Ethiopia Sheger FM Mekoya /Umar ibn Al-Khattāb /ስለከሊፋ ዑመር ኢብን አልሃጣብ የሕይወት ታሪክ
HTML-код
- Опубликовано: 4 окт 2024
- Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
Ethiopia Sheger FM Mekoya /Umar ibn Al-Khattāb /ስለከሊፋ ዑመር ኢብን አልሃጣብ የሕይወት ታሪክ
#Ethiopia #ShegerFM
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en
👍👍👍👍🙏🙏የአቡበክር ሲዲቅንም ረ.አ ታሪክ እንደምታቀርብልን ተስፋ አረጋለሁ :::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደስ የሚል የሚጥም የሰውን ቀልብና ልብ የሚስብ የሱሃቦች ረ/ዓ ታሪክ በሂወቴ ሁሌም ሰምቼ የማልጠግበው ታሪክ ነው በርታልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሌላም ብዙ ታሪኮኝ በአንተ ትንታኔ እንጠብቃለን ተባረክልን አላህ ይስጥልኝ❤❤❤
ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ረደየላሁ ኣንሆም በሳቸው መንገድ የ ሚመራ መንግሥት ይስጠን ያረብ♥️
ዑመር እብን ኸጣብ ሪ ድ አ። ጀግና እና ትክክኛ አማኝ ነበር
ህልም መስሎ ነው የሰማሁት በጣም ድንቅ ታሪክ እጅግ አስተምሮ ያለሁ ነው፡፡ ይህን ልቦታ እና ማስተዋል ለመሪዎቻችን እንዲሁም ለህዝባችን ያድልልን ፈጣሪ፡፡
አላህ ሆይ ሙሃመድ (ሰ.ዐ.ወ/ ዑመርረ.ዓ፣አቡበክር፣ዓሊ እና ዑሥማን ጋር ጀነት ወፍቀን፡እድለኞ❤ሼገሮች ሚዛናዊ ፍቅር የሆናችሁ እናንተን ብቻ አየሁ❤
አሚን ያረብ ሰለሏህ ወአለይ ወሰለም) እርድየሏህ አነሁም
አሚን ያረብ s a w
Amiiin
{ሠ°ዐ°ወ}አሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚን።
ማሻአላህ
እሸቴ አሰፋ በጣም ሀሪፍ አድርገህ ነበር የተረከው ግን አንድ ሌላ የኡመር እብን ኸጣብ የለሊት ገጠመኝ ልነገራችሁ ሁልግዜ ለሊት በከተማይቱ እየተዘዋወር ህዝቡን ያይ ነበር እና በዛ ግዜ እወተት ውስጥ ውሀ እንዳትጨምሩ የሚል ህግ አውጥቶ ነበር እና ባንድ ለሊት እንደልማዱ ሲዞር ባንዱ ቤት የናትና የልጅ ንግግር ሰማና ቆመ እናቲቱ ለልጇ እባክሽ ልጄ ያበረክትልናል እወተቱ ላይ ውሀ ጨምሪበት ትላታለች ልጅ ግን እንዴ እናቴ ኡመር እኮ እወተት ውስጥ ውሀ እንዳጨምር አዟል አለቻት
እናቲቱም መልሳ እና ኡመር በዚህ ለሊት አያየን እባክሽ ዝብለሽ ጨምሪ አለቻት
ልጅቱም የዋዛ አልነበረችምና እና ኡመር ባያየን የኡመር ጌታ አላህ እያየን አይደል አለቻት ይህን ሲሰማ የነበረው ኡመር በልጅቱ በጣም ተደስቶ እቤቱ ይመለስና ወንድ ልጆቹን ሰብስቦ ማነው ይህችን ልጅ የማገባት አላቸው ከልጆቹም አንዱ አገባት እና ልጅ ወለዱ ልጁም ሀፊዝና ጠንካራ ሀይማኖተኛ ወቶታል እና ኡመር እብን ኸጣብ ማለት ጀግና ሀቀኛ በጌታው ፍራቻ አልቃሻ ነው
እናመሰግናለን
የኔ ማር ትክክል ነዉ እኔም ሰምቸዋለሁ
Ye umar tarik yihe bicha alnaberem bizu yi qeral (R A)
ሰሚ ነኝ ስደተኛዋ
በመሀላቸው የተወለደው ልጅ ዑመር ኢብኑ ዓብዱልአዚዝ ነው እና አምስተኛ ኸሊፋ ነበር ይባላል
@@amin8277 ትክክል አወ ኡመር እብን አብዱአለአዚዝ ነው እሱም በጣም ፍትሀዊይ እና እሱ በሚገዛበት ዘመን ጥጋብ ከመሆኑ የተነሳ ዘካ የሚቀበል ጠፍቶ ዘካው ከሙስሊም ውጭ ላሉ ተከታይወች የሚሰጥበት ዘመን ነበር አመሰግናለሁ
የኡመሩል ፉሩቅን ታሪክ በሀገሬ ሬድዩ ጣቢያ በመስማቴ ደስ ብሎኛ ከታሪኩ ጅግንነትን ፍትሀዊይነትን መልካም አስተደደርን ተምርን ለሀገር ለወገን የሚጠቀም ስራ የምስራያድርገን የሳቸውን አይነት ፍትሀዊ ምርጫ ለሀገራችን ያስፈልጋታል
ሰውየው መላዕክት ነው አትለንም ዝም ብለህ ። እኔ ከርስቲያን ነኝ ግን ይህ ሰውየ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋት ።
በጣምየኔዉድትክክል፡👍👍👍💯
ከነብዩ ጀምሮ የሙስሊም መሪወች ሁሉም ሀሪፍ ነበሩ አሁግን እያለቀስን ያለንዉ ለዛ ነዉ ወገናችን
Behiwet yelum alah yizenlachew lemn eslamn atayiwm enem krstiyan neberku anbbe new eslmnan yetekebelkut
C Loud ወንድም ይህ እኮ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም በአለማችንን በጣም ጥሩ እና በጣምም መጥፎ የሆኑ የእስላምም ሆነ የክርስቲያን መሪወች ነበሩ ። አንተ የፈለከውን እምነት መከተል ትችላለህ የሰውን ልጅ ገነት የሚገባው በስራው ነው እንጅ በሀይማኖቱ አይደለም።
ስለ ሁሉም ኸሊፋወች ሙስሊም ፔጆች ጋ ሂዳችሁ አንብቡ አዳምጡ ማወቅ ይጠቅማል።አእምሮ ያሰፋል።ጥበብን ያስተምራል። እስልምና በጦር ና በጅሃድ አይደለም በአለም የተዳረሰው ና እዚህ እኛጋ የደረሰው በእንደ ኡመር ያሉ ምርጥ ና ቅን መሪወች ነው።የእስልምና ታሪክ ያላወቁ ናቸው ዛሬ እስልምናን በጦርነት የተስፋፋ ሃይማኖት እያሉ የሚቀጥፉብን።የነዚህ መሪወች ዋና መሪ ነብዩ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ናቸው።ነብያችን ያፈሩት እንድህ አይነት መሪወችን እንጅ ፈረንጆች አይሁድ ና ክርስቲያኖች እንደሚቀጥፉት አሸባሪ ና ጨካኝ መሪወችን ነብዩ አላፈሩም።ማየት መመን ነው።
ለዛ ነው ዑመር ኢብኑል ኸጧብ (ረ.ዐ) ከ10ሩ በምድር ላይ ጀነት ቃል ከተገባላቸው ውስጥ የሆኑት።
የኻሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) ታሪክ አያይዘህ ብታቀርብልን!? ምክንያቱም እንደ ዑመር ሁሉ የኻሊድ ኢብኑ ወሊድም ፍትሃዊ እና ጠንካራ የጦር መሪ ነበሩ። አሁንም ድረስ የጦርነት ታክቲካቸው ተጠንቶ ወደር እንደማይገኝለት ተመስክሮላቸዋል።
በርታ ሁሌም አድማጭህ ነኝ። የታሪክ አተራረክህ ደስ ይላል በጣም። ሸገር ጣቢያ #1
ባለፈው የኻሊድን ለቀውልናል ፈልገው
አለ ፈልጉት
Edet des yelal 💫😍
መልካምን የሚያደርግ ሁሉ በእ/ር እና በሰው ዘንድ የተወደደ ነው ፈጣሪ ይባርከው
ይሄ ውብ ሃይማኖት እኮ ስንት ውብ ሰወችን ሰጥቶን ነበር ጌትዬ ሁሌም እንደምጠይቅህ እንደ ዑመር አይነት ፍትሃዊ መሪና ጀግና ልጅ ትሰጠኝ ዘንድ እማፀንካለው!!
እህ የረሱል ውጤትነው ሁሉም ወደሀቅ ወደ አንድነት ወደፍትሀዊነት የጠሩት እሳቸውናቸው ኡመር ደግሞ ውጤታቸው ነው መሀመድ ሶለላህ ወአለይሂ ወሰለም ሰይዲ ኡመሩ አላህ ኸይር ስራህን ይው ደድልክ
በሰመአብ እንደዝ አይነት ሰው ነበር ብሎማመን በጣም ይከብዳል ይሂ መላእክት መሆን አለበት
አሁን የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ ትተነውጅ እስልምና እደዚህ ነበር አሁን ግን ስሙን ብቻ ነው የያዝነው
እንደዝ አይነት መሪ አምላክ ይላክልን
መልካም ሰው ስለሆንሽ በንጹ ልብሽ ስለተከታተልሽ ነው
የነብያትን አሰተምህሩት ቁጭብሉው ተምሩው ም አይቱላም አላህ ለነብያ ተከታዩች ብራቱውእና ፍትሀውያ አድረጉቸዋል ነብያችን ኢንደተናገሩት የለነበት ወቅት የመጨረሻጌዜ ሰለሆንጂ ኢሲሊምና የሂነው
እኔ የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ እንደዚህ ደግ እና ጠንካራ መሬ ሀገሬ ቢኖራት ደስ ይለኛል።
ስርአትሽ ደስይላል ማር
Betelhem Mulugeta እውነትን ስለተናገርሽ ደስ ብሎኛል ግን ሁላችንም ኢትዮጵያውያኖች ሚዛናዊ ብንሆን እንዴት ምርጦች እንሆን ነበር!!
እንዳንች አይነት ቅን አሳቢና ጥሩ ልብ ያለው ሰው ቢኖር ሃገራችን ሁልግዜም ሰላም ትሆን ነበር
Betelhem Mulugeta እኔም ክርስትያን ነኝ ውዴ ለአገራችንን እንደ ኦመር አይነት መሪ ነው ሚይልስፈልጋት ልክ ነሽ
What Ethiopia needs currently is a just, courageous, genuine leader like Umer Ibn AL Khatab.
እስኪ ለመሪዋቻችን አሰሙልን እንደው የእሱን ትንሽ ቢሰጣቸው!!!
ኡመር ኢብኑልኸጣብ
እስኪሙስሊምን አሸባሪ ፍትህየማያውቅአራጅ አድርገውለሚያምኑንገሩዋቸው
ኢስላም።።ሰላምነው
ሀቅ ነው
Sheger FM thanks you
Mesulem hake hono aywkew nefse gadey new
እጅብ!!! ደግነት ለራስ ነው ስለዚህ ደግ እንሆን
💚⛪️💛🕌❤️ሌላ 1 ልጨምርላቹ በአቡበከር ግዜ አንድ ሰው በነብስ ማጥፋት ይከሰስና ለፍርድ ይቀርባል ፍርድቤቱም በምስክር ገዳይነቱ ጋረጋገጠ ቡሃላ የሞት ፍርድ ይወስንበታል ከዛም ተከሳሽ እሺ ከዛ በፊት ወደትውልድ መንደሬ ሄጄ ቤተሰቦቼን ተሰናብቼ ልምጣ ይላል አቡበከርም የነፍስ ዎስ እምጣ ይሉታል ሰውየውም ማግኘት ሲቸግረው ኡመር እኔእሆንሃለው ይሉታ ከዛም ይሄዳል ግን እንደተፈራው በፍርዱ ሰአት መመለስ አልቻለም አቡበከርም በጣም ተጨነቁ የማች ቤተሰቦች ለብይን ቀርበዎል ተከሳሽ የሌም ከዛ የጨነቀው አቡቦከር ትንሽ እንጠብቀው አሉ ያለበለዚያ ኡመር ማች ነው ከዛም ከትንሽ ሰአት ቡሃላ ተከሳሹ ቃሉን እቦታ ደረሰ አቡበከር በመግረምና ግራ በመጋባት ወደ ኡመር ዞረው ከባድ ዎስ ነው የሆንክለት እንዴት እንደዚ እራስህን ትሰጣለህ ለወንጀለኛ ሲሉት ኡመርም በነብዩ ጊዜ የነብስ ዎስትና ነበር አሁን ግን ያ ዎስትና ጠፋ እንዳባል ብዬ ነው አላቸው አቦከር አስከትለው ለተከሳሽ አንተስ ኡመር እራሱን አሳልፎ ሰጦህ ነበር እንዴት በዛው አልጠፋይም ሲሉት እኔም በዚ ዘመን ዎስትናን የሚጠብቅ ተማኝ ጠፋ እንዳይባል ብዬ ነው የመጣሁ አላቸው ከዛም የማች ቤተሰብ በኡመርናተ በተከሳሽ ተግባር ተመስጠው እኛ በዚ በዘመን ይቅርታ ሚያረግ ጠፋ እንዳይባል ይቅር ብለነዎል አሉ ያኡመር እብኑል ኸጣብ ❤️
wow
አልሀምዱሊላህ
ዋው እሸቴ አሰፋ በዚህ መረዋ ድምጽህ ደስ የሚል ታሪክ ስላሰማሀን አመሰግናለሁ
ማሻአላህ ተባረክአላህ ዲነል ኢስላም እዲህ ነው አልሃምዱሊላህ
May Allaah's Mercy be up on him !!!!
We need a leader like Oumer.
Thank you Eshete.
Sheger Makoya is my favourite.
I always sleep while listening to your Makoya stories.
እሸቴና በሙሉ ሸገሮች በጣም እናመሰግናለን!!!
😊👍👍
ALLAHU AKBER ...ALLAH is the greatest ...
ሁለ እስልምናን በነዚህ አይነት መርዎች እይታ ብትመለከቱት አብሮነታችን አንድነታችን ይጠነክራል ሀገረን የምያምሱ እስላምን አየወክሉም
Shegeroche Betame enamesegenalene keberulen yezehen meret Kelefa tareke selasetelalefachulen🙏🙏🙏🙏
Incredible man! I hope God/Allah/ give us leader like him in this crazy time!!
ሰለላ አሌ ወሰለም በጣም እናመሰግናለን
የፈጣሪ ያለህ😢❤ እንዲህም ያለ አለ
የአላህ ደስ የሚል ታሪክ
ገና አልሰማሁትም ግን ምርጥ ፕሮግራም ውንደሚሆን አልጠራጠርም
thank you
በዚ ሰአት መሰማት ያለበት ታሪክ ነው ያቀረባቹት እናመሰግናለን ሁሌም መልካም የምታሰሙ ጀግኖች ሁኑ ሰላም ርቦናል ሰላማቹ ይብዛ
We are proud of umer my allah garnt him janatuil ferdowes
Thank you sheger
እንዲህ አፍርሰው የሰሯቸው ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ናቸው🙏
አላህ ሱብሃነወታአላ ነው የሰራቸው( የፈጠራቸው) እሳቸው ጥሩ አርአያ ነው የሆኗቸው
እናመሰግናለን ሸገሮች
ማሸአላህ ተባረክአላህ መልካምየሠራ ሁሌም ይወሣልይነሣል. አሌህዋክበር አላህጀነተልፍዶሥይወፍቃቸዉ. ጀዛከላሁልኸይር👍💯💯💯✔
ሸገሮች ተባረኩ ብሩክ ሁኑ!!!ሀገራችን ከሙስና የፀዱ፣ፍትህን የሚያነግሱ፣ህዝባቸው ካልበላ የማይበሉ፣የሰውነ ብቻ ሳይሆን የእንስሳቶችንም ሀቅ የሚጠብቁ፣እንደዑመር አይነት ምሳሌዎችን መስማት፣ብሎም በሀገራችን የነበሩ ምርጥ መሪዎችንም እንደምሳሌ መያዝ ያስፈልገናል።ታላላቆችን የሚያዋርድ ትውልድ ባለፈው 40 አመት ስለተፈጠረ፣ዛሬ የደረስንበትን ዝቅተት እያየነው ነውና በዚሁ እንቀጥል።ፈጣሪውን የፈራ ፍትህን አያጓድልምና።
ሱብሀንአላህ ምንኛ ያማረ ታሪክ ነው።
ጀዛካላህኻይርቀፅልበት
ሸገር አንደኛ!!!
Thanks mr eshete aseffa one of best story teller ...
አላህ እኛንም ደግ የምንሰራ ያድርገን
አላህ ሥረቸዉን ይዉደድለቸዉ
ምርጥ ንጉስ ዑመር
ሸሪዓችን እንዲ ነው እንግዲህ ፍትህ ብቻ
ተባረኩ ሸገሮች
ኡማር ረዲ አላሁ አኑህ ሁሌም ተምሰሌቶቻችን ሃያቱ ሰሃባ
ጀዛኩምላህ ኽይር ሀቂቃ ኡመር ኢብኑ ኻጦብን በጣም ነው የምወደው ታሪኩን ሥስማው ብኖር ደስ ይለኛል አላህ በራህመቱ በጀነት ያገናኘን
👍🙏🤲❤️🇪🇹 የሚገርም ገራሚ አስተማሪ ታሪክ ነው :::::👍🙏❤️❤️🤲
thank u!
Wow nice history.
ናፍቀናል 😭አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን ለከርሱ ሳይሆን ለሀቅ የሚኖ አርገን
አለህ ይውደድለት
Though I know the story from early childhood, it's amazing to hear you narrating it.
እሸቴ አስፋ ግን እንጀራ አልበላም መሰለኝ ቅን እና ሚዛናዊ ብሎም ነፃ ሰው ነው። እናመሰግናለን። በብዙ ነገር በብዙ መልኩ እኩልነትና ሃቅ ላይ በመረዋ ድምፁ የሚያሰማን እንጀራ አልበላም ያልኩት። እንጀራ ምቀኝነት የኔ ባይ ብቻ፣ ብሎም ደደብነትና ውሸት ስለሚያጎናጽፍህ ነው ይህንን ያልኩት።
የምወደው ፕሮግራም ሸገር ማቆያ
ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሏህ ኸይር ስራውን ይውደድለት
ማሻ አላህ
Love you too much SHEGER FM, Thank you Dear Eshete
😢😢Radi Allah anhu(RA)
አለማችን ከነብዮች ቀጥሎ አደ ሁመር ያለ መሪ ፍትሀዊ ጠንካራ አዛኝ ፈጣሪውን ፈሪ መሪ አስተናግዳ አታውቅም ወደፊትም አይኖራትም በሁመር ጊዜ አነንድ ስንዴ የቴምር ፍሬ ያክል ነበር ታዲይ በማዳበሪያ አነበረም ምክንያቱ በሡ ስልጣን ዘመን ፍትህ ነበር በረካውም ከአላህ ይመጣል ስለ ሁመር በጣም ብዙ የሚወራለት ከሊፋ ነው ይመስለኛል ይኽ በጥቂቱ ነው
Lina Gosheya አቡበክር ሲዲቅ ረ.አ አትርሳ ::: አትርሺ :::: ሚሊየን ጊዜ እጥፍ የሚበልጥ ሰው አለ አቡበክር ሲዲቅ ረ.አ :::::::
ከልብ አመሰግናለሁ
ALLAHAMEDLELA
በመጀመሪያ በመላዉ በሙሀመድ ኡመት ስም ማመስገን የሚፈልገው ሸገር F.M 102.1 ነዉ ስቀጥል ወንድማችን ሁሴን ካድር አላህ ካይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ።አንተ ያልታወቀብህ የእስላም ጀግና ነህ በሄድክበት ሁሉ የእስላምን ታርክ የሚታስተዋዉቅ ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ። ወንድሜ ከመላው ቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ ።
ዛሬ ሙስሊም በተከፋፈለበት ዘመን አንተ ጥሩ ስራ ይዘህ እየተጓዝክ ነዉ አላህ ካንተ ጋ ይሁን ።ሙስሊሙን ኡማ አላህ አንድ ያርግልን ያረቢ ።
እሂን ታሪክ ሁሌም ብሰማው አልሰለቸኝም
I think he was very wise man the one & only, But always enemies appear
I wonder if this guy come back & see what it look like to be a king or a leader this days.
Thank you Eshete you narrated so beautifully like always.
አላሁ አክበር
So beautifuly narrated, thank you sheger. Interesting and educational, such a wise leader.
እሔዉ ነዉ ጌታዉን የሚፈራ መሪ ጀግናዉ ረድአላሁአን አርጧ👏👏👏💪💪የምርጡ ትዉልድ ናፋቂ ነኝ።
tnx sheger fm mekoya & wub yahonkaw teraki
በጣም አስተማሪ ምርጥ ታሪክ ነው። ሸገሮች በጣም እናመሰግናለን
ረደላሁ አንሁ አላህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸው
ኡመር ኢብኑል አል ኸጧብ ረድየላሁ አንሁ ያንተን መሰል መሪይስጠን በዚህዘመን
የዞትር ምርጫዬ ሸገር ነው ሸገሮች አናመሰግናለን
Thank you very much. sheger team. omer bin khadab, radiallahu anhum, was one of the best imams. He had provided for justice. for love and the together. I love omer as a human and as a khulafa of Muslims. I hope Allah will give us another as omer RM, to save us.
Whaaaaat?!!!!!! Alhamdulillah
ስወዳችሁ
ኸሊፋው ኡመር ኢብን ኸጧብ ረ,ዓ ጀግና ❤
እንዲሁን ሌሎች ምርጥ ምርጥ ሳሃቦችም አሉ እንደነሱ ለእምነቱ የሚኖር እና ለእምነቱ በሚሞት ያድርገን
ያ ኢስላማህ
ዋ ሙእተሲም
ያ ኡመር ዛሬ ይበልጥ ተናፍቃችኃል
ፋላስጢን ዛሬ ከእናንተ ደም የተመዘዘ ደም ናፍቃለች።
ምድር እናንተን ናፍቃለች።
Best story
Very interesting story. Our country leaders has to learn from him.
Thanks shegar.
hopefully u will add more like him,
Emotional 😢😢😢
I luv sheger to much!
"እናመሰግናለን ወንድም ኡመር_•ኡመርል ፋሩቅ .ጀግና ፍትሃዊ መሪ
እናመሠግናለን
I am very impressed and thankful for telling this story to Ethiopians. Please keep up the good work and there are more great Islamic leaders.
ለመጀመርያ ጊዜ ይሄን ፔጅ ሳየው በጣም ደስ የሚል የጀግናውን ኸሊፍ ኡመር ኢብኑል ኸጧብን ታሪክ የፓሰታችሁት ተባረኩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ማሻ አላህ
የሱን ታሪክ ደጋግሜ ብሰማውም ሁሌም አልጠግበውም
ልብ ይነካል ልቦናዬን ከፍቶልኛል
ደግሜ ላዳምጠው
Really I appreciate you please I hope you have to prepare for us the the kalifa ABUBAKAR SIDIQ AND ALIYI IBNU ABITALIB
ክላክሲውምንድን።ነው።ኡመር።እንወድሀለን.ኸይርስራህን።አላህይውደድልህ.በጀነት።ከናንተጋ.የምንሆን።አላህያድርገን
ማሻአላህ ደስ የሚል ታሪክ
amazing leader with a quality leadership
thank u for sharing this story
Mashaa Allah tabbarakallah
👌☝🏾jzk jzk
Rasullu sullah walihwasalem habibina Rasullu Allah Muhammad ♥ we miss you Rasullu Allah
አንዳንድ መረጃዎችህ የተሳሳቱ እና ጥንቃቄ የጎደላቸው ናቸው
ኡመር ረዲየሏሁ አንሁ የሚያስተዳድርበትን ህግ ራሱ ኡመር አሏህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እሱ ራሱ ያወጣው አመራር አገዛዝ ሳይሆን አሏህ በቁርአን እና ሐዲስ የደነገገውን ህግና መመሪያ አድርጎ ያወረደልንን ሸሪዓዊ አስተዳደር ነው ሲገዛበት የነበረው ከሱ የቀደሙ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አቡበከርም አሏህ መልካም ስራውን ይውደድለትና ሲገዙበት የነበረው ሸሪዓዊ ህግ አገዛዝ ነው
ሌላኛው የሌቦችን እጅ መቁረጥን በሰአቱ አቁሞ የነበረው በድርቅ ምክንያት ከባድ የረሃብ ጊዜ ስለነበር ፈልገው ሳይሆን ተርበው የሚሰርቁ ስለነበሩ ነው ይህ ደግሞ ከሰው ልጅ ፍላጎት ውጪ እና ከሚቆጣጠሩት በላይ ስለሆነባቸው የነዚህን እጅ በስርቆት እጅ ብቆርጥ አሏህ ዘንድ ያስጠይቀኛል ብሎ ሹብሃ ሸክ ገብቶበት እንጂ ስራ ስላልሰጣቸው አልነበረም እጅ መቁረጥን ለተወሰነ ጊዜ ያቆመው ድርቁ ሲወገድ የሌባ እጅ መቆረጡ በዛው ቀጥሏል
አሏህ ብሎ ይህ አገዛዝ ተመልሶ አለምን የሚገዛበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ቢኢዝኒላህ😊