Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ሰካራሙ መነኩሴ እወነተኛ ታሪክ መንፈሳዊ ትረካ I መንፈሳዊ ፊልም | sekaramu menekuse I EOTC DOCUMENTARY

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2022
  • ይህ ቻናል ‪@tewahedodocumentary‬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚነገሩ አስተማሪ ታሪኮች በትረካ የሚቀርቡበት ቻናል ነው፡፡ ይህም "ሰካራሙ መነኩሴ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መንፈሳዊ ትረካ በክፍለ ዘመናችን የተከሰተ እውነተኛ ታሪክን የያዘ ትረካ ነው፡፡ ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ሌሎች መንፈሳዊ ትርካዎችንና ተጨማሪ መርኃ ግብራትን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
    Have you watched this?
    • የሲኦል ጉብኝት | እውነተኛ ታሪክ ...
    #eotc #ethiopia #orthodox
    #like #share #subscribe
    አብራችሁን ስለሆናችሁ በድንግል ማርያም ስም እናመሰግናለን፡፡

Комментарии • 313

  • @atz7247
    @atz7247 Год назад +22

    ድንቅ አስተማሪ ነው። በተጨማሪም ተስፋ ሳንቆርጥ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርገን መታገልን ያስተምራል ። እግዚአብሔር ይርዳን ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @heywoteheywote
    @heywoteheywote 19 часов назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለኝ አሜን🙏🙏🙏

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 Год назад +16

    የአባታችን በረከት እረዴታቸው ይደርብን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pv7bm9uh4y
    @user-pv7bm9uh4y Год назад +6

    አሜን እግዚያአብር ልቦና ይሰጠን ፈራሀ እግዚያብሔር ያሳደረብን

  • @zasy67fvcx57
    @zasy67fvcx57 Год назад +6

    waqayyoo sagalee jirenyaa sii haa dhagesisuu obbolesaa kenya

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 8 дней назад +1

    አሜን

  • @lemi7996
    @lemi7996 Год назад +23

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተዋይ ልቦናን ያድለን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Год назад +29

    እህ የማገርሙ አባት ናቸው እኛም ልናስተውል ከመፍረድ ይሰውረን🙏❤ እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @tewahedodocumentary
      @tewahedodocumentary  Год назад +3

      አሜን
      እግዚአብሔር ያክብርልን።

    • @user-bd7jf3vn9x
      @user-bd7jf3vn9x 5 месяцев назад +1

      አሜን ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Год назад +4

    በእውነት ማስተዋልን ያድለን አሜን 😢
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን❤

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 Год назад +3

    አቤቱ ቸሩ ሆይ ይቅር ለበን ዉነት ነዉ አሜን በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመምህራችን ዉነት አጥት የሚለመልም ትምርት ነዉ❤❤❤

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 6 дней назад +2

    በጣም ይገርማል እኔ የገጠመኝ 2ወር ንኮን ያልሞላው ታሪክ ነው
    እንዲሕ በአንድ አባት ላይ በመንገድ ፈረድኩ ተናገርኳቸውም ይህ ነበሩበትን ቦታ የቅዱሱን ስም የጠሩ አይ እይ እይ ይሉ ነበር በተሳፈርንባት ባስ ላይ ሌላ አባት ነበሩ ቀርበው ፡አናገረዋቸው መሰለኝ ለምን እንዲሕ ይሆናል አባታችን ሐይማኖታችንን ያሰድባሉ ስላቸው የነበሩበትን ገዳም አሁን የት እንዳሉ ባዶ ሆዳቸውን ከመንገድ ውለው ትንሽ ሲቀምሱ ንዲሕ ንደሆኑ አስረዱኝ በራሴ በጣም አዘንኩ ይቅርታ ጠይቁልኝ ብዬ አብነ ዘበሰማያት ተቀብዬ ትራንፖርት ላይ ተለያየን እውነት ነው ሰውን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው
    ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ።

  • @user-pb5ds7ud6d
    @user-pb5ds7ud6d 11 дней назад

    እውነት ነው የተስፋ ባለቤት እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Год назад +4

    አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣።የአባቶቻችን፣በረከታቸው፣ይድረሰን።

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Год назад +3

    አሚንበእውነትቃልሂወትያሰማልለሁላችንምልቦናይሰጠን

  • @FuudHfufu-fi7ml
    @FuudHfufu-fi7ml 8 месяцев назад +1

    Amen kalehywet yasemalin sew yferdbnal Egziabher gin yredanal

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Год назад +6

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን! አትፍረድ ይፈርድባችሀል! ጌታ ሆይ ይቅር በለን።

  • @kasay67
    @kasay67 Год назад +2

    ኣሜን።

  • @user-is7go9vn7g
    @user-is7go9vn7g 7 месяцев назад +1

    የሚገር ትምህርትነው ማስተዋሉን ያድለን በሠው ላይ ከመፍረድ ይሠውረን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤👏👏👏❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Год назад +1

    Kale hiwotn yesemaln be ewunat FETARY yekr yebelen🤲💒🤲🤲🤲

  • @babasol3673
    @babasol3673 Год назад +4

    ሰላም ወንድሜ እንደዚህ የሚያስተምሩ ታሪኮችን ሁሌ ብታቀርብልን ብዙ ትምህርቶችን እናገኝበታለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

    • @tewahedodocumentary
      @tewahedodocumentary  Год назад +1

      አሜን
      እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ብዙ መርሃ ግብራትን እያዘጋጀን ነው። በጸሎት አግዙን።

  • @tsegabginbaru
    @tsegabginbaru Год назад +3

    እግዜር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን

  • @user-ey9lx3bd2m
    @user-ey9lx3bd2m Год назад +7

    ቃለሂይወትን ይሰጥልን አባታችን ለኛም አሰተዋይ ልቦናን ልዑል እግዚያብሔር ይሰጠን💖💖💒⛪️⛪️

    • @tewahedodocumentary
      @tewahedodocumentary  Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 Год назад

      ❤❤❤💒💒💒❤❤❤💒💒💒❤❤❤💒💒💒❤❤❤💒💒💒❤❤

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r Год назад +9

    ቃለ ህይወት ይሰማል መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @tewahedodocumentary
      @tewahedodocumentary  Год назад

      አሜን አሜን አሜን
      ይሁንልን ይደረግልን

  • @tegadeshidebashi3260
    @tegadeshidebashi3260 Год назад +2

    በእውነት አሜን ✝️አሜን አሜን ✝️ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️✝️🕯🕯🤲🤲🕯✝️🕯

  • @hennabh1366
    @hennabh1366 Год назад +2

    Amen amen amen 💖

  • @ethiotube6460
    @ethiotube6460 Год назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው

  • @user-oj2ly2zw6c
    @user-oj2ly2zw6c Год назад +3

    ❤❤ድንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Год назад +8

    ድንቅ አስተማሪ ነው እውነት ፈጣሪ ፀጋዎን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ያሰንብተን ለንሰሃ የእኝህ አባት በረከታቸው ይድረሰን።

  • @Haymanot-zr7xp
    @Haymanot-zr7xp 2 месяца назад +2

    ቃሎት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Год назад +4

    ቃል ሂወት ያሰማልን እዉነት ተማርኩበት 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘😘😘

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 Год назад +3

    አቤቱ በረከቱ ይደርብን ማስተዋልን ስጠን⛪️🙏🙏🙏❤️❤️😥

  • @user-qh9uw1xx6e
    @user-qh9uw1xx6e Год назад +1

    በእውነት ቃለ ህወትን ያሰማልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን

  • @fmm2079
    @fmm2079 Год назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን የመነኩሴውን እረድኤታቸዉ ይደርብን

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 Год назад +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ያባታችን በረከት ይደርብን 💕🙏💕 እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Год назад +4

    በረከታቸው ይደርብን 🙏ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 7 месяцев назад +1

    እውነት ነው እኔ ማነኝ ማስተዋሉን ያድለን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu Год назад +1

    ቃለሔወትንያሰማልን አባታችን አሜንአሜንአሜን
    ።ማስዎሉን. ያዷለን👐👐👐👏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @AsratBekeleNiguse
    @AsratBekeleNiguse 22 дня назад

    Amen

  • @trfdftykjgx3476
    @trfdftykjgx3476 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ በሰውላይ ከመፍረድ አንተ ጠብቀኝ ልቦናም ስጠኝ

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 7 месяцев назад

    BEWENETE EGEZABHARE MASETEWALENE YESEXENE QALE HIWETENE YASEMALENE❤❤❤❤

  • @mulumulu2138
    @mulumulu2138 5 месяцев назад +1

    በረከቱ ይደርብን ።
    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከት ያሠማልን ያሠማን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን ያዉርሰን ።

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 Год назад +1

    ቃል ህይውት ያሰማል 😍 ደጋገሚ ነው የሰማሁት አስተማሪ ትምህር

    • @frezelik
      @frezelik Год назад

      ይህንን የመሳሰሉ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ ትረካዎችን በድንቅ አቀራረብ #ፍሬዘሊቅ በተሰኘው ቻናላችን ይዘን ስለመጣን ፕሮፋይላችንን በመጫን ወይም ከዚህ በታች ባለው ሊንክ እንዲጎብኙን በልዑል እግዚአብሔር ስም ጋብዘኖታል።
      ruclips.net/video/SzS6sFoiFHw/видео.html

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Год назад

    አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sc6pf7mu4p
    @user-sc6pf7mu4p 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላቺንም አስተዋይ ልብ ይስጠን❤❤❤

  • @sabaalemshewit1341
    @sabaalemshewit1341 Год назад +1

    Amen Amen Amen!!

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 Год назад +7

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነዉ በአደበታችን ያሳድርብን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ቸሩ መድሀኒያለም!

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የፃድቁ በረከት ይደርብን⛪️⛪️⛪️

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 8 месяцев назад

    ቃል ህይወት የሰማልን

  • @elsabetadane1132
    @elsabetadane1132 Год назад +2

    በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fyoritekileab9850
    @fyoritekileab9850 Год назад +1

    amen amen qal hiwey ysemalen

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Год назад +10

    አሜን ፫ በእውነት ለሁላችንም ፈረሀ እግዚአብሔር ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን👏ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🤲🕯

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Год назад +2

    Amen! kale hiwot Yasemalen! Ye Medehanalem Cherenet Ye Enatachen kidest Dingle Maryam Melja ayeleyen!

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💛💛❤❤❤👏🙏🙏

  • @biritu9939
    @biritu9939 Год назад +2

    Ameniii

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gebeyagezumo6060
    @gebeyagezumo6060 Год назад +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏 Kali hiwti asemagn

  • @hghh5680
    @hghh5680 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @solmona3992
    @solmona3992 Год назад +1

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @salaamnigus1100
    @salaamnigus1100 Год назад +1

    Amen Amen Amen
    Kalehywet yasemaln ❤️🙏

    • @tewahedodocumentary
      @tewahedodocumentary  Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @frezelik
      @frezelik Год назад

      ይህንን የመሳሰሉ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ ትረካዎችን በድንቅ አቀራረብ #ፍሬዘሊቅ በተሰኘው ቻናላችን ይዘን ስለመጣን ፕሮፋይላችንን በመጫን ወይም ከዚህ በታች ባለው ሊንክ እንዲጎብኙን በልዑል እግዚአብሔር ስም ጋብዘኖታል።
      ruclips.net/video/SzS6sFoiFHw/видео.html

  • @user-ql1ze4nx4n
    @user-ql1ze4nx4n 10 месяцев назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት እረደኤት በረከታቸው አይለየን

  • @hjii1398
    @hjii1398 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ 👏👏👏😭😭😭

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fasikayimer7062
    @fasikayimer7062 Год назад +2

    Kale hiwot yasemalin

  • @zahra-8752
    @zahra-8752 Год назад

    እውነት ነው እኔ ብዙ ግዜ አይቸው አለሁ መፍረድ አይገባም የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @FatihhOty
    @FatihhOty 15 дней назад

    ሳላውቅ ከፍርድ እግዚአብሔይሰዉረን

  • @zemenetarekegn7482
    @zemenetarekegn7482 Год назад +1

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን፡፡ ምንጭ ቢጠቀስ መልካም ነው!

  • @ghshhsb2001
    @ghshhsb2001 8 месяцев назад

    ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @BireenamaBiree-wn7xb
    @BireenamaBiree-wn7xb 8 месяцев назад

    ቃላህይወት ያሰማልን

  • @meseretmeseret1526
    @meseretmeseret1526 Год назад +1

    Be unet kale hiwot yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fireygoytom5404
    @fireygoytom5404 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን!!!

  • @ghh3394
    @ghh3394 Год назад +1

    እውነት ነው ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 Год назад +1

    Amen amen amen

  • @genettereda1564
    @genettereda1564 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳናውቅ ሰው ላይ አንፍረድ

  • @mimikokeb2643
    @mimikokeb2643 Год назад

    Qaliyihot yasemalign!! Libonaa yisexal masetawalun yadelan egizaber::

  • @fdfvdcv9742
    @fdfvdcv9742 Год назад +2

    አሜን፫ በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ArsemaTigi-pw1mu
    @ArsemaTigi-pw1mu Год назад

    የሰው ልጅ አጠገቡ ያለውን ነገር ከመረዳት ይልቅ መፍረድ የቀለዋል አግዛብሔር አምላክ ከመፍረድ ሰውሮ እንዳባታችን ንፁህ ልብ አና ክርስትና ይስጠን አሜን

  • @user-se8yp7tq9r
    @user-se8yp7tq9r 11 месяцев назад

    Kalehywtn.yasemalname

  • @user-sb2qm9ty3h
    @user-sb2qm9ty3h Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ይሰማልን የአባታችን በርከታቸዉ ይደርብን አሁኑማ በልብስ ሽፋን ተሸፍነን ኃጢያታችን እግዚአብሔር የቆጠር ከአለማዊ ከእሰከ መንፈሳዊ ደርስ መለያየት አቅቶናል የአባቶቻችን የአበዉ አምላክ በይቅርታዉ ይስበን

    • @tewahedodocumentary
      @tewahedodocumentary  Год назад

      አሜን አሜን አሜን
      የአባቶቻችን አምላክ በምሕረቱ በቸርነቱ ይጎብኘን።

  • @myayearsemalij8333
    @myayearsemalij8333 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Год назад +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን💐
    በሰው ላይ ከመፍረድ ይሰውረን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Год назад +1

    ቃለ ሂውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን 🤲🤲🤲🤲

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад +3

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏

  • @user-fw1bz6tz1n
    @user-fw1bz6tz1n 6 месяцев назад +1

    Kalehiwotin yasemalin talak mikir

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን👏👏👏

  • @biniyamterefe7706
    @biniyamterefe7706 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤wow ❤❤❤

  • @user-bd7jf3vn9x
    @user-bd7jf3vn9x 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @worketafraa5222
    @worketafraa5222 Год назад

    Kale hiyote Yasmeln Abtichin Barktchu yee Darben Abtchin Amen

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад +1

    Amen.

  • @gulilattolossa7169
    @gulilattolossa7169 Год назад +2

    Betatulen betam Des yilal

    • @tewahedodocumentary
      @tewahedodocumentary  Год назад

      እግዚአብሔር ያክብርልን
      በጸሎታችሁ አስቡን።

  • @KenzMobile-px2jm
    @KenzMobile-px2jm 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tigstaddis7629
    @tigstaddis7629 Год назад +1

    Kale hiwot yasemalen ke berketachew yedreben amen

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 Год назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማህረን ይቅር በለን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад +1

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @mseswark599
    @mseswark599 Год назад

    ልኡል እግዛብሔር ያኑርልን እመቤቴ አትለይሕ መላኩ መላኩ ይጠብቅሕ ያባቶቻችን ጶለት አይለየን አሜን አሜን አሜን ክርስትናኮ በውነቱ መታደል ነው

    • @tewahedodocumentary
      @tewahedodocumentary  Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @frezelik
      @frezelik Год назад

      ይህንን የመሳሰሉ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ ትረካዎችን በድንቅ አቀራረብ #ፍሬዘሊቅ በተሰኘው ቻናላችን ይዘን ስለመጣን ፕሮፋይላችንን በመጫን ወይም ከዚህ በታች ባለው ሊንክ እንዲጎብኙን በልዑል እግዚአብሔር ስም ጋብዘኖታል።
      ruclips.net/video/SzS6sFoiFHw/видео.html

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል በርቱ በእውነቱ በጣም ደስ ይላል

    • @tewahedodocumentary
      @tewahedodocumentary  Год назад

      አሜን
      እግዚአብሔር ያክብርልን፡፡

    • @frezelik
      @frezelik Год назад

      ይህንን የመሳሰሉ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ ትረካዎችን በድንቅ አቀራረብ #ፍሬዘሊቅ በተሰኘው ቻናላችን ይዘን ስለመጣን ፕሮፋይላችንን በመጫን ወይም ከዚህ በታች ባለው ሊንክ እንዲጎብኙን በልዑል እግዚአብሔር ስም ጋብዘኖታል።
      ruclips.net/video/SzS6sFoiFHw/видео.html

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 Год назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Год назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜንአሜን

  • @zeniyene568
    @zeniyene568 11 месяцев назад

    በረከታቸው ይደርብ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 Год назад +2

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @SaraSara-bt1he
    @SaraSara-bt1he 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ልቤን አንፃዉ አሜን አሜን አሜን❤❤😢😢