አለምን ጉድ ያስባለው ሚስጥራዊው የሰሜን ኮሪያ መሪ ቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 фев 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 67

  • @gunatube12
    @gunatube12 5 месяцев назад +33

    ሞት ላይቀር ይኸ ሁሉ ጭንቀት ስለምታቀርብን አዳዲስ ነገሮች እናመሰግናለን አቤሎ❤❤❤

    • @taibaashkan9065
      @taibaashkan9065 5 месяцев назад

      የምድር ሲኦል ነው የኪምጁንግኡን ህግ በስሙ እንኳን ሌላ ሰው እድጠራ አይፈቅድም

    • @user-wx3sh4wv4q
      @user-wx3sh4wv4q 5 месяцев назад +2

      አድ ቀን የአሏህ ቁጣ ሲመጣ አመድ ያደርገዋል የሰዉ ልጂ መከላከያ ቢያደርጉም ከአሏህ ግን ለሰኮድ አይችሉም

    • @taibaashkan9065
      @taibaashkan9065 5 месяцев назад

      @@user-wx3sh4wv4q ኢ ወላህ ደግሞ ምንም አይነት አምልኮ የላቸው እስተግፊርሏህ

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 5 месяцев назад +7

    አቢል ብራሀኑ የወይኗ ልጅ መረጃህ ይመቻል እናመሰግናለን

    • @ashama9489
      @ashama9489 5 месяцев назад

      መረጃህ ይመቸናል

  • @NigusTeshome-lk1vg
    @NigusTeshome-lk1vg 5 месяцев назад +4

    አቤላ ይመችህ አቦ ሁሌም ተናፋቂ ነህ በርታልን

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 5 месяцев назад +10

    ይገረማል ግን ማንም ከሞት አያመልጥም

  • @Yerutawedag-f4i
    @Yerutawedag-f4i 5 месяцев назад +18

    አቤላ ግን ኪምጆጉኡንን ሳታውቀው ብዙ እየተከታተልካቸው ነው እኮ😂😂😂

    • @AYlove2487
      @AYlove2487 5 месяцев назад +2

      እኮ😂😂

    • @user-tg7hj6ns8c
      @user-tg7hj6ns8c 5 месяцев назад

      v
      ሀእውነትሽን.ነዉ.ስው.የሚያስበው.ሲያጣ.ከሰዉ.ቤት.ይገባል

  • @Nibab_Tube
    @Nibab_Tube 5 месяцев назад +6

    መልአከ ሞት ግን ምንም ሳይበግረው ይገባል። "ላታመልጪኝ አታሯሩጪኝ " እያለ

  • @user-jg5wo2lo8s
    @user-jg5wo2lo8s 5 месяцев назад

    በጣም እድለኛ ነህ ቦታውን በማየትህ እና በመርገጥህ ለእኛም ትልቅ ትምህርት ሰጥተህናል ለህዝበ ክርስቲያን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የግል ሀሳቤን ልስጥህ እንደዚህ ዓይነት ፕሮግራም ስትሰራ ክርስቲያናዊ አለባበስ ብትለብስ ቢያንስ ነጠላ ብታደርግ ።

  • @mubemuba8760
    @mubemuba8760 5 месяцев назад

    Abela dems tenesh tekyerowal ye mic cheger kehone asetkakyiw bro👍

  • @user-xx8oi7xj1g
    @user-xx8oi7xj1g 5 месяцев назад

    الله اكبر ehe hulla yalfal kanu tabeku subahanallah yarabbi katemachen asamerelen

  • @samiclick6753
    @samiclick6753 5 месяцев назад +2

    አቤል ስራህን አክብራልው እውቀት ወገኔ ስብስክራ አርግ😂❤

  • @gashawalelegn4704
    @gashawalelegn4704 5 месяцев назад +1

    በውነት ጀግና ነው

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 5 месяцев назад +1

    Wechew good 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @KidusEphrem-qs8gx
    @KidusEphrem-qs8gx 5 месяцев назад

    Yemechew bro meregaw yabede new

  • @yeshambeltadele6612
    @yeshambeltadele6612 5 месяцев назад +1

    you are really dormant!

  • @ermiassemaw5523
    @ermiassemaw5523 5 месяцев назад

    Abela bro

  • @solomongoshe1733
    @solomongoshe1733 5 месяцев назад +1

    Yenani bati machine ayhew

  • @eya752
    @eya752 5 месяцев назад +1

    Ye zarewe video ድምፅ ጥራት የለሁም

  • @natinaelfikre3015
    @natinaelfikre3015 5 месяцев назад +1

    GIN ANTEN BE MISSILE ENDAYMETAH FIRA SILESU BIZU AWURTEHAL

  • @RayanMohasin
    @RayanMohasin 5 месяцев назад +1

    👍👍👍

  • @tedrosmoges966
    @tedrosmoges966 5 месяцев назад

    አቤል እባክህ ፈልጌክነው ወንድማለም አርመንያ ለመሄድ መረጃ እንድሰጠኝነው

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 5 месяцев назад +2

    አይ ጉዴ ሰው ከእግዚአብሔር ከለላ ሲርቅ ላለመሞት ከፍረሀትና ሰይጣን ከሚያረግበት ጢባ ጢቤ ጨዋታ አዱ የመኖረ ሰጋት ነው እሄ ሁሉ ላለመሞት ነው ግን ማን ሞትን ያሸንፈዋል እኛስ ምትን አፈራም በዚህ አለም ባንኖር ሌላ ሀገር አለንና አቤት አሁን ለፅድቅ ቢሆን ይሄን ያክል አይጠበቡም አይጨነቁም 😮

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta 5 месяцев назад +2

    ስማቸው ግን ምንድነው? Hung sung kung bung nung....ung ብቻ ነውዴ?

  • @user-vk2ll5sj9x
    @user-vk2ll5sj9x 5 месяцев назад +1

    FIRST TO COMMENT

  • @behailuabdisa9632
    @behailuabdisa9632 5 месяцев назад +1

    Sele armenya seralena pls abela

  • @behailuabdisa9632
    @behailuabdisa9632 5 месяцев назад +3

    Abela adnaki negn

    • @PICKYTUBE-1
      @PICKYTUBE-1 5 месяцев назад

      me too and everybdy too

  • @AddisMulu-ul3fz
    @AddisMulu-ul3fz 3 месяца назад

    ante hodam ebake tawan mendine .???

  • @MusieHabtom
    @MusieHabtom 5 месяцев назад +3

    King 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @birtukantube8571
      @birtukantube8571 5 месяцев назад

      የተረከዉእኮ ስለኮረያዉ መንግስትነዉ የናተእማ ድሀአርጎ አስቀራችሁ😂😂

    • @EsamMedia-gk8mh
      @EsamMedia-gk8mh 5 месяцев назад

      ኣይ ነገር ናይ ደንቆሮ😂😂😂😂😂

  • @FikaduHusen-wz1qo
    @FikaduHusen-wz1qo 3 месяца назад

    Manin newu???

  • @yonasechambalo9032
    @yonasechambalo9032 5 месяцев назад +1

    አቤልዬ ምት እነዚህን ጠባንን ያሻንፈል ነገር ግን ኢየሱስን አያሻንፋውም

  • @MesfinAyele-ww9vk
    @MesfinAyele-ww9vk 4 месяца назад

    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠ ሰም አንድ ብቻ ነዉ እርሱም ኢየሱስ ነዉ።ሐ/ራ 4:12

  • @sollymimi8503
    @sollymimi8503 5 месяцев назад

    ለፕሬዝደንት ሳይለወርቅም እነስብ

  • @solomonmebratu5370
    @solomonmebratu5370 5 месяцев назад

    የሚሸጥ ይኖር ይሆን ? ማለት ዋጋውን ለማወቅ ነበር ?

  • @EsamMedia-gk8mh
    @EsamMedia-gk8mh 5 месяцев назад

    King Kem jong 1ኛ ሰው አባቴን❤❤❤❤

  • @samdereje3
    @samdereje3 5 месяцев назад

    አይ ግብዙ የስው ልጅ ከእግዚአብሔር እጅ አያመልጥ ይሄ ሁሉ ድካም ይገርማል የስው ልጅ ልቡ ደነደነ ግማሹ አንድ ጉርሻ ምግብ አጥቶ በረሀብ ይሞታል ሌላው ደግሞ ከሞት ለማምለጥ መከራውን ያያል አለም ትገርማለች

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 5 месяцев назад

    ምርጥ የአለማችን ቅንጡ መኖሪያ ከኖሩ አልቀረ እንዲህ ነው ግን መሪው የሰሜን ኮሪያን ህዝብ አኗኗርና ችግር እንዴት ረሳው ?

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 3 месяца назад

    የሚገርም ሰው ነው

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 5 месяцев назад

    Ke American ketelo ed
    Endeh abela kim jung un yetesafete yelem 😂😂😂

  • @VibeVitality1
    @VibeVitality1 5 месяцев назад +1

    What

  • @chere1893
    @chere1893 5 месяцев назад

    የኛው መሪ ይህንን ነገር አይቷል

    • @user-ws1hh6sl8k
      @user-ws1hh6sl8k 4 месяца назад

      የተሻለ ሊሰራ እየሞከረ ነው።

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 5 месяцев назад +4

    ምን አገባኝ ድል ለፋኖ😂

  • @adinewmequanint9380
    @adinewmequanint9380 4 месяца назад

    ከሞት አያድነውም ብሮ

  • @SleepyBlockGame-bh8wg
    @SleepyBlockGame-bh8wg 11 дней назад

    ROMAN REGION

  • @teferitagese8900
    @teferitagese8900 3 месяца назад

    The middle man is only jesus Christ so all the world man is belif in jesus the time is eded the time is now

  • @SleepyBlockGame-bh8wg
    @SleepyBlockGame-bh8wg 11 дней назад

    Roman region history

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 4 месяца назад

    STOP WAR HIM

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 5 месяцев назад

    እንደ ሰሜን ኮሪያ እሚያስፈራኝ ሀገር የለም ህጋቸው ከሲኦል አይተናነስም የኪም ጁንግኡን ህግ ከባድ ነው ግን ደቡብ ኮሪያን በጣም እወዳታለው🇰🇷

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 5 месяцев назад +2

    ድል ለሀማስ መዘግብህን ተውክ አስፍራሩህ እንደ ይሁዶች

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 5 месяцев назад

    የሰሜን ኮርያ ተዉት

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 5 месяцев назад

    አሜሪካን የሚያሸብር ቢቸኛው መሪ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 5 месяцев назад

    ይሄ ሰውዬ ሳይሞት እራሱን ከምድር በታች ቀብሮ እንደሚኖር ምንም ጥርጥር የለውም አሳማኝ ነው:: ለት ተቀን ሚሳኤልን ትራሱ አድርጎ የሚውልና የሚያድር ምን እንቅልፍ ይኖረዋል .... 😳😢…..

  • @SolemenketyeblBelchaw-hf9zd
    @SolemenketyeblBelchaw-hf9zd 5 месяцев назад

    ወንድሜ ይቅርታ አይለኝም ?
    በዝግጅትህ ላይ አንድ ነገር ልጦቅምህ
    በአለማችን ላይ እደ አሜሪካን ክፉና
    አስፈሪ አገር የለም አሜሪካን የራሷን ሚስጥር ጠብቃ የሌሎችን ሚስጥር
    ትፈለፍላለች በአጭሩ አሜሪካን ከረንና አንተን ጦር አማዛ የቴክኖለጅችንን አቅም ከግምታችን የአሜሪካንን አቅም ማን አየ?

  • @mahamadabdu6862
    @mahamadabdu6862 5 месяцев назад

    ቀዳዳ

  • @mdmihret4304
    @mdmihret4304 5 месяцев назад +1

    አሁን ይን የመዘገብ ሠአቱ ነው? አንተ ጥንብ ጋላ ይድፋክ ሁላችሁም ሰብስክራይባችሁን አሡ ይከ ሰይጣን አምላኪ

  • @matiyasax4786
    @matiyasax4786 5 месяцев назад

    እኔ ምለው ፈርተህ የምታነብ ነው የምትመስለው ድምፅህ ልክ አይደለም

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 5 месяцев назад +2

    መልአከ ሞትን እሚያስቀርስ ግንብ አልገነባም 😀😀😀😀
    አይ የሰው ልጅ አፈር መሆኑን እረሳውን 😅