ትምህርተ ሃይማኖት ክፍል 2 - የቅብዐትና ጸጋ የምንፍቅና ምንጭ እና የጠላት እጅ - ክፍል 2 - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 370

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 года назад +27

    መምህራችንን በእውነት በዚህ ዘመን ይህን የመሰለ የእግዚአብሔር ቃለ በእርሶ አድሮ ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ለእርሶም ፀጋውን አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

    • @etefkebede1072
      @etefkebede1072 4 года назад

      Amen Amen Amen 💚💛❤💚💛❤

    • @etefkebede1072
      @etefkebede1072 4 года назад

      Amen Amen Amen !!! I wish always long life with good health for Memeher with all his family 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 года назад +40

    ሰላም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን በምልጃዋም ትራዳን አሜን ።

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 4 года назад +1

    MEMHERACHIN bewnet kale hiwet yasemalin bedmena betena yetbikilin dinke timhert new mastewal yesten bkidste netshit Haymanotachin yatsenane bebetu yetkelen lezelalem tewetutinem bechernetu yemeliselen amen amen amen tewahedo lezelalem tinur amen amen amen 💚💛❤

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን!!!!

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes8789 4 года назад +2

    Amen qal hiwet yasemlin amen 🍇🍒🍒🍒🍒♥️🍇🍇🍇🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Год назад

    አሜን እግዚአብሄር ይመሰገን አሜን በእውነት ለአባታችን ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን አሜን እኛም የምንሰማውን ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያቆይልን አሜን አባችን በፀሎተው አሰቡን ፣፣

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @boozoodubai862
    @boozoodubai862 4 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርች 💒💒💒💒💒😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️💚💛❤️

  • @helendebebe1268
    @helendebebe1268 4 года назад +1

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen memeher Dr Zebene

  • @Yoh21
    @Yoh21 4 года назад +1

    መምህር በጶልትህ አስብኝ ከዝች ከከፋችህ አለም ትጠብቀኝ ዝንድ!!!
    በ እግዚአብሔር ጎዳና በጠባቧ መንገድ በእምነት እና በተግባር እሄድ ዝንድ!
    ሁሌም በመርቃንህ ደስ ይለኛል!!!
    አቤት አቤት እመ አምላክን ስሟን ስታነሳ ስታወድሳት በሷ ስም ሰትመርቀን እንዴት ደስስስስስስ!!!!!!! እንደሚለኝ
    እኛን ደስ እንዳስባልከን ደስ ታስብልህ ለሰማዮ ቤት መንገድ ትሁንህ የ አገልግሎት ዘመንህን ታብዛልህ ትባርክልህ ጥላ ከለላ ትሁንህ እስከቤተሰቦችህ!!!
    ምህር ሁሌም ከ አንደበትህ ምርቃን አይለይህም! ምርቃን ፀጋ ነው
    ግን የኛ ይህችህ ቀጥተኛዋ እምነት ተዋህዶ ሚስጥሯ ብዙ ነው!
    የ ምርቃን ሚስጥሩ ምንድር ነው?
    ያው ቀጥተኛ ስረዳው ምርቃን ምርቃን ነው ልክ እንደ ፆለት አድርጌ ነው እማየው
    ግን ከዛ ባለፈ መንድር ነው ሚስጥሩ
    ቤተክርስቲያናችን ተዋህዶ ሚስጥሯ አያልቅም!!!!!!

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን እግዚኦ ከሀስተኛ ኑፋቂ ትምህርት ጠብቀን ። እመብርሀን አደራሽን በአማላጅነትሽና በትራዳይነትሽ እርዳታሽ እንዳይለይን ጠብቂን ። ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን በቁድስ ቁርባንህ አማካይነት ነብሳችንን በቅዱሳን በነብያት በአባቶቻችን ጎን አድርገን ኩክፉ ነገር፣ መንገድ ጠብቀን ።አሜን(፫) ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @AliAli-je4iq
    @AliAli-je4iq 4 года назад

    አርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ሁሌም በ እግዚአብሔርን ፀጋ ሂወት እና እምነት ለዘላለም ሕይወት ለመምህር ም በድንግልና በልእል እግዚአብሔር እድሜ እና ከነ ጤና ይስጥልኝ ኣሜን 🙏ኣሜን🙏ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almightlord1579
    @almightlord1579 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሰምተን ለመረዳት እግዚአብሔር አምላክ አይን ልቦናችንን ያብራልን

  • @bettyreyes6190
    @bettyreyes6190 4 года назад +2

    መምህራችን እድሜ ከጸጋጋር ያድልልን እመብርሀን ከነልጃ ትጠብቅልን የኦሮቶዶክ እንቃችን

  • @tigstethio4122
    @tigstethio4122 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራቺን እረጅም እድሜ ተጠጋ ጋር ይስጥልኝ እግዝአብሔር

  • @HananA-xo3yo
    @HananA-xo3yo 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን እኛም የሰማንውን አምላካችን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን✝️🍀🌷💐🌹

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ልቦናን ያድለን ገና ብዙ ነገር እንሰማለን ብቻ የሰማዩ አምላካችን እሱ ይቅር ይበለን ሰላሙን ያምጣልን

  • @ማርያምያዋሕሰይናይአምላክ

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ኣብዙቶ ይስጥልን ከኔ የበረታቹ አስብኝ በፀሎታቸው ኣማኒኤል መምህር በፀሎት አስብኝ

  • @almazjanka763
    @almazjanka763 4 года назад +3

    አሜን🙏. ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እግዚአብሔር የመረጣት ቀጥተኛ እምነታችን ናት🙏🙏

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 4 года назад +6

    መምሕራችን ዘመኖዎትን ይባርክልን ጸጋውን ያብዛልን በሥደት ከሀገር ወጥቻለሁ በሠላም ለሀገሬ ያበቃኝ ዘንድ ጸሎታችሁ አይለዬኝ

  • @Setna1312
    @Setna1312 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ኑሩልን እስከመጨረሻው በተዋህዶ ሃይማኖታችን የፀናን ያድርገን አሜን።

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 года назад

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin Abatachin💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @astertadessa7040
    @astertadessa7040 4 года назад

    Enewedehalen enakeberehalen edemena xena Egziyabehr yesexelen.egnanem ayene lebonachenen yaberalen AMEN

  • @tiruneshararsu5292
    @tiruneshararsu5292 4 года назад

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @elizabethdamtew1253
    @elizabethdamtew1253 3 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ዶ ር ዘበነ፤፤ እግዚአብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን፤፤

  • @tigisttigist2901
    @tigisttigist2901 4 года назад +8

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ያቆይልን እመ ብርሃን ከነልጇ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቆት አባታችን አሜን ፫

  • @mekedesdeneke4436
    @mekedesdeneke4436 4 года назад

    አሜን!በስላሴ ቸርነት በመቤታችን አማላጅነት ማስተዋልን ያድለን!!!

  • @tewelde9778
    @tewelde9778 4 года назад

    ቃሉ ያስምዕከ ኣምላኮሙ ለቅዱሳን ፡ጸጋ ብዙሐ ወዕድሜ ነዊሐ ይኤስየከ ፡ወንህነኒ ዘሰማዕናሁ ይሕድር ውስተ ልብነ ወበኣምልኮቱ ያጽንዐነ።

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 года назад +4

    መዳኒዓለም በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱኝ!!!!!

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንከን ደህና መጡልን የተከበሩት አባታችን ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በቤቱ ያፀናልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💒🛐🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @dejenemamo3975
    @dejenemamo3975 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን የርዝምርልን ተወህዶ ለዘላሌም ትኑር እኛንም በአንድት ሃይማኖት ፀንቴን እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 4 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን፡፡ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፡፡

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክለወት አሜን አሜን አሜን

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 4 года назад

    Amen Amen Amen memhurachin✝️🤲🤲🤲❤️ kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak Ede mdr Ashewa yabzaln

  • @edengebremariam2756
    @edengebremariam2756 4 года назад

    አሜን በጸሎት አስቡኝ ዕድሜ ይስትውት አመሰግንአለሁ🙏🙏🙏

  • @AliSaleh-kb1hg
    @AliSaleh-kb1hg 4 года назад

    መምራችን ሰላም ላንተ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማል 💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ ውድ ወድማችን በፀለትህ አስበን 💒💒🙏🙏❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 года назад

    መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ አሜን አሜን አሜን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ

    ቃለህይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዝያብሄር አምላክ ያርዝምልን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @BM-qx4hd
    @BM-qx4hd 4 года назад

    ሀይማኖት ከእውቀት ጋር ሲሆን እንዴት ደስ ይላል:: በፅኑ እምነት እና እውቀት ለማንኛውም መናፍቃን መልስ ለመስጠት መቻል መታደል ነው:: ወጣቱ ሁሉ ተምሮ ቢሆን ኖሮ እንዲህ እንደከብት ባልተገባ ነበር:: ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን::

  • @ስምኪእዩመዝሙረይማርያምኣ

    Amen(3) kale heywet yasemalen
    እ/ር የሚያስተውል ልቦና ይስጠን
    በሃይማኖታችን ያፅናን ኣሜን(3)
    መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    እኔ በእርሱ ትምህርት ቡዙ ነገር ተምርያለው
    በስደት ኣለም ያለን ለቤቱ ያብቃን ኣሜን

  • @jemane5706
    @jemane5706 4 года назад

    ልብ ያለው ልብ ይበል መናፍቃን እኛን ለማስካድ የማይቀይሩት ስልት የለም እስከመቼ መናፍቃን በቀደዱት ቦይ እደምንፈስ እኔ የሜገርመኝ አባቶች መምህራን ከመፀሀፍ ጠቅሰው ሲያስሲያስተምረን መስማት ተስኖን መናፍቃንን እደምናዳምጥ ይገርመኛል ብቻ ልብ ይስጠን መምህር እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 4 года назад

    Amen amen amen memeherachin kale hiywot yasemalen

  • @hiwotteshale934
    @hiwotteshale934 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwot.yasemalin Memeher!

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 года назад

    ከክህደት ይሰውረን በሀይማኖታችን ያፅናን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @ayallhagos5207
    @ayallhagos5207 4 года назад +1

    Amen amen amen Kale woit yasemalen memeheirachin dingl mariym tetebekek

  • @tsedlaethopia4720
    @tsedlaethopia4720 3 года назад

    አሜን አሜን አሜንቃላት ያሰሜልንአበተች እድሜናፐጤናይስጥል

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አባታችን እኛንም በፅሎቶት አስቡን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከልብ እናመስግናለን። ወስብሀት ለእግዚአብሔር ፣ ውል ወላዲተ ድንግል ፣ ወለመስቀሉክብር። አሜን አሜን አሜን

  • @kelemwahselase7164
    @kelemwahselase7164 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምሕር ቃለህይወት ያሠማልን ኑሩልን

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @baskotbaskouti1015
    @baskotbaskouti1015 4 года назад

    Amen amen amen abatachin memhirachin.. wedmachin..hulunegerachin..kalhiwotyasemalni

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነወን በልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @estifanosdebebe805
    @estifanosdebebe805 4 года назад

    መምህራችን፣በትምህርትህ፣አስታጠቅከን፣ቃለ፣ህይወት፣ያስማልን።ተባረክ።

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏እናመሰግናለን
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @Selihom10a
    @Selihom10a 4 года назад

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln 🙏🙏🙏🙏🌾🍀🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @asnakechbekele8748
    @asnakechbekele8748 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስት ሰማይትን ያውርስልን።

  • @ወለተወልድ-በ1ቸ
    @ወለተወልድ-በ1ቸ 4 года назад

    ስለ ሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ቅዱስግወርጊስአባቴ
    @ቅዱስግወርጊስአባቴ 4 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደከመን ሰለቸኝ ሳይሉ በየቀኑ ድንቅ የሆነው ትምህርት እንደ እንጀራ ፈትፍተው የምያበሉን እግዚአብሔር የድካሞ ዋጋ ይክፈሎ የእመቤቴ ማርያም ጥበቃ አይለዮት

  • @salhaalqubaisi3580
    @salhaalqubaisi3580 4 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘበነወን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 4 года назад

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @AbelAndat-lh8fo
    @AbelAndat-lh8fo Год назад

    ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህራቺን ኢድሜን ጥና ና ከትዕግት ጋራ የጥልን መምሬ

  • @haregewoyin1548
    @haregewoyin1548 4 года назад

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memirachin Egzahbehr be tsega be Edime yitabkilen 🤲🙏⛪🙏💛💚❤️✝️✝️✝️

  • @wexige2075
    @wexige2075 4 года назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🏽

  • @እኔማነኝ-ሠ5ከ
    @እኔማነኝ-ሠ5ከ 4 года назад +3

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አባታችን በእድሜ በጸጋዉ ተባረኩልን

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን!!!ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን!!!

  • @kbretkbret6875
    @kbretkbret6875 4 года назад

    እግዜኣብሔር ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ኣብዝቶ ይስጥልን የኣገልግለትዎ ግዜ ይባርክልን እድሜ ጤና ይስጥልን በፀለትዎ እዲያስቡኝ በትህትና በእግዜኣቢሔር ስም እማፀንዎታለሁ

  • @lewtshetabera5284
    @lewtshetabera5284 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 4 года назад

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamhara 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአግልግሎት ዘመን ያርዝምሎት

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 4 года назад

    ወንድማችን ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እኛንም የተዋህዶ ልጆች በእምነታችን ፀንተን ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግቱ ወራሾች ያድርገን
    አሜን አሜን አሜን

  • @somali3266
    @somali3266 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህወትንያሠማልን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛለዎት ከክፉሁሉእግዚአቤሔር ይሰውርልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
    ያኑርልን ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን
    ፈጣሪ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ከክርስቶስፍቅርማንይ-ረ6ፀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን

  • @demekehaile3444
    @demekehaile3444 4 года назад

    መምህር እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @zinashshimeles3602
    @zinashshimeles3602 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @elsupladeta3626
    @elsupladeta3626 4 года назад +1

    Kel hyewt yesmalen beher edmi tgewtn yebzalen amen amen amen

  • @qasofugo2477
    @qasofugo2477 4 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን። ትክክለኛና ወቅታዊ ትምህርት ነው። መፅሀፎትን እንጠብቃለን

    • @denekem9847
      @denekem9847 4 года назад

      ቃለ ሕይወት ያስማልን. ትምህርቱን ትንሽ ቢያጥርልን ጥሩ ነበር በደንብ ጊዜ ኖሮን እንድንከታተል. እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @aswaqsham6470
    @aswaqsham6470 4 года назад

    Amen Amen Amen kal heyewot yasmlin ya edime zamnoti yebarki

  • @chalachewtadesse1796
    @chalachewtadesse1796 4 года назад

    መምህራችን እ/ር ፀጋውን ያብዛለወት

  • @danadana2888
    @danadana2888 4 года назад

    Amen Amen Amen kalewotin yasemalin

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 4 года назад

    Amen Amen Amen
    Kal hewat yasamalen

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍
    የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥልን ያኑርልን

  • @graceorfali3623
    @graceorfali3623 4 года назад +3

    እሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🌴💐🌺💐🥀🌷🌺💐

  • @senentsara4008
    @senentsara4008 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከመጥፎ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅከ እድሜና ጤና ያጎናጸፈ አሜን 💚💛❤️⛪🙏🙏🙏

  • @memi2897
    @memi2897 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen🙏🙏🙏

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @nigistighebrezgabiher5092
    @nigistighebrezgabiher5092 4 года назад

    ጸጋውን ያብዛሎት ኣባቴ፣ ወንድሜ የመላው ኦርቶዶክስ ተከታይ ጋሻ መከታ ኖት። ልዑል እግዚአብሔር የማቱ ሳላ ዕድሜ ይስጥልን።

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን ዶ / ር ዘበነ ለማን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እማምላክ ወላዲየ አምላክ ትጠብቅልን ከነቤተሰቦዎት አሜን ።

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! መምህር ይህንንና ተመሳሳይ በዚህ ርዕስ ላይ የቀረቡትን ትምህርቶች በቴሌቪዥን በኢትዮጵያ በተለይ ዩቲዩብና ፌስ ቡክ ለሌላቸው የሚደርስበትን መንገድ ቢፈለግ ብዙ ህይወት ማትረፍ ማስረዳት ይቻላልና ተባብረን ለለውጥ ብንሰራ በጣም ወሳኝ ንገር ነው:: እባክዎን የተቻሎትን ለማድረግ ይሞክሩ:: እግዚአብሔር ይርዳዎት!

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በእውነት እንቁ መምህሬ ምን እንደምል በእውነት ብቻ እግዚያብሄር አምላክ ከፍ ከፍ ያድርግልኝ
    በፀሎት አይርሱኝ መምህር

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ

    እግዚአብሔር፡ ያክብርልን፡ መ/ር፡ ዘበነ፦ ለመልካሙ፡ ትምህርትና፡ ተግሣፅ!

  • @ኦርቶዶክስእምዬ
    @ኦርቶዶክስእምዬ 4 года назад

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    በትክክል ያሁኖች ዝም ብለው እየሱስ ጌታ ነው አሜን ብቻ ነው

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre7300 4 года назад

    ወይ መዘበራረቅ እማምላክ ልቦና ትስጣቸው በውነት ክርስቶስን አምላክ ነው ብለው ቢያኑኮ ከብዙ ጥፍት ውስጥ ይድኑ ነበር እማምላክ ትርዳን ።ቃለሒወትን ያሰማልን አባታችን

  • @etsegenetadugna8936
    @etsegenetadugna8936 4 года назад

    Kalehiwot yasemalin Memihir. Yehiwot migib yemayitegeb yemayiselech.

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
    መምህር በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን

  • @Fano44
    @Fano44 4 года назад

    Amen Amen Amen Kal Hiwot yasemalen yagelegilot zemenwon yibarikelen