ፍቅረኛዬ ለምን የትዳር ጥያቄ አያቀርብልኝም?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • #ፍቅር #ሴት #ኢትዮጵያ
    ፍቅረኛዬ ለምን የትዳር ጥያቄ አያቀርብልኝም?
    Addis Insight is Ethiopia’s fastest growing digital news platform, providing consumers with the latest news from Ethiopia and its diaspora.
    Check out www.addisinsig...
    Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
    Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
    Or Twitter: / addisinsight

Комментарии • 372

  • @meazejackie9579
    @meazejackie9579 5 лет назад +24

    ትክክል እህት ከሌላ ሰው ጋር አንድ ሰአት አብራ ብታስልፍ ቁርጣን ታቃለች ።ሌላ ደግም እንዲህ ናፍቅ አድርጊ ፣ጣልጣል አደርጊው ።ካልፈለገሽ እራስሽን ፊሪ አድሪጊ እኔ ልገርሽ አራት ወንድ የካደኝ እግዚአብሔር ደግ ነው እናት የሆነ ሰጠኝ አሁን ለ 2012 አመት እንጋባለን ።ትዳር ከእግዚአብሔር ነው የአንቺ ያልሆነው በምክንያት ይፈርሳል ።ስለዚህ ለእኔ አልፈቀደም ፈጣሪ ብለሽ አስቢ

  • @mezmurasaminew1518
    @mezmurasaminew1518 5 лет назад +37

    ሴቶች እባካችሁ ስለሁለመናችሁ ባንዴ አታሳውቁን እኛ ወንዶች ሁሌ አዲስ ነገር ማወቅ እንፈልጋለን:: እኛ ወንዶች ጥረን ግረን የምናገኛትን ሴት እንወዳለን:: ሴቶች እውቀት ሲኖራቸው ደግሞ በጣም እናከብራን መልክ ብቻ ከሆነ ይሰለቻል:: ከወንዶች ማህበር!!!

    • @jameelahusain3732
      @jameelahusain3732 5 лет назад

      mezxõ አመሰግናለሁ

    • @tefetawittefetawit8314
      @tefetawittefetawit8314 5 лет назад +2

      ውንድ እየሄድች ክምታገኝው ሴት ይልቅ
      ፍልጎ ሚያጣት ሴት ክበር አለው ።

    • @betytade2907
      @betytade2907 5 лет назад +4

      @@tefetawittefetawit8314 ክብር ቢስ ስለሁናችሁ እኮ ነው

    • @muhamad640
      @muhamad640 5 лет назад

      ቢፈልገኝምአያገኘኝምአሁንማየበለጠተተካበትዘመድወላሂላአዝምአችስላልሽአይደለምአይሆነኘምእናነውየራኩትስለዝህትቸዋለሁይእኔተፈለኩትያችብየአልተውምግንአይሆነኝምስለዝህትቸዋለሁተተካበትወላሂበትክክልቅልግጥሙንአያጣምእት

    • @hannahanna9630
      @hannahanna9630 5 лет назад

      ሀሳብህን እጋራለሁ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +83

    ፍቅር ይበልጣልን የምትወዱ ብቅ በሉ እንኳን ደህና መጣሽ ምርጤ

  • @user-ee9fc8br9f
    @user-ee9fc8br9f 5 лет назад +51

    *ትክክል ነሽ ማሬ ስትቀርቢ ይርቃሉ ስትርቂ ይቀርባሉ ከዚ ሁሉ ኮራ ስትል ያምርባታል ሴት ልጅ*

    • @mrkober863
      @mrkober863 5 лет назад

      H,Y

    • @user-uo5fz6ih3e
      @user-uo5fz6ih3e 4 года назад

      እግዚአብሔርን በጣም ትክክል ነሽ👍👍😍

  • @user-rb5lm5ib2u
    @user-rb5lm5ib2u 5 лет назад +54

    እንደው እኔሥ ጥሎብኝ ማሥመሠል አልችልበትም ሀሥቡን አላህ ወኒእመን ወኪል አላህ ጭንቀት የሌለበትን ትዳር አላህ ይወፍቀን እህቶቸ ወላሂ ለሥንቱ ተጨንቀን እንሞታለን ኡፍፍፍ

    • @user-mx9yb1dd4r
      @user-mx9yb1dd4r 4 года назад

      አሚንእህትየኔቢጤአላህየልብንያውቃን

  • @ansuwar9444
    @ansuwar9444 5 лет назад +16

    ሀሳብሽ መልካም ነው 100% እህት ከራሱ ሲመጣ ይጠይቅሽ ታገቢኛለሽ ወይ ብሎ መቸነው የምንጋባው ብለሽ ባንች ጉትጎታም ቢያገባሽ መጋጨት አይቀርምና በኃላ ትዳር ሳልፈልግ እሷ ጠይቃኝ አገባችኝ ነው የሚልሽ ዋ ጠንቀቅ በይ!!!!!

    • @jonkan8948
      @jonkan8948 4 года назад

      እህቴ ጠይቀውም አይቻሉ እዃን ተጠይቀው ጉራቸው ትዳር ከእግዛብሄር ስጣታነው ኮራ ቀብረሪ በይበት በሳምት አዴ ብታገኝው

  • @rabiamarvs6505
    @rabiamarvs6505 5 лет назад +17

    በጣም አሪፍ ምክር ነው ሁሉም ትክክል ነሽ ወንድ ልጂ በጣም ስፍስፍ ስትይለት ደስ አይለውም ብንወድም በውስጣችን መሆን አለበት እኔም ይሄ ተሳክቶልኛል

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፈ9ሸ

    እህታችን እናመሰግናለን ፈጣሪ ለሁላችንም ከወረት የፀዳ ንፁህ ፍቅር ያድለን

  • @user-pp5xd8ru3j
    @user-pp5xd8ru3j 5 лет назад +4

    እኔ በዚ የመጣ ትቼዋለሁኝ አሁን እኔ አስጠልቶኛል ግን እሱ አሁንም አያፍርም ፍቅሬ ይላል መልስም አልሰጠው ምርር ሲለው ከonlien ይጠፋል ሲለው ይመጣል ... ትክክል ነሽ ምክርሽ አሪፍ ነው

  • @tsehayabegaz9443
    @tsehayabegaz9443 5 лет назад +8

    እህት ትዳር ወይም ፍቅር የእግዛብሔር ስጦታ ነዉ ።ፈረሀ እግዛብሔር የሆነዉን እግዛብሔር መርጦ ለሁላችንም ያድለን።

  • @rehmakasau8532
    @rehmakasau8532 5 лет назад +11

    ኮሜት ማንበብ ውስጤ ነው መጻፉ ላይ እንኳ ብዙም አይደለሁ ዛሬ ትምርትሺ በጣም ነው የተመቸኝ ደስ ስትይአንደበተ ጣፋጭ ነሺ እናመሠግናለን ምርጥ ትምርት ነው

    • @jonkan8948
      @jonkan8948 4 года назад

      ልገራችው ከቱዋወቅን አድ አመት ሆነን ግን ፀጥ ስለው ምንሁነሽነውየአድአመት ፍቅራችን ሰሪዘሽ ሌላጀመሪሽ ብሎኝ አሪፍ

  • @ሀስቢአላህወኒመልወኪል

    ብሞትም ለወንድ ልጅ አላለቅስም ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል መተከያ የሌላት በዚህ ከለም እናት ናት

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 лет назад +1

      ክክክ እውነትሽን ነው ማሬ እናትንማ ማንም አይመስል ቤተሰብ እንሁን ፎቶዬን ነክተሽ ግቢ

    • @getch1145
      @getch1145 5 лет назад +1

      @@JoytubeWBS QITESH eskizor kewededeshew gin you have no choice.

    • @ayalaavrham620
      @ayalaavrham620 5 лет назад

      ለውጢ መሆኑ ነው

    • @abdumohammed5441
      @abdumohammed5441 5 лет назад +1

      Meshkura Sultan ፍቅር አልገባልሽም ማለትነው

    • @user-zz9uv8ky3h
      @user-zz9uv8ky3h 5 лет назад +1

      አረ አይባልም እህት እንቲርኒት አስመሰልሻቸው እኔስ ተባሌ ሌላ ወድያለ አይመስለኝም በጪራሽ ለማንኛውም አችየምታፈቅሪው እና የሚያፈቅርሽ ወድ አላገኘሽም ለዛነው እደገዘብ ይመጣል ይህ ድል የምትይው

  • @solona2000
    @solona2000 5 лет назад +9

    አስመሳይነት
    ወሸት
    ቅጥፈት
    ካለ ትዳር አይታሰብም።
    ብስለት maturity
    ተመጣጣኝነት compatibility
    communication ንግግር መስማማት
    ታማኝነት honesty
    መረዳዳት
    በደንብ መተዋወቅ ከከንፈር ያለፈ
    ከልብ መዋደድ ከሌለ
    እግር ከመክፈት ልብን ከፍቶ መስጠት
    ከልብ መፋቀር ከሌለ
    አሁንም ትዳር አይታሰብም ።

    • @user-pu3zf4eo4q
      @user-pu3zf4eo4q 5 лет назад

      ይገርማል ሡበሃን አላህ በትክክል እዉነት ነዉ ወዶችዬ እሠቡበት

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g 5 лет назад +13

    ወይኔ እኔ እኮ ደውዬ ካላነሳ ልቤ ቀጥ ነው
    ለካ ለዛአ ነው እንደዚ ጢባራም የሆነብኝ አመሰግናለው እማ
    እግዚአብሔር ከወረት የጸዳ ንጹህ ፍቅር ይስጠን

  • @user-ty2vy6yl4o
    @user-ty2vy6yl4o 5 лет назад +3

    እህቶች ይህ ነገር በኔም ደረሷል 3አመት ተጠባበቅን እናም ስለ ትዳር ምንም የሚያወራው ነገር የለም እኔ በጣም ነው የምወደው እሱም እንደሚወደኝ ይነግረኛል እናም እኔ እሱ ምን ያህል ለኔ ቦታ እንዳለውና እኔጋስ በትዳር የመኖር አላማ አለወይ ብየ አሰብኩና እስኪ የምር የምትወደኝ ከሆነ ቤተሰብ አስጠይቅ ስለው ፍቃደኛ አልሆነም እኔም ይህን ያደረኩት ለመፈተን ነበር እናም በመጨረሻ እኔ ይህን የጠየኩት ለኔ ምን ያህል ቦታ እንዳለህ ለማወቅ ነበር እናም ሰላም ሁን ብየ ነገርኩት አሁን 2አመት ሆነን ከተለያየን አሁን መልሶ እየተጨቃጨቀኝ ነው

  • @Aa-pe8nz
    @Aa-pe8nz 5 лет назад +5

    እውነት እኔ መጀመራያ እሱ ለትዳር ጉጉት ነበረው እኔ ዱባይ ከመጣው በዋላ ገና ስለትዳር ሳወራ ደሙ ነው ሚጨምረው እሱ ኤኔ አዳን እያሽሞነሞነ ነው አረ የሰው ፍፁም የለውም ፈጣሪ ያለው ይሆናል ሴቴችዬ አብሴ በስደት ያላችሁ እክት ወድሞቼ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን

  • @hiwotfekadu9907
    @hiwotfekadu9907 5 лет назад +4

    ልክ ብለሻል የኔ ቆንጆ እኔም በሂወቴ የገጠመኝ ነገር ነው በኃላም የተማርኩበት በጣም ነው እምናመግናው ፍቅር ይልቃል ቀጥይበት በተለይ ለኛ ለሴቶች በጣም አሪፍ ምክር ነው እየመከርሽን ያለሽው

  • @bertokannegnyenazeritowa3531
    @bertokannegnyenazeritowa3531 5 лет назад +13

    የኔ አስተዋይ ከልብ እናመሰግናለን የእውነት የኔን እምትነግሪኝ ነው የመሰለኝ ወላ ብዚ ነገርን እንድማር አድርገሽኛል ከልብ አመሰግናለሁ

  • @user-kt6bo9kj7k
    @user-kt6bo9kj7k 5 лет назад +4

    ወይኔ የኔ ቆንጆ ምነው አፊን ሳላበላሽ አግኝቸሽ በነበር
    በጣም ነው የማመስግነው
    ካሁን በኃላማ ቀላል እቀባረርበታለሁ
    ግን ያኛው ወራት ፅፅተኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍ
    እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ትዳር ይስጠን
    በእውነት አመመኝ በጣም እፍፍፍፍ!

  • @የአላህባሪያነኝ
    @የአላህባሪያነኝ 4 года назад

    ትችያለሺ ወዳጀ ደርሰሺልኛል ሳልበላ መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ግዜ ነዉ ሁኖም ግን ያገኘዋቸዉ ትምህርት ዋዉ ለኔ ምርጥ ትምህርት ተባረኪ ሲስቱ ምን ላዲርግ፣እያልኩ ስጨነቅ መፍተሄ አገኘሁ!!!

  • @ruwediashabudin489
    @ruwediashabudin489 5 лет назад +3

    እኔም በጣም ተመችቶኛል በጣም ትክክል ነሺ እኔም አጋጠሞኛል ሴቶች እዉነት ኮራ ነዉ ማለት ያለብን እህታችን እናመሰግናለን

  • @user-kd7xe8jn2q
    @user-kd7xe8jn2q 5 лет назад +5

    በርግጥ እኔ ስለ ወንድ ጣጣ ገና አላውቅም ምክርሽ ግን አሪፍ ነው ምን አልባትም ለወደፊት ይጠቅመኛል

  • @eyulove1777
    @eyulove1777 5 лет назад +17

    ትክክል ነሽ አስር ጊዜ መደወል ይቀባረራል uffffff ሲያስጠላ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +11

    ፍቅር እንኩዋን ደና መጣሽ ልክ እንደ ስምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ አቦ ይመችሽ 😘😘❤️❤️

  • @መሲየማርኮንእናት
    @መሲየማርኮንእናት 5 лет назад +7

    የኔ ቀንጆ ስወድሽ የምር ስረአትሽ እርጋታሽ ደስ ይላል
    የአሁን ወንድ ሳንግባባ አግብተን ስንግባባ ስለምንፋታ ባል ጠቀሜታው አይታየኝም ቀንደኛ የጨጓራ ካንሰር ናቸው ስለዚህ ሰላም መኖር እረስተናቸው እሱ ነው የሚያዋጣው ስራችን ባላችን ቢሆን መልካም ነው እንደኔ ሀሳብ

    • @happyeri7015
      @happyeri7015 5 лет назад

      Edmeyachin kehede behala demo chigr yifeterala eyarerum bihom 2 lijoch mewled keza sirashin balish mareg yene hasab endeza new

    • @kekumogas2323
      @kekumogas2323 5 лет назад

      ተስፋ ቆራጥማ አትሁኝ

  • @kedirseada8541
    @kedirseada8541 5 лет назад +7

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ ተባረኪ ለባለትዳሮች አቅርቢልን ብዙ ሳይደክሙ ወደትዳር ለገባንላቸዉ

  • @alhammadm9372
    @alhammadm9372 5 лет назад +1

    እህ ባለማውቅ እሽሩሩ ስል ኖሪ ለካ ለዚህ ነው እስከ መክዳት የደረስው ድግነቱ ከአመት በሆላ ተመልሱ ይቅርታ ብሉልና አሁን ምን ማድርግ እዳለብኝ አውቃለሁ
    ግንግን ብዙ ተስዳድበናል ብዙ ስውች በሀላችን ወሬና አሉባልታ ግብቶል እኔንም እየዋራ ሌላ ሴት ፍቅረኛ እደነበረቸው ስማሁ በኔ ላይ ነው ይህ ሁሉ ይሆነው እዴት ይቅርታ ላድርግ እህቶች

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад +9

    1ኛ ነይ የፍቅር ይበልጣል አድናቂዎች የት ናችሁ

  • @ltube961
    @ltube961 5 лет назад +5

    ዋዉ ምርጥ ምክር ነዉ ያንቻአይነት አሳብ ነዉ ያለኛ አይገርምም ወንድን ያዝ ያዝ ከተደረገ ኩራት ያበዛል ለፔጁ አዲስ ነኛ ላይክ አርጉኛ ሰብስክራይብም አድርጉኛ😍😊

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 5 лет назад +4

    እናመሰግናለን እህታች ነርች የሴት አንበሳ ነሽ መልካም ባል ይስጠን አምላካችን አሜን

  • @segarentertainment1212
    @segarentertainment1212 5 лет назад +9

    ❤ፅባቐ ❤ ኣብ ክልተ ይኽፈል ። መብዛሕትና 👉ደቂ ሰባት 👈ወይ ውሽጣዊ👈 ወይ👉 ደጋዊ ኢና ንውንን። ኢዚኣ 👉ሽኮሪና ቆልዓ 👈ግን ክልቲኡ ዝወነነት ያ ። በተለይ ዘለዋ ዓርሰእምነትን ሰባት ብቀሊሉ ንኽርድኦምን ነገራት ተረዲኢዎም ከመይ ኽፈትሕዎ ኸምዝኽእሉን እትህቦ ትምርቲ ፤ ፍፁም ብሙሉእ ልቦናን ብቕንዕናን ምዃኑ ብልፂቲን 👈 ይገብራ ። ሞ 🌷 በራታታዓያ ንሓግዛ 🌷 ንፍተዋ 🌷።

  • @user-fi1zj4mf4i
    @user-fi1zj4mf4i 5 лет назад +9

    100% ልክ ነሽ እናመሰግናለን🙏🙏❤

  • @user-lu2dg1fq8j
    @user-lu2dg1fq8j 5 лет назад

    ትክክል ነሽ ሴት ልጅ በራሷ እምትተማመን አላማ ያላት የማትለማመጥ ስሜቷን የምትቆጣጠር ሴት መሆን አለባት በተለኝ ትዳር እና ልጅ ብንፈልግ እኳን ለምንወዴው ሰው መናገር የለብንም እዴውም ቢሆን ባይሆን ዴታ እዴማይሰጠን ነው ማውራት ያለብን ከዛ ለምን እኔን ማግባት ከኔ ልጅ እድኖርራት አትፈልግም ማለት ነው ብሎ እድያስብ ይሆናል በቃ ሴት ልጅ ጥበበኛ መሆን አለባት

  • @felekemelak2631
    @felekemelak2631 5 лет назад +3

    ፍቅር ስምሽ ከተግባርሽ ጋር ይስማማል በርች ሀሪፍ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው

  • @user-kf9ks8ti6y
    @user-kf9ks8ti6y 5 лет назад +4

    እንቆቅልሼ ተፈታል በመጀመሪያ እሱም እሳም መከባበር አንች እንኳን ፊቅር ከሌለሽ እሱ እሚወድሽ ከሆነ ከሱ ትማሪያለሽ ፊቅር ምን ማለት እንደሆነ ግን በጣም ነፃነት መስጣጣት አለባቸዉ እሱም እሳም እንድም ሆኖ እያለ አብሮ ከመሆናቸዉ በፊት መተማመን ትልቁ ነገር ከማንም ጋር ያዉራ እኔም ግን እምነት የጠበቀ መኖር አለበት ፡፡(በልባቸዉ ሁለቱም ፊራኃ እግዚያብሔር በልባቸዉ ይኑር ) ግባሹ ሲጠባበስ😂🤣 ግማሹ ሲበተኑ እናያለን🤔🤔እናመስግናለን ሲስቱ 😘😘❤❤

    • @lelelele1866
      @lelelele1866 5 лет назад

      እንዳች ሴት ባገኝ ብዬ አስባለዉ እናዉራ በዉስጥ ዉባ😍

    • @user-kf9ks8ti6y
      @user-kf9ks8ti6y 5 лет назад

      @@lelelele1866 ሌላ የለክም ደፋር

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 5 лет назад +2

    በጣም እናመሰግናል እውነት ነው ያልሽው ሁሉ እህት እኔ ለምሳሌ ለጋብቻ ሲጠይቁኝ እሽ ስላቼው ይርቃሉ እማልፈልጋቼው ወንዶች ደሞ ስልክ እንኳ እየዘጋሁባቼው መጭጭ ብለው ይቀጠቅጣሉ እማይሰለቹ እና አሁን በምክርሽ ታክሚያለሁ ከሰራ እነግርሻለሁ ክክክክ

  • @seadiyoutube4052
    @seadiyoutube4052 5 лет назад +2

    በጣም ትክክልነሺ እህቴ ፈጣሪ ከውሸት የፀዳ ፍቅር ይስጠን

  • @ktube2655
    @ktube2655 5 лет назад +9

    ወንዶችየ ኑ ጉዳችን ስሙ😂 ዶሞ እውነት ኮ ነው ሴት ልጅ ኣፍቀርኩህ ኣበድኩልህ ሞትኩልህ ሲሉን እኮ በቃ - -ኣየ እኛ ወንዶች😂

  • @zeharereshedzeharereshed3469
    @zeharereshedzeharereshed3469 5 лет назад +6

    ትክክል ነሽ እህት ወላሂ እውነትነው ደርሶብኛል አሁን ጭራሽኑ ስልክ ቀይሮል
    አንገናኝም

  • @Aa-pe8nz
    @Aa-pe8nz 5 лет назад +5

    የኔ ምርጥ ስወድሽ ወይኔ እኔም ማበዴ ነው hooooo ቆመን እንቅር ወይ ቁርጡን ይገሩን

  • @yimer6759
    @yimer6759 5 лет назад +1

    ወይም ትንሺ ሊቆይ ፈፈልጎ ነው ግን ብዙ አመት ስለጠበቅሺው ይበቃል የማያገባሺ ከሆነ ግዜሺን አጨርሺ ።በሳቱ ነው ሁሉም

  • @hawasaied8101
    @hawasaied8101 5 лет назад +4

    በጣም.ሀሪፍ.ምክር.ነው.የኔ.አስተዋይ.ይመችሽ.አመሰግነለሁ

  • @መልካምኢትዮጵያ
    @መልካምኢትዮጵያ 5 лет назад +6

    ተቃጠል ያለው ሰው ምናለበት ከስህተቴ በፊት አግኝቸሽ ቢሆን አሁን ተደባብረናል ሲፈልግ ብቻ ነው ሰላም የሚለኝ

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x 5 лет назад +3

    *Your name and conduct are the same .... that means Love more than everything. so i always proud of your facial expression, openness, short and brief explanation so no word for you and Love you*

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 5 лет назад +5

    እንኳን ነገርሽኝ የኔ ቅመም ለነገሩ የለኝም ግልግል ነዉ አቦ ተባረኪልኝ

  • @Abc-yt9lp
    @Abc-yt9lp 5 лет назад +3

    እዉነትም እደስምሽ ፍቅር ይገርማል
    እኔም የምጠይቀዉ ጥያቄ ነዉ ይሕ
    እኔም አምሥት አመት ሖነን አሁን ግን ምንም አማራጭ ሥሌለኘ መተዉ ብቻ ነዉ ያለኘ እድል

  • @rabiyarabiya8487
    @rabiyarabiya8487 5 лет назад +4

    አወ ትክክል sis 100% እኔም በኔ ደርሶብኛል አሁን ግን ስተወው ፈላጊየ እሱ ሆናል እና ጠካራ መሆን ያስፈልገናል

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 5 лет назад +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጂትየ ስለፍቅር መስማት እያቃረኝ ነው ግን ጥሎብኝ ስለምወድሽ አይሻለሁ ፉፊትሽ ከለር ውብ ነሽ

  • @mob2752
    @mob2752 5 лет назад +2

    ፍቅር ይበልጣ እኳን ደህናመጣሽ እኔ ፍቅርኛየ ይወደኛል እኔም እወዳወላሁ ባይበዛም እደሱ ግን እኔም ቅርያረገኚ በሀይማኖትነው ምን ይሻለኛል እሱክርስቴንነው እኔሙሲልምነኚ በጣም ከበደኚ ምክኔቱም እኔም እምነቴን እደመወደሁሉ እሱም እምነቱን ይወድ ይሆናል እናም ለኔብሎ መስለሙ እና ዝመዶቹ ቢቀየሙትስ ብየ ፈራሁ የሰውንሀይማኖት መጫን ከባድነው እደራሲ እና አሁን 4አመታችን ግን ምትይኛለሽ ፍቅርየ ከኮየት ሰሚራ ፍቅር ነኘ ???

    • @vv-gj3oi
      @vv-gj3oi 5 лет назад

      ሀቢቢቲ፡በጣም፡ከባድነዉ፡፡
      ግን፡እኔ።ልምከርሽ፡የሚመስልሽን፡ይዢ፡ማለቴ፡ሙስሊም፡የኸነዉን፡እኔም፡ስላጋጠመኚ፡ምክኔያቱም፡አች፡ስትነሽ፡፡ቡሀላ፡ስትወልጂ፡፡አስቸጋሪ፡ሁኔታዉስጥ
      ትግቢያለሽ

  • @maralemmulie9993
    @maralemmulie9993 5 лет назад +12

    እርሱ ካልጠየቀሽ አንች ጠይቂው ካልፈለገሽ ቁርጥሽን ታውቂያለሽ ክክክክ ለምን እርሱ እስኪጠይቅ ጊዜያችንን እናባክናለን

  • @yoni4ever220
    @yoni4ever220 5 лет назад +2

    ትክክል ነሽ በመጨረሻ የልሺው ለትዳር ብለሽ ማርገዝ የባሰ ወንድ ልጅ ይርቅሻል ፡ብጭራሽ ኣንወደውም ።

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 лет назад +8

    ሴቶች ሲጀመር ተፍጥሯችንስ እንደት እሽ ይለናል እሱን እየደወልኩ ምንሆንክ ምናምን ልል ሆሆ ሆሆ ምንም አልተሳሳትሽም ሴቶች የሴትልጅ የተፍጥሮ ኩራትኮአላት የት ሄደ ሴቶችየ?

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c 5 лет назад +3

    ፍቅርዬ የኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን ትክክል ነሽ

  • @user-hg4qg1mb9b
    @user-hg4qg1mb9b 5 лет назад

    አስኪ አኔ ምክር አፈልጋለሁ 37 ዓመት ሆነኝ አስካሁን አላገባሁም. ጎአደኛ ነበረኝ ግን ሁሉንም ፍቅረኞቼን አየተዋደድነ አታቸዋለሁ. አኔ ማስመሰል አልዎድም አና በፈለኮአቸው ሰዓት ስልክ ደውዬ አዎራዋለሁ ዎይም ትንሽ ቀዝቀዝ ካሉ ለምን በሚል አሳደባለሁ. ከዛ አየዎደዱኝ አለያቸዋለሁ. ከተለየሁቸው በሆላ አልፎ አልፎ ደውለው ሰላም ይሉኛል መልካም አና ታማኝ አንደሆንኩ ይነግሩኛል. አንዲያውም ሰዉ ስሆን ፈልጌሽ አመጣለሁ ሚለኝ ሰዉ ሁሉ አለ. አና ለኔ ጠላቴ ሰባዬ አና ስልክ መደዎል ይመስለኛል. ፍቅርዬ ምን ትመክርኛለሽ !!?? ምክርሽን አፈልጋለሁ s ነኝ ካዲሳባ.??

    • @linahabesha4927
      @linahabesha4927 5 лет назад

      እንኳን ለወንድ ለሴትም እላፊ ግልፅ አትሁኚ ሰዎች ሁሉ ነገራችንን ሲያውቁ ሂሄዳሉ

  • @ኢየሱስያድናልአሜንአሜን

    ወይ ፍቅር ይበልጣል በነትሽ ከስዕታቴ በፍት ለምን አልነገርሽኝም ያ አንች መድራግ የሌብሽም የሚትውን ሁሉ አድርገለሁ መጀመርያ ሞትኩልሽ አበድኩልሽ የምል ልጅ በጣም እንዴ ምወደው ስነግራው ከልክ ያለፈ ኮራት ጃምሮዋል እኔም ኤሔንን ምክር ከሰማሁ በኃላ በጣም ነው የተነደድኩት እንዳውም ከንግድ በጭራሽ አልፈልጋውም ብሎክ አድርገ ነው የምወጣላት በልጣፈ ወንድ ደግሞ ስላ ምክርሽ እጅግ አድርገ አመሰግንሻለሁ

  • @Maliyi1
    @Maliyi1 5 лет назад +4

    Nice analysis!!

  • @user-kc5mq8so7t
    @user-kc5mq8so7t 5 лет назад +4

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን

  • @user-fi1zj4mf4i
    @user-fi1zj4mf4i 5 лет назад +6

    ፍቅር ጥያቄ አለኝ የእድሜ መበላለጥ በፍቅረኛሞች ላይ ተፅኖ ያሳድራል????? እኔ ፍቅረኛዬን በ አራት ወር በልጠዋለው እናም በጣም ነው ሚደብረኝ ስለምበልጠው please reply me🙏🙏🙏🙏

    • @kedirseada8541
      @kedirseada8541 5 лет назад +7

      4 ወር ትንሽ ነዉ ብልጫ አይባልም እራስሽን አሳምኝዉ

    • @keliklezewudneshfantaye1281
      @keliklezewudneshfantaye1281 5 лет назад

      የኔ ቆጆ እና መሰግናለን

    • @user-ee9fc8br9f
      @user-ee9fc8br9f 5 лет назад +4

      *ወንድ ልጅ በድሜው ትንሽ ከፍ ቢል አሪፍ ነው ለምን መሰለሽ ሴቶች በተፈጥሮም በወሊድም ምክንያት ተሎ ነው እምታረጅ አዳም 30 ሄዋን በ 15 አመታቸው ነው የተጋቡ ስለዚህ ትንሽ ከፍ ቢል ጥሩ ነው ነገር ግን ዋናው ነገር ፍቅር ነው እኩልም እናተ ከተዋደዳችሁ የድሜ መበላለጥ ያን ያክል አሳሳቢ አይሆንም ምክንያቱም ምን ያክል ግዜ እንደምንቆይ አናውቅም*

    • @user-fi1zj4mf4i
      @user-fi1zj4mf4i 5 лет назад +1

      @@user-ee9fc8br9f እውነት ነው አመሰግናለው❤❤❤

    • @yeethiopiahabesha3868
      @yeethiopiahabesha3868 5 лет назад +1

      4 month is nothing. As long as you love each other.

  • @user-be4eq4oi5p
    @user-be4eq4oi5p 5 лет назад +1

    ሰላም ይብዛ የሃገሬ ልጆች
    አዲስ ገብነኝ ስለአገኘውሽ ደስ ብሎኛል እህቴ ሲቀጥል እደሃሳብ የምሰጠው #ልጅቷ ከ 4 አመት በላይ እስከ መቸ ትሩጥለት ? ይህኮ እሱ እሷን ለማወቅ እሷ እሱን ለማወቅ ከበቂ በላይ ነው ምን አል ባይ ልጅ ለትዳር አስቧት አያውቅም ብዬ አስባለሁ

  • @user-qg9lu4mv8j
    @user-qg9lu4mv8j 5 лет назад +4

    በትክክል እህት እኔም ደርሶብኛል አሁን ገባኝ ተባረኪልኝ

  • @user-dj3ll2nh8t
    @user-dj3ll2nh8t 5 лет назад +3

    ፈጣሪ መካሪ አያሳጣን አቡ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 лет назад +1

    እውነት ነው በጣም ትክክል ነሽ አገላለጥሽ አሪፍነው እናመሰግናለን

  • @ashuahu363
    @ashuahu363 5 лет назад +2

    የነ አስተዋይ የወንድ ፀባይ ትንሽ ይከብዳል ማለትም አንድ ሴት እፈልጋለሁ ግን ከ አገኘሁት በኋላ እሸሻለሁ።ምክናት እፈልጋለሁ።

    • @betelhemlema4218
      @betelhemlema4218 5 лет назад

      አንተማ እኔንም ያለ ያለምክንያት kkkkk

  • @melkaatnafu8521
    @melkaatnafu8521 5 лет назад +3

    ትክክል ነሽ እናመሰግናለን

  • @yeshiadane830
    @yeshiadane830 5 лет назад +3

    ዋውው በጣም ደሥ የሚል መልክት ነው እናመሠግናለን

  • @user-so9zc3tq1k
    @user-so9zc3tq1k 5 лет назад +6

    በሉ ሴቶችዬ ቅብርር በሉ ወዶች እልም በሉ ክብር ቢሶች ልያዛቹ።

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 5 лет назад

    እሰኪ የኔስ ምን ትያለሽ ከፍቅረኛዬ ጋር አመት ከሁለት ውር ሆኖናል መጀመሪያ ላይ ሞቅ ያለፍቅር ውስጥ ነበር እንጋባ ይለኝ ነበር እኔ የተወሰነ ጊዜ እቆያለው ብዬው ነበር በሱም ተሰማምተን በት ነው አሁን በጣም ቀንሶል ችግሩን ብጠይቅም አይነግረኝም እንደ ቀድም አይደውልም እኔ ሰደውል ጥሩ አነጋገር አልመሰል ይለኛል አምኜው እደት ትዳር ያህል በደዝህ ይመሰረታል ሰተቴሰ ምንድነወ ???እንድት መልሺ ልኝ

  • @gizachewmelaku5457
    @gizachewmelaku5457 4 года назад

    ሰላም እህት አሰተምሮትሽን እከታተላለሁ በጣም ደስ ይላል አንችም በጣም ታምሪያለሽ የንግግር ለዛሽም እንደዚሁ ነገርግን አሁን ባልሽው አልስማማም ለምን ብትይ ሲወዱት የማይወድ ይባላል ማንም ሰው ሲመቱ ሊጠበቅ ይገባል ወደድኩህ ብላ እሴት ልጅ መውደዷን ስት ገልፅ መወደድ አለባት ከመናቅ ይልቅ ከመጀመሪያውም የፍቅር ግንኙነት ካላቸው ማለት ነው ተባረኪ

  • @ags9180
    @ags9180 4 года назад +1

    ጥሩ ገለጻ ነው
    እኛ በተዋወቅን በ፫ ሳምንት ውስጥ ነው የተጋባን።
    የፍቅር ዘመን ማርዘም ለጋብቻ ዋስትና አይሆንም።

  • @asteraster5273
    @asteraster5273 5 лет назад +3

    ፍቅር።የፈጣሪ ሰጦታ ነው እሄ ፍልሰፍና አያዋጣም

  • @tarikuatarikua6347
    @tarikuatarikua6347 5 лет назад +2

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ።

  • @fadelabahradin9011
    @fadelabahradin9011 5 лет назад +2

    ፍቅር በእውነት ፍቅር ብቸ ናሽ እናማሰግናላን

  • @user-mn7hg4uz5p
    @user-mn7hg4uz5p 5 лет назад +3

    ትክክል ማር እናመሰግናለን

  • @user-dj3ll2nh8t
    @user-dj3ll2nh8t 5 лет назад +2

    ትክክል ነሽ እህቴዋ ምስግናየ ከልብ ነው ለምክረሽ

  • @sifanrgasa6161
    @sifanrgasa6161 5 лет назад +2

    ዋዉ አሪፍ ትምህርት ነው እኔ ጉደኛ አለኝ ከተዋወቁ ትንሽ ወራት ቁጥረናል ግን ሁሉም አፈቅርሻለሁ እወድሻለሁ ብሎኝ አያዉቅም ግን ለጋብቻ እንደ። ምፈልገኝ ይነግረኛል በርቀት ነው የምንኖረው መቼ ነው የምት። መጪው ነው የምለኝ እና ምን ተምከሪኛለሽ

    • @user-hs9hs7et9l
      @user-hs9hs7et9l 5 лет назад +2

      ሄደሽ እስከምታይዉ ልብሽን አትስጭዉ ከሄድሽም በኃላ ቶሎ መጋባት ሳይሆን የእዉነት ፍላጎቱን ማወቅ ያስፈልጋል ።

  • @user-yc4lg5fi8v
    @user-yc4lg5fi8v 5 лет назад +1

    ስደውልለት ይዝናናል
    እንደ ድሮ መደወል ስቀንስ ለኔ ያለሽ ፍቅር ቀንሰሻል አለኝ ዝምታዬ እንደ ንቀትም ቆጥሮታል ምን ላድርግ እስኪ አንድ በይኝ

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 лет назад +1

    ሴቶች እየጠየቁ ነው ወንዶችማ ትዳር ይፈራሉ አሉ😀እናመሠግናለን ቆንጆ የፍቅር ቤተሰቦች ወደኔም ጎራበሉ

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o 5 лет назад +5

    አሪፍ ምክር ነው ፍቅርየ ሴቶችየ ቆጠጥ ያለች የሴት አቋም ይኑርን ኮራ በሉ እስቲ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 лет назад

      👍👍👍አዎ ኮራ ሲሉባቸው ነው ጥሩ ቤተሰብ እንሁን ሆዴ

  • @mimishumimi1985
    @mimishumimi1985 5 лет назад +1

    የኒ ምርጥ አስተማሪ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው

  • @vhgvbvgfh4897
    @vhgvbvgfh4897 4 года назад

    እይውልሽ ሁልግዜም እከታተልሻለሁ ግን ጥያቄ ጠይቄሽ አላውቅም ዛሪ ልጠይቅሽ ነው እኔ የሆነልጂ ተዋወኩት በስልክ ያስተዋወቀን ሰውነው እና ስናወራ ምናምን ወደድኩት ግን ፎቶ እራሱ ተቀያይረን አናውቅም ይደውላል እደውላለሁ በስልክ ብቻ ወደድኩት ግን እራሴን እጠይቃለሁ ቢያንስ ለምን ፎቶ እደት አይጠይቀኚም እላለሁ እና ላክልኚ ልይህ ልለው ፈልጌ ፈራሁት ግን ወድጀዋለሁ ምን ላድርግ

  • @ritareta8270
    @ritareta8270 4 года назад

    ዉስጥ ነሺ ጎበዝ በጣም አመስግናለዉ ብዙ ትምህርት ስለሰጠሺን በርቼ ቀጥይ

  • @abigiyaworku1671
    @abigiyaworku1671 5 лет назад +6

    you are special one my girl thank you so much for your advised us..

  • @abcabc.2139
    @abcabc.2139 5 лет назад +3

    ምክርሽ በጣም ይመቻል ።

  • @sameera3691
    @sameera3691 5 лет назад +2

    አላህ ሆይ የምወደውን ሳይህን የሚወደኜን ሰጠኝ

  • @seniethiopia5902
    @seniethiopia5902 5 лет назад +2

    እንኳን ነገርሽኝ😊 ፍቅርዬ

  • @jamilaneuray8190
    @jamilaneuray8190 5 лет назад +1

    ስለፍቅር አላይም .አልስማም..ስድት ቀምቶኝል ..ህህህህ የልጅንት ፍቅሬ.እስኪ አፅናኑኝ .እምትውዱት ልጀ .የሌላ ሁኖ ማየት ይክብዳል ..

    • @user-ti2sv5gh5x
      @user-ti2sv5gh5x 5 лет назад +4

      ጥርግ ይበል ማማዬ መጀመሪያም ያንቺ ስላልነበረ ነው የሄደው ፈጣሪሽን ለምነው የሚሆንሽንና የሚጠቅምሽን ይሰጥሻል👍👍👍👍👍

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 5 лет назад +2

      @@user-ti2sv5gh5x ትክክል ነሽ እህ..ውንድና እንቅልፍ በራሱ ግዜ.ይመጣል .ጥርግ ይበል

    • @alemgirma7321
      @alemgirma7321 5 лет назад

      No ehite esu ayikebdim lanchi bicha endalitefeter maseb alebish leza minm ayidel be hede yiteka

    • @user-ti2sv5gh5x
      @user-ti2sv5gh5x 5 лет назад

      @@jamilaneuray8190 በትክክል እኔ ልቤ በነሱ ላይድን ተሰባብሯል አሁን ከምንም አልቆጥራቼውም ከመዳሜ ጋር እየተጨቃጨኩ መኖር ነው

  • @malemale8487
    @malemale8487 5 лет назад +3

    I like ur ideas

  • @user-fy2nv3id4u
    @user-fy2nv3id4u 5 лет назад +3

    ፍቅርዬ የኔ ማር ስወድሽ የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ

  • @jemetube8298
    @jemetube8298 5 лет назад +3

    እኮን በሰላም መጣሽ ፍቅር

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад +2

    በጣም አሪፍ ምክር ነው እህታችን አመሰግናለው

  • @tube-qm5di
    @tube-qm5di 5 лет назад +3

    Wow 😮 thanks konjo I learned enough from this video.

  • @shumegunufo4977
    @shumegunufo4977 4 года назад

    ፍቅር አንድ የልተረደውት ነገር ስለለ ነው እኔ በጣም ፕሮግረምሽን እከተተለለው ግን ሰልገበ ቆይቸለው አደድስ ምትለቅየቸውን ቪድዮዋችን እንዴት መወቅ እችለለው ፍቅር?

  • @user-ei5kk7ku8l
    @user-ei5kk7ku8l 4 года назад

    ወይኔ ኮተቱ በዛ ለወንድ መጨነቅ መጠበብ ደስ አይለኝም ለኔ ሲፈጥረን ሁሉን ነገር አላህ ካልፈቀደው የሚሆን ነገር የለም በአሁን ሠአት ብር ነው ፍቅራቸው ::

  • @fetlewerk5472
    @fetlewerk5472 5 лет назад +3

    ምን ምንአለበት ከዚህ በፍት በሰማሁሽ አሁንም አራርታለሁ

  • @hanaini
    @hanaini 5 лет назад

    How could you say..ሴቶች ወንድን ለመያዝ ያረግዛሉ ስትይ በጣም "male chauvinist" idea አይመስልሽም? ሽጉጥ ይዛ ነው እያስገደደችው ነው የምታረግዝለት? ፣ወይስ ወንድየው responsibility ኃላፊነት ካልወሰደ በግድ ልጅን ማስወጣት አለባት?

  • @mekdesobera5563
    @mekdesobera5563 5 лет назад

    እረረረ ፍቅርየ የኔም ችገር ነው ይህ እስኪ እሞክራለሁ ምክርሽን
    የኔ ጭራሽ ሰርግ ሚባል ቃል ወይም ስለ ትዳር ሳወራ ነገሩን ቀይሮ ሌላ ነው ሚጀምረው
    ግን ሁሌም እንደሚያፈቅረኝ ይነግረኛል ማመን አልቻልኩም እኔ ግን ፍቅር ውስጥ አልገባሁም ምክንያቱም አፈቅረው የነበረው ጓደኛየ ስለጎዳኝ አሁንም ይሄ አፍቅሬ ካጣሁ ድጋሚ መጎዳትን ስለማልፈልግ
    ፍቅርየ ባከሽ እኔን እንደሚያፈቅረኝ ማወቅ /ማረጋገጫ/መንገድ ብትነግሪኝ????
    ምክንያቱም ባአካል ማግኘት አልችለም እሱ የሚኖረው ኢትዮጵያ ነው
    መቅዲ ከብሄሩት

  • @hiwottamirat571
    @hiwottamirat571 5 лет назад +2

    U make me so proud of my self !! Thanks sis!!

  • @amneamne3871
    @amneamne3871 5 лет назад +1

    ውይ ምክርሽ ደስስ ሲል

  • @user-hh5qp6nw3u
    @user-hh5qp6nw3u 5 лет назад +2

    ትክክል ነሽ ማሬ

  • @user-hs9hs7et9l
    @user-hs9hs7et9l 5 лет назад +2

    ላህያ ማር አምጥመዉም ማለት ናቸዉ ወንዶች ያልሽዉ ሁሉ ትክክል ነዉ። ማሬ።