የሩሲያ ሳይንቲስቶች የሲዖልን ድምፅ ቀዳን አሉ!! የሰዎችን ሲቃዎች አሰሙን!!ጉድ ተመልከቱ!!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis radio,Saddis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 372

  • @user-abebaw
    @user-abebaw 2 месяца назад +3

    ድንግል ማርያም ትባርክህ ጥሩ መረጃ ነው ዘመኑን የዋጀ ❤

  • @Ambachew-n7p
    @Ambachew-n7p 2 месяца назад +1

    እግዚኣብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን።
    በእንደዚህ ዓይነት እና ተመሳሳይ ትምህርት መንፈሳዊነትን ማሳሰባችሁን ብትቀጥሉበት በጣም ጥሩ ነው ባይ ነኝ 'ና እባካችሁን ተግታችሁ ቀጥሉ፣ እናመሰግናለን።

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Год назад +17

    አቤቱ መድሀኒአለም እንደቸርነትህ እንጂ እንደ ሀፅያቴ አይሁንብኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢

  • @yoseftamiru6358
    @yoseftamiru6358 Год назад +39

    በልጁ የሚያምን የዘላለም ሂወት እንዲኖረ ው እንጅ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ዓለምን እንዲሁ ውዷልና። ዮሐ 3:16

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 Год назад +2

      Amen ewunt new eyesus bechawun kezi hulu kewus yadnenal besu yemiyamnm sew wustu ayinawotm mekniyatum yih hulu endmihon enawukalen gin kalun yemitbek geta yetamn new kebr hulu lersu yihun

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Год назад

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @saved1580
      @saved1580 Год назад

      አሜን።🙏

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 8 месяцев назад +2

    በሁሉም አይነት ትምህርት በጠቅላላ እውቀት ላይ በምትሰጠው ማብራሪያ አድናቂህና ትምህርት ህን ተከታይ ነኝ። እግዚአብሔር ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን ።

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Год назад +1

    እግዚያብሔር ሆይ ለንስሀ ምት አብቃኝ

  • @misganawzeleke3805
    @misganawzeleke3805 Год назад +45

    ተወዳጅ ሰዉ ወንድሜ አብይ ተባረክ፥ የስኦልን አስከፊነት ቢገለጥልን ለአፍታም እግዚአብሔርና በቅዱስ ቃሉ ባልቀለድን ነበርኮ!

    • @besm113
      @besm113 Год назад

      ኡነቱን ስለተናገርኩ የኮመንት መስጫያየ ስለዘጉብኝ እግረ መንገድየም ባንተ ልጀምርና በተለይ ለሱ ከቻልክ ዝምብለን አንቀበላቸው ለyou tunbe ገንዘብ ነው የሚጠቀሙበት ኡና ካሁን በፊት የተጫወቱብን ይበቃናል።ሳይንቶስቶች ከሰሙ ታድያ የበፊቱስ ይቅር አሁንስ ሰላም አይሰጡንም?ሲኦል ሲባል ከዚህ ይኢትዮጵያ ህዝብ ያለው የስቃይ ሲኦል አለ ብለህ ታስብ ከሆንክ በገዛ መሮአታቸው ምሬታችን ስላሉ ብቻ በስቃይና በርሃብ እያለቁ ነው።በዩክሬን ለመሳሪያ ሻጮቹ ሲል የሚጠፋ ያለ ህዝብና ያለው ስቃይ ፍልስጤም ያለው ስቃይ ክሲኦል ይብሳል ምናለ ስላለንበትሲኦል ብንናገር?
      ሲኦል ሲኦል መኖሩ ብቻ ሳይሆን ኡነት ለመናገር አምላክም ምኖሩና እንድንፀልይ የነገሩን መፅሃፋቸው ነው።እነሱ ግንምድራችን ገነታቸው መሳርያ ሃይላቸው ለምንድ ነው ታድያ እነሱ ሲኦልን የማይፈሩ?ለምንድነው አምላክስ በቁማቨው ታአምር የማያሳያቸው?

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Год назад +3

    አቤቱ ወደ እውነተኛዋ ንሰሐ አብቃን እናመሰግናለን ወንድማችን አብይ እህታችን ቤዛዊት

  • @JesusisLord7832
    @JesusisLord7832 Год назад +1

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። እየሱስ ያድናል።

  • @lealemgirma761
    @lealemgirma761 Год назад +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንሰሐ አብቃኝ የበደሉህን ሁሉ ይቅር ባይ አማላክ ነህና ይቅር በለን ጌታ ሆይ

  • @metasebyasintayehu9466
    @metasebyasintayehu9466 Год назад +9

    ጌታ እየሱስ ክርሰቶስ የድንግል ልጅ ለንሰሐ ሞት አብቃን አቤቱ ጌታ ሆይ ከጥፍት መልሰን 😢አሜን 🙏😭 መምህሮቻችን ጌታ በእናንተ አድሮ ማስተማሪያ ስላደረጋችሁ ጌታ ክብሩ ይስፍ እናንተንም ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርከው እመብረሐን ጥላ ትሁናችሁ አሜን 🙏

  • @MimiYonas-j9w
    @MimiYonas-j9w Год назад +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደሀፂያቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይደረግልኝ😭😭😭😭

  • @አንድዲናርቲዩብ
    @አንድዲናርቲዩብ Год назад +2

    ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አይደለም ማቲ 7 ቁ 21
    የሚገባዉ ማነው ካልን ? የእግዚአብሔር ፍቃድ የሚያደረግ ነው። የእግዚአብሔር ፍቃድ ምንድነው ካልን ?የሰው ልጆች ሁሉ በልጁ በእየሱስ ክረስቶስ አምነው እንዲድኑ ነው ። ስንቶቻችን የእግዚአብሔር ፍቃድ ጠብቀን ይሆን?

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 Год назад +1

    ሰው ላይን ያያል እግዛብሄር ግን ልብን❤

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Год назад +21

    እግዚአብሔር ይታደገን ከገሃነም እሳት ለንሰሃ ያብቃን

  • @wubayehutsegaye5358
    @wubayehutsegaye5358 Год назад

    ከሲኦል የሚያድን የሚታደግ የእ/ር ልጅ ኢየሰሱስ ክርስቶስን እመኑ ትድናላችሁ ፀጋንም ይሰጣችኃል፡፡

  • @b.mitiku1713
    @b.mitiku1713 Год назад +2

    እልልልልልልልልልል! ኢትዮጵያ ልትባረክ ነው!

  • @asenakwubeshet
    @asenakwubeshet Год назад +3

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እ ftግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
    (የዮሐንስ ወንጌል 3:16)
    (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 3)
    ----------
    17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @fjgj2247
    @fjgj2247 Год назад +2

    ምስጋና ለአላህ ከየት ተነስተን ወዴት እንደምንሄድ ቁርአን በደንብ አብራርቶልናል ተጨማሪ ማስረጃም አያስፈልገንም🙏 ጀነትም ጀሀነምም ሀቅ ነዉ

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu Год назад +37

    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ከሁሉ ያድናሉ።

  • @Rakb553
    @Rakb553 Год назад +4

    እግዚአብሔር በመልካም ስራ ያሰማራን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Год назад +7

    ማንም ተነስቶ ባቀደዉ የአለምን ሕዝብ መጨረስም ማዳንም አይችልም ። እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ።

  • @christianawikana
    @christianawikana Год назад +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው! ከገሀነም ከሲኦል የሚያድን ኢየሱስ ነው።

  • @marthahmeskel1167
    @marthahmeskel1167 Год назад

    እ/ር የድንጋይ ልቦናችን የስጋ ልብ ያርግልን በጌታ በእየሱስ ስም እ/ር ሆይ አድነንንንን

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Год назад +1

    ነብይ ጆሲ ያለው ራዕ ተደገሜ በሳይንስቶች እንኳን የእየሱስ ምርኮኛ ሆንኩኝ ይህ የማንቅያ ደወል ነው

  • @nigistfanta586
    @nigistfanta586 11 месяцев назад +1

    ማምለጫው አንድ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል ።

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 8 месяцев назад

    እንደቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን ጌታ ኢየሱስ ሆይ!

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Год назад +1

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን በጣም ነው የሚያስፈራው

  • @meazadires9383
    @meazadires9383 Год назад +1

    አቤቱ ለንስሀ ምት አብቃን እደ ቸርነትህ አስበን

  • @Tesfalem25
    @Tesfalem25 Год назад +68

    እግዚያብሔር ሆይ ለንስሀ ምት አብቃኝ

    • @fih7949
      @fih7949 8 месяцев назад +1

      የመዳን ቀን አሁን ነው ኢየሱስ ክርስቶስን የሂወትህ አዳኝ አድርገህ አሁን ተቀበል ። የንስሃ ሞት ስትጠብቅ ምን አከረመህ ?

    • @WaleAyele-t3u
      @WaleAyele-t3u 8 месяцев назад

      0:26 ​

  • @MarthaPaulos
    @MarthaPaulos Год назад

    ዓብይ የሚያምርበት እንዲ ያለ መልክትን ሲያስተላልፍ ነዉ ተባረክ ይብዛልህ ይህ ነዉ ዉበትህ ::

  • @mintesnotdegemu1793
    @mintesnotdegemu1793 7 месяцев назад

    እዉነት ነው አብዬ ብዙ ሰዉ ከሞት በኋላ ያለዉ ሂወት እና ሞት ብዙ ሰዉ አይረዳም ይሄን ሚድያ የምትከታሉ ሁሉ እግዛብሄር የሰጠን እድል እንደ ቸልታ አንለፈዉ ሲዎል መግባትእና ገነት ለመግባት እግዚአብሔር የሰጠን እድል ሚወሰነዉ ምድር ላይ ነዉ ለሰዉ ልጅ ሁለት ድል ተሰጦታል ወይ ሞት ሂወት ሂወት በጌታ በእየሱስ በማመንብቻ ነዉ ሚገኘዉ ሞት ደግሞ በጌታ በእየሱስ ባላመን ነዉ ።ስለዚ ወንድሞቼ እና እህቶቼ አንቀልድ ዘመን አልቆአል እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነዉ ከዘላለም ሞት ወይም ስቃይ ለመዳን ብቸኛዉ መንገድ እየሱስክርስቶስ ነወ የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ ።ንስሃ ግቡ አብይ እና ቤዛዊት እግዛብሄር ይባርካቹ

  • @BelenGirma-ow1yz
    @BelenGirma-ow1yz Год назад +16

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና
    ጌታ ሆይ በመንግስትህ ስትመጣ አስበን

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Год назад +29

    ህዝቤ ሆይ ቶሎ በኢየሱስ እመንና ከዘለዓለም ሞት አምልጥ

    • @zinabuyimanie7666
      @zinabuyimanie7666 Год назад +8

      በእየሱስ ብቻ ማመን ከሲኦል አታመልጥም ከመልካም ስራ እና በስላሴ ማን ነው ሁለቱ አብረህ ይዘህ መሄድ አለብህ

    • @yabsira24
      @yabsira24 Год назад

      በኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅነት ካላመን እና እምነታችን በስራ ወይም በምግባር ካልተገለጸ ከዘላለም ሞት አናመልጥም

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Год назад

      @naflemfikre, ስለ እየሱስ ምን እውቀት እንደሌለ ያሳያል:: ይልቁኑ ጊዜው ሳይረፍድ ነቅተህ ወንጌልን ለመረዳት ፀልይ::ማቴዎስ 7:21 " በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አይደለም::" ልብ ያለው ልብ ይበል 🤔 ባዶ ሜዳ በአሰተኛ ነብያት በአውሬው ፈረሶች እየተወናበዱ ዝም ብሎ መቀላመድ የትም አያደርስም 🤷‍♂️

    • @peaceandpeaceful4538
      @peaceandpeaceful4538 Год назад

      በእየሱስ ጌትነት ማመን ገሃነም ያስገባል

    • @peaceandpeaceful4538
      @peaceandpeaceful4538 Год назад

      ​@@zinabuyimanie7666
      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ጭራሽ በሥላሤ ?
      ሥላሤ የሚባሉት ራሳቸው ከገሃነም አያድኑምምምምምምምምም !!!
      በእየሱስ ጌትነትም ሆነ በሌላ ዝባ😢ዝንኬና ኮተታ ኮተት ማመን ገሃነም ለዘላለም ያስገባል PIRATE !

  • @FekirteGetnet
    @FekirteGetnet Год назад +14

    ውይ እግዚአብሔር አምላየ ሆይ በመንግሥትህ አስበኝ!

  • @etopmedia313
    @etopmedia313 Год назад +12

    አቢያችን ሁላችሁም የእግዚአብሄር ሰላምይብዛላችሁ😍

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ Год назад +14

    በንስሐ ከተመላለስን በፀሎት ከተጋን ሁሉን እናልፋለን

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 8 месяцев назад

      💓💓💓💓💓👍👍👍👍👍👍👍

  • @AbsalatAbsalat
    @AbsalatAbsalat 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር እውነተኛውን መንገድ አመልክቶናል ፡ሁላችን ይህንን መንገድ መፈተሽ ይገባናል እውነተኛውንና ቀጥተኛውን መፈለግ በእጃችን ነው ጌታ ጌታ ያለ ሁሉ መንግስተ ሰማያት አይገባም ብሏልና እውነተኛይቱን ቀጥተኛይቱም በመከራ ያለፈችውን አሁንም መከራ እየተቀበች ያለችውን ክርስቶስ በደሙ የዋጃትን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አጥብቆ መያዝና አማላጅቷን የአምላክ እናት የሆነችውን ድንግል ማርያምን መማፀን ነው ፡መቼም በምድር ላይ ሐጢያት የማይሠራ የለም እና ልመናዋ በማይነቀፍ በእመ አምላክ ምልጃና ቃልኪዳን መማፀን ያስፈልጋል።ያለ እመቤታችን ምልጃ ማንም አይድንምና ነው።

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 Год назад +10

    ❤❤❤ፍቅር ናችሁ ዐብይዬ በርቱልን ዐይናችን ናችሁ.

  • @Tsegaye2016ec
    @Tsegaye2016ec Год назад

    በርቱልን እግዚዓብሔር አምላክ አይለያችሁ

  • @AdaneDenboba
    @AdaneDenboba 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ አብይ ወንድማችሁ

  • @adreesy3257
    @adreesy3257 Год назад

    ትክክልነው እውነት ነው

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Год назад +9

    አቤቱ ለንስሀሞት አብቃን😢😢😢😢

    • @fkremaryamworke4588
      @fkremaryamworke4588 Год назад

      በኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ በማመን ብቻ ከዘላለም ሞት ከሲኦል ታመልጫለሽ በጣም ቀላሉን ነገር አሁን ወስኚ

  • @girmamogess3873
    @girmamogess3873 Год назад +1

    በኢየሱስ ክርሰቶስ በማመን ብቻ ነው ከሲዖል መዳን የሚቻለው ።

  • @matub4261
    @matub4261 Год назад +1

    ለንስሀሞት ያብቃን እግዞ ማህረን ክርስቶስ❤❤❤

  • @እግዚኦመሓረና
    @እግዚኦመሓረና Год назад +11

    ወንድማችን፡ ድምጹን በጣም ያስፈራል😢?እኔ ኣሁን እዛ ያለሁት ነው የመሰለኝ፡ሼር ስለኣደረክልን በጣም ኣመሰግናለው ፡ኣሁን ኣሁን ነው ንስሃ የምገባው ፡እግዚኣብሄር ውለታቹ ይስጣቹ ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @YordanosBetegbrel
    @YordanosBetegbrel Год назад +4

    ወይ አብዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ምን እልሀለሁ

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Год назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በቸርነትህ አንተ ታደገን ለንስሃ ሞት አብቃን እንጂ እንደኛ ስነልቦናና ክፋትማ የሲኦል እራት ነበርን
    እግዚኦ🤲

  • @AyelechGugsa
    @AyelechGugsa 8 месяцев назад +1

    Yimechahiw ewedachiwalew ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aggtrigger2782
    @aggtrigger2782 Год назад

    ምነዉ ለሴጣኖች ከባድ ስልጣን ሰጠሀቸው ሁሉን የሚያደርገው አላህ ነው

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Год назад +1

    ገነት እና ሲኦል እስከ ፍርድ ቀን ድረስ ዝግ መሆናቼው የሚከፈቱት በፍርድ ቀን እንደሆነ በቃሉ ተፅፈዋል ::ድምፅ ከምድር በታች ያለው የውሀ ሙላት የንፋስ ሽውሽውታ ልዩ ድምፅ ይሆናል ምክንያቱ ፃድቃንም ቶሎ ምፅኣት ይጠባበቃሉ ዋጋቼው ከእግዛብሄር ለመቀበል ወደ ዕረፍት የዘልኣለም እንዲገቡ ሐጥያንም የፍርድ ቀን ይጠብቃሉ ይላል ቃሉ በመላክትም ወንጌል ለሙታን ይሰበካል ብዙዎችም አምነው ይነሳሉ ይላል 🙏ሳይንትስቶች ያሉት ያው መልካም ነው ብዙ ምዕራብያውያን አሜሪካ እነሱን የሚከተል ብዙ ህዝብ ስላላቼው ድንግጥ ብለው ነፍሳቼው ብያስቡ.

    • @LERASE
      @LERASE Год назад

      መንግስተሰማያት እና ገሀነም ነው የጌታ መምጣት ድረስ ተዘግተው ያሉት

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd Год назад +3

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Год назад +1

    በእስራኤል ና በፍልስጤም መካከል ሰላም ሊመጣ የሚችለው፣ ክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ፣ ያለና ለዘላለምም የሚኖር (አልፋና ኦሜጋ የሆነ) ጌታና ዓምላክ (የሰላም አለቃ) መሆኑን ዓምነው ሲቀበሉ ብቻ ነው። ምክንያቱም እስራኤል ይሁዶች በክርስቶስ ኢየሱስ መገለጥ አያምኑም እንዲሁም ፍልስጤሞችም ሙስሊሞች እንዲሁ የክርስቶስ ኢየሱስን ጌትነትና ዓምላክነትን አይቀበሉምና ሰላም የለም። እግዚአብሔር ዓምላክ ማስተዋልን አብዝቶ ይስጠን

  • @yared4860
    @yared4860 Год назад +18

    ነጮችን ከሰማናቸው ገና ከሲኦል ሰው አስመለጥን ይሉናል 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mussaron-vs6wq
      @mussaron-vs6wq Год назад

      ....😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @majidamulugeta9892
      @majidamulugeta9892 Год назад +3

      አሹፊ በኖህ ዘመን ንስሀ ግቡ እያለ ሲሰብክ እንዳቺ ሲስቁበት ሲያላግጡበተእ የጥፋት ውሀ ድንገት መጥቶ ወሰዳቸው 😡😡😡😡ልቦና ይስጥሽ

    • @abrhambuze
      @abrhambuze Год назад

      አንተ ሲኦል vip ትገባለህ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @ketselazelalem1646
      @ketselazelalem1646 8 месяцев назад

      ሲኦልም ገነትም በዚች መድር ላይ ነው ያሉት ሌላ ሲኦል ና ገነት የለም ማስፈራሪያ ተረት ነው ደርሶ አይቶ የመጣ ምን እንደሚመስል የተናገረ የለም

  • @MesretAlemayw
    @MesretAlemayw 11 месяцев назад

    ክበርልን 🙏

  • @BarokAbay
    @BarokAbay 8 месяцев назад

    ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ

  • @AnNaas-eo8im
    @AnNaas-eo8im Год назад +2

    ኢየሱስ ይመጣል

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 Год назад +1

    ዐብያችን እና እህታችን የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁና መቼም ዲያብሎስ የዚህችን ምድር ማደሪያዎቹን ተጠቅሞ የሣጥናኤልን የበላይነት ከክርስቶስ በላይ ነኝ ከአምላክ በላይ ነኝ ብሎ ለመመፃደቅ የማይሠራው ሥራ የለምና በነሱ አድሮ የዚህችን ዓለም ቀልብ ገዝቶ ለመያዝና ወደ ታሰበው የዓለም ሥርዓት ጉዞ ማድረጉን ሳንረሳ ማንም ሊመረምረውና ሊገዳደረው የማይችለውን አምላክ የፍርድና ጽድቅ ቦታዎችን ድምጽ ሰማን ማለታቸው ባያስደንቅም በገነት ያሉ ፃድቃንን ኑሮም በተቃራኒው መግለጽ መቻል ነበረባቸው!!!! ለምን ቢባል በመጽሐፍ ተገልጦ ተቀምጧልና ያ በቂያችን ሳይሆን ቀርቶ ለነሱ ተገልጦ የኃጥአን በሲዖል የሲቃ ጩኸት ሰማን ተረት ከመሆን አይዘልም ባይ ነኝ ለምን ቢባል እንደተፃፈው ነው "ከዮናስ በስተቀር ለዚህ ትውልድ ምልክተ ቢሻም ምልክት አይሰጠውም። " የሚለውን ሕያው አምላካዊ ቃል ማሳበል አይቻልምና ነው።
    እነዚህ ሥጋውያን በሥጋ የእግዚአብሔርን የፍርድ ቦታ ሰማን ካሉ ለመሆኑ ሰው ሲሞት ነፍሱ ከሥጋው ተለይታ ወዴት እንደምትሄድ ሥፍራዋስ የት እንደሆነ ምን ዓይነት ቅርጽና ከለር እንዳላት ለምን አይነግሩንም?
    እነሱ በነገሩን መጠን ባይሆንስ ይህ ሲዖል የተባለው ቦታ ሲዖል ለመሆኑ ማረጋገጫው ምንድን ነው?
    ነገ ከነጎዲያ ሣይንቲስቶቹ ምን ሊሉን የተዘጋጁ ይመስላችኋል??!!!???
    እኛስ እንድንከተል የተነገረን ጊዜ በወለደው ንጉሥ በወደደው ተአምር ምልክት እንድናምን ወይስ የክርስትና ማዕከል በሆነው በክርስቶስ አምላክነት አምኖ ተጠምቆ ቅዱሱን ሥጋና ደም እየበሉ እየጠጡ በንጽሕና መንግሥቱን መጠባበቅ!!!????

  • @yishakgemede6220
    @yishakgemede6220 Год назад +1

    ወዳጄ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
    መዳን በለላ በማንም የለም
    እንድን ድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም ኢየሱስ ብቻ ነው
    ከስኦል ለመትረፍ ኢየሱስን በስጋ እንደመጣ በእኔ ቦታ ሆኖ እኔን ይዞ እንደሞቴ ሞቶም እንደተነሳ ማመን ለሌላ ሞተን ለእርሱ ብቻ መኖራችን ለመዳናችን አማራጭ የለለው መፍተ ነው

    • @assefazerfu
      @assefazerfu Год назад

      ድምፁን አሰሙንና አናድንቅ

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Год назад

    ተባረኩ ሰዉን ለማዳን መታገላችሁ ጌታ ድካማችሁን ይቁጠር

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Год назад

    አንተ ልባም ሰዉ አብያችን እግዚአብሄር ከክፋ ይጠብቅህ በርታ እወነት ነዉ መንግስተ ሰማይ አለ ሲኦልም አለ እንደጀመርከዉ መጨረስ ይሁንልህ ጥቀብ ታላቋ እግዚአብሄርን ታከብራለች።

  • @YohanisFeyiso
    @YohanisFeyiso Год назад

    እግዚአብሔር ይግዘቼዉ በርቱ በ ቅርብ ጌታ ኢየሱስ ይመጠሊ፡ ከተቸልቼው ካ እነንቴ ግ እንዲን ስር ሁኔተውን እመቸቹሊን

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @MediRedi-t9e
    @MediRedi-t9e Год назад

    የቀብር ቅጣት ነው!!ቀብር እሳትም ናት ለመልካም ሰሪዎች ደግሞ ጀነትም ናት!!

  • @firaoltesema
    @firaoltesema Год назад

    ስለማያቁት ከመዘላበት ዝምታ መልካም ነው!!

  • @YaregalEjigu-v5e
    @YaregalEjigu-v5e Год назад

    አቢዬ ተባረክልን ፋና ሬዴዮ ጀምሮ እከታተልሀለሁ ጎበዝ ነህ በርታ ገጣሚ ያረጋል እጅጉ ታዬ

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 Год назад

    እናመሰግናለን ሳድሶች

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 Год назад +5

    በርታ አብይ

    • @b.mitiku1713
      @b.mitiku1713 Год назад

      ምኑን በረታው ተረት ተረት እያወራ! ማዘናጊያ!

  • @hlinaabrham4777
    @hlinaabrham4777 Год назад

    አቤቱ ሳናውቅ በስተት እያወቅን በድፍረት የምንሰራውን ሃጢያት እግዚአብሄር ይቅር ይበለን ለንስሃ ሞት አቃን ፈጣሪ ሆን አለም ላይ ላሉ ሙታኖች ይቅር በላቸው እኛንም ይቅር በለን በቀን ስንት ሃጥያት እንሰራለን

  • @temesgentezera1575
    @temesgentezera1575 Год назад

    Waw betam awakened man ,, yemechehe commodian betahon yeshalehal.

  • @HanaAsefa-t8j
    @HanaAsefa-t8j Год назад +14

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይዘንልን እንጂ የግዚአብሔር ቅጣት ከባድ ነው 😢

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Год назад +2

    ወይ ዘንድሮ አቤቱ ይቅርበለን

  • @ቅያሬድማህሌታይማዕድ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ!

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 3 месяца назад

    Thank you ❤

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Год назад +4

    ተባረኩ አቡዬ ❤❤❤

  • @asenakwubeshet
    @asenakwubeshet Год назад +1

    (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 15)
    ----------
    54፤ ዳሩ ግን ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሲለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሲለብስ፥ በዚያን ጊዜ። ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸማል።
    55፤ ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ?

  • @AlemZerihun-q8i
    @AlemZerihun-q8i Год назад +1

    ፈጣሪ እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @SdcbvgCcfrrsara
    @SdcbvgCcfrrsara 11 месяцев назад +1

    አብየቱ አምላኬ ህዝብሂ አደራ ለንስሃ ሞት ብቃና😭😭

  • @bekelemulat-h6g
    @bekelemulat-h6g 8 месяцев назад +1

    ሲዖል እውነት ነው ይህ ባይሆን በመፀሐፍ ቅዱስ ባልተፃፈነበር ወገኖቸ ሆይ
    ከዚህ ሊያድነን ሰው ሆነ ለሀጢያታችን ሞተ እሱን ማመን ከዚህ ዘላለምሞት እንድናለን ንስሀ እንግባ እንመለስ ከክፋት አንመለስ
    መዳን በሌላ የለም በኢየሱስ በቻና ብቻ ነው ሐዋ 4 ,12 አብቡ ተባረኩ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Год назад +1

    አቤቱ ጌታዬ ከሲኦል አውጣኝ

  • @AdemKawo
    @AdemKawo Год назад

    አለሀ ቀናውን መንገድ ይምህ

  • @RahelGirma-k6p
    @RahelGirma-k6p Год назад

    Geta yebark wendem Abiey

  • @meserettsega8738
    @meserettsega8738 Год назад +7

    ይህች ሴት ማስታወቅያ ስትናገር ላምንድን ነው ንግግርዋን ለማጎርነን የምትጥረው

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Год назад

      That is my question sel melkam bota eywetache tasfraralch even setwera eko mew

    • @danielmekonnen823
      @danielmekonnen823 Год назад

      Nature

  • @akalxtadu60
    @akalxtadu60 Год назад +1

    Bertalen wendmachen 🙏 🫡

  • @Kokob-xy3hs
    @Kokob-xy3hs Год назад +1

    Nenisiha yabiQan Amen

  • @haymibayou1716
    @haymibayou1716 Год назад

    አቤቱ አምላኬ ለሰሀ አብቃኝ

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu Год назад +9

    ምን ይደንቃል ሲኦልን ቢያሳያው የራሱ የአባታቸው የዲያቢሎስ መኖርያ አይደል ግኝት እያለ ይቀልድባቸው እጂ

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 Год назад +2

    ወንድማችን ሰለም ነህ❤❤❤

  • @BiniamYemane-g2l
    @BiniamYemane-g2l 2 месяца назад +1

    Mr abiy yelma it is my first day to see yr chnnal before this presentation today i follow yr program about destroying a generation by animal hypnosis etc i am deply amazed by yr consious. Mind intellect and wisdom that god or the holly spirit gave to yu may god protect yu for all evil action because yu are confronting the darkness beyond that this second message become my game changer i am very furious and i am entering in a horrible anxiety by this sound of distress transmited from hell i love god but i have not enough time to worship him and to obey his word but now i understand clearly my endig or my last step so i decide to be devoted and to be attached with his word and his plan to me i was watching yr program by smoking a cigarette but and the end of yr program i decide to stop smoking and to turn my face to be before god thank yu !!!!may god bless yu!!!amen

  • @Tige-z4x
    @Tige-z4x Год назад

    መፋተሐዉን እየሱስን መቀበል ና መኖር መሆኒን መናገር አሐባችሀ ነበር ጵጋ ይሰጣችሁ አሜን ተባረኩ ነሰወን የፋጳሜ አማራጩን ሰብካችሀልና አሜን እየሱስ ብቻዉን ያድናል።

  • @AMANI_I_3I_ZZZ
    @AMANI_I_3I_ZZZ Год назад +8

    የነጮች ዜና እያነበበክ እንዳትሸወድ። እነሱ በሳተላይት ኤክስ ሬማሽን ምንምን እንዳለ አይተዋል'። እንጦጦ ተራራ ፈረንጆች ለምን ሚመላለሱ ይመስልሀል? ከአትሌቶች ጋር ትሬንግ ስሰራ አንድ ለየት ነገር አይቻለሁ በኢሜልህ ሼር አረግሀለዉ

    • @zinabuyimanie7666
      @zinabuyimanie7666 Год назад

      አድርግለት በጣም እጠብቃለሁ ሀሳብህን እገድፋለሁ

  • @meseretreta7745
    @meseretreta7745 Год назад +1

    እንድትረጋጋ የድርሻህ አዋጣ ሁሉም ድርሻዉን ቢዋጣ መልካም ነዉ

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 Год назад +1

    God bless you more it's exactly true we need strength of God

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Год назад +4

    ወይ መዳፈር እማይመረመረዉን መረመርን አሉ ባቢሎያዉያን ቀስት እያወነጨፉ አብን ወጋነው ወልድን ወጋነው መንፈስ ቅዱስ ወጋነው ሲሉ ዲያብሎስ የቀስቱን ጫፍ ደም እየቀባ ይልክላቸው ነበር ግን መጨረሻ ቅጣት ተቀበሉ

  • @eleniyemane4124
    @eleniyemane4124 Год назад +2

    አብይ እንዴት ነህ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ይገርምሀል እኔ እኔየአንድ ታዋቂ ልጅ ነኝ አሁን አባቴ ሞተዋል እና በህይወት እያሉ እሁድ ቀን እሣቸው ጋር እንሠበሠባለን ግድ ነው እና የመፅሀፍ ቅዱሥ ቃል ያሥተምሩን ነበር እና ገነትና ሢኦል በምድር እንዳለና እሡም ኢትዬጵያ ውሥጥ እንዳለ ገነት ሆኖ ከምድር ከፍ ብሎ እንደሚገኝ ሢኦል ደግሞ ከምድር በታች እንደሚገኝ እሠማ ነበር ።

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Год назад

    አብይ ያችን ሰለምክ ይብዛ ❤🙏

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Год назад +6

    የሚገርም ነው የኢትዮጵያ ትንሳዔ ደርሷል ማለት ነው ዶክተር ሮዳስ አዲስ ከተማ በእንቁ የተንቆጠቆጠ እንሰራለን ያለው እውነት ነው ለኢትዮጵያ ትንሳዔ ያብቃን ተባረኩልን

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 Год назад +3

      እንዴ አድምጡ እንጅ የሲኦል ድምድ ሰማን እኮ ነው ያሉት

    • @mazimazimazimazi9361
      @mazimazimazimazi9361 Год назад

      😂😂😂 ወይ መቸኮል ለወሬ

    • @mamemelese3054
      @mamemelese3054 Год назад

      @@mazimazimazimazi9361 ምን መቸኮል ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የተገኘውን ማእድን አልሰማሽም ሮዳስ የስተማራቸው ህፃን ሮቤል የሰሩትን ከተማ አላየሽም ስለዚህ የኛ መከራ ሊያበቃ ነው በቅርብ ቀን ኢትዮጵያ አለም በየት በኩል እንግባብሽ የሚሉት ቀን ደርሷል የስላሴን ምስል ይዘሽ ካልተረዳሽ ለመሬ ዝግምተኛ መሆን ያነቺ መብት ነው የኢትዮጵያ ትንሳዔ ቀርቧል ስላሴ ይከበር ይመስገን

    • @mikiyasmekonnen1859
      @mikiyasmekonnen1859 Год назад

      ለምንድነዉ የዚ ዘመን ኢትዮጲያን ለጆሮ ኮንዶም የምትጠቀሙት?😂😂😂

    • @Sara-o2s9z
      @Sara-o2s9z Год назад

      ​@@ethio4ever850እኮ ምን እያሉን ነዉ😮😮

  • @b.mitiku1713
    @b.mitiku1713 Год назад +1

    የአልማዝ ምህድንስ የት ይሆን የተሰገሰገው?

  • @aklelujenberu3801
    @aklelujenberu3801 Год назад

    ሰላም የሳድስ አዘጋጆች
    መጸሐፍ ቅዱስ
    ከመሬት ውስጥ ያለው
    ጥልቁ እያለ ነው የሚጠራው
    ከሲሆል የባሠ አስፈሪ የሆነ
    ቦታነው ሠይጣን የማይወደው
    ቦታ ነው

  • @Yamreyamelije
    @Yamreyamelije 8 месяцев назад

    Batekikile lebona yestane lanshamote yabekane tabarakelegn❤❤❤❤❤