Taodocos TUBE
Taodocos TUBE
  • Видео 112
  • Просмотров 284 718
''ፍቅርሽ ተስሏል በልቤ'' የበገና መዝሙር
ፍቅርሽ ተስሏል በልቤ የበገና መዝሙር የዘማሪ ቀሲስ አካሉ ዮሴፍ የበገና መዝሙር ሲሆን በስለቸርነትህ(አንቺ ሆየ ለኔ ቅኝት) ይገኛል።እኛም እንደአቅማችን እመቤታችንን ለማመስገን ለመጸለይ እንጠቀምበት ዘንድ ለጥናት ቀረበ።
Просмотров: 491

Видео

እጹብ ድንቅ እንጅ ነው የበገና መዝሙር ጥናት
Просмотров 4525 месяцев назад
''እጹብ ድንቅ እንጅ ነው'' የበገና መዝሙር ከጥንታውያን የበገና ዝማሬዎች አንዱ ሲሆን አቶ አለቃ ተሰማና መጋቢ ስብሐት አለሙ አጋ ይታወቃል። እኛም እንደአቅማችን እንጠቀምበት ዘንድ ለጥናት አቀረብን።
አለም ማረፊያ ናት መግቢያ
Просмотров 8206 месяцев назад
አለም ማረፊያ ናት ቆየት ካሉ ድርደራዎች አባቶቻችን አቶ አለቃ ተሰማና መጋቢ ስብሐት አለሙ አጋ በሰላምታ ቅኝት የሚደረደር( የሚዘመር) ሲሆን እኛም አቅማችን በፈቀደ እንማማርበትና እንጠቀምበት ዘንድ አዘጋጀን። ለኦንላይን የመጀመሪያ ዙር እንዲሁም አድቫንስ በገና ስልጠና ይደውሉ። በተጨማሪ በገናዎችን በጥራት እናመርታለን። TAODOCOS TUBE፦ 251 913119229 953456725
በዚያች እለት በግርማ ሆኖ ሲወርድ የበገና መዝሙር ጥናት
Просмотров 3797 месяцев назад
ይህ መዝሙር ቆየት ካሉትና በኢትዮጵያ የበገና መሰረትን ካስቀመጡልን ''አለቃ ተሰማ ወልደ አማኑኤል'' ዝማሬ አንዱ ነው። እኛም እናመሰግንበትና እንማርበት ዘንድ በታኦዶኮስ ቲዩብ ተዘጋጀ። ከጅማሬ እስከ ፍጻሜ የጠበቀን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። ለተጨማሪ፦ ስልጠና ፈላጊዎች የመጀመሪያ አድቫንስ1 ከድቫንስ 2 ኦንላይን ስልጠና ለተጨማሪ መረጃ 251 913119229 251 953456725
''አማኑኤል'' የበገና መዝሙር ጥናት።
Просмотров 4239 месяцев назад
አማኑኤል የበገና መዝሙር የዘማሪ ዘርፉ ደምሴ መዝሙር ሲሆን ሁላችንም እናመሰግን እና እንዘምር ዘንድ በታኦዶኮስ ቲዩብ ለጥናት ቀረበ። ለምታርሙኝ ለምታበረቱኝ መምህራኖቸ፣ መንፈሳውያን እህት ወንድሞቸ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ። በተጨማሪ ከመጀመሪያ ዙር እስከ አድቫንስ ስልጠና ፈላጊዎች:- 251 913119229 251 953456725:-WhatsApp ቴሌግራም ሊንክ:-@tefera_tilahun ያገኙናል።
''አምላከ ዳዊት ሆይ ማረኝ'' የበገና መዝሙር
Просмотров 98710 месяцев назад
''አምላከ ዳዊት ሆይ ማረኝ'' የበገና መዝሙር
ታኦዶኮስ ኦንላይን በገና ማሰልጠኛና ማምረቻ
Просмотров 24310 месяцев назад
ታኦዶኮስ ኦንላይን በገና ማሰልጠኛና ማምረቻ
እስመ አንተ የበገና መዝሙር ጥናት(Esme Ante)
Просмотров 1,8 тыс.11 месяцев назад
እስመ አንተ የበገና መዝሙር ጥናት(Esme Ante)
መሶበ ወርቅ የበገና ጥናት በድርብ ከነ ቁጥሮቹ
Просмотров 737Год назад
መሶበ ወርቅ የበገና ጥናት በድርብ ከነ ቁጥሮቹ
በኔ ጽድቅ አይደለም በቸርነትህ ነው የበገና መዝሙር
Просмотров 877Год назад
በኔ ጽድቅ አይደለም በቸርነትህ ነው የበገና መዝሙር
ሔደ መንኖ አምላኩን አምኖ
Просмотров 1,5 тыс.Год назад
ሔደ መን አምላኩን አምኖ
ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ የበገና መዝሙር ጥናት(Simish Gulbet Honogn Begena Tutorial)
Просмотров 4,5 тыс.Год назад
ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ የበገና መዝሙር ጥናት(Simish Gulbet Honogn Begena Tutorial)
እንክርዳድ ኑፋቄ ገበሬው ለይቶ(Enkirdad Nufake)
Просмотров 885Год назад
እንክርዳድ ኑፋቄ ገበሬው ለይቶ(Enkirdad Nufake)
ወንድሜ ጠፍቶኝ የበገና መዝሙር ጥናት(Wendme Teftong Begena Tutorial)
Просмотров 3,7 тыс.Год назад
ወንድሜ ጠፍቶኝ የበገና መዝሙር ጥናት(Wendme Teftong Begena Tutorial)
አንተ ጎዳና አንተ መንገድ መግቢያ
Просмотров 734Год назад
አንተ ጎዳና አንተ መንገድ መግቢያ
ታኦዶኮስ በገና
Просмотров 349Год назад
ታኦዶኮስ በገና
''ወዴት ወድቆ ይሆን'' የበገና መዝሙር ጥናት
Просмотров 1,5 тыс.Год назад
''ወዴት ወድቆ ይሆን'' የበገና መዝሙር ጥናት
''ያወጣኸን ከባርነት ቤት ከግብጽ'' የበገና መዝሙር ጥናት
Просмотров 381Год назад
''ያወጣኸን ከባርነት ቤት ከግብጽ'' የበገና መዝሙር ጥናት
ታኦዶኮስ የበገና ማሠልጠኛና ማምረቻ
Просмотров 349Год назад
ታኦዶኮስ የበገና ማሠልጠኛና ማምረቻ
አንድ ሲኖዶስ አንድ መንበር
Просмотров 152Год назад
አንድ ሲኖዶስ አንድ መንበር
ሰላም ለኪ(Selam Leki)
Просмотров 3412 года назад
ሰላም ለኪ(Selam Leki)
የሰላምታ መግቢያ ጥናት( Selsmta Intro Begena Tutorial)
Просмотров 5 тыс.2 года назад
የሰላምታ መግቢያ ጥናት( Selsmta Intro Begena Tutorial)
ኦ አዳም መሬት አንተ( O Adam Meret Ante)
Просмотров 4242 года назад
ኦ አዳም መሬት አንተ( O Adam Meret Ante)
ነአ ነአ ነአ ቅዱስ ሚካኤል
Просмотров 6632 года назад
ነአ ነአ ነአ ቅዱስ ሚካኤል
መሰረታዊ የበገናቅኝት ማስተካከያ መንገዶች
Просмотров 6462 года назад
መሰረታዊ የበገናቅኝት ማስተካከያ መንገዶች
የድርብ ድርደራ ልምምድ (ሞት እንዴት ሰነበትክ)
Просмотров 2,1 тыс.2 года назад
የድርብ ድርደራ ልምምድ (ሞት እንዴት ሰነበትክ)
አዲስ ቤት ስትሰሩ የበገና ጥናት(Adis Ber Sitseru)
Просмотров 2,8 тыс.2 года назад
አዲስ ቤት ስትሰሩ የበገና ጥናት(Adis Ber Sitseru)
ወዳጀ ወዳጀ ድርብ የበገና መዝሙር ጥናት(Wedaje Wedaje Begena Tutorial)
Просмотров 2,6 тыс.2 года назад
ወዳጀ ወዳጀ ድርብ የበገና መዝሙር ጥናት(Wedaje Wedaje Begena Tutorial)
አየሁኝ በህልሜ የበገና መዝሙር ጥናት
Просмотров 7 тыс.2 года назад
አየሁኝ በህልሜ የበገና መዝሙር ጥናት
እራሴን አሞኝ እያያችሁ የበገና መዝሙር ጥናት
Просмотров 1,5 тыс.2 года назад
እራሴን አሞኝ እያያችሁ የበገና መዝሙር ጥናት

Комментарии

  • @MercyTilahun-b3b
    @MercyTilahun-b3b 7 дней назад

    Wendme gtmun btleklegn ebakh fetena alebgn

  • @Behaylugebru
    @Behaylugebru 12 дней назад

    አመሰግናለሁ

  • @GinbaruYensano
    @GinbaruYensano 15 дней назад

    ወንድሜ በጣም ብዙ ነገር እየተማርንብህ ነው አትጥፋብን የምታስጠናበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው በርታልን

  • @LemlemNigus
    @LemlemNigus 24 дня назад

    የብርሃን እናት የሚለውን ስራልን በማርያም ወንድሜ ቁጥሩንም ጻፍልን 🙏

  • @ማየገቦ
    @ማየገቦ Месяц назад

    ❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤

  • @yadelewbassie9308
    @yadelewbassie9308 Месяц назад

    ካሜራው ስታማትብ በግራ እጅ ያማተብህ ያስመስላል። ስለዚህ ለወደፊቱ ባይደገም ባይ ነኝ ሰው ያለአግባብ እንዳይረዳው

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869 Месяц назад

      እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @ማየገቦ
    @ማየገቦ Месяц назад

    ❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤

  • @MercyTilahun-b3b
    @MercyTilahun-b3b Месяц назад

    ወንድሜ ሰላም ለአንተ ይሁን ይህ መዝሙር በሰላምታ ቅኝት በነጠላ ፈልጌው እጅግ ከበደኝ እባክህ ቁጥሩን ላክልኝ

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869 Месяц назад

      ሰላም ሰላምታ ሳይሆን አንቺሆየ ለኔ ነው ቅኝቱ። ወይ በገና ስይዝ ወይ ድምጹን ስሰማ ካልሆነ ቁጥሩን አላወጣም የሞከርሽውን በጋራ እንድናየው በዚህ አድራሻ ታገኝናለሽ። 0913119229

  • @KidistCaene
    @KidistCaene Месяц назад

    Bemaryam kutirun lakilne ebakh

  • @KidistCaene
    @KidistCaene Месяц назад

    Kutirun lakulin ebakachu

  • @fikirtesr
    @fikirtesr Месяц назад

    ስለዚ ቁጥር ማውጣት አይቻልም ማለት ነው ቅኝቱስ የምን ቅኝት ነው

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869 Месяц назад

      ቁጥሩን በራሳችን ዜማውን እየተከተልን እንድናወጣው ነው የሚፈለገው ምሉ አድርጎ ለመዘመር። የወጣ ቁጥር እያነበብን ይህንና ሌሎቹንም ስለሚያስቸግር በቀላሉ ጀምረን እንድንለምደው ነው። ቅኝቱ ስለቸርነትህ

  • @MikiyasKibeb
    @MikiyasKibeb Месяц назад

    ስትናገር ፍሬ ሀሳቡ ላይ ፈጠን ፈጠን በል

  • @KsanetMezgebo
    @KsanetMezgebo 2 месяца назад

    ጣትህ ሸፈንከው መምህረ

  • @KsanetMezgebo
    @KsanetMezgebo 2 месяца назад

    ዝማሪመላእክት የሠማልን,ቀሐህይወት ያሠማልን

  • @BezaBeza-p6h
    @BezaBeza-p6h 2 месяца назад

    አመታቱን እንድናይ በገናውን አዙረው

  • @gedaliah2959
    @gedaliah2959 2 месяца назад

    ሰላም ቁጥሩን ላክልን እባክህን

  • @gravitymobile466
    @gravitymobile466 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር

  • @ZelalemMengistBitew
    @ZelalemMengistBitew 2 месяца назад

    ቁጥሩን ላኩልን

  • @Ytb-j2i
    @Ytb-j2i 2 месяца назад

    በግልህ ኦንላየን ታስተምራለህ ወንድሜ? በጣም በገና መማር እፈልጋለሁ። በገና አለኝ ግን አልተማርኩም

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869 2 месяца назад

      ሰላም አዎ አስተምራለሁ። ተከታታይ ስልጠናዎችን እንሰጣለን።

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869 2 месяца назад

      0913119229

  • @MEkeliteMulugeta
    @MEkeliteMulugeta 2 месяца назад

    ድርደራውን አሳየን

  • @zewdneshnigatuadmasu7156
    @zewdneshnigatuadmasu7156 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እባክህ ቁጥሩን ፃፍልኝ🙏

  • @AtsiAsc
    @AtsiAsc 2 месяца назад

    Enamesgnalen memihir

  • @andittewahidomidia
    @andittewahidomidia 2 месяца назад

    ግጥሙን እዚው አስቀምጥልን

  • @AlexMikeal-f8k
    @AlexMikeal-f8k 2 месяца назад

    መምህር ምን ቅኝት ነዉ

  • @FeraTasefaye
    @FeraTasefaye 3 месяца назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እንደዉ መምህር ከተመቾትና ጊዜ ካሎት ስቀለዉ ስቀለዉ የሚለዉን መዝሙር ቢያስተምሩን

  • @EthioEliyanatube
    @EthioEliyanatube 3 месяца назад

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @EthioEliyanatube
    @EthioEliyanatube 3 месяца назад

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @EthioEliyanatube
    @EthioEliyanatube 3 месяца назад

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @seraphemcherubem6426
    @seraphemcherubem6426 3 месяца назад

    በጣም ምወደው መዝሙር ነበረ በገናን ስተዋወቅ ሁሌ ምሰማው መዝሙር ነበረ ❤❤❤❤

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ መምህር ሱራፌል ሁሌም ስለምታገዘኝ ስለምታስተምረኝ አምላክ ክብርን ጸጋውን ያድልህ።

  • @gravitymobile466
    @gravitymobile466 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @siyumshigecho6198
    @siyumshigecho6198 3 месяца назад

    ፀጋዉን ያብዛልን መምህር ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል!!! ፍቃድህ ቢሆን አምባሰልና ባቲ ቅኝቶች ላይ ከላ ላ ... ጋር አንዴ ብትሰራ ደስ ይለኛል። በተረፌ ስራዎችህን ሁል ግዜም እከታተላለሁ በርታ!!!

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869 3 месяца назад

      እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። እሺ አሰራለሁ እግዚአብሔር ይፍቀድልን።

  • @eyobgegziabher3969
    @eyobgegziabher3969 3 месяца назад

    ከረዥም ጊዜ በኃላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተፌ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!❤

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869 3 месяца назад

      አሜን ወንድ። ላንተም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @dagimfikadu
    @dagimfikadu 3 месяца назад

    ምን ሜጀር ነው

  • @BanchiayehuTaye
    @BanchiayehuTaye 3 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869 3 месяца назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @gravitymobile466
    @gravitymobile466 3 месяца назад

    የሂወት ቃል ያሰማልን

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 3 месяца назад

    Waaqaayoo Faaruu Ergaamotaa sii haa Dhaagesiisuu ❤❤❤❤

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 3 месяца назад

    Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️

  • @KsanetMezgebo
    @KsanetMezgebo 3 месяца назад

    ጥያቄ ጠይቄህ አልመለሥክልኝም

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869 2 месяца назад

      ይቅርታ ምንድን ነበረ ጥያቄዎት?

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869 2 месяца назад

      @Taodocostube፦ የቴሌከግራም አድራሻየ ነው።

  • @KsanetMezgebo
    @KsanetMezgebo 3 месяца назад

    ዝማሪ ያሠማልን የዘማሪ ዘርፉ ደምሴን መግቢያ ብታሣየን

  • @MssMrr-r6z
    @MssMrr-r6z 3 месяца назад

    እግዚአብሔር በሞገስ እና በፀጋ ያኑርልን!

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869 3 месяца назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @MssMrr-r6z
    @MssMrr-r6z 3 месяца назад

    እግዚአብሔር እውቀቱን እና ጥበቡን ያድልልን! እንዳ እዝራ ሱቱኤል እውቁን ጨምሮ ይስጥህ!!!

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869 3 месяца назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @MistirAbebe-j8y
    @MistirAbebe-j8y 3 месяца назад

    ቅኝቱ ምንድን ነው?

    • @taodocostube6869
      @taodocostube6869 3 месяца назад

      ስለቸርነትህ(አንቺ ሆየ ለኔ) ቅኝት

  • @fisehaaweke7629
    @fisehaaweke7629 3 месяца назад

    በገናውን እንደት ነው መቃኘት የምንችለው.. ?? ሁሉም አስተማሪዎች እንደት መቃኘት እንዳለብን ሳያስተምሩ ስለድርደራ ብቻ ነው..... በገናው ሳይቃኝ እንደት መደርደር ይቻላል???

  • @EmilyaBefkadu
    @EmilyaBefkadu 3 месяца назад

    Zemare melaekt yasemaln ……yhen mezmur astenan memhir

  • @asnakechwoldabhuman1738
    @asnakechwoldabhuman1738 4 месяца назад

    You are my begena teacher

  • @LemlemNigus
    @LemlemNigus 4 месяца назад

    እረ ወንድሜ በማርያም ቁጥሩን እየነገርከን🙏

  • @EluBerihun
    @EluBerihun 4 месяца назад

    542 New Marefaw 545 Aydelem

  • @AfomiBelete
    @AfomiBelete 4 месяца назад

    Betam arife nw...ba terefe Video sitsera ya mezemurun kuter bitaskametelen

  • @KsanetMezgebo
    @KsanetMezgebo 4 месяца назад

    መምህር በድርብ ሁለቱንም ዋኔን በድርብ ብታሣየ

  • @EmilyaBefkadu
    @EmilyaBefkadu 4 месяца назад

    Betam des mil zemare