Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የእኔ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤
Betam des mil zemare
Zimare melaekit yasemalin wondimachin tiyake kutiryn bititsifulin
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
🥰🥰🥰
በዛውም ለሌላ ግዜ ምን ሜጀር እንደ ሄነ ብትነግረን
በኦላይን ለመማር ስንጀምር የአብዛኞቹ መምህራን ችግር ተመሳሳይ ነው 6ወር ብለው 4ወር አስተምርው ይሸመጥጡናል ክፍያውን ለማራዝም ይሁን ወይ እየሰለቻቸው ባይገባኝም በተቆራረጠ ምንገድ ትምህርቱን ይጎትቱታል እንዲሁ ከይቱብ መማር ሳይሻል አይቀርም
ለበገና መምህራን ከክፍያው አገልጌሎቱ ቢቀድም ከሚሉት ነኝ። አያስፈልግም አይደለም ግን ሰዎች ደስ ብሏቸው ፈጣሪያቸውን ሲያመሰግኑ ማየት ከክፍያ በላይ ነው። ስለዚህ ስርአቱን በጠበቀ መልኩ ቢሆን እና ቅድሚ አገልግሎቱ ቢታሰብ እላለሁ።
@@taodocostube6869 አንተን በደንብ አውቅሃለሁ ለበገና ያለህንም አክብሮ ስታስተምረኝም ደስብሎኝ እየገባኝ ነበር የምማረው በዚህም በእጅጉ ሳላመሰግንህ አላልፍም የምታስጠናቸውን መዝሙሮ መልክታቸውንም ጭምር እያብራራህ ስለምትገልጽ