሚስቱ ለመለያየት ብላ ያሰራችው መተት ,እራሱን እንዱያጠፋ ምክንያት የሆነው:: ከመሞቱ በፊት ፀልዩልኝ ጭንቀት ውስጥ ነኝ እያለ ነበር ለ ብዙ ሰው:: የባል ዘመድ በአይን ሙሉ አመድ ነው .እንኳን ብር ያለው ልጃቸው እንዱያገባ አይደለም ጓደኛ ሲይዝ ይቃጠላሉ:: ክልሉ በዘረኝነት እና በብር ነው ለነሱ የፈረዱት:: በተለይ እህቱ ውሎ አዳሯ ጠንቋይ ጋር ነው ሲሉ ነበር
በስላሴዎች ስም!! አቤቱ ማረንም ይቅርም በለን
አለልኝ እንዴት አንጀቴን እንደሚበላኝ ምን ዓይነት እርጉም ጨካኝ ሴት ነች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ያማል ሞቱ ከሁሉም በሚሰቱ መሆኑ ነፍሰህን በገነት ያኑረዉ
አቤቱ ጌታ ሆይ ጭካኔ እቤቱ የኢትዮጵያ ጉድ ማለቂያ የለውም በቼ ነው ህዝቤ ከስው ነፍስ ማጥፉት የሚፈውስው ወንድማችን ነፍስህን በገነት ያኑረው 😭😭😭
በክልል ባለ የዳኝነት ስርዓት አላምንም። ይች ልጅ በቁርባን ያገባችሁን ባሏን ምን ጎሎባት ልትገድለው ትችላለች ያውም ገና ትዳሯን ገና ሳታጣጥመው። የማይመስል ነገር በአውን ጊዜ በክልሎች ያለው የፍትህ ስርዓት እኮ በዘር በፖለቲካ በደኞች አቅም ማነስ በሙስና ተተብትቦ የተያዘ ነው። ልጁ እራሱን ያጥፋ ወይ ተገድሎ ሰቅለውት እንደሆነ ብቃት ያለው አስክሬን መርማሪ ማረጋገጥ ይችላል። የህፀን ፌብን አሟሟት የታየው ችግር ይሄ ነው። ስለዚህ በክልሎች ባለው የፍትህ ስርዓት የሚሰጥን መረጃ እንደወረደ አምኜ ይችን ልጅ መውቀስ ሃጢያት ነው።
አራ ከእሱ ከእህቱ ባል ጋር አቅዶ ንብረት ሊወርሱ በፍቅር ጥብ ብሎ የእህቱ ባል እና እሷ አብሮ ነው ያረጉት
ቁርበን (ኩርበን) ክክክክክክክ
ተባባሪ ሳትሆን አትቀርም መሰል ::
😂😂😂 ደንቆሮ
Zemdewa neh weym neshe dedeb
ያማል😢😢😢 እደኔ እጁ ላይ የተፃፈውን ልብ ብሎ ያነበበ አለ (ሁሉ እውነት ሆነ) ይላል 😢😢😢😢በጣም ያማል
ያአላህ ያስፈራል ማንን እንመን
ሚስትየው ለምንድነው ቃለ መጠይቅ ያልተደረገላት ከሶ ወገን መስማት ጥሩ ነው
ነብሱን ይማረው እግዚአብሔር 😢😢ልብን እና አይምሮን ሚመረምር የሚያውቅ አምላክ ነው ምድር ላይ ፍርደ ገምድል ባለበት ሀገር እንዲ ነው እንዲያ ነው ለማለት ከብዳል ብቻ የወንድማችን ደም ከስማይ ይጩህ😢😢
ይገርማል😢😢
እግዚኦ እና ማነው ሚታመነው በስላሴ ስም😢😢😢
መድሃኒሃለም አባቴ ድርስ ምን ቢያደርጋት ነው ብዙ ነገር በሆነላት አቤቱ ማርን ይቅር በለን🥹🥹🥹🥹
ነብስህን በቀኝ ያውለው ክርስትያን ሆኖ ቅዱስ ቁርባኑን ወስዶ ያለ ፍታት መቀበሩ በጣም ልብ ይስብራል ሁለት ሞት የሞተችው እሳ ነች ነብስህን በቀኝ በደጋጎች በመላህክቶች ጋር ያሳርፈው
Ere woyine 😭😭😭😭Fitih le Alelign😭😭😭
ነፈሰ ይማር አምላክ ሆይ አደነኘ ምን አይነት ዜመን ነዉ😢😢😢
እሷንም ሆነ ተባባሪዋ እውነተኛ ማስረጃ ከተገኘ ይገደሉ
ይገርማል ወላሒ
ሲጀመር ለእኔ እስዋ ናት ገዳይ ብዬ ነበር ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ እስዋም የእህትዋ ባል ይሰቀሉ ይሰቀሉ የእህትዋ ባል ወሽምዋታልም ይባላል የሚታመን ነው!!!
ምን አይነት ጊዜ ላይ ነን
ምን ዋጋ አለው የሃገራችን ዳኞች የሚወስኑት ውሳኔ ከሞተው ሰው በላይ ሀዘኑ የሚበረታው ለቤተሰብ የሚፈርደው ፍርድ ነው።
እሧነች ያሥገደለችው እውነትነው በጌታ ንገሩን 😭😭😭😭😭እውነትነው እኔ ከንግዲሕ ማንንም አላምንም ያማል
ግን ህጉ ምን ይሆን የሚፈርድባት እስራት ውይንስ . .... የኦሪት ህግ ናፈቀኝ ለሀገር ጠቅሚ የሆነ ብዙ መስራት የሚችል ልጅ በእጭር አስቀረችው ያማል።
Betam yamali 😢😢😢yegedele bigedeli😢😢😢😢😢
ክፉ መንፈስ ያሳዝናል ነፍስ ይማር
አይ መቻልሽ በሂወትሽ አትደሠቺ
ምን ጉድ ነው የገዛ ሚሰቱ እፍፍፍ😭😭😭
ይህ ሚስኪን የሀገሬ ልጅ ፈጣሪውን የሚፈራ ታንቆ ሞተ ተብሎ ያለ ፍትሀት በመቀበሩ ልብ ይሰብራል ግን ፈጣሪውን ፈሬ ለቤተክርስቲያን ለጋሽ በመሆኑ ቤተክርስቲያን ግቢ እንዲቀበር ተደረገ ።።ምነው ባላገባት😢😢😢
የዋህ ሰዉ የምታጠፋው ሴት ነች።
ለማንኛውም የአለልኝ ደም ይጣራል።
ለገዳዩ እግዚአብሔር የእጁን ይሰጠዋል።
እግዚሆ መሀርነ ክርስቶስ(3
ይቺ ወራዳ ክብረ ቢስ የበቀል አምላክ አይለቃትም መቼም ሰውን ያህል ክቡር አጥፍቶ የቤተ ሰቦቹን ሂወት አጨልሞ ቆሜ እኖራለሁ ማለት እንሰሳ መሆን ነው ትክክል ከሆነ ከፍርድና ከሥር በሁዋላም እሱ የቀመሰውን አፈር የሚያበላ ፈጣሪ ገና ይልክላታል የበቀል አምላክ የጇን ይስጣት እናቱ እንዳረሩ እናቷን ብድሩን ፈጣሪ ይስጣት በጣም ነው ልባችን የተሰበረ
ነፍስ ይማር እጅግ ያሳዝናል😢😢😢😢😢
አይጭካኔ ባጪር አሥቀረችሁ የቀን ጂብ
በስማም እኔስ ገናርእሱን እንዳየህ የራሴንትዳር ፈራሁት ምንስ ያህል ቢጨክንነው ወይስ ቢበድላት ነው ይቅር በለን
Amen Amen Amen enkan abro aderesen ela ❤❤❤🙏🙏🙏🙏💝💝💝
የእግዚአብሔር ፍርድ ይብሳል መጠበቅ ነው የሰውኛው ቢበዛ እድሜ ልክ ነው አንተ ግን ትገርማለክ እንደገደለችውማ ከታወቀ ቆየ ምን አዲስ ነገር አቀረብክ ዝም ብለህ ታንዛዛለህ
አቤቱ. እደ ቸርነትህ. ብቻ. መስቀል. መጽሐፍ. ቅዱስን. ይዛ. ቅዱሱ. ታቦት. ፊት. ቆማ. ምላ. ያገባችው ስው. እዴት. እጆ. ጨከነ ግን????
እኔ አላምንም ባለቤቱ መግደሏ
ፍርድ ቢኖር በአደባባይ ህዝብ እያየ የገደ ይገደል ቢባል ጥሩ ነው !!!
ባደባባይ ትገደልን !
እግዚያብሔር የእድሜ ልክ ስቃይ ይስጥሽ !!!!!!
Muslimoch bilut gn muslim araj nw tilu nbr
Hake alche@@HawletAbdulkerim
እውነት ገላው ከሆነማ ሞት ሳይሆን የቁም ስቃይ አሰቃይቶ ይውሰዳት እሩጉም። ያውም በቤተክርስቲያን አግብታ እግዚኦቨመሀርነክርስቶስ። በዚህ ጉዳይ የተባበሩሽ ሁሉ የቁምስቃይ ይስጣችሁ
አፍርብሉ።
በስመአም ምንሁነነው የገደለችው
ምን አይነት ድንጋ ልብ ቢኖራትነው አርመኔናቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤት ጭካኔ ሰላም አሰማን መድሀኒያለም
በአካባቢው ሰው የለም እንዴ ከጊቢ ውጭ ነው እንዴት ሰቀሉት ቤተሰቦቹም ሲናገሩ የእሳ ጥላቻ አይቼባቸዋለሁ በዚህም በዛም ልጁን ቀጠፉት ነብስ ይማር
አረ እግዚኦኦኦ መሀረነ ሰይጣን የቀጠራት አረመኔ ውይይይይ ውይይይይ አረ እግዚኦ ኢትዮጲያ ወደየት እየሄደች ነውው 🙈🙈🙈🙈😳😳😳😳😳😳😢😢😢
ለምንድነው እሷ ገደለችው የሚለው ነገር ያልተዋጠልኝ
Me too
Enem.
አይመስለኝም እውነቱን ያውጣው
እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ💔😭😭😭
አይምሮዋ ግን ጤነኛ ነዉ
በሴት ልብ ጭቃኔዉን ከየት አገኘችዉ
መለያየት እያለ