የእስራኤል ራስምታት አስገራሚው ፍልስጤማዊው ሰላይ በጌታሁን ንጋቱ ተረክ ሚዛን salon terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • የእስራኤል ራስምታት አስገራሚው ፍልስጤማዊው ሰላይ
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontubeent

Комментарии • 32

  • @SalonTube
    @SalonTube  3 года назад +23

    ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ደንቤኞቻችን እንደተለመደው ሰኞ ሰኞ አዲስና መሳጭ ተረክ የምናቀርብላቹ መሆኑ ይታወቃል ስለሆነም ለዛሬ ለእስራኤል ፈተና የሆነባትን ሰላይ ታሪክ አቅርበንላቹሃል ይከታተሉት

    • @Tewahedo
      @Tewahedo 3 года назад +3

      ተረኮቹ እጅግ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው፡ አይጠገቡም። ግን ድምጹ ያስተጋባል። ምናልባት ጠበብ ያለ ቤት ውስጥ ብትቀዳው ወይ ደግሞ ጥሩ background noise reject የሚያረግ Dynamic microphone ብትጠቀም ለምሳሌ ልክ እንደ Electro Voice RE20 መልካም ነው የሚል አስተያየት አለኝ። በተረፈ ወደፊት የምትሰራውን audiown በብሮድካስት quality process ለማድረግ ፍቃደኛ ነኝ። zeruphael@gmail.com ብለህ ኮንታክት ልታደርገኝ ትችላለህ። በተረፈ ዝግጅቶችህ እጅግ በጣም ደስ ይላሉ፡ በርታልን።

    • @kalkidanmuhaba8124
      @kalkidanmuhaba8124 3 года назад

      በጣም ደስ ይላል እባክህ ስለ አና ፍራንክ ተርክልን የ ዘወትር ተከታታይህ ነኝ ከ ማዳም ኩሽና

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b 3 года назад +2

    ታሪካዊ የሆነ አለም ላይ ታሪክ የሰራ ጀግና ታሪክ አስደምጠን አዲስ ገቢ ነኝ

  • @celllobby51
    @celllobby51 3 года назад +5

    በጣም ደስ ይላል እስቲ ወደ ቱርክ ገባ በል

  • @asnakemengste8308
    @asnakemengste8308 3 года назад +3

    ይመችህ ጌች ማራኪ ተረክ ነው

  • @alinasru9901
    @alinasru9901 2 года назад

    Arif tereka naw, del la felestem

  • @ezedinhussen5315
    @ezedinhussen5315 3 года назад +1

    ጌታውን በጣም አድናቂ ነህ
    ስለ ቻርልስ ቴለር ታሪክ መስማት እፈልጋለው

  • @biniyamkassahun1277
    @biniyamkassahun1277 3 года назад +4

    We need more of your narration!!!!!!!!!!

  • @ethiont5642
    @ethiont5642 3 года назад +1

    Bertu #Ewedachewalewu 👏👏👏👏❤️

  • @etheth9818
    @etheth9818 2 года назад +1

    ሁሌሌ ነው የምከታተልህ አመግናለሁ ታሪክ በጣም ይመቸኛል ወድሜ🙏

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 года назад +1

    ሸገር እሬዲዮ መቆያ ፕሮግራም ላይ ይሄ ያማረ ድምፅ እና አተራረክ አውቀዋለሁ አሳምሬ አክባሪህ ነኝ

  • @kifleadane9749
    @kifleadane9749 3 года назад +3

    ትንሽ ድምፁ ታፍኗል ያስተጋባል

  • @israel4961
    @israel4961 2 года назад

    Perfect!

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 3 года назад

    Thank u🙏

  • @abrahamgebre3213
    @abrahamgebre3213 3 года назад +4

    Your program is helping me to know a lot about the world. I was following you since sheger, glad to hear you back!! Hopefully you can tell us someday about Malcolm X.

  • @melkamumorki4511
    @melkamumorki4511 2 года назад

    sound

  • @user-fi6xk1pv8k
    @user-fi6xk1pv8k 2 года назад

    ሀሪፍ

  • @israelmegersa4407
    @israelmegersa4407 3 года назад

    Great 👍👍👍👍

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 3 года назад

    ሰላም ለአንተ ይሁን

  • @user-hx9wl8ju4h
    @user-hx9wl8ju4h 3 года назад +1

    usrael king nation.

  • @flowerkibr9258
    @flowerkibr9258 3 года назад +5

    ጋዳፊ ለምን እንተወገደ ንገረን

  • @yidnekachewtesfaye744
    @yidnekachewtesfaye744 2 года назад

    sound up
    sound up
    sound up
    sound up
    sound up
    sound up

  • @ate6814
    @ate6814 3 года назад +7

    በሞሳድ ስራ በጣም ነው የምኮራው !!!! የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያቀላፋም 🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @user-rr1tg7il6h
      @user-rr1tg7il6h 3 года назад

      ኢትዬጰያ እጆቻን ትዘረጋለች ወደ ነጩ ቤተመንስት የኢትዬጵያ አምላክ የተባለውስ ለካስ ነጩ ቤተመንግስት ነው ወይጉድ ነቀዝ የበላው ስንዴ ይቅርብን ከተባለ ቡሃላ የምን ልመና ነው

    • @adamatube6022
      @adamatube6022 2 года назад +2

      ክ(ክክክ የሁሉም አምለክ አይተኛም

    • @aburayane7297
      @aburayane7297 11 месяцев назад

      ቀሺም የቀሺም

  • @samianju9419
    @samianju9419 3 года назад +2

    Getu tolo tolo na

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 2 года назад

    የቼ ጉቬራን ታሪክ አቅርብልኝ

  • @debebebelaye1881
    @debebebelaye1881 3 года назад

    ጌታሁን አስኪ ለራስ ደግመህ ሰማወ በጣም ቃላት ትደጋግማለህ ለምሳሌ...... የሚገርመወ ደግሞ

    • @SalonTube
      @SalonTube  3 года назад +4

      ጀለሴ አቃቂር ለማውጣት ከሆነ ባለማየት ተባበረን ! ከፕሮግራሙ ቁምነገሩን እንጂ ቃላት ቆጠራ ውስጥ ምን አስገባህ !

    • @kassahunabate7259
      @kassahunabate7259 2 года назад

      @@SalonTube negativem bihon comment mekebel aygodam geternet des aylem lene gin betam des belogn new yemadametachuh bertu