Hi selam endet nesh?balefew vedio sh lay sile mekup sitaweriy neber ena anchis lemin be su tweubesh tikerbiaylesh??anchi lerasish mitadergewun ngr leloch sewoch endayadergu mastemar aydeberem????????
It's interesting to see how some of the points you mentioned are also true in the West. Keep up with these types of videos. Sending love from Boston, USA
ayezoshe defere beye atefere negereyachew atamenche eny mesetey yaleshewune hulu selemetaderege i am so happy gen bezu negere selemegenezebe hasabeshe tegebe new tenekere yal mekere seche ayegebachewume fikere yesete mene gezeme melesu fikere new so bereche konjo anebebe ewunetane atedebeke
I can tell you from my personal experience. My wife tried to change me and we ended up in divorce. Don't try to change a man. It is impossible. What you see is what you get. Take it or leave it .. if you think you can change a man after a marriage you are putting yourself for a rude awakening. Trust me.
Fekr are batam tachgeralshlhu fekragayan ewadawalhu gn ena ylkut bech yhun nw ymelaw ena mn madergn endlbegn alwekm slamwadw bech zem byawalhu men teygalsh fekrya
አሁን አሁንም እኔ የደረስኩበት ነገር ቢኖር አብሮ ተኑሮ ድስታ ከሌለ ለብቻ በነፃነት መኖር ይሻላል
ሁሉም እውነት ነው. እህቴ. ሰው. እቀየራለሁ ቢልም መቀየር መቀየር. እደ ማውራት. ቁላል አይደለም. ከባድ ነው.
እውነት ነው ። ያልሽው ግን የወንዶች ባህሪ ከባድ ነው እንደ ሴቶች አይደለም !!!!ስለትምህርትሽ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ
you are ryt ,discussion is better what ever it is.
እናመሰግናለን ግን ወንዶች ክብር ኣይወዱም
እዉነት ብለሻል በአላህ ፈቃድ ቢሆን እና እሱ በራሱ ተነሳሽነት ካልሆነ በስተቀር አይቀየርም።
እናመሰግናለን ፍቅር ይበልጣል ውስጤ ነው
እረ ወንድ ልጂን በጪቅጪቅ ይመለሳል ብሎ ማሰብ ሞኚ ነት ነው ከመተው ውጪ
Bezel geze setwoch balege ena letedarachew yemayetmenu selehonu chekchaka nachew.
ፍቅር እደስምሽ አንቺም ፍቅር ነሽ ሰለምክርሽ አመሰግናለሁ! ግን እኔ ጨቅጫቃ አደለሁም በጣም ነው እማከብረው ያለሱ ማን አለኝ ብለሽ ነው
ስወድህ ፍቅርዬ ኑርልኝ ዘላለም ክፉህን አልስማ።
በጣም እናመሰግናለን እህታችን ትምርቶችሽ በጣም ነው የምወዳቸው በርቻ
thank you
በጣም ጎበዝ ነሽ ትምርትሽ በጣም ሀሪፍ ነው በርችልን
እናመሰግናለን አንቺ መልካም ሴት 👍
ዋውው የኔ ማር ምክርሽ መልእኳትሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን
ለምክርሽ እናመስግናለን ግን ወንዶች ክብር አይወደላቸውም ምድረ ከሃዲ ናቸው
እውነት ብለሻል
Keber aywedlachewum
Kkkkk
እዉነት ብለሻ ሀያቲ ወንድ እና ዉሻ አንድ ናቸዉ የበሉበት ይጮሀሉ ብቻ ሆ
@@ስደትትርፋማነዉክስረትምእ ወንድ ማመን ቀብሮ ነው
እቺ ታምነሻል አስመሳይ በሙላ ናቹ
Hi Fiker🤗 Its nice to see you.i like ur show. Keep up the good work.
ወንድን መቀየር ከባድ ነወ ወንድ ግን ሴትን መቀየር ይችላል እኔም ሰለደረሰቡኘ ነወ እቀይረዋለሁ ቡየ ገቡቼ አሁን አምሮየን ቀየረዉ አሁን እኔን ቀቡሮኛል አሁን በቡዙ ነገር ተሰፋ ቆርጨ ቁጭ ቡያለሁ
Leni Lusiana ክክክክክ
አብሽሪእህት አላህ ጅሠዉ ሠዉአይቀይረዉም አላህ ይመልሠዉ ብለሽ ድዋአድርጊ አላህ ይመልሠዋል።
ምነው እህቴ
አይዞሽ
የህ ያንች ደክመት ይሆናል እህት እንጂ ሴት ልጅ ብልህ ናት ግን ከጸሎት ጋር ትችያልሽ ተስፋ አትቁርጭ
በምን እንመናቸው አ.አ ወንዶች ክብርም አይወዱም አምነሽም ይክዱሻል ወይም ዝም ስትታይ ሞኝ አድርገው ያዩሻል
Aywedum kbr wondoch yemibalu
ትክክል ነው ሁሉም ያልሽዉ ቆንጆ ሁሉም ያልሽው ነገሮች ባሁን ስዓት እና ጊዜ ማአሟላት ማድርግ ያለብን ነገር ነው ያ ካልሆነ ባሁን ስዓት በተጋቡ በአንድ ሳምንቱ ከሚፍቱት አንዱ መሆናችን አይቀሬ ነው እዛም ሳይደርስ ገናም በፍቅር እያሉ ይፈጠራል ግን ምን ታደርጊዋለሽ የኛ ስው የሚጠቅመዉን ከምትነግሪው ውሽት እና ያልሆነ ነገር ስነግሪው ነው አምኖ የሚቀበለው ጥሩ ኮሜንት የሚስጠው ግን ቆንጆ በኔ በኩል ጎበዝ በርቺ
ዉይይ ልብስሽ ስታምር ትምህርትሽም ዋዉነዉ በአሥተማርሽዉ መሠረት እሆንለታለሁ ሶስት አመታችን ቀጣይአመት ልንጋባነዉ ከፈጣሪጋራ አሁን በርቀትነን ግን እስከዛሬ ተጣልተን አናዉቅም የወደፊቱም ይመርልሽ በሉኝ
ትክክል ነሽ በተለይ በሠዎች ግፈያ፡የተቀየረ ሠዉ፡ትንሽ እደቆየ፡ወደነበረበት ችግር ቶሎ የመመለስ ፀባይ ይኖረዋል በእራሱ ለዉጥ ከፈለገ ግን በጣም ቀላል ነዉ ዋናዉ ቆራጥ መሆኑን ነዉ።
በታአምር አይቀየሩም ፈጣሪ የመረቀውን ይስጠን እንጂ
Metifo bahry yalatin set kemekeyer yilk wondn mekeyer yikelal miknayatum melkam set kehonech betam yikeyeral bay negn
Hi selam endet nesh?balefew vedio sh lay sile mekup sitaweriy neber ena anchis lemin be su tweubesh tikerbiaylesh??anchi lerasish mitadergewun ngr leloch sewoch endayadergu mastemar aydeberem????????
አው እውነት ነው እኔ በጣም ብዙ ችግር አለብኝ ግን ለመቀየር ዝግጁ ነኝ ግን መቀየር የማልችልበት ችግር አለብኝ ስለዚህ መጥፎ ነገር የለብኝም ግን ሌላ ነገር ነው ትምህርትሽን ወድጂዋለው I like u
አንድ ሰው የመዋሸት እና የመስረቅ ፀባይ ካለው አይቀየረም
ትክክል
Ewent new
ማርዬ በጣም በጣም ትክክል ነሽ
ምክርሽ አንጀት ያርሳል እናመሰግናለን።
እናመሰግናለን ፍቅር ቀጥይበት በደንብ ፕሮግራምሽን ወድጀዋለሁ
ስለምክርሽ እናመሰግናለን እህቲ የዛሪው ምን. ሲከብሮቸው አይወዱም. እሽ
ምክሮችሽ ሁሉ ድቅ ናቸው እኔ እቀይረዋለሁ ብየ ገብቸ ጪራሽ ገደል ሊከተኝ አምልጨ ወጣሁ ተውኩት አመት ሙሉ ምክር ድጋላይ ውሀ ማፍሰስ
እስኪ ቁጥርሽን ተምረ አምሰየሽ ስለሆኩኝ
T btame asakesge
Ayzosh ehte
😅😅😅😅
@@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ አንቺ ምን አለብሽ ትስቂለሽ
ትክክልነሽ እህቴ
እናመስግናለን
You are right
ለጥሩ ትምህርትሸ በጣም አመሰግንሻለሁ ዋው በጣም ደሰ ይላል
ትክክክል
ወይኔ እሰካሁ እንዴት አለገኝሁሸ የኔ እህት በጣም እናመሰግናለን እኔ በጣም ጨቅጫቃ ነኝ በዚህ እየራቀኝ ነው ፍቅረኛዬ ልክ ነሸ
አሰይ የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ ማማዩ ተባረኪ
በርቺ የኔ ቅመም ዛዛ ፍቅር የለም እያሉ ያወራሉ ግን ፍቅር ምን እደሚያስፈልገው አይረዱም በማወቅም አይፈልጉም የመጀመሪያው ማክበር ነው ግን በሴቱም በወንዱም ተረስቷል
She is perfect thx more sister for reality information
እናመሠግናለን
ትክክል ነሽ
Betam tiru mekire new yene konjooo thanks gin wandoche gurachew yabesacengale
It's interesting to see how some of the points you mentioned are also true in the West. Keep up with these types of videos. Sending love from Boston, USA
ልክነሸእናመሰገነለን
ልክነሸአናመሰግነለን
አመሰግናለሁ
አሁን ነው ያየሁሸ ጠቅሞኛል እህቴ ተባረኪ 😘
ትክክል ነሽ ተፈጥሮን ማንም ሊለውጠው አይችልም እኔ ስመክረው እደጭቅጭቅ ሆነብን ወዲያው ባሰበት እና ቁጭ አለ
ሰብስክራይብ አርኩሽ አሪፍ ነው ትምርት የኔ ቆጆ
wendi lij ba kibiru laye ayederadarem,........betam betam arf agelallatse nw,....mekareachewu esti !!!
በእውነቱ ከሆነ ከምትናገሪው ነገር ተነስቼ በህይወት ዘመንሽ የተሳካ ህይወት እንደምትኖሪ አስረግጬልነግርሽ እፈልጋለሁ አንድም የሚጣል ነገር የሌለውና ብዙ እህቶቻችንን እንደምታስተምሪ ተስፉ አደርጋለሑ በርቺ ይህንን ያነሳሽውን ጉዳይ በትልልቅ ሚድያ በሰፊው እዲያስተምር ብታደርጊ
ምርት ልጅ እግዚብሄር ባርክሽ
ምክርሽን ወድጄዋለው እናመሰግናለን ግን የዘንድሮ ፍቅር ሳይሆን ጥልቅ ጦርነት ውስጥ ያለው ያህል ይሰማኛል
እውነትሽን እኔ ባሁን ሰዐት ሚያስፈልገኝ ምክር ነው የሌለኝን ባህሪ ጨቅጫቃ ሁኜ ቁጭ ብያለው ደግሞም ደስተኛ የነበርኩ ልጅ ዛሬ ዛሬ ራሴ እያስጠላኝ ነው ከዚ በሗላ በደንብ እሞክራለው ደግሞም እስተካከላለው
እውነት ነው ማር ያልሽው ሁሉ እኔ 2 አመት ሙሉ በገባ በወጣ ቁጥር ስመክር ስነዘንዘው ኖሬ ምንም ወዲያው ድንቁር ብሎ ቀረ እኔም ተቃጠልኩ ጌታ ካልረዳው በኛ ጭቅጭቅ አይቀየርም በብዙ ነገር ያበሳጨኛል አንዱን ልንገራችሁ በሴክስ ግዜ ከውጭ ተንደርድሮ ይመጣና በደረቁ ሲለኝ እኔ ትምም እላለሁ እንጂ የርካታ ስሜት የለኝም ፈጥሮብኝ ግልፅ ነኝ ኧረ ተው ውዴ ዋርማፕ እሚባል ነገር አለ እባክህ ቅድሚያ ትንሽ ደበስበስ አድርገኝ እለዋለው እሺ ለሚቀጥለው ይለኝና ግን ምንም ለውጥ የለም ሴት ስንተሻሽ የሴቶ ነገርዮችን እረጠብ ስለሚል አያመንም የፈጣሪ ፍቃድ እስከሆነ ድረስ ልንደሰትበት እንጂ ልንሰቃይበት አይገባም እኔ የዝክ ሱስ ብዙም የለብኝም ግን በወር አንዴም ቢሆን ግን ደስተኛ ሆነን ደስ በሚል የርካታ ስሜት መጨረስ አለብን ስለዚ ወንዶች አይሰሙም
የኔ ቆንጆ ሲቶቻችን ምንም አያውቆም ስልግንኘት ወይም ስለፍቅር ዝንብለው እምሳቸውን ከፍተው ለማንም ወንዶ ብቻ ነው የሚያውቆት በዛ መልሳቸው መላሳም ናቸው
Tank you mary
ትክክል እኔ አስትምርዊልሁ ብዬ ገብች ፈዳይን እያየሁ ነው ግን ትዳሩን ለማስትካክል ብይ ነበር ለካስ ሰልቺቶታል ተኔላይ ተጣብቁ ቁጪ ብሉ እንጋባ እያልኝ እሂው አመታት አልፎ በስደት አልህዲ እሱ አል አልቅር ቤትስቡች አሉ
እናመስግናለን የርቀት ፍቅርን እንዳት ማወቅ ይቻላን መዉደድን እስ እንዴት ማወቅ ይቻላን ?
Konjiyewa lji ke Covid 19 feter yitebekeshi Marye!!!
እናመስግናለን ማር
berchi tiru yefker ginbata newu qeteyi, ene ahun lemiste yanchin download adrege astemrebetalehu
እናመሰግናለን ግን ወዶች መቼም አይቀየሩም
ለምክርሺ በጣም እናመሰግናለን
ልክ ነሽ የኔ ውብ
ሕይወት ከባድ ናት ወይ መቀየር
ትልቅ አደጋ ውስጥ ነው የገባውት
ትልቅ የገንዘብ ሱስ ነው ያለበት
በቃ ምን ልበልሽ ......???
እኔም ጨቅጫቃ ነኝ ግን ስለማይሰማኝ ነው በኔ የሚጠላውን እሱ ሲያደርግ በጣም ያበሳጨኛል አንግባባም ግራ ተጋብተናል
እዉነትሸን ነዉ ብቻ ከባድነዉ
@@meronabasha7796 ከምር ብታይ እህት በጣም ነው የሰለቸኝ እንለያይ ስለው እንቢአለኝ ብቻ ከባድነው
@@እንደመርበፍቅር ሁሉም ጋ ነው እህቴ ግን ከተማርሁት የሚያጨቃጭቃችሁን ነገር አንች ዝም ብለሽ እለፊ በፀሎት ተሣሠቡ ትዳር ከፈጣሪ ነውና ትዳርሽን እንዲባርክልሽ ፀልይ በፀሎት ለምታመልኪው አምላክ በፀሎት ጠይቂ ሢቀጥል ዋናው የትዳር ትልቁ ነገር ትዕግስት መኖር አለበት ትግስተኛ ከሆንሽ እሱ ሢናደድ ሢናገርሽ ዝም በይው ልክ እሱ ተናግሮ ሲጨርስ አንችም ፍቅርርር ስጭው እንደዛ ከሆነ በፍቅር አሸናፊ ነሽ
@@tgstmulat9144 ልክነሽ ማሬ ትዳር ከፈጣሪነው ግን ሲደጋገም ይሰለቻል በተለይ በስደት ብዙነገርሽን እያጣሽ ዝም ስትይ እንደጅል ትቆጠሪያለሽ ይከብዳል
በትክክል እህት ፊዳየን አይቻለሁ አስር አመት ሙሉ ግን አሁን እየተቀየረ ነው ውይ እኔማ አልጨቃጨቅም ብየ እወስንና ከዛ አልችልም እኔ ከመናደደ የተነሣ እሦደብ ነበር
ትክክል!!ተመቸሺኝ!!!
የኔማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል በርች
ayezoshe defere beye atefere negereyachew atamenche eny mesetey yaleshewune hulu selemetaderege i am so happy gen bezu negere selemegenezebe hasabeshe tegebe new tenekere yal mekere seche ayegebachewume fikere yesete mene gezeme melesu fikere new so bereche konjo anebebe ewunetane atedebeke
እቀይረዋለሁ ብየ ነው ቀያይሮኝ ያረፈው
Kkkklk wanedi lija mekeyare ayechalimi
Kkkkkkkk
Kkkkkkkkk lol
Kkkkkkk uuuu kelib new yasakegn
ቅድስት ማኛዋ 😃😃😃
Thank u yena mar
እናመስግናለን ሲስቱ
እኔ ጥሎብኝ ውሽት አልወድም ስለዚህ በዚህ ጉዳይ በጣም ጨቅጫቃ ነኝ ፍቅሬም እየራቀኝ ነው እኔም እውነቱን ሲረዳኝ እራሱ ይመጣል ብዬ ዝምታን መርጫለሁ
እኔም ውሸት በጣም ነው ምጠላው
ሰምተሻል ብርቄ 😂😂😂😂😂
እታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
Kkkkkk birke mesmat alebat ehinn aschegari mist kehonech
ክክክክ እረ ባሳቅ
እናመሰግናለን
You are so soo soo spot on
ትክክል ብለሻል እህቴ
ልክ ነሽ እናመስግናለን!
ያልሽው ትክክል ነው እህት so እናመስግናለን
Thanks baby
You are right 😷
Smart view!!!
በርች እህት ምክርሺ በጣም ሀሪፍነው
ይመችሽ ቆጆ ግን እኔ በሚገርም ሁኔታ ቀይሬዋለው ቤተሰቦቹ ጒደኞቹ እስኪገርማቸው ድረስ
ማር እንዴት ልትቀይሪው ቻልሽ የኔ ባል መስሜው ጥጥ ነው
@@morotoro7249 አቺን ማጣት ካልፈለገ ይቀየራል
እሱ ስሚፈልገው ነው የተቀየረልሽ።
@@ሽኮሪናሽኮሪና ይሆናል ማር ትዛዙ ከላይ ነው
አላህ ብሎልሽ ነው እህት እኔስ አድልጅ ወልጀ ተለየሁት ጨጎራየን ከሚልጠኝ እርሜ ላረብ ሀገር እሱም ሱሱ ጋር ቁጭ ብላል አኔ አረብ ሀገር እየሰራሁ ቁጭ ብያለሁ አይኑን አያሳየኝ ብያለሁ
I can tell you from my personal experience. My wife tried to change me and we ended up in divorce. Don't try to change a man. It is impossible. What you see is what you get. Take it or leave it .. if you think you can change a man after a marriage you are putting yourself for a rude awakening. Trust me.
Beze geze setwoch yalbeselu selehonu betam chekchaka nachew. Bahun geze setwoch letedarachew mayetamenu kemehonum belay kehade ena genzeb becha nw mefelegut.
እረእህት ይህማ አይሰራም እጭቅላቴላይ ወጥይስራብኝ እንደ ሆሆ ገደል ይግባ ሲፈልግ አስ መሳይ ናቸው
ክክክክክክክ
አመሰግናለዉ
ትክክል ነሽ ተጣሞ ያደገ ዛፍ ወደዞረበት ነው እሚወድቀው
እናመሰግናለንውድእህታችም
እውነትም ፍዳ እቀይራለሁ ብሎ መግባት የእውነት ከእሳት ጋር መጫወት ነው ወንዶች ደግሞ አንዳንዶቹ ፀባያቸውን ወይም ያሉበትን ሁኔታ ማንም ሰው እንዲያስቀይራቸው አይፈልጉም
እህት ይሆን ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ባለትዳርነኝ ግን በሀይድ ሰአት እጨቃጨቃለሁ ተጣይተጣይነው የሚለኝ ምን ትመክሪኛለኝ ግን በሀይድ ሰአትብቻነው እህት
እውነት ሳይኮሎጂካል ሰው ነሽ በርችይ
በርች እህት በጣም አስተማሪ ብሮግራም ነው♥
ፕሮግራምሽ ያስተምራል ማማ
እስከ ዛሬ እንዴት አለገኘዉሽም
እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ 😍😘
ፍቅር ይበልጣል ቪድዬሺን መከታተል ጀመርኩኝ እናመሰግናለን
እናእናመረግናለን
ተመቸሽኝ አላህ ያቆይሽ ጥሩ ሁኑ ነው ያልሽው ይሄ ጥሩ ምክር ነው
Fekr are batam tachgeralshlhu fekragayan ewadawalhu gn ena ylkut bech yhun nw ymelaw ena mn madergn endlbegn alwekm slamwadw bech zem byawalhu men teygalsh fekrya
ጥሩ ነው በረች
እዲህ አማ ካልናቸው ጭንቅላቴ ላይ ይውጣ ብለሽ ነው እህት
በሳቅ ነው የሳኩት
Ahuns anawkalen blachu chrash ymayhon atnageru please
አትሳሳች የኔ ቆንጆ የኔ ባል አተኮ ለኔ አደኛ ነህ የኔ በመሆንህ እኮራለሁ እድለኛ ነኝ እወድህ አለሁ እረ ምን ያልልኩት አለ ግን የዛሬ ወዶች ክብር አይወድላቸው የነሱን ነገር ተይው እስኪ
በትክክል ነው ማር
ወይኔ የኔ ባል ታድሎ ምከሰንያቱም ጭቅጭቅ አልወድም በህይወቴ ባልበላ ይሻለኛል
አምላኬ አመሰግናለሁ ስለሁሉም ነገር
እናመሠግናለን ስለ ምክርሽ
እውነት ነው ማር በርቺይ አሁንስ ሤቶችዬ ነቃ በሉው አስተማሪዎች በዝተውልናል!!!
ተባረኪ
Thanks ማሬ
የመይቀየር ሰው የለም
ከኔ ልጀምር እኔ በጣም ጭቅጭቅኛ ነበርኩ ግን ኣሁን በጣም ከማንበብ ትግስተኛ ህንኩ ኣሁን እ/ር እመስገን