Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመስግናለን እህታችን እኔ በ1 ወር ለውጥ አይቼበታለሁ እጅሽ ይባረክ
አንዴ ሰርተን ለ3ቀን ተጠቅመን ከዛ መስራት ደግሞ ሁሌም መጠቀም እንችላለን ውዴ
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
እግዚኣብሔር ይባሪክሽ በጣም ለውጥ እያየሁበት ነው ገና በአንደ ወር እናመስግናለን 🙏❤️
Amesgnalw en lewt agchalw🙏🙏🙏
Be ኦሮምንያ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ትክክል የኔ ማር የሩዝ ውሃ እና የቅርፍድ ውሃ በጣም ቆንጆ ክምር ውጤት ባንዴ አግቸበታለሁ
ታድለሺ ፀጉርሺ ካይን ያዉጣሺ የኔስ ከጆሮየ ላይነቃነቅ ቃል ገብቷል
ፀጉሬይሰበባርምድነውማጠቀየለብኝ
መች ነዉ ምንተጠበዉ
ማሻአላህ የዛሬ3አመት ነው የማቅሽ እያዬነው ፀጉርሽ በጣም አደገ ከበፊቱ የበለጠ ከአይን ያውጣሽ
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ የምር እኔ ለእናተ ቃላት የለኝም በተለይ በየተለያየ አረብ ሀገራት ላይ የምትኖሩ እህቶቼ ፈጣሪ እንቅፋት አያስነካብኝ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃልኝ
@tube-gn3mx አሚን አሚን አሚን የኔ ውድ እህት ጨዋ የጨዋ ልጅ ንግግር አዋቂ ስትመጪ ተጫዋቺ ስትሪ ተናፋቂ የኔ ትሁት እህት ከፈጣሪ በታች አንቺን መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሬ ስለፀጉሬ በራሴ እድተማመን አድርገሽኛል የኔ ውድ እህት እጅሽ ይባረክ አንቺንም ሁሌም ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ የመልካሞች መልካም እህትነቴ💋💋💋💋♥♥
ፀጉራችንን በየስንት ጊዜ መቁረጥ አለብን
Vaslinun betam wedjewalew amesegnalw
የኔ ውድ አመሰግናለሁ በጣም
❤
berchiln
❤❤❤❤❤
ፀጉሬ መንታ ያወጣል እንደ ኢስላም መቁርት አይፈቀድም ምን ላድርገው
ጭቃ ቅባት ወይም ቫዝሊን መቅ እያደረግሽ ቀቢው ከዛ ወይ በወፍራሙ ቁጥርጥር ስሪው ወይ ግመጅው ቢቆረጥም አንዳንዴ ይብስበታል
@tube-gn3mx እሽ እህት አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ ኢንሻ አሏህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኮመንት ሲፃፍልሽ አትመልሽመሰ አሁን ለ3 ግዜ ስፅፍልሽ ለምን አትመልሽም
ውዴ በጣም ይቅርታ ዳታ እኮ ስለማላገኝ ነው ምን ነበር ያልሽኝ
@@tube-gn3mx የዛሬ 10" ቀን የፃፍኩልሽ ኮመኔት ላይ አለልሽ
@@tube-gn3mx ፀጉሬ ጥሩ ፀጉር ነበረኝ ግን ምን ዋጋለው አበቃብኝ በጣም ይነቃቀላል የበጣጠሳል ብዛቱ በጣም ቀነሰብኝ በዛላይ አያድግም 13 አመቱ ከአንገቴ ውርድ አይልም ጥንካሬ የለውም ቀለም ደግሞ ተጠቅሜዋለሁ አሁን ለቀቀ ብቻ በጣም ተጎድቷል ከፊቴም በጣም ድቅቅ ብሏል እና እኔ የምፈልገው እድገቱን እዲጨምረሰ ብዛት እና ጥንካራ እዴሆንልኘሰ ነው የምፈልገው እና በማርያም አትለፊኝ ምከሪኝ ምን ልጠቀም
እናመስግናለን እህታችን እኔ በ1 ወር ለውጥ አይቼበታለሁ እጅሽ ይባረክ
አንዴ ሰርተን ለ3ቀን ተጠቅመን ከዛ መስራት ደግሞ ሁሌም መጠቀም እንችላለን ውዴ
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
እግዚኣብሔር ይባሪክሽ በጣም ለውጥ እያየሁበት ነው ገና በአንደ ወር እናመስግናለን 🙏❤️
Amesgnalw en lewt agchalw🙏🙏🙏
Be ኦሮምንያ 🙏🙏
❤️❤️❤️❤️❤️❤️