የበገና መማሪያ ክፍል 7 አውታር አስተሳሰር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 27

  • @mistremamo7994
    @mistremamo7994 2 года назад +3

    መምህር አቤል በጣም ነው የረዳህኝ ግራ ገብቶኝ ነበር ለማሰር በጣም ነው የማመሰግነው

  • @-weynemariam9428
    @-weynemariam9428 3 года назад +7

    የተባረኩ አንደበቶች በማለዳ የእግዚአብሔር ቃል ያመሰግናሉ። በበገናም ይዘምራሉ። እንኳን በደህና መጣህልን ወንድማችን አቤል የቅዱሳን አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ። በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው የዛሬው እንደ ሁል ጊዜ፣

  • @namesame6992
    @namesame6992 2 года назад +2

    አመሰግናለሁ ዘማሪ አቤል በጣም ረድተህኛል

  • @አሜን-ጸ4ፐ
    @አሜን-ጸ4ፐ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚት ምህርት ነው።

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 года назад +4

    እደዚህ እደሚሰራ አላውቅም ነበር ወድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @solianaabreha5008
    @solianaabreha5008 3 года назад +3

    Kale hiwet yasemaln ewnet✝️💒❤

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 года назад +2

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln anmasganal

  • @mebratabebe5774
    @mebratabebe5774 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ የምታገለግልበትን ረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በጣም አሪፍ ት/ ት እያስተላለፍክልን ነዉ ወንድማች ተባረክ

  • @YemaledaTseaytube
    @YemaledaTseaytube 3 года назад +2

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ የእዉነት እንደበገና ደስ የሚለኝ የለም መቸ ነዉ ግን ከስደት ተመልሸ በገና ገዝቸ የምለማመደዉ አይይይይ

  • @ባንቺወለተማርያም
    @ባንቺወለተማርያም 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
    በእውነት አላቅምነበር አውታሩን ባገኝውት ነው የምቃኝው እንጂ ወፍራም ቀጭን አልልም
    አልልም

  • @hanamariam7087
    @hanamariam7087 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም

  • @Serk9944
    @Serk9944 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም በጣምም በጣምም የተቸገርኩበት ነገር ነው

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    ወድማችን እንኳን በሰላም መጣክልን እንኳን አደረሰክ ለአባታችን አቡነ ገብሩ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል
    ወድሜ ሀገሬ ስገባ ባገኝህ ደስ ይለኛል ትንሽ በተግባር ብታሳየኝ ገዝቼ ሁሌም በበገና ብዘምር ደስ ይለኛል እግዚያብሄር በሰላም ከስደት ይመልሰኝኛ ፍቃዱ ይሁን

    • @meskeremabera8002
      @meskeremabera8002 3 года назад

      እናመሰግናለን ግን በደም አይስማም እባክህ

  • @Znbabaw21
    @Znbabaw21 3 года назад +3

    እድሜ ይስጥልን

  • @Embete-
    @Embete- 3 года назад +4

    ኧረ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ተሸግሬ ነበር።

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 3 месяца назад

    ❤❤❤❤Ameen Waaqaayo Saagaalee jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan Oboolesaa keenyaa❤❤❤

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 3 года назад +2

    betam arif new memhr egziabher ystln

  • @mekoyetwondim1853
    @mekoyetwondim1853 7 месяцев назад

    ወንድም አቤል ስለሰጠኸን ግልፅ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን የአውታር እጥርት ስላለብን አውታሮችን ለማሰር ባገኘነው ነው እምናስረው

    • @abelbegena
      @abelbegena  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ

  • @የክርስቶስበራያኔኝ
    @የክርስቶስበራያኔኝ 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኔ ግን መሰረም መቀኛትም አቅቶኛል ወንድም አለም በጣም መልመድ እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም በፀሎታቸው አስቡኝ

  • @tigyjoka6995
    @tigyjoka6995 3 года назад +3

    እኳን ደህና መጣህ

  • @tedi5452
    @tedi5452 3 года назад +1

    Abalo fetari yebarekek ye megebeya kuteron magegnet echelalhu

  • @habatips
    @habatips 3 года назад +1

    Abela berd ager lay lemenenor yebegena kir betam siderkeben endileseles men mareg enchelalen?

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu5054 3 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን አቤላችን። በጣም እናመሰግናለን አስፈላጊ ትምህርት ነው። የኔ ጥያቄ ከአስሩ አንዱ ስንቃኝ ቢበጠስ ተመሳሳይ ውፍረት ካለው ከማረፊያ አውታር ጋር ማቀያየር ይቻላል? ሌላው ቅዝቃዜ ያለበት ቦታ በገናችንን እንዴት እናስቀምጠው?

    • @abelbegena
      @abelbegena  3 года назад +1

      እሺ እመጣበታለሁ

  • @ባንቺወለተማርያም
    @ባንቺወለተማርያም 3 года назад +1

    አውታሩ ካታች በውስጥ ነው ገመዱ ወይስ ከወደላይ ?