Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የት አገር ነው ያላችሁ
Wowow ❤❤❤❤❤❤❤❤Esaa mee.baadiyaa nuuf Ergaa meee😢😢😢😢
ለመለማመጃ ይትኘዉ ነዉ የሚሆነዉ??
ለመግዛት ምን ያህል ይፈጃል?????
በጣም ሚገርም ነው እጅግ መእማር ሚፈልግ ወድም ነበረኝ ለመግዛት ሚፈልግ እናመሰግናለን በጣም እሩ ነው ወላጆች ልጆቻአቹን ከልጅነታቸው ጀምረው በእቤተ እግዛብሄር እዲያድጉ ሰበቴም በማስገባት የቅድስ ቤተክርስትያን ንዋየ ቅድሳት እዲያቁ በማረግም ገዝተውም እዲማሩበት በማድረግ እውነት መታደል ነው አለማወቃችን ወላጆችም አላፊነታቸውን ባለመወጣት በየአዳራሹ ገብተው ሀ.... ብላ ያስተማረቻአቸውን በመውጋት ላይ ናቸው ስለዚ በትውልዱ የመስራት ስራ እዲጠናከር ውሉም አላፊነቱን ይወጣ ወድማችን በርታ ጥሩ ነው እጅግ እናመሰግናለን ላይክ ሼር በማረግ አዳርሱ ባካቹ
የበገና ዋጋ ስንት ነው
እዚህ ላይ ጥሩ ነዉ ያየሁት ።ምን አልባት መሠንቆዎቹ የፍየል ቆዳ ካልሆኑ እንጂ ጥሩዎች ናቼዉ ።አንድ መሠንቆ በፍየል ቆዳ የተለበጠ ስንት ነዉ ዋጋዉ ?የፈረስ ጭራ በየጊዜዉ ለመግዛት ስለማይቻል ተጨማሪ ጭራ ያስፈልጋል እንዴት ማዘዝ ይቻላል አዲስ አበባ ላይ ነዉ ።
ዋጋው ምን ያህል ነው ክራር
እጅህ ይባረክ habtshachen በርታልን🙏
Amen dagiye
ዋዉ በጠም ደስ ይላል ቦታው የት ነዉ ለመግዛት ፈልገናል።
ሰላም የኔ ወንድም ክራር መግዛት እፈልግ ነበር አሁን ይኖርሃል??
ዋጋው ግልፅ አድርገው የሁሉንም ከዛ እናዝዛለን
Yemishex kirar sint nwu?
ዋጋዉ መነገር አለበት ስቀጥል ቦታዉ መነገር አለበት
ዋጋዉ ግን ስንት ነዉ
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️ 💖 ♥️ 💕
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በርታ በጣም ደስ ይላል።በስደት ላለንው መላክ ትችላለህ??
Awo enat echilalehu
ወንድም ሀብትሽ ,የድርድር ክራር ዋጋ ስንት ነዉ?በቅድሚያ አመሰግናለሁ!
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን መሰንቆ ዋጋው ስንት ነው በነገራችን ላይ መሰንቆ እጅግ በጣም የምወደው ንዋየ ቅዱሳት ውስጥ ነው
በገና ዎጋ ስንት ነዉ
ቤዝ ክራር እፈልጋለሁ ዋጋው ስንት ነው?
መሰንቆ ዋጋ ስንት ነው?
መሰንቆ ዋጋ እስከ ስንት አለ
ሥልክህ ዋትስአፕ አለዉ ይሆን
ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ መማር እፈልግ ነበር
አድራሻ የት ነው
Yibark wendimmee Tiru sira new!!!
እና ደሞ የት ነው የምትኖረው
እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ስንት ነው
መቃኞቹ ብረቶች የት ነው ሚገኘው ????
ሀብትሽ እናንተጋር መተን ማየት እንችላለን እንዴ አሰራሩን ለማየት የበገና ተማሪዎች ነን
ምነው ዝም አልክ
Ejih yibarek habtish!!!
Wagawun Nigerian yet Azkaban news?
የኔ ለጅ መሣሪያዎቹ ድምጻቸው እንደ መልካቸው ከሆነ ግሩም የሚባል ነው። በርታ
አሜን እናታችን ክብር ይስጥልኝ
ሀብትሽ በጣም ድንቅ ስራ ነው ። ዋጋውን በዛው ብነግረን
አመሰግናለሁ ወንድማለም ክብር ይስጥልኝ መገናኛ
Selam Begena leljoch mihone sent new wagaw
ዋጋውን በዝርዝር ብትነግረን
አድራሻህ የት ነው
እኔ እፈልጋለሁ ለጊዜው ውጭ ሀገር ነኝ ነገር ግን ከዚህ ከምገዛ ከአንተ ብገዛ ይሻለኛል፡፡ ዋጋውን ንገረኝ ወይም ሚስቴ ትደውልልሀለች ንገራት ፡አድራሻ አዲስ አበባ ነች፡፡
Well done bro...........Nice !!!
Thank u bro
yet new yalhew kerar sent new
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ይስጥህ ወንድሜ
wagawun bitnegren specially ye kirarun
Amen
❤
wagaw sint new wendime
❤❤
ወንድም❤❤ ክራር መቼ ተጄመር
selam new
ባህዳር ነህ?
አዲስ አበባ
የማሲንቆ ዋጋው ስንት ነው። ሀብትሽ እናየክራር
Yet new mignew
አድራሻችሁ የት ነው መግዛት እፈልጋለሁ
Adrashah yet new habtsh
Fetari tebebun chemiro chemamiro yestehi wendem!!!
hi
yeyandandachew waga bigelets tiru neber
sikli quturachun lakulin iski
ወደ ትግራይ መላክ ትችላላቹ
እኔ እፈልጋለሁ ስልክህን
❤❤❤
የት አገር ነው ያላችሁ
Wowow ❤❤❤❤❤❤❤❤Esaa mee.baadiyaa nuuf Ergaa meee😢😢😢😢
ለመለማመጃ ይትኘዉ ነዉ የሚሆነዉ??
ለመግዛት ምን ያህል ይፈጃል?????
በጣም ሚገርም ነው እጅግ መእማር ሚፈልግ ወድም ነበረኝ ለመግዛት ሚፈልግ እናመሰግናለን በጣም እሩ ነው ወላጆች ልጆቻአቹን ከልጅነታቸው ጀምረው በእቤተ እግዛብሄር እዲያድጉ ሰበቴም በማስገባት የቅድስ ቤተክርስትያን ንዋየ ቅድሳት እዲያቁ በማረግም ገዝተውም እዲማሩበት በማድረግ እውነት መታደል ነው አለማወቃችን ወላጆችም አላፊነታቸውን ባለመወጣት በየአዳራሹ ገብተው ሀ.... ብላ ያስተማረቻአቸውን በመውጋት ላይ ናቸው ስለዚ በትውልዱ የመስራት ስራ እዲጠናከር ውሉም አላፊነቱን ይወጣ ወድማችን በርታ ጥሩ ነው እጅግ እናመሰግናለን ላይክ ሼር በማረግ አዳርሱ ባካቹ
የበገና ዋጋ ስንት ነው
እዚህ ላይ ጥሩ ነዉ ያየሁት ።
ምን አልባት መሠንቆዎቹ የፍየል ቆዳ ካልሆኑ እንጂ ጥሩዎች ናቼዉ ።
አንድ መሠንቆ በፍየል ቆዳ የተለበጠ ስንት ነዉ ዋጋዉ ?
የፈረስ ጭራ በየጊዜዉ ለመግዛት ስለማይቻል ተጨማሪ ጭራ ያስፈልጋል እንዴት ማዘዝ ይቻላል
አዲስ አበባ ላይ ነዉ ።
ዋጋው ምን ያህል ነው ክራር
እጅህ ይባረክ habtshachen በርታልን🙏
Amen dagiye
ዋዉ በጠም ደስ ይላል ቦታው የት ነዉ ለመግዛት ፈልገናል።
ሰላም የኔ ወንድም ክራር መግዛት እፈልግ ነበር አሁን ይኖርሃል??
ዋጋው ግልፅ አድርገው የሁሉንም ከዛ እናዝዛለን
Yemishex kirar sint nwu?
ዋጋዉ መነገር አለበት ስቀጥል ቦታዉ መነገር አለበት
ዋጋዉ ግን ስንት ነዉ
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️ 💖 ♥️ 💕
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በርታ በጣም ደስ ይላል።
በስደት ላለንው መላክ ትችላለህ??
Awo enat echilalehu
ወንድም ሀብትሽ ,
የድርድር ክራር ዋጋ ስንት ነዉ?
በቅድሚያ አመሰግናለሁ!
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን መሰንቆ ዋጋው ስንት ነው በነገራችን ላይ መሰንቆ እጅግ በጣም የምወደው ንዋየ ቅዱሳት ውስጥ ነው
በገና ዎጋ ስንት ነዉ
ቤዝ ክራር እፈልጋለሁ ዋጋው ስንት ነው?
መሰንቆ ዋጋ ስንት ነው?
መሰንቆ ዋጋ እስከ ስንት አለ
ሥልክህ ዋትስአፕ አለዉ ይሆን
ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ
መማር እፈልግ ነበር
አድራሻ የት ነው
Yibark wendimmee Tiru sira new!!!
እና ደሞ የት ነው የምትኖረው
እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ስንት ነው
መቃኞቹ ብረቶች የት ነው ሚገኘው ????
ሀብትሽ እናንተጋር መተን ማየት እንችላለን እንዴ አሰራሩን ለማየት የበገና ተማሪዎች ነን
ምነው ዝም አልክ
Ejih yibarek habtish!!!
Wagawun Nigerian yet Azkaban news?
የኔ ለጅ መሣሪያዎቹ ድምጻቸው እንደ መልካቸው ከሆነ ግሩም የሚባል ነው። በርታ
አሜን እናታችን ክብር ይስጥልኝ
ሀብትሽ በጣም ድንቅ ስራ ነው ። ዋጋውን በዛው ብነግረን
አመሰግናለሁ ወንድማለም ክብር ይስጥልኝ
መገናኛ