Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላመ"'እግዚአብሔር"' ይብዛልክ ውድ ወንድማችን "'እግዚአብሔር"' ይስጥልን ሀብተ በገና ከዚ በላይ ያድልክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልንወደፊት ብዙ ነገር እደምታስተምረንም ተስፋ አደርጋለው በርታልን
አቤሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን.....
ሰላም ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ በቤቱ ያጽናን !
እንኳን በደህና መጣህ አቤላችን። እየጠበቅንህ ነበር ። ወሳኝ ትምህርት ነው ለብዙ ሰው የሚያስቸግረውን ነገር ነው ያስተማርከን። እግዚአብሔር ይስጥልን።
እናመሰግናለን መምህር!!!✟✞✝
ሰላም ላተ ይሁን ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን ፀጋውን ያብዛልክ እየተማርኩነው ሀገሬ ስገባ ደሞ ይበልጥ በተግባር ታስተምረኛለህ
እኔም ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን አቤል በርታ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ ይላል ቪዲዮ ቶሎ አይደርሰኝም ለምን ይሆን !!!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ✝️👏❤️
ሰላምህ ይብዛልኝ ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ማርያምን በጣም መማር ከምፈልጋቸዉ አንዱ ነው ፈጣሪ በሰላም ላገሬ ያብቃኝ እና በተግባር እማራላዉ
ሰላም ለናንተ ይሁን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቀትስ መማር ይቻላልወይ
ስላምህ ይብዛልን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይብርክልህ
amen (3)
Segawun yabizaleh wondimachn
EGEZABHER segawen yabezalehe
😍😍😍
የአገልግሎት ዘመንህ ብዝት ይበልልህ።በገና መግዛት እፈልጋለሁ የት ነው የማገኘው?!
ይደውሉልን 0912674600
በገና ስንት ነው?
ይደውሉልን
ሰላመ"'እግዚአብሔር"' ይብዛልክ ውድ ወንድማችን
"'እግዚአብሔር"' ይስጥልን ሀብተ በገና ከዚ በላይ ያድልክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ወደፊት ብዙ ነገር እደምታስተምረንም ተስፋ አደርጋለው በርታልን
አቤሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን.....
ሰላም ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ በቤቱ ያጽናን !
እንኳን በደህና መጣህ አቤላችን። እየጠበቅንህ ነበር ። ወሳኝ ትምህርት ነው ለብዙ ሰው የሚያስቸግረውን ነገር ነው ያስተማርከን። እግዚአብሔር ይስጥልን።
እናመሰግናለን መምህር!!!✟✞✝
ሰላም ላተ ይሁን ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን ፀጋውን ያብዛልክ እየተማርኩነው ሀገሬ ስገባ ደሞ ይበልጥ በተግባር ታስተምረኛለህ
እኔም ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን አቤል
በርታ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ ይላል
ቪዲዮ ቶሎ አይደርሰኝም ለምን ይሆን !!!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ✝️👏❤️
ሰላምህ ይብዛልኝ ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ማርያምን በጣም መማር ከምፈልጋቸዉ አንዱ ነው ፈጣሪ በሰላም ላገሬ ያብቃኝ እና በተግባር እማራላዉ
ሰላም ለናንተ ይሁን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቀትስ መማር ይቻላልወይ
ስላምህ ይብዛልን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይብርክልህ
amen (3)
Segawun yabizaleh wondimachn
EGEZABHER segawen yabezalehe
😍😍😍
የአገልግሎት ዘመንህ ብዝት ይበልልህ።
በገና መግዛት እፈልጋለሁ የት ነው የማገኘው?!
ይደውሉልን 0912674600
በገና ስንት ነው?
ይደውሉልን