የምድራችን ድብቅ ሚስጥራዊው ስፍራ አንታርክቲካ እና የተገኙት አስገራሚ ነገሮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 ноя 2021
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 163

  • @aishamom3627
    @aishamom3627 2 года назад +11

    ክፍል 2 ይለቀቅ የምትሉ 👍 አድርጉ ቻናሉን በርታ አቤል

  • @fantahunmekuriya8388
    @fantahunmekuriya8388 2 года назад +17

    አቤሎ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነህ፤ ትገርማለህ፥ ፈጣሪ ይርዳህ!!!

  • @kiyatg8442
    @kiyatg8442 2 года назад +3

    አቤላ በጣም ደስ የሚል ነው ስለአንታርክቲካ በጣም ነው ማወቅ የምፈልገው ከሞላጎደል እውቀት አግኝቼበታለው በዚ ደስ ብሎኛል ስለ አንታርክቲካ ከሰማሁበት ግዜ ጀምሮ ለማወቅ እጓጓ ነበር ሄጄ ለማየትም እፈልግ ነበር!! በርታልን ወንድማችን ሄጄ ባላየውም መስማት ከማየት አይተናነስም ስለዚ ደስተኛ ነኝ አመሰግናለው በርታ በርታ ሽልማት ነው ካነሰህ ይቅርታ🙏🙏🙏

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 2 года назад +16

    Gudi Uko Now እግዚአብሔር ሆይ ቸሩን አሰማን ፈጠረ ሆይ እትዮጵያችንን አደሪ ጠብቀት

  • @emmanueltefera9268
    @emmanueltefera9268 2 года назад

    It is an interesting & informative stories KEEP IT UP.THANKS

  • @yusufhamid8204
    @yusufhamid8204 2 года назад

    wow amazing and mind-blowing news thanks Abelo

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 2 года назад +8

    ቀጣዩን እንጠብቃለን

  • @user-rx2pj3fi9d
    @user-rx2pj3fi9d 2 года назад +8

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አቤሎ ትልቅ እውቀት ነው ያካፈልከን ይቀጥል ወዳቼ

  • @wondesensahilu2752
    @wondesensahilu2752 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል ሁለተኛውን በጉት እንጠብቃለን

  • @meseretdemissie7017
    @meseretdemissie7017 2 года назад

    Abale betam enamesegenalen qetqun entebqalen

  • @berketafa8168
    @berketafa8168 2 года назад

    Thanks bro👌

  • @wubalemgetahunbekele6266
    @wubalemgetahunbekele6266 2 года назад +1

    አቤል ጎበዝ ልጅ በርታ ብዙ እውቀቶችን እያስጨበጥከን ነው ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @merdiidres719
    @merdiidres719 2 года назад

    ሱብሃን አላህ! ጎበዝ በርታ አቤሎ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 года назад +2

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ በርታ ካኖረን ብዙ እንሰማለን እናያለን💚💛❤🕊

  • @tilishalex8077
    @tilishalex8077 2 года назад

    nice information bro , keep it up

  • @tewodrostadesse3795
    @tewodrostadesse3795 2 года назад +1

    አሪፍ ነዉ አቤሎ ቀጥልበት።።።።

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 года назад

    እናመሰግናለን አቤላ

  • @atumuhamed1141
    @atumuhamed1141 2 года назад

    አቤሎ በጣም ገራሚ ነው ቀጣዪን በጉጉት እንጠብቃለን በርታ 💚💛❤

  • @genet1278
    @genet1278 2 года назад

    I can't wait. Pls very interesting.

  • @konjitasfaw1206
    @konjitasfaw1206 2 года назад

    Go on you are well come!Abeliye