ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ቁ_3 ሙሉ አልበም like mezemran yilma hailu album no_3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 55

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 3 месяца назад +58

    እኛ ቤተክርስቲያን ሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ሁሎ 11 ሰዓት የስብከት አገልግሎት ይሰጣል እና ፕሮግራሙ ከመጀመሩ በፊት እነዚህ መዝሙሮችህ ይከፈቱ ነበር እና ያንን ግዜ ነው ያስታወሰኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ttnari220
      @ttnari220 3 месяца назад +2

      መምህር አሽናፊ ን ታስታውሳላቹህ ?

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 3 месяца назад +1

      @@ttnari220 መምህር አሸናፊ ማ ?

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 3 месяца назад +3

      @@ttnari220 ቀሲስ ይልማ ቸርነት በነበረ ሰዓት ነው ? መምህር አሸናፊ

    • @addismulugeta3597
      @addismulugeta3597 2 месяца назад +2

      እኔም ሁሌ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ያስታውሰኛል ❤😊

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 2 месяца назад

      @@addismulugeta3597 የት ሻሸመኔ ሚካኤል

  • @tigistbayu7537
    @tigistbayu7537 19 часов назад

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን::

  • @denaback3305
    @denaback3305 2 часа назад

    Zemara malek yasamalen

  • @entelem
    @entelem 3 месяца назад +11

    ሊቀመዘምር ይልማ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @zelalemgatachew2987
    @zelalemgatachew2987 3 месяца назад +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ። ሊቀ መዘምራን የእርስዎን መዝሙር ከልጅነት ጅምሮ ስሰማ ነው ያደግኩት እየሰማሁት እንዳረጅ የጌታችን መልካም ፍቃድ ይሁንልኝ ።

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh 3 месяца назад +4

    በጣም የምወደው ዝማሬዎች ያሉበት ቁጥር ሦስት ሊቀመዘምራን ይልማ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Месяц назад +1

    ከልጅነታችን ጀምሮ እነዚህ የማይጠገቡ መዝሙሮች መንፈሳችንን እያለመለሙ የዘለቁ ናቸውና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤

  • @girma6749
    @girma6749 3 месяца назад +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።እግዜአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 3 месяца назад +1

    ሊቀ መዘምራን ይልማ እንኳን ደስ አለህ ጥዑም ዝማሬ :: ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🏽

  • @BiniyamDawa
    @BiniyamDawa 3 месяца назад +7

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።
    እባክህ ወዴት ነህ ፣ እግዚአብሔር ሆይ እወዳለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @semegnemersha8932
    @semegnemersha8932 3 месяца назад +2

    በጣም የምወደዉ የመዝሙር ስብስብ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ
    (የካኩማ ናይሮቢ ልጅ ልዩ ትዝታ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 3 месяца назад +1

    አሜንንን የምስጋና ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 3 месяца назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ነብስን የሚያረሰርስ ናቸዉሁሉም መዝሙሮችክ ተባረክ

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤💗💗💗💗💖💖💖💖💖🙏🙏🙏

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 3 месяца назад +2

    Leqe Mezemran yilma Hailu
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን...

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 3 месяца назад

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @nebiyouyirgalem3853
    @nebiyouyirgalem3853 3 месяца назад +6

    ቁጥር አራትን በናፍቆት:-
    1 እግዚአብሄር አለኝታችን
    2 ከዳዊት አካል
    3 ዝም አትበሉ
    4 ስሜ ተለውጦ
    5 እስራኤል ሰለቸው
    6 ኦ ጌታ
    7 የኢቲሳ አንበሳ ( my favorite from this Album
    8 ወንበዴ ነበርኩኝ
    9 ወደ ምስራቅ እዩ
    10 ዛሬስ ተይዣለሁ ( የእንባ ዝማሬ)
    ስስታችን እንኳን አገኘንህ❤

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 3 месяца назад +1

    ዝማሬ መላአክት ያሰማል በእድሜ በጤና ያኑርልን ወንድማችን ❤

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 3 месяца назад +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @HebronTilahun
    @HebronTilahun 2 месяца назад +1

    ዕድሜ ጤና ይሰጥልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 3 месяца назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @alemayehutadesse8231
    @alemayehutadesse8231 3 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @huluAdme
    @huluAdme 3 месяца назад +3

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 3 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡

  • @selamhailu4738
    @selamhailu4738 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @EtaferahuTurfe
    @EtaferahuTurfe 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን.

  • @orthodox6875
    @orthodox6875 3 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 месяца назад +1

    Zemare Meliak Yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin 🙌 Wow 👌 You're amazingly awesome. I love all your work ❤️ Weldone!

  • @birukfeleke9645
    @birukfeleke9645 3 месяца назад +1

    Zmare melaektn yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @zebibagebre2896
    @zebibagebre2896 3 месяца назад +1

    Kale hywet yasemaln 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @BeriGaberhiwot
    @BeriGaberhiwot 2 месяца назад

    Amen amen amennn Kalehiwot yasemalen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @rucha6231
    @rucha6231 3 месяца назад +1

    Memeheracin egziabher ybarkih ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 3 месяца назад +1

    ZEMARA MELAKTUNE YASEMALEN 🙏 🙏 🙏

  • @nebiyouyirgalem3853
    @nebiyouyirgalem3853 3 месяца назад +1

    Masterpiece ❤❤❤

  • @AmanuealWeldeAmanueal
    @AmanuealWeldeAmanueal 2 месяца назад

    ወርቃማው ግዜ ኣስታወሰኝ እግዜብሒር ይባርክልን

  • @zebibagebre2896
    @zebibagebre2896 2 месяца назад

    Zmare melakt uasemaln ❤❤❤

  • @AbinetSebsebe
    @AbinetSebsebe 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @HG-do4kf
    @HG-do4kf 3 месяца назад +1

    please post more albums

  • @mihireteabhailemariam6447
    @mihireteabhailemariam6447 Месяц назад

    its better if it is with lyrics

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube 3 месяца назад +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @አነ_ወለተ_ማስያስ
    @አነ_ወለተ_ማስያስ 2 месяца назад

    😍😍

  • @AbMk-p7z
    @AbMk-p7z 3 месяца назад +1

    ሌሎችንም አልበምሞች እንፈልጋለን በማሪያም

  • @GomrRomasg
    @GomrRomasg 3 месяца назад

    Thompson Betty Wilson Kenneth Allen Betty

  • @DouglasParish-w5m
    @DouglasParish-w5m 2 месяца назад

    Harris Ruth Williams Anthony Perez Daniel

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 3 месяца назад +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @EnateHiwete-hy8io
    @EnateHiwete-hy8io 2 дня назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን