የጋዜጠኛ ኤልሳ አሰፋ(The Iron Lady) ድንቅ ንግግር በፍቅር ባች የምርቃት ፕሮግራም ላይ | ክፍል 3
HTML-код
- Опубликовано: 29 сен 2023
- ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ የዳጊስ ላይፍ ክላስ 2ኛ ዙር ተማሪዎች (ፍቅር ባች) የምርቃት አዝናኝ ፕሮግራም ላይ ጋዜጠኛ ኤልሳ አሰፋ(The Iron Lady) ያደረገችውን ድንቅ ንግግር ይዘንላችሁ መተናል ፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass
===================================
Music: Rights Free Sound
Music Link: • [No Copyright Music] Sad Cinematic Ba...
===================================
ኤልሲ እንደዚህ ስትመሰገኚ መስማት እንዴት ደስ ይላል
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ከልብ እንወድሻለን ክብርም አለን !!!
አቤት የሴት ጀግና ሳይ የነፍሴ ሀሴት, እኔ ጀግና ነኝ.
❤አንቺ ድንቅ ነሽ አንቺ ጀግና ነሽ
@@user-oe6kw3fl9d አንቺ ወይ አንተ ድንቅ ነሽ ነህ ❤
የናንተመኖር ለትውልዱ መድሃኒት ነው❤❤❤የኛ የኢትዮጵያ መዳኒቶች
ተባረኩልን🙏🕊️❤
❤❤❤
ኤልሳ አሰፋ 🥰🥰🙏🙏👍👍
በጣም ነዉ ምወድሽም ማደንቅሽ ኤልሳ
ድምፅሽ ሲያምር
እወነት ነው የኔ ባለቤት እድማርም እድሰራም አይፍልግም ግን እግዚአብሔር ይርዳኝል እማራለሁ እሰራለሁ ቤተስቤንም ሀገሬንም እጠማለሁ እግዚአብሔር አይተወኝም በጠሎት አስቡኝ
ሰላም ቤተሰብ ዳጊዬ እንካን ደህና መጣሽ የኔ ኦፕራ
Dagiye betam amesegenalew edegeba ede adis eyetefeterku new tesefa Korche nebr lebe tesebro nebr awun gen enkuwan yebdelkuchewun yiker ina yedelugnen enkuwan yikerta teyike awun beselam menor jemre tesefaye mulu hono hule selamesh yibza ke sedet semls mejmriya achiga memetat felgalew🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘
she looks like Gigi kiya❤
ኤልስዬ ተባረኪ ልጆችሽንም ፈጣሪ ይባርክልሽ እረጅም እድሜ ና ጤናን ከነቤተሰብሽ ይስጣቹ
👍👍❤❤❤❤❤❤❤
Thanks so much ❤ It's a very interesting topics 👏👏👏
Hi Daggy
I can say you you’re absolutely legend, your talk show is number one in Africa because where I lived in USA there were many talk show hosted women and men never like you.
I am comparing you with Oprah Winfrey she is a wonderful but you’re the most wonderful woman and more talented, famous popular in Ethiopia _ Kenya-Eritrean-middle east-USA many of my friends followed and watched your show.
Keep up doing the great work and share a knowledgeable message to your followers Africans and others those who speak Amharic language, may Allah bless you with your entire families and friends.
በጣም ቡዙ ስራ 😢ኣላማዬ ፍላጎቴ ምርጫየ ኣደርጋለሁ ጥርት ያለ ኣላማ ኣሳካ 😮የማታ እማር ነበር ❤መሆን እፈልግ ነበር እፈልገዋለሁ ኣልፈልግም ደፋር ትክክለኛ በጣም ጎበዝ ጥረት ከባድ ውሳኔ በራሴ ሓላፍነት ሁሌ እየተማርኩ
በጣም አደቃችኋለሁ
ጀግና ሴት❤❤❤
ጀግና ሴት
Betam new yemwedat........kelel yalech nat
Slayehush betam dessss blognal elsi bedimts bcha neber yemawuksh
ጅግና ሴት ነሽ እኔም ጅግና ነኝ
ምክንያቱ ሙሉ ተስፋ አለኝ❤
❤❤❤❤
ሁለም ብሆንም ዉጣችን ማዳመጥ ድል ይሰጠናል
እልሲ 👍🙏❤❤️❤
🍓🍓🍓🍓🌷🌷🌷
elsa mrte set jegna nesh
ባይገርምሽ እኔም ያገባሁት ሰኔ 10ነዉ በ 18 አመቴ ልጅ ወለድኩኝ 12ክፍል ጨርሼ አቆምኩኝ አሁን ልጆቼን ትቼ አረብ ሀገር ነኝ
አይዞን በርቺ
ጀግኒት
የምታነቢው ከሆነ መልስ ስጪኝ ። ላናግርሽ እረልጋለው እባክሽ
3 አመት ይቀርሻል መውለድ ትችያለሽ ገና 43 አመትሽ ነው
dagiye third round mizgeba lememezgeb yt new memtat yalebgn?? address btnegrign
ዳጊ ትለያለች