የጸጉሬ ለውጥ ይገርማል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 46

  • @zebibtesfaye9639
    @zebibtesfaye9639 Месяц назад +1

    እህቴ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርክሽ በጣም ለውጥነው ያገኝሁበት 🙏❤️

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka Месяц назад

    በሳምት ስትቀንነው?????መልሽማሬ

  • @Mixa14
    @Mixa14 Месяц назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @senaitwoldie7847
    @senaitwoldie7847 Месяц назад

    እህታለም እንዴት ነሽ እባክሽ መልሽልኝ ያለኝolive oil ነው በዛ ብጠቀምስ ምክርሽን ስጭኝ

  • @tuyh3121
    @tuyh3121 Месяц назад

    እንኳን ሰላም መጣሺልን እህታቺን 🙏🥰🥰
    ልጂሺ ምነው ጠፋቺ ናፍቃናለቺ ስራዋን ለምን ተወቺው 😌🥰🥰

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  Месяц назад

      የኔ ውድ ትመጣለች ስላልተመቸን ነው ሰሞኑን

  • @BK-el7lo
    @BK-el7lo Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amutiየገደራዋ
    @Amutiየገደራዋ Месяц назад

    ማሻአላህ ብያለሁ ምነዉ የኔ ከጆሮየ ዝቅ ባለ ጡሩ ነበር😍😍

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ Месяц назад

      ክክክክክ የኔ ቢጤ

    • @Toybakelaka
      @Toybakelaka Месяц назад +1

      ክክክ ቃሉን አላጥፍምብሎጅ
      ዝይይልነበር

    • @Amutiየገደራዋ
      @Amutiየገደራዋ Месяц назад +1

      @@ኩንፈየኩን-በ6ሠ አይዝወን አድቀን ይረዝማል ክክ

    • @Amutiየገደራዋ
      @Amutiየገደራዋ Месяц назад

      @@Toybakelaka እደሱም ቃል ጠባቂ የለ ሀሀሀ

    • @Toybakelaka
      @Toybakelaka Месяц назад

      @@Amutiየገደራዋ
      ኸረግ አሙቲ ደሞ ክክክ
      የኔ ወላሂ ደከመኝ ተዉኩት የት እደሚደርስ ለማየት ወይ ፍክች
      ,የቅባትአይነት ነውምጠቀመዉ

  • @tigisttadesse4802
    @tigisttadesse4802 Месяц назад

    ከኋላ ያለው ፀጉሬ አላድግ ብሎዋል ፊለፊት ብቻ በደንብ ያድጋል እስቲ ምን ላድርገው ንገሪኝ❤❤❤❤❤

  • @hayathayat3587
    @hayathayat3587 Месяц назад

    ውዴመልሽልኝ ፀጉሬ ቀኝ ሆነብኝ ምን ልጠቀመው መልሽልኝ

  • @Vvgg-bz3ue
    @Vvgg-bz3ue Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @BachaKibebe
    @BachaKibebe Месяц назад

    ውድድ ነው ማራግሽ❤❤❤❤❤❤

  • @امطالب-ل3ص
    @امطالب-ل3ص Месяц назад

    እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ አንድ ጥያቄ አለኝ የኔ ፀጉር በጣም ስስ እና ለስላሳ ነው እና ቅባት አይቀበልም እስኪ ምንአይነት ቅባት ልጠቀም

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  Месяц назад

      ምን አይነት ቅባት ነበር የምትቀቢው ውዴ

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t Месяц назад

      ኧረ የኔም ቅባት አልስማማኝ ብሏል ደሞ ፎረፎሩ ስቀባው ይብሳል. ጸጉሬ ስስ ለስላሳ ረዥም ነበር ግን በቃ. ምንም ልንስማማ አልቻልም

  • @emu4249
    @emu4249 Месяц назад

    እህቴ ለፀጉሬ ለውጥ አግኝቸበታለሁ የቅርፍድ የሩዝ እና የሮዝ መሪ እና የአብሽ ውሃ ግን ውጭ ስለማስቀምጠው የቆዳ አላርጂኬ እየተነሳብኝ እርበሽኝ እንዴት ልጠቀመው ባላሳድር የእለት የለቱን እያፍለው ብጠቀመው ውሃው ሲውል ሲያድር ቆዳየን ሲነካው ውሃው አላርጂክ እየተነሳብኝ ስለሆነ ምን ላድርግ እህቴ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  Месяц назад

      እሺ እህቴ እኔ ለሁለት ወይም 3ቀን ብቻ የሚሆናችሁን ስሩ ነው የምለው ሲጀመር

  • @MartaMay-n5j
    @MartaMay-n5j Месяц назад

    Ene yalmokerkut ngr yelam gin menm lewut algengewm............

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka Месяц назад

    ቆይ ተቀብተል ለስትቀነዉ የምንተወዉ ወይስ ሁሌ ማታማታነውምንጠቀመው

  • @suseee4495
    @suseee4495 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Leah-p3u
    @Leah-p3u Месяц назад

    ❤❤💋💋💋💋💋💋

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube Месяц назад

    ሰላም እዴት ነሽ ውዶ ስውድሽ የመውድሽ እኔም ተቀላቅያለሁ በው ነት ምጥ ቦዶ ምሼርችልይ ውዶ እኔንም እበረታችን ነይ❤❤ስውድሽ

  • @ReemAl-jg1sr
    @ReemAl-jg1sr Месяц назад

    ግን እህት ልጠይቅሽ አድርጎ ነገረ እኔ እሚገርመኝ ስታይነት ቅባትነው የምትጠቀሚው

  • @BachaKibebe
    @BachaKibebe Месяц назад

    ዉድድ❤❤❤❤❤

  • @DejeneMersha
    @DejeneMersha Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @MedinaAsefa-j8e
    @MedinaAsefa-j8e Месяц назад

    ስሚ የኔ ቅመም ዩቱብ የከፈትኩት ለአቺነው እንዳታልፊኝ ለሚሸበሸብ ፀጉር መላ ካለሽ ረጅም ነው ፀጉሬ ግን ከታጠብኩ ምልስብሎ እጥር ነው እሚለው ንገሪን ሀቢብቲ❤

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t Месяц назад

      እንደኔ. የኔም እንዶሚ በይው

    • @MedinaAsefa-j8e
      @MedinaAsefa-j8e Месяц назад

      @AaAa-l7t 🤣🤣አልታጠብምኮ እሔንኑ እየፈራሑ

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t Месяц назад

      @@MedinaAsefa-j8e ቁርንፍዱ ትንሽ ከርደድ ያረገዋል. እና መሰብሰቡን በትንሹ ይመልሰዋል
      ታጥበሽ ስትጨርሽ በቁርንፍድ ውሀ ለቅ ለቅ በይው

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض Месяц назад

    ለምንድነው ግን እይታ የለለው??ተው እናበረታታት እህኔ ቦለቲካ ቢሆን ኖሮ 100kሺ እይታ ይኖረው ነበረ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  Месяц назад

      የኔ ውድ እህት አንቺ ቀና ልብ ነው ያለሽ ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ይቅደም በቃ እኔ ቃላት የለኝም

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka Месяц назад

    የኔፀባዩንአልቻልኩትም

  • @Yeshey-z7u
    @Yeshey-z7u Месяц назад

    በኮመንት ሲጠይቁሽ ለምን አትመልሽም በጣም ብዙ ግዜ እየጠየኩሽ ነው አትመልሽም

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  Месяц назад

      ውዴ ዳታ ብዙ ግዜ ስለማይሰራልኝ ነው ምን ነበር የጠየቅሽኝ ይቅርታ

    • @Yeshey-z7u
      @Yeshey-z7u Месяц назад

      @tube-gn3mx ሁሌ ቪድየሸ ቀለቀቅሸሰ ቁጥር እየጠየኩሸሰ ነበር አልመልስልኘሰ አልሽ
      የውልሽ ጥሩ ፀጉረሰ ነበረኝ ግነሰ ተበላሸብኝ ብፋቱ በጣም ቀነሰ በዛላየሰ አለመደረገሰ አለኝ13 አመቱ ከአንገቴ ዝቀሰ አይልም በጣም ይነቀላለሰ ይረግፋለሰ ዛላወሰ ደግኘቀ ለሰስልስ ያሐ ነው ጥንካረረ የለውመሰ ብጥሰሰ ንላል ቀለመሰ ደግሞ ተቀብዬወሰ ነበረሰ አሁነሰ እየለቀቀ ነው ልቆረጠወሰ ነበረሰ ፀጉሬ የሚያሰሰጠለሠ አልኘበረመሰ መጎዳቱ ነወሰ አሰጀሰ አረነሠ መለሠ በይኝ ምነሰ ለሰጠቀመው አሰነረ የምፈለሰገወሰ ጠንካራ የሚያደሰገሰ እና ብዛት ነበር እና መላ በይኝ ምን ለሠድርግ

  • @abuahlam268
    @abuahlam268 Месяц назад

    እውነት ፀጉርሺ ነው

    • @abuahlam268
      @abuahlam268 Месяц назад

      ተቀብቸ መች ልታጠበው ይሰ እደቅባት ነው መልሺ እሰኪ

  • @BachaKibebe
    @BachaKibebe Месяц назад

    ውድድ ነው ማራግሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @belayche4050
    @belayche4050 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉