Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

#መንፈሳዊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 дек 2023

Комментарии • 233

  • @Mekerekidusan
    @Mekerekidusan  8 месяцев назад +25

    like share subscribe በማድረግ...

    • @htmonaentertainment1
      @htmonaentertainment1 8 месяцев назад +1

      Perfect as usual bro, i saw it many times. May The almighty bless u abanduntly.

    • @htmonaentertainment1
      @htmonaentertainment1 8 месяцев назад +1

      And i am so happy to see ur subscribers grow very fast, keep shining bro. And if u can i would love to see the original also.

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 8 месяцев назад +34

    ፊልሙ እኔን ነዉ የገለፀዉ አቤቱ የፀሎት ልቦና ስጠኝ !!!

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa 8 месяцев назад +32

    የብዞቻችን ችግር ነዉ ማስተዋሉን ይስጠን ቃለሂወት ያሰማልን ለጓዶኞቻችን ሸር እናድርግ❤❤❤❤

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 7 месяцев назад +12

    በእውነት የእኔም ህይወት እንደዝህ ነው በፀሎት ስአት ሀሳብ መደራረብ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ መንግድህን ምራኝ😢😢

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 7 месяцев назад +9

    አቤቱ የእዬብ ፥ የአብረሐም ፥ የዘኪወስ ፥ የቅዱስ ዳዊት አምላክ በረከታቸውን አድለን ይሄ ሁሉ መእምን የተለያየ ነውና ፀሎቱ !!

  • @KaliRr-dw1un
    @KaliRr-dw1un 8 месяцев назад +17

    አቤቱ ጌታዬ ና አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፀሎታቼው ከማይሰሙ ሰወች ውስጥ እንዳልሆን መልካም ልብን ፍጠርልኝ አሜን

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw 7 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 5 месяцев назад +4

    አቤቱ ንፀህ ልብን ፍጠርልኝ አባቴ ማስተዋሉን ስጠን ለሁላችን😢😢😢🙏

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 7 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ያስበን እኘን የሚመለከት ፊልም ነው አቤቱ ይቅር ይበለ ማረን አትለየን አባቴ ከነቤተሰቤ🙏🙏🙏

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g 8 месяцев назад +13

    😢😢😢😢በእውነት ከእኔ ጀምሮ ነው ማስተዋሉን ንፁህ ልብ ይስጠን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 8 месяцев назад +3

    ዛሬነው ወደዚ ቻናል የመጣውት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ይሄ ቀላላ እዳይመስላቹ እግዚአብሔር በሰዎች ህሊና ላይ በትልቁ በስዕልና ፊልም መቅረጥነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብላልህ🙏

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s 3 месяца назад +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ንፁሕልቦናን ስጠኝ ፀሎቴንም አቅናልኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistbirku6452
    @tigistbirku6452 5 месяцев назад +2

    Amen amen amen kale hiwote yesmalim ameseginalaw 😢😢❤❤❤

  • @Nina44482
    @Nina44482 7 месяцев назад +7

    አምላካችን ፀሎታችንን አይሰማንም ይዘገያል የምንለው ለካ እንዳይሰማን የምናደርገው እራሳችን ነን አቤቱ ይቅር በለን በንጹህ ልብ ወዳንተ እንድንቀርብ እርዳን

  • @azebkeren1020
    @azebkeren1020 8 месяцев назад +12

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እሱ እኮ ነው ችግራች ጸሎት እያረግ አሳባችን የተበታነ እደ ምህረቱ ይቅር ይበል🙏🙏🙏

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h 2 дня назад

    በጣም አስተማሪ ፊልም አቤት አምላኬ ወደአንተ የሚፀና ልብ ስጠኝ😢

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i 7 месяцев назад +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦናችንን አብራልን ማረን ይቅር በለን የታወረ አይናችንን ልቦናችንን አብራልን የምነትን በረከትህን የምረትህን ፅዋ ባይኖችህ ተመልከተን😭❤🙏🙏🙏💒

  • @Beta_yodahe_tube
    @Beta_yodahe_tube 2 месяца назад +1

    በጣም ደስ የሚል እውነት ትክክለኛ ልቦና ስለ አባቶቻችን ፀሎት ስጠን ግን ስማቸው ማን ይባላል

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x 8 месяцев назад +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የኒም ችግር ነው ሳልፈልግ በምጸልይበት ጊዜ የረሳሁት ሁሉ ትዝ እያለኝ ሳወጣ ሳወርድ ጸሎቱን ስጨርስ በጣም እደነግጣለሁ መጽሐፍ መግለጽ ብቻ መድኃኔዓለም ሆይ ይቅር በለን ማስተዋሉንም ስጠኝ🙏🙏🙏

    • @user-no9zc3zt1z
      @user-no9zc3zt1z 8 месяцев назад +1

      እኔም ነኝ እረ😢😢😢😢

  • @selamderebe8957
    @selamderebe8957 7 месяцев назад +4

    ሰለቅዱሳንብለህ አቤቱ ማረን

  • @IsraelMogese-ro2sl
    @IsraelMogese-ro2sl 8 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን ። ላዘጋጀልን ወንደማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 8 месяцев назад +3

    አቤቱ በምረትክ አስበኝ ቃለኡይወት ያሰማልን❤

  • @Aberash-fg9wh
    @Aberash-fg9wh 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ድንቅ ነው በጣም ይገርማል

  • @arsimasima21211
    @arsimasima21211 7 месяцев назад +3

    በተለይ ይህ ፊልም ጠቀመኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ይገርማል ወንድሜ በርታ

  • @user-eq9pu9bb4g
    @user-eq9pu9bb4g 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢 አቤቱ ማረኝ እደምህረትክ ነው እንጂ እደ በደሌ አይደል ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1j 2 месяца назад +1

    ክብር ምስጋና ❤❤❤❤❤❤❤ለቅዱሳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaN-th4tk
    @NaN-th4tk 7 месяцев назад +5

    አቤቱ ግታዬ ሆይማረን ይቅረ በለን ሓጢኣትኛ ባሪያኻ 😢😢😢

  • @TigestTigest-us6zp
    @TigestTigest-us6zp 2 месяца назад +1

    ameeen ameeen ameeen❤❤

  • @eihrhfkbeuh
    @eihrhfkbeuh 16 дней назад

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን 😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ማርኝ

  • @IbrahimAhmad-gj4mf
    @IbrahimAhmad-gj4mf 7 месяцев назад +2

    😢😢😢😢😢እኔስ ለፀሌት እቁማለሁጂ ምንም ቁም ነገር የሌለኝ ሰው ነው መድሀኒያለም አተ አስተዋይ ልቦናን ስጠኝ 😢😢😢😢ስም ብቻ

  • @FerewMelkamu
    @FerewMelkamu 6 месяцев назад +1

    አሜን እንደቸርነትህ ብዛት ማረኝ

  • @sdx8869
    @sdx8869 7 месяцев назад +1

    አምላኬ ሆይ ሰለ አደረግክልኝ ነገረ ሁሉ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
    የምምኘውን ሳይሆን የምያሰፈልገኝ ሰጠኝ ጌታየ ሆይ🙏🙏🙏

  • @Tesfaye-w4n
    @Tesfaye-w4n 3 дня назад

    አቤቱ ንጽሕልብን ፍጠርልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-ur3ci3xw8f
    @user-ur3ci3xw8f 4 месяца назад +1

    አምላኬ ሆይ በቤቱ አበርታ😢😢😢😢 ማስተዋሉን ስጠኝ😢😢😢

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j 3 месяца назад +1

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለኹላችኹም አቤቱ ጌታ ሆይ ንጹሕ ልቦናን ፍጠርልኝ😢

  • @user-bb9he8cw6c
    @user-bb9he8cw6c 5 месяцев назад +1

    አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን😢😢😢😢😢😢ወየው ለነፍሴ

  • @user-kf1xp8dg5e
    @user-kf1xp8dg5e Месяц назад

    በእውነት ከእኔ ጀምሮ ነው ማስተዋሉን ንፁህ ልብ ይስጠን😢😢

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o 7 месяцев назад +2

    ቃለሂወት ያሰማልን ማስታወሉን አድለን

  • @TesfayeZerye
    @TesfayeZerye 17 часов назад +1

    amen

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j 3 месяца назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋል ጥበቡን አድለኝ😢

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 8 месяцев назад +4

    አሜን + አሜን + አሜን + አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን ✝️⛪️🏩⛪️✝️🙏✅

  • @user-lf1uq9xj1t
    @user-lf1uq9xj1t 7 месяцев назад +1

    አሜን

  • @user-gn5wp3rf3v
    @user-gn5wp3rf3v 8 месяцев назад +4

    A men Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤

  • @SofiaS-rm2uh
    @SofiaS-rm2uh 8 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ማረን የኔ ጌታ አድየ መድሀኒ አለም 🙏🙏🙏😥😥😥

  • @roberasintayehu8323
    @roberasintayehu8323 8 месяцев назад +2

    አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @user-vv7uy5oq3l
    @user-vv7uy5oq3l 7 месяцев назад +3

    ኣምላክ ድክሜቴን ታቃለህ😢😢😢😢☦️🛐

  • @sanayesanaye-yp5rv
    @sanayesanaye-yp5rv 8 месяцев назад +4

    አሜን ❤❤❤

  • @tarikm1724
    @tarikm1724 8 месяцев назад +2

    Ejige Betam Amesginalehu

  • @user-vt7kc5nx6n
    @user-vt7kc5nx6n 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1j 2 месяца назад +1

    ለአብለመንፈስ ❤❤❤ቅዱስ❤❤❤ ተመስገን❤❤❤❤ ተመስገን ❤❤❤❤ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eu9ji8pj2g
    @user-eu9ji8pj2g 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ሁሉችንንም ይማረን።ላንተም ለወንድማችንም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።አሜን።

  • @user-dr1zt5qy1g
    @user-dr1zt5qy1g 4 месяца назад +2

    አሜን ይቅር በለን

  • @samerasalem2382
    @samerasalem2382 7 месяцев назад

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗

  • @user-vu8du3yo1y
    @user-vu8du3yo1y 8 месяцев назад +3

    አሜን ይቅር ይበለን😢

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-nf9gk3mm1g
    @user-nf9gk3mm1g 7 месяцев назад +2

    ቃለሂውት ያስማልን❤

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v 8 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ እና የኔ ህይወት ነው ይህ ግን እኔ ፈጣሬ በጣም ይስማኛል እንደዉ በፍጥነት😢እንደዉ ምሕረቱ😥ጌታ ሆይ ስዉ አርገኝ🤲😥
    ቃለ ህይወት ያሠማልኝ

  • @user-hp6el9ib3k
    @user-hp6el9ib3k 7 месяцев назад

    Agziabiher yimesgen sile zimehareni

  • @user-rc2cf8bh1z
    @user-rc2cf8bh1z 18 дней назад

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አሜን😢 ልቦናችንን መልስልን

  • @birhaneesheno
    @birhaneesheno 8 месяцев назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-yy5sq3ky1s
    @user-yy5sq3ky1s 8 месяцев назад +5

    ባያችሁት ልክ ላይክ አድርጉ ምክንያቱም ለብዙ ሰው እንዲደርስ❤❤👏

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 8 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @user-wx6od9dv9x
    @user-wx6od9dv9x 15 дней назад

    አሜን(3)🙏

  • @EhehHejeehej
    @EhehHejeehej 2 месяца назад

    Amenegzabherslthen yesman

  • @user-ub3xm5ro3t
    @user-ub3xm5ro3t 8 месяцев назад

    Astemari new enameseginalen bertu!

  • @IndanaGirhmai
    @IndanaGirhmai Месяц назад

    ጌታ ይማረን

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i 7 месяцев назад +1

    እኔ እኳ ደጋግሜ ነው የማየው የምሰማው አቤት መታደል ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆናችን መታደል መመረጥ ነው መታደል ነው ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን❤🙏💒

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 7 месяцев назад +1

    የኔ ጉድ😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-le9md4ly5r
    @user-le9md4ly5r 8 месяцев назад +1

    Kale hiwet yasemenal bisem ABN bisem WELDN bisem MENFES KUDUSN AMEN.

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph 4 месяца назад

    Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @Selam-fd3id
    @Selam-fd3id 8 месяцев назад +4

    Egizabiher yistilign yewunet

  • @hanilove8635
    @hanilove8635 7 месяцев назад +1

    🙏🏼🙏🏼

  • @jamioj7497
    @jamioj7497 5 месяцев назад

    አቤቱ ጌታየ መድሃንቴ እየሱስ ክርስቶስ ልቡናየ አብራልኝ አቤቱ ይቅር በለን ማረን❤❤❤❤

  • @lishob2684
    @lishob2684 7 месяцев назад +2

    በጣም እናመሰግናለን❤
    ሙሉውን ብትሰሩልን ደስ ይለኛል የራሺያ Orthodox film ነው እና አሁን በአማርኛ ሳየው በጣም ደስ ብሎኛል።

    • @Mekerekidusan
      @Mekerekidusan  7 месяцев назад +2

      አወን ልክ ነው ብዙ እንሰራለን ወደፊት🙏

  • @user-fc4qo9xo2m
    @user-fc4qo9xo2m 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 8 месяцев назад +3

    ስለቅዱሳን አባቶች ብለህ ጌታሆይ ማረን

  • @adisgetachew1451
    @adisgetachew1451 8 месяцев назад

    አሜን ጥሩ ልቦና ስጠኝ

  • @user-bw3gi9gg1j
    @user-bw3gi9gg1j 5 месяцев назад

    Amakee.yaqaraa.balanyee❤❤❤❤❤

  • @user-ek8rc8vr4c
    @user-ek8rc8vr4c 8 месяцев назад +1

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SalamhSaallm-oh8fn
    @SalamhSaallm-oh8fn 6 месяцев назад

    አሜን3

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 7 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ

  • @user-ui4mu7uz3j
    @user-ui4mu7uz3j 7 месяцев назад +1

    AmenAmenAmenAmen

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏😢😢

  • @user-gh4ll2ci6u
    @user-gh4ll2ci6u 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ቅዱሥነህ

  • @user-rf3ko8dq4e
    @user-rf3ko8dq4e 8 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በፆሎት
    ሰአት የማልገባበት ቦታ የለም አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h 7 месяцев назад

    አሜን እደ ቸርነትህ እንጅ እደበደላችን አይሁንብን 😢😢

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 5 месяцев назад

    የስው ልጅ ናጋሮቹ ሁሉ የሚያምሩት ከእግዚአብሔር ጋራ ሲሆን ብቻ ነው ጸጋው ይርዳን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤

  • @user-pg6yy4zt2b
    @user-pg6yy4zt2b 6 месяцев назад

    Tebareki.wondima.

  • @saramakdos5234
    @saramakdos5234 7 месяцев назад +2

    አቤቶ የሰራዉይት ጌታ ልዑል እግዚአበሔር ሆይ እንደ እዮብ ትግስትን እና ማስተዋልን አደለኝ በምንግስትህ በሠጣህ ጊዜ እኔን ደካማዋን እና ሀጣተኛዋን አስበኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ አሜን፫ ቃለሂዉት ያሠማልን አሜን፫💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒✅

  • @user-xn3qw5st5n
    @user-xn3qw5st5n 9 дней назад +1

    ❤❤❤😢😢

  • @user-mq1mg5wz5u
    @user-mq1mg5wz5u 8 месяцев назад +7

    ምንም ይሁን ግን ከንቱ ፀሎት አለ ብዬ አላስብም ምናልባት እዚህ አለም ውስጥ መኖራችን ጉዳቱ ይሄ ነው እና 1ሰው ፀሎት ጀማሪ ሲሆን ሀሳቡ መበታተኑ የማይቀር ነው ግን በጊዜ ርዝመት ይሻሻላል እንጂ ፀሎቴ ከንቱ ነው ብሎ ፀሎት ማቆም ልክ አይደለም ቢሰማንም ባይሰማንም መፀለያችን የአምላክን የቸርነት የምህረት ልብ እንዲራራልን ያደርግ ይሆናል እንጂ ስለዚህ ከክፉ ስራ መራቅ እንጂ ስፀልይ ሀሳቤ ይበተናል አይባልም

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k 8 месяцев назад

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ማስተዋሉ ያድለን እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ በእውነት ወደ ሁሉ ሼርርርርርር አርጉት በጣም ጠቃሚ እና አስተማርሪ ነው

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx 7 месяцев назад

    ኦ አምላኬ ሆይ በቸርነትህ ወደ ቤትህ መልሠኝ ይህ የኔ ስራ ነው 😢😢😢😢😢

  • @user-ml3xx1pc2d
    @user-ml3xx1pc2d 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ማሥደዋሉን ሥጠኝ ይቅርበለኝ😢😢😢

  • @user-ex3bu6mw8s
    @user-ex3bu6mw8s 7 месяцев назад

    God bless you ❤❤❤❤

  • @user-xm5yd8qi4l
    @user-xm5yd8qi4l 7 месяцев назад +1

    አምላኬ ልቦና ስጠን

  • @SalamhSaallm-oh8fn
    @SalamhSaallm-oh8fn 6 месяцев назад

    😢😢😢😢አቤቱ ጌታየ ሆይ ዓይነ ልቦናየ ክፈትልኝ😢😢😢

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 5 месяцев назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 8 месяцев назад

    እጂግ ብዙ ተምሪበታለሁ❤❤❤❤❤ ክብር ይስጥልን

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g 5 месяцев назад

    አሜን😊

  • @hagerenlemma3991
    @hagerenlemma3991 7 месяцев назад

    አቤቱ የፈጠርከኝ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ፍፁም እምነትን ስጠኝ፣በማይጠቅመኝ ነገር እጠራጠር ዘንድ አታድርገኝ፣አንተ ልብና ኩላሊትን የምትመረምር በጠቅላላው ሁሉን ማወቅ ትችላለህ ሁል ጊዜ ህሊናየን ከክፉ ሀሳብ ንፁህ አድርግልኝ፣ አንተ እርዳኝ አሜን አሜን አሜን ።😢😢😢