Ahadu TV :ታሪካዊ የበገና አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 15

  • @AhmedEndris-ow5lz
    @AhmedEndris-ow5lz 2 месяца назад

    አድራሻ እባካችሁ በምን እናግኛቸው በገና ለመግዛት ❤❤❤❤

  • @seraphemcherubem6426
    @seraphemcherubem6426 2 года назад +2

    ብዙ ዝግጅት ያልተደረገበት ቀረፃ እና ቃል ምልልስ ነው

  • @MeazaMekonen-s4d
    @MeazaMekonen-s4d 2 месяца назад

    Bemariyam megizat felige new siniti new melisiligna❤❤

  • @sehaysefer6657
    @sehaysefer6657 2 года назад +3

    ዖርቶዶክስ ተዋህዳ ልዩ ናት

  • @dmx3674
    @dmx3674 2 года назад +3

    በገናውን መስራቱ መልካም ነው ፣ ግን ሰፊ ተጠቃሚ እንዲኖረው ማድረግ ደግሞ የበለጠ ፣ለስራም እድል ይጠቅማል ። በተጨማሪ ፣ በተለይ በዲያስፖራ ለሚኖሩ ኢትዮጵያኖች ክራር እና በገና የሚቀርብበት መንገድ ቢኖር መልካም ነው። ብዙውን ጊዜ ክራር አንጡልን ስንላቸው ፣ የሚያመጡልን ክራር ለግድግዳ ማስዋቢያ እንጂ ፣መዝሙር /ሚዚቃ ልንጫወትበት አልቻልንም ። ይሄ ይታረም ። እኔ አሜሪካን አገር በ150 ዶላር የገዛሁት ክራር መና ሆኖ ቀርቶብኛል ። ልትቃኙት ብትሉ በፍጹም ቅኝት ይዞ አይቆይም ፣ምክንያቱም አሰራሩ ጥንካሬ እና ጠቃሚ ሆኖ ስለማይሰራ ነው። በተረፈ በርቱ ፣ ክራር መልመጃ ት/ቤት ቢከፈት ፣በገና ትምህርት ቤት በጎን ቢከፈትም ፣ ሀገር ውስጥ ላሉት ህዝቦች ፣ በገና የመግዛት ፣ክራር የመልመድ ፍላጎትን ያነሳሳል ፣ ለገበያውም ጥሩ ይሆናል ፡ ፡መልካም ፕሮግራም ነው ፣ በርቱ ።

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 2 года назад +4

    አድራሻ ስልክ

  • @Feker_tube
    @Feker_tube Год назад +1

    በገና ብቻ ነው ወይስ ክራርም አለ??

  • @alexteka5932
    @alexteka5932 Год назад +1

    ስንት ብር ነው ሚገዛው

  • @shimetamre5547
    @shimetamre5547 Год назад +1

    የት ነዉ የምት ገኙት ???? መልስ ባገኝ ዳስ ይለኛል

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 2 года назад +1

    ምነው

  • @ethiopian310
    @ethiopian310 Год назад +1

    እህቴ እንደ ፕሮግራም ጥሩ ነው እንደ ኦርቶዶክስነትሽ ደሞ ክርስቲያናዊ አለባበስ ኖሮሽ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔርን ለማመስገን የምትጠቀምባቸውን የዜማ መሳሪያት ከነ ሚስጥራቸው፣ከነምሳሌያቸው፣...እንዴት እንደምታከብራቸው.... ብታቀርቢው መልካም ነው...!

  • @wabieshetie5135
    @wabieshetie5135 2 года назад +1

    ቀራጩ ነገሮችን አቅርቦ ቢያሳየን ለምሳሴ እጆችሽ የነኩትን ቅርፁን አንች ነሽ ምትናገሪው እንጂ አይታየም።

  • @bamlakfekadyirgalem8483
    @bamlakfekadyirgalem8483 2 года назад

    Gobez ጋዜጠኛ ነሽ👍