እንዴት የበገና አውታር ድምፅ እንለይ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 35

  • @eliasmengistie21
    @eliasmengistie21 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሠማልን፡ ነገርግን በገና ሲደረደር የእራሱ የሆነ አቀማመጥ እና ስርዓት አለዉ እግርን አደራርቦ መቀመጥ ፍፁም ፍፁም ነዉርም ክልክልም ነዉ።

  • @mesafintminwagaw2110
    @mesafintminwagaw2110 4 года назад +2

    ሃኒ በርቺ

  • @temesgenbantie2905
    @temesgenbantie2905 4 года назад +1

    በርችልኝ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውንና ጥበቡን ያድልሽ፡፡ቪዲዮሽን በጉጉት እንጠብቃለን፡፡

  • @tadesewaketolatadesewaketo9677
    @tadesewaketolatadesewaketo9677 5 месяцев назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ነው ለጀማሪ በጣም ይከበዳል አሁንም ዜማ እና ቁጥሮችን መለየት እንዲሁም የትኛው ቁጥር ነው የሚለውን ብታብራሪልን ወይም ቪዲዮ ብትሰሪልን?

  • @serkalemgirma518
    @serkalemgirma518 3 года назад +2

    ስላም አንደምን ኣለሽ አህቴ🙏
    በገናውን መቃኘት በጣም ነው የተቸገርኩት አስቲ አያንዳንዱን ድምጽ ለብቻ ለብቻ ደጋግመሽ ስትመቺው አየሰማው ለመቃኘት ለሞከር 😊
    ከልብ ኣመሰገናለው

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  3 года назад

      እሽ ድምፆቹን በጭቅላትሽ ይዘሽ እያዳዱን ለመቃኘት ሞክር እኔ 6ቱን ቃኝቼ ለመስራት አሞክራለሁ

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  3 года назад

      እሽ ድምፆቹን በጭቅላትሽ ይዘሽ እያዳዱን ለመቃኘት ሞክር እኔ 6ቱን ቃኝቼ ለመስራት አሞክራለሁ

  • @fikirtehabtemariam2120
    @fikirtehabtemariam2120 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል አገላለፅሽ በርቺልን እህት ጥያቄ አለኝ በገና ሁሌ ፀሀይ መሞቅ አለበት

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад +2

      የበገና አውታሮቹን የወይራ ዘይት ተቀብቶ ትንሽ ወረር እንዲያረገው ፀሀይ ላይ መተው(ይሔም አውታሩ ጥሩ ድምፅ እንዲኖረው ያደርጋል)..በተጨማሪ በገናው የተሰራበት እንጨት ያልደረቁ ከሆኑ ስንይዛቸው ከበድ ስለሚል የጠዋት ፀሀይ ማስመታት መልካም ነው:: ...እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!!

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 4 года назад +4

    እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማል ሀብተ በገናን ከዚ በላት ያድልሽ እናመሰግናለን ለሰጠሽን ትምህርት
    በርቺ ቪዲዮችሽን በጉጉት እንጠብቃለ

  • @Ethiomen1
    @Ethiomen1 2 года назад

    እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልን ከተመቸሽ ባቲና እንባሰል ብትሰሪልን 🇪🇹❤️🙏

  • @ኃይለኢየሱስሲሳይ
    @ኃይለኢየሱስሲሳይ 4 года назад +1

    እንዴ ሀኒ እንዴት ነሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዴ

  • @samsonnigussie4241
    @samsonnigussie4241 2 года назад +1

    ሰላም እህቴ የቅዱስ ዳዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃለ ሕይወትን ያሰማለን ። እስቲ ቁጥር ማውጣት እና 1 መዝሙር በምን ቅኝት እንደተዘመር መለየት ለመቻል የሚረዳ ቪድዮ በደንብ ከ ምሳሌዎች ጋር ስሩልን ።

  • @hannazewdadesta2912
    @hannazewdadesta2912 3 года назад

    ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ ቆንጂት ፈተሽ ቃኝልን please

  • @elenimelkie3984
    @elenimelkie3984 3 года назад

    እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማል ..ድምጻችንን እንዴት ማስተካከል እንችላለን??

  • @enanaye9
    @enanaye9 4 года назад +1

    Egziabher yibarkish tru tmihrt new! 1 tiyake liteyik..dimsachin yetgnaw menesha lay endehone lemawek min enadrg?

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад +1

      Eshi tru tiyaka nw ...aba tachin berasih dimtsi belewu ena ባ yalikewu 2 kutir nw yachi " ba" yalikat be" la" keyirat ena majorh nechi malet nw ...beyibelit video eseralihalehu lalochim tiyakawochi silalu!!

    • @enanaye9
      @enanaye9 4 года назад +1

      @@hanamariam7087 Amesegnalew emokrewalew.

  • @waqayoonjaalala5526
    @waqayoonjaalala5526 3 года назад

    Ete kale hiwotishen yasemalen egzabher malkemnow

  • @samiayelign7819
    @samiayelign7819 8 месяцев назад

    begena mekagna app min yibalal

  • @haymanotabebaw7177
    @haymanotabebaw7177 4 года назад +1

    zemawene selamta wanen ena chereneten zema betanesaserelen

  • @birhanuagegnehu3068
    @birhanuagegnehu3068 3 года назад

    berchi

    • @tesfayegirmayeabbay694
      @tesfayegirmayeabbay694 3 года назад

      ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በገና እና ክራር ለመግዛት ስልካችሁን እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @Bita-fi2kb
    @Bita-fi2kb Год назад

    እናመሰግናለን ግን እግርሽን አጣመርሽ

  • @The_Aman_Tube
    @The_Aman_Tube 4 года назад +1

    በገና የለመደ ሰው ክራር መምታት ይችላል

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад

      Awo yichilal madireg yemigebanin lemasayet emokiralehu tnshi aderaderu miderebut kutirochi kirar layi tnshi ke begena leyet yilalu ...yiketatelugn kirarin lemasayet ekid alen !!!

    • @The_Aman_Tube
      @The_Aman_Tube 4 года назад

      @@hanamariam7087 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @abronReading
    @abronReading 4 года назад +1

    መልካም ነው።
    Bedenb algebagnm gn በሁሉም ቅኝቶች ላላላ ስትዪ አብዛኞቹ የሚያርፉት C# (D) ላይ ነው።
    እውነት ስለሆነ ሚለውን ስትዘምሪው መጨረሻው D ነው ሚመስለው።ታድያ ይሄ አንቺ የዘመርሺበትን Major ነው ሚያሳየን ወይስ ቅኝቱን?

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад

      እሽ ወንድሜ ቅኝት የት ላይእንደሚወድቅ ለመለየት ...የመዝሙሩን የመጨረሻ ድምፅ ካስፈለገም ከሱ በፊትም ያለውን ይዘን ከቻልን በጉሮሮአቺን መፈለግ ካልሆነ ደሞ እየቃኘን መሞከር ያስፈልጋ !!

  • @Bita-fi2kb
    @Bita-fi2kb Год назад

    እህቴ ሻሽ ለብሰሻል