ክፍል 27:-ቀላል የበገና ድምጽ የማስተካከያ መንገዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 17

  • @maryamawit7779
    @maryamawit7779 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቁጥር ከተፃፈ በራሳችን መደርደር ስለማንችል አለመፃፊ ጥሩ ነዉ

  • @enanaye9
    @enanaye9 4 года назад

    egziabher yistiln wendmachin enem betam techegre neber tru mereja new!

  • @melakuababu6006
    @melakuababu6006 4 года назад

    መምህር እናመሰግናለን

  • @belaybelay3161
    @belaybelay3161 4 года назад

    kalehiwet yasemaln

  • @sisaymekonenn7702
    @sisaymekonenn7702 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተፌ በርታ

    • @dirshanura4069
      @dirshanura4069 2 года назад

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግን በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ አድርግልኝና ውንድሜ ስታማትብ ጣትህን አስተካክል

  • @AlmazDesta-v3w
    @AlmazDesta-v3w Год назад

    እግዚአብሔርይስጥህ

  • @melonmesfin2895
    @melonmesfin2895 4 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ሌሎች ዝማሬዎችን ቢያሳዩን

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 4 года назад

    kalhiwet yasemaln wendmachin berta tru astemari new ymtakerbln

  • @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ

    ልክ ነህ ወንድሜ እኔ ቁጥር ለምጄ ያለ ቁጥር መልመድ አቅቶኛል

  • @EJA_Journey
    @EJA_Journey 3 года назад

    ወንድማችን ጥሩ መረጃ እና ትምህት ነው የሰጠከን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኔ መጠየቅ የምፈልገው ነገር ግን ጥሩ የሚባሉ አውታሮች የምናገኝበትን ቦታ ብትጠቁመን ነው የምልው፡፡

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869  3 года назад

      Yet new yalehew malete yemitnorew . Addis ababa kehinik bizu bota tirat yalachewn awtaroch enditekumih kalhonem bemikeribih teyike endinegrih

  • @maryamawit7779
    @maryamawit7779 2 года назад +1

    የእንዚራዉ መጠን ድምፁ ላይ ተፅዕኖ አለዉ ?

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869  2 года назад

      አዎ እንዚራ መጠንና ልስላሤ የመሳሰሉት ድምጽ ላይ ተጽእኖ አላቸው።

    • @maryamawit7779
      @maryamawit7779 2 года назад +1

      Ena endat new lehon yemigebaw ?

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869  2 года назад

      እንዚራዎቹን በማለስለስ የተሻለ (flexible) እንዲሆኑ በማድረግ የተሻለ ድምጽ ማግኘት እንደየ አውታራቸው ይለያያል። የማሰራው እየተሞከረ ቢሆን ጥሩ ነው።

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu5054 3 года назад

    ይህንን ካየሁ በኋላ በገናዬን ሳየው አውታሩ በቦታው ወይም በቁጥሩ አልታሰረም። ለምን አስተካክለው አያስሩትም ? በድምፁ ምክኒያት በጣም እቸገር : ምክንያቱም አልገባኝም ነበር አሁን በነገርከን ሁኔታ ለማስተካከል እሞክራለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ።