41ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 394

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 4 месяца назад +148

    ይሄ የመጨረሻ ላይቭ ነው እምከቲተለው ነገ ዋይፋይ ወደሌለበት ቦታ ልሄድ ነው ለሳምት በጣም ነው ምትናፍቁኝ መምህር ምእመናን ሁላቹሁም እንዴት ነው መምህር ላይቭ ገብቶ እኔ ሳልኖር ካገኘሁ ዋይፋይ እገባለሁ ካላገኘሁ ቸር ሰንብቱ❤

    • @حياةمحمد-ط6ل
      @حياةمحمد-ط6ل 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @حياةمحمد-ط6ل
      @حياةمحمد-ط6ل 4 месяца назад +5

      ፈጣረ ኪንቺ ጋር ይሁን እህቴ

    • @AlemAlem-cf5dt
      @AlemAlem-cf5dt 4 месяца назад +3

      የኔ ውድ ፈጣሪ ካንቺጋ ይሁን

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ 4 месяца назад +8

      ትምህርት ስለተዘጋ አብዛሀኛወቻችን ከሰወቻችን ወደተለያየ ሀገር እንሄዳለን አሜን ሁላችንንም ቸር ያሰብተን

    • @AlemKassaye-g8l
      @AlemKassaye-g8l 4 месяца назад +1

      Ayzoshe setemelshy teterakemo yekoyeshal beselam temeleshy❤❤❤

  • @Igifugjc
    @Igifugjc 4 месяца назад +59

    #እኔ የሚያሳዝነኝ በራሴ የማፍረው ስደት እኳን መጥቸ የናቴ አያቴ ጠባቂ 🤔😢 #ጠቋር በሰላም አውለኝ እያልኩኝ ልክ እደ አያቴ እጣን እያጨስሁ #በአፌ አስገባው ነበር አያቴ ዛር ነበር የምታመልከው ለዛውም ጠቋር ጥላ ወጊ ነው በምሶሶ ላይ ጦር አለ ብዙ ነገር ማለት እችላለሁ #እኔ ስታመም እቤታችን 21 ሎሚ ይዘፈዘፍና በጧት እታጠባለሁ 3 ቀን
    ከዛ ለግዜው ይተወኛል በሳምቱ ደሞ ይነሳብኛል አድ ግዜ #በግ አዙረውልኝ በጉ ሞተ ከዛ በሽታዋን ይዞ ሄደ ሲሉ ነበር አሁን ላይ ግን #እግዚአብሔር ይመስገን ከረፈደም ቢሆን እየታገልሁ ነው እድሜ ላባቴ ለመምሕር ግርማ ወድሙ ለመምሕር ተስፋዬ አበራ፣ ከድንዛዜ ነቃሁ ከተኛሁበት🥹😭✝️🌹👏🏻🎉

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 4 месяца назад +5

      እመብርሀን ትርዳሽ እኔም እንዳንቺ ነበርኩኝ ሀኡን እየጠነከርኩኝ ነው

    • @JohnReda-dq1jq
      @JohnReda-dq1jq 4 месяца назад +1

      God bless you and your family sister.

    • @semret859
      @semret859 4 месяца назад

      በርቺ እህቴ

    • @Addis-d4h
      @Addis-d4h 4 месяца назад +2

      እግዚአብሔር ያበርታሽ

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 4 месяца назад

      እግዚአብሄአምላክከክፉእስራትይፉታሽበርቺናጸልይሁላችንምብዙጉድአለብንየቅድስትድግልማርያምልጅይፉታንአሜን

  • @سيتالمهريه
    @سيتالمهريه 3 месяца назад +1

    መምህር ተስፋዬ እመብርሃን ዕድሜ ከጤና ትስጥክ ለማንነታችንን ላጣን ህዝቦች መሰመር የሰጠከን አንተነክ ቅዱስ አካኤል ይጠብቅህ አሜን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 4 месяца назад +63

    እንኳን ለፃዲቁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቁን ለሀግራችን ሰላሟን ይመልስልን ተሥፋ ስላሴን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 4 месяца назад +37

    ወይኔ በስላሴ ስም እኔ የወሎ ልጅነኝ እና እናት አባቴ አያቶቼ እንደዚህ ነው ሲያመልኩት ሲገብሩ ኑረዋል አያቴና አባቴ በክፉ አማሟት ንሰሃ ሳይገቡ ሳይቆርቡ ሞቱ እህቶቼ አህዛብ ሆነዋል እኛ ልጆቹ አንገብርም ስላልን ቤተሰቡ እርስ በርሳችን ተጣልተናል ሰላም የለም በትዳርም በስራም በትምርትም ብኩን ሆነናል😢 በፀሎት አስቡኝ ወለተማሪያምነኝ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

      እኔም እንዳንች እድሜ ለመምህርግርማ አሁን ህይወቴ ተስተካከለ እንጅ ፈትኖኛል

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 4 месяца назад

      💗💗💗💗💗💗🙏🙏🙏

    • @FisehaMelaku-k9p
      @FisehaMelaku-k9p 3 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ያስባቹ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 4 месяца назад +65

    ነገ የኢትዮጵያ ጋሻ፣ፀጉረ ለባሴ፣በብስራት የተወለዱ፣ ቀብራቸው ምድረከብድ፣ በኢትዮጵያ፣የሁኑት አባታችን አቡነ ገ/መንፍሰ ቅዱሰ ሆይ እያወቅንም በድፍረት ሳናውቅ በሰህተት ከነዚህ ያለህ ቦታ አሰትሳሰብ ከአጋንንት እሰራት ትፈቱን ዘንድ ,,,,,,,,እኛ በደለኞች ልጆችሁት እንማፀኖታለን🙏🙏

    • @teyonetameri4649
      @teyonetameri4649 4 месяца назад

      አሜን፫🎉🎉🎉🎉

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 4 месяца назад +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @messyimess5298
      @messyimess5298 4 месяца назад

      አሜን❤❤❤❤

    • @Alemi8526
      @Alemi8526 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ምልጃ ፀሎትታቸው አይለየን

    • @ወለተስላሴ-የ4ቈ
      @ወለተስላሴ-የ4ቈ 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 4 месяца назад +25

    መምህር ተስፋዬ እመብርሃን ዕድሜ ከጤና ትስጥክ ለማንነታችንን ላጣን ህዝቦች መስመር የሰጠከን አንተነክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ አሜን

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 4 месяца назад +16

    በጣም ይገርማል መምህር እውነት እኮ ነው ከእንደነዚህ አይነት ከመሰሉ ቤተሰቦች እየተወለድን የዛር መንፈስ እየወረስን ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የቤተሰብ የዛር ውርስ ትውልድ ነው ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት መመሰቃቀል የደረሰችው አቤቱ ቸር አምላክ እባክህ ኢትዮጵያን ከዚህ ኮተት አውጣን አድነን።

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 4 месяца назад +7

    መምህር ይሄ ጨንገር ራሄሎ የሚባለውኮ የቤተሰቦቼ ታሪክነው እግዚኦ የኔ ታሪክነው

  • @fasikatsegaye8783
    @fasikatsegaye8783 4 месяца назад +17

    ረቡኒ አንኳን ደህነ መጣህ 😢 ጥቁር ድሮ ምንም ባርጉቸውም አኮን አቤት መቀመጥ አለባት ይላሎ አብሱ አኝ ወሎየውች ሙሎ በሙሎ የሙስሊሙቹ በአድ አምልኩ አክርስቲያኑችም ቤት ይመለካል አኮን ምአምአኑ አባቱች ካህኑቹ ቤት ይመለካል 😢😢 መርጌታ ተብዪወቹማ አማ ጥበብ አያሎ አውደ ንግስ ይድገማሎ 😢😢😢 አግዚአብሔር ይመስገን አድሜ ለአባቱቻችን ለአንተ ብዙ ህዝብ አየነቃ ነው የቤታቸውን ኮተት ጥለው ወደ አግዚአብሔር አየቀርቡ ነው

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ

    በእውነት በጣም ይግርማልን ባህል እና ህይማኖት ተደባልቆ ከባድ ነው በጣም አሳዝኑኝ በእውነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መምህር በኖር ነሮ ይመልሱ ነው በደብ ያቃሉ ሰይጣን እደሆነ

  • @lideya3307
    @lideya3307 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ አንተንና አንተን መሳዮችክ ከክፉ ሁሉ ይሰውራቹ ሌላ ቃላት አጣሁኝ የምለው ማርያምን

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 4 месяца назад +4

    ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ተፋ 😢😢 መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏😊

  • @wlete.mekale
    @wlete.mekale 4 месяца назад +8

    እረ ሁሉም የገጠር ልጅ ያውቃን እግዚአብሔር ይመስገን በግዜ ነቅተናል እድሜ ላባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተስፋስላሴን እስከቤተሰቡ አስቡት ከባድነው

  • @salembirhanu4616
    @salembirhanu4616 4 месяца назад +7

    ይህን ገጠመኝ ዛሬ ነውየስማሁት እና እኘ ቤት ይደረጋል በሰኔ እኘ ቤት አምስት ዶሮ ታረዶ ለሰወስት ቀን ቤት ውስጥ እንደ ገጠር ሙሽራ ይቀመጣሉ ብነግራችሁ እነሱ የሚያወሩት ሁሉ እውነት ነው እኛ ቤት እንጀራ እናቴ ናት እንደ አባወራ የምትሆነው አባቴ አያቅም ግን አለብህ እያለች አንድ ዶሮ ለሱ ታሳርደዋለች ግን ደግሞ ክርስቲያን ናቸው ግን እንደ ሙስሊምነው የሚያደርጋቸው በመጨረሻ በጣም አሰቃይቶ ነዉ የገደላት

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 4 месяца назад +12

    መምህርይሄን ባእድ አምልኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ አላውቅም የሚልህን በፍጹም እንዳታምነው በደንብ ያውቃሉ በክርስትናም ሆነ በእስልምና በከተማም ሆነ በገጠር ይሄን አላውቅም የሚል እያወቀ እንዳላወቀ ለመሆን ሲፈልግ ነው በእርግጥ አሁን እንደድሮ ቡና አፍሉልኘ እረዱልኝ አይልም እንደዘመኑ እሱም ዘምኖ የ666አባልና የኢልማኒቲ አባል እያደረገ ይጫወትባቸዋል

  • @7igifu
    @7igifu 4 месяца назад +9

    የኔ ቤተሰቦችም ባዕድ አምልኮ ያመልካሉ ጭዳ ጨሌ ያረጉ ነበር እናም በጣም ብዙ ችግር በቤታችንይከሰታል አሁን እንዴት ወደመንፈሳዊ ህይወት እንደሚመጡ ጨነቀኝ መምህር እባክህን ፀሎት አርግልኝ የክርስትና ስሜ ወለተ ጊወርጊስ ነዉ 😢😢😢😢😢

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 4 месяца назад

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን ወለተ ጊዮርጊስ በሁላችንም ጋ ነው የቤተሰቦቻችንን ልቦናቸውን ይከፈትልን እግዚአብሔር

  • @etho826
    @etho826 4 месяца назад +3

    መምህርቻን እድሜን ይስጥልንን ቅዱስ ገብርኤል ይጥብቅህ ከፊትህ ይቅደምልህህ የኔ አባት በአንተ ትምህርት በህወቴ በዙ ነገር እንዳቅ አርጎኛል አሁንም ብዙ ይቀርኛል ለስም ኦርቶዶክስስ ነን እኛ ሰፍር ያለ ጉድ 😢😢😢 መዳአኒአለም ከአልንበት ያውጣንንን 😢😢😢😢 አልቀናል ሞተውም አልቀዎል ያሉትን እሱ ይማርልሽ በሉኝ😢😢😢😢

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 4 месяца назад +16

    እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እንደዚህ ፈትፈትህ ስለምታጎርሰን በእውነት ከተኛንበት በዚህ ወጣትነታችን እንድንነቃ አድርገህናል አብሶ ላላገባን ገና ለምንወልደው ለወደፍት ፍሬ ለምናፈራ በጣም የምያነቃ ትምህር ነው መምህረ እንድህ ተጨቀህ መብራት ሳይኖር ያለህን ጊዜ ስልጠህን እናመሰግናለን እወድሃለሁ መምህረ❤❤🙏

  • @mekdesmekdes268
    @mekdesmekdes268 4 месяца назад +4

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ በቁማችን ሞተናል እኮ ባለማወቅ ባህላዊ ዘምኖም በሰው ላይ ይጫወታል

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 месяца назад +1

    ይገርማል እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ነገሮች ይጠብቀን❤

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 4 месяца назад +11

    ወንድም መምህር ተስፋዬ አበራ እግዛብሔር ይጠብቅህ።ልብን የሚነኩ አስተማሪ ዝግጅት፣በእምነታችን( ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ) ጸንተን እንድንቆም አስተምሮ ነው።መድኃኒያለም አንተን መላው ቤተሰብህ ከክፎ ይጠብቅህ።አሜን!!!

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 4 месяца назад +6

    መምህር ኧረ እኛ አከባቢ ስንት ጠንቋይ አለ 😢😢😢 አሁን የሚያዋሩት ሁሉ እውነት ነው እኔ ልጅ ሆኜ በጣም ትንሽ ልጅ 5 አመት ቢሆነኝ ነውና ጓረቤታችን ወዳጅ ይበላል ዘር አንጋሽ አሮጊት አለች ሩ ስውርድ እሳት ትበላም ነበር ህዝቡ ላይም እሳት ትባትን ነበር .... ኦሮሚያ ክልል በጣም ቡዙ ነገር አለ ወንጌል ማን ያስተምር 😢😢😢

  • @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ የራያ ቆቦ ልጂ ነኝ በእኛ አካባቢ እንደዚህ አይነት ትምህርት ቢሰጥ ምንኛ መታደል ነበር ምን ላድርግ ማሪያምን እነዚህ ሰዎች የሚያወሩት እኛም ሀገር አለ ጥቁረ በላ ማለት ጠቋር ነዉ ነጭ ዶሮ ቀይ ዶሮ አንበሶ ዶር ኧረ ቡዙ ነዉ ስንቱ መሰላችሁ የሚመለከዉ ግን እኔ ሳላቅ እንቀዉ ነበር ብቻ እድሚ ለስደት እድሜ ላአንተ መምህሬ እኔስ ተማርኩኝ ቤተሰቤን እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃልኝ በፆለት አስቡኝ

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 4 месяца назад +1

    ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ❤❤❤

  • @DhhgFhjt
    @DhhgFhjt 4 месяца назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 4 месяца назад +3

    እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ የሚገርም እኮ ነው እሄን ቪድዮ አይቸው ነበር ቁጭ የኛ ቤት የሚከናወነው ጉድ ነው የዘረገፋት እኛ ቤት እዲህ ነው ሚደረገው በተለይ ባዲስ አመት በመስቀል እዲህ ነው የሚያረጉት የኔ አያት አቤት አምላኬ እግዚአብሄር ይህን ክፋ መንፈስ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ምእመናን እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የፃድቁ ረዴት በረከት ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረቡኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ኩሉበርዕሱሆነ
    @ኩሉበርዕሱሆነ 4 месяца назад +11

    ይንን ትምርት ስሰማ ዘመዶቼ ናቸዉ ትዝ ያሉኝ አሁን በምን አይነት መልኩ ወደመፈሳዊ እደሚመጡ ጨነቀኝ አባቴ አይነበስር ሆኗል በመተት😢😢😢

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 4 месяца назад

      እኔም እናቴ በጠና ታማብኛለች ላስቆርባት ንስሀ ላስገባት ነበር አይረዱም😢😢😢😢 አንዴ በባእድ አንዴ ፈጣሪ እያሉ 😢😢😢

    • @ኩሉበርዕሱሆነ
      @ኩሉበርዕሱሆነ 4 месяца назад

      @@Yeshi987 ንስሃ አባታቸዉን ይዠ ልለምን ነው ያሰብኩት ገና ልጅ ናቸዉ ከቤት ዉለዋል እናቴም አባቴምበ2012 ነው የጀመራቸዉ በዶሮ እያመለኩ አዛኘን እኔንም ተጫወቱብኝ በስደት ተሰቃየሁ እና ካህን ንስሃ አባታቸዉን ይዘሽ ጠይቄአቸዉ ያለበለዚያ ልጅልጅ ይተላለፋል አይዞሽ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 4 месяца назад +13

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤ ጥሩ ትምህርት አስጨብጠኸናል
    አይነጥላ የለም መተት አይታደስም የምትሉ መምህራን እባካችሁ ህዝቡን ወረድ ብላችሁ እንዴት በባእድ አምልኮ እንደተዘፈቀ ጠይቁና መምህራችን አግዙት😢

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад +1

      አይ አንች እንዴት ያግዙታል ፈስ ያለበት እኮ ናቸዉ አይነጥላዉን አስመጭና ላኪ ማን ሆኖ?

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 4 месяца назад

      @@Kidist-rn2xc ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @አክሲማሮስ-ዐ7ጨ
    @አክሲማሮስ-ዐ7ጨ 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንየሰማነዉን በልቦናችን ላይ ያሳድር እናመሰግናለን መምህር

  • @hiwet-p1s
    @hiwet-p1s 4 месяца назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤ 🙏መምህርይ❤

  • @MerMer-rm4md
    @MerMer-rm4md 4 месяца назад +11

    መምህርዬ ምን ብዬ ልናገር ይሄ ትምህርት ብቻ አይደለም እንደኔ ለተራበ የ ህይወት ምግብ ጭምር ነው ። እግዚያብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ

  • @BerhanBerhan-ob4qy
    @BerhanBerhan-ob4qy 4 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ረቡኒ

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 4 месяца назад +1

    እግዚኦ ማርነክርስቶስ ደሞ አለማፈራቸው እንደ ደህና ነገር በአደባባይ ይናገራሉ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ😢😢

  • @helenkiros8436
    @helenkiros8436 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይት ያማልን

  • @JvvjHccj
    @JvvjHccj 4 месяца назад +2

    ❤❤❤ወይኔ የኛቤትጉድነዉ በሰሜን ሸዋ ይከበራል እግዛብሄር ይቅር ይበለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v 4 месяца назад +4

    እስኪ መምህርን እምትቃወሙ አሁን ምን ልትሉነው ፈጣሪዬ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @werkaethio7461
    @werkaethio7461 4 месяца назад +1

    የሠማል

  • @helenkfile6444
    @helenkfile6444 4 месяца назад +4

    ኧረ ኡኡኡኡኡ መምህር እነዚህ ያመረቱት እህል እየበላን ታድያ እንዴት ጤነኞች እንሆናለን 😢😢😢 እመብርሃን እናቴ አንቺው ግቢበት 😭😭😭😭

  • @FjfhvhhRjfhfht
    @FjfhvhhRjfhfht 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ፈጣሪ አምላክ ያኑርልን በጣም ገራሚ ትምህርት ነው ሳናዉቅ ብዛ እረብሾናል እግዚአብሄር ይማረን አሜን

  • @KaseyGato
    @KaseyGato 4 месяца назад +1

    ባንተላይ አድሮ ላሥተማረን ለገሠፀን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምሥጋና ይሁን

  • @tigistmelaku8644
    @tigistmelaku8644 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ለእኛ የመረከው ላተም ይሁንልህ

  • @SaraMekryaw-gx5fs
    @SaraMekryaw-gx5fs 4 месяца назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን ይህን ወሎ አካባቢ እሚደርግ ነው እኔ ክርስትያነኝ ግን እናቴ ያማት ነበር እነሱ ጋስትሄድ ትድናለች የሆነ ወርት ላይ ደግሞ ያማታል አርብ አርብ ነበር እሚኪደው እኔም አብሬት ነበር እሚሄድው አምኝበት ሳይሆን ለናቴ ስትል ነበር እሁድ እሁድ ደግሞቤተክርስትያ እሄዳለሁ ግን እንደዚህ ስለመንፍስ ስደት ከመጣሁነው የተማርኩት አሁን ላይ እናቴም መሄድ ካቆመች 4አመት ሆናት ቅዱስ ቁርባን ተቀብላለች እግዚአብሔር ይመስገን በሽታው ስልቱን ቀይሮ ቢያማት ግን እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ብዙ ተምሬለሁ እድሜ ለመምህር ግርማ ና ለመምህር ተስፍየ

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 месяца назад +2

    እነዚህን ሁሉ የአጋንንት መንፈስ እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን
    ሰይጣን እንዴት በሰው ላይ እንደቀለደ 😥

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 4 месяца назад +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንደ ባዕድ አምልኮ የሚያስጠላ ነገር የለም እግዚአብሔር ይገስፀው ።
    አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ አደራህን ዓለም ያስጠላል።

  • @እሙየቅዱስሚካኤልልጅ-ረ2ወ
    @እሙየቅዱስሚካኤልልጅ-ረ2ወ 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @maatraosiris3409
    @maatraosiris3409 4 месяца назад +1

    Amen Amen Amen 🙏 Egziabher heregnachin yunlen🙏

  • @EeEe-p1r
    @EeEe-p1r 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 4 месяца назад +1

    እውነትህነው መምህር እረጅም እድሜከሙሉጤናጋር❤❤❤

  • @alain3631
    @alain3631 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ይህ ሁሉ በኛቤት የመለካል እስካሁን ደረስ እግዚአብሔር ይመስገን እዴሜ ለናተ ማን እደሆነ አውቀናል ግን አሁንም ሊቀየሩ አልቻሉም የመምህር ተማርሪወች ፅጌ ማርያም ከነቤተሰባ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስብን

  • @HelenBirane
    @HelenBirane 4 месяца назад +1

    Amen memhir edmen tenan yhbkia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣቡየ ገብረ መንፈስ ይባርከን ኣሜን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር❤❤❤

  • @Mekidyedanglemarymalij
    @Mekidyedanglemarymalij 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜንመምህር ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
    እውነት ነው የሚጠል በሸታ በዘር የሚመጠው እኔ
    ምሰክር ነኝ እኔ እህቱች በጠበልለቁናል ግን እኔ ይህመንፈሰ መሆን በአንተ አደሮ እግዚአብሔር አሰተማሮኝ ግን ቤተሰቦች በፀሎት አሰቦኝ
    ልጅ በ1አመቱ ጀመርት እኔበሰድት ነኝ እናቴ መድኒት አሰጀመርችት ብቻ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን ወለተ እየሱ ወለተ ዪሐንሰ በፀሎት አስቡኝ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 месяца назад +2

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 4 месяца назад +7

    የዛሬ ላይ ልዬ ነበር ማርያምን መታውቄያ ብቻ ነው እሚታደሰው እያሉ ህዝቦን ያጃጅሉታል እነኚህ ማን ያሰተምራቸው❗️ጌታን በጣም ነው ያሳሰኑኝ ሴይጣን መሆኑን እያወቁት ግን እያመለኮት ነው ጋዜጠኛው ጉበዝ ነበር ግን እሱም ወፍጮ ቤት ነው ያለው❗️❗️❗️

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይገስጸው
    ምን ጉድ ነው የምንሰማው አድነን የድንግል ማርያም ልጅ 😥

  • @HgFuh-em2dr
    @HgFuh-em2dr 4 месяца назад +3

    ሰላም እዴት ነህ መምህርየ ሰወቹ ያወሩት እውነት ነው የገጠር ልጅ ነኝ አባቴ ይህን ያረግ ነበር ቀይ አበሶ ና ነጭ አበሶ ና ጋላ ዶሮ ናቸው ና አዲት ሴት ዶሮም ይጨምራን መልኳ ነጭ ና ጥቁር ነው እነ ይህን ያደማን እስከ ሶስት ቀን ይጨጎላን ሽት ቤት ሲሄድ በጧት ና ከመሸ ነው ብቻ ብዙ ነገሮች አሉ ይህ ብቻ አደለም በጥቅሉ ያወሩት ሁሉም እውነት ነው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

      ወይኔ እረ ጉዴ ፈላ አሁን ትዝ አለኝ ጠጠርማ የሚሏት ነጭና ጥቁር ጠቃጠቆ ዶሮ ጫጩት ትገዛ ነበር ለጦስ ምጥቻ ለማዞር ይላሉ

  • @በሃፂያትያደፈሆኗልሰውነቴ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርዬ በእውነት በምን ቃል ልግለፅህ ከዚህ ማህበረሰብ ውስጥ ነው የወጣነው😥😥😥 እሚገርመው ዛሬ እናንተን የሚነቅፉት የነዚህ ቤተሰብ ልጆች ናቸው በእውነት እንዲያውም ከልጆቻቸው ይልቅ ቤተሰቦቻንን ለመመለስ በጣም ቀላል ነው ፈርተውት ስለሚካድሙት ይሄንን አይቶ እርኩስ መንፈስ የለብንም ይላሉ ከዚህ ማህበረሰብ ውስጥ ወጥተው የድንግል ማሪያም ልጅ ይቅር ይበለን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፃድቅ እያላችሁ❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለጻዱቁ ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱሰ አባቴ አደረሰን አሜንንን አባቴ ይጠብቁን ቅድሰተ ማርያም በፀሎት አሰቦኝ

  • @IAMNOTAND
    @IAMNOTAND 4 месяца назад +1

    ዋው በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን

  • @aboali3155
    @aboali3155 4 месяца назад +2

    አቤት ያሉት ሁሉ ከኛ አገር አለ እኛ ኦርቶዶክስ ነን ግን አሁን እነዚህ ያሉትን ሁሉ አለ የኔ ቤተሰቦች ሁሉ ያረጋሉ እግዚአብሔር በቸረነቱ ለንዘሀ እዳበቃለኝ ፀልዬልኝ አሁን አባቴ ወቅሸት ቅዱስ ገብሬኤል ሄዶ ትቶል መጨረሻዉን ያሳምርኝ እኔ በሰደት ነዉ ያለሁት በሰላም ገብቸ ባቅሜ የማቃትን ነግራቸዉ ንሰሀ ገበተዉ እደቆርብ እግዚአብሔር ያግዘኝ በኡዉነት አስተዳደጌን ሳሰበዉ ከባድ ነዉ

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @SaraAsfaw-r2d
    @SaraAsfaw-r2d 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 4 месяца назад

    አሜን.አሜን.አሜን.ቃለሒወት.ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by 4 месяца назад

    አግዚእብሔር ይገስፀ። በእሮምያ ክልልልም እለ በግ ያርዳሉ እያቶቼ ድሮ እሁንም እንደዛው ናቸው መስል

  • @Asefu1621
    @Asefu1621 4 месяца назад +1

    አሜን (3)🙏ቃለህይወት ያሠማልን መምህርየ እናመስግናለን ኑርልን 🙏

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 4 месяца назад

    በእንግድነት የምገኝበት ቡልቡላ መድሐኔለም አካባቢ አለ ።

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib 4 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ምህር ጊዜህን መስዋእት አድርገህ ለኛ ለማስተማር ያደረግውን ሁሉ መድሀኒያም የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ እኛንም የምንድንበት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @AddisAlam
    @AddisAlam 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር

  • @EdlawitEdil-ft6qi
    @EdlawitEdil-ft6qi 4 месяца назад +1

    መምህርዬ ያንተንና የወርቅ አፈራው የሚያቀርበው ታሪኮች በጠቅላላ የማያምን ትውልድ ካለ አቦዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልቦናቸውን ያብሩላቸው ይሄን አስተምሮአቹን አምነው ተቀብለው ወደተግባር ካልቀየሩት መከራ ሲደርስባቸው ግን እግዚአብሔርን የሚያማርሩ ከሆነ ግን ልበ ስውር ነው የምንባለው ከኛ ከምናየው አይነስውሮችና የመስማት ችግር ያለባቸው ይበልጡናል !!!!!

  • @saraboressa4189
    @saraboressa4189 4 месяца назад

    Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GenetAlemu-je6mu
    @GenetAlemu-je6mu 4 месяца назад +1

    ቅድስ እግዚአብሔር ሆይ ከደዚህ ሁሉንም አንተ ስውርኝ ስውርልኝ ስውርን የድንግል ልጅ እናቴ ሆይ በምልጃሽ ይህ ክፍ ስራ አጥፍልንከሀገራችን እባክሽ እናቴ ወደ ማን እንጭሀለን ያለሽኝ ያለሽን አንች ብቻ ነሽ በቅድስ ምስቀል በልጅሽ በጣጥስሽ ጣይልኝ ጣይልን እናቴ አደራሽ እግዚአብሔር ማርን ማርኝ ማርኝ ምርኝ

  • @bahasharief8251
    @bahasharief8251 4 месяца назад

    መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 4 месяца назад

    መምህር እነዚህ የሚናገሩት 100% እውነት ነው እኔ ወሎ ነኝ ተወልጄ ባደኩበት አካባቢ እዳለ ሙስሊም ናቸው ከተወሰኑ ሰዎች በቀር ሁሉም ይሄን አምልኮ ያደርጋሉ ቤተሰቦቼ ክርስቲያን ናቸው እነሱ ማድረግ ሳይፈልጉ ሸሁ እደተናገሩት ቢቀሩ ስለሚያገሏቸው ይሄዳሉ እኔም ስለማላውቅ ድግሳቸውን ብዙጊዜ በልቻለሁ አሁን ሳውቅ ግን ይቆጨኛል አሁን ላይ ግን ልጆቻቸው አረብ ሀገር ሄደው ቤተሰቦቻቸውን ይሄን አምልኮ አስተተዋቸዋል በሚገርም ሁኔታ ይሄን አምልኮ ሲተው ደግሞ ምን እደሆነ አላውቅም የቫይረስ ተጠቂ አድርጓቸውል

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj 4 месяца назад

    እግዞኦ አምላኬ አተማረኝ ይቅር በለን እኛ ወሎወ ቤተሠ ቦቻ ችን እኝድሕ ናቸው 😢😢😢🎉❤

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 4 месяца назад +1

    Amen amen amen klak hiwet yesman weud merhey embrhn Eent rjem edme ke tenet gre tesht yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RodasiHaftom
    @RodasiHaftom 4 месяца назад

    ኣሜን

  • @HuaweiY9-gz6en
    @HuaweiY9-gz6en 3 месяца назад

    Sagalee Jireenya isiin yaa dhagesisuu Barsiisaa Kenyaa🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aነኝአይናፋሯ
    @Aነኝአይናፋሯ 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜ❤❤❤

  • @adesadees4750
    @adesadees4750 3 месяца назад

    አሜን

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx 3 месяца назад

    መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ ግን ሞስልሞች መስባሕ እያሎ የምይዝት ጨሌ ነወ በስምአብ 😢😢😢

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 4 месяца назад

    መምህርዬ ያንተ አስተምሮ ግጥሞችን የምታካፍለን ከገባን ለራሳችን ነው የገባው ይማርበታል ይድንበታል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አሜን

  • @elias2024
    @elias2024 3 месяца назад

    Egziabher tsegawn yabzalh Memhir Enamesegnalen

  • @MissMiss-l3k
    @MissMiss-l3k 4 месяца назад

    አሜር አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 4 месяца назад +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰሜኑ ኦሮምያ ላይ በደብረ አለ ግን ወራቱ ይለያያል በዝህ በምልህ በጥቅምት እና በግንቦት በሰኔ ደግሞ በ12 ባዕድ አምልኮ መሆኑን ማንም አያቀዉም ወለ ቄሱ ለአቴቴ እየገበረ ለመስከረም ደግሞ ገብስማ ዶሮ ይታረዳል ተዳፍኖብን ስለአልነቃን እንጅ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዉ እግዚአብሔር ይድረስ ልን እንጅ ታዉረናል የሚመለከዉ ጠቋር ወሰንጋላ አዳል ሞት ተብሎ በዛር አንጋሽ ተለማመነዉ ይላሉ ልጆቻቸው አድገዉ ትልቅ ስሆኑ ወደ ዋቄፈታ ወደ መናፍቅ ይጎርፋሉ የቄስ ልጅ ነኝ ይላሉ ግን አንድ ጥቅስ መመለስ አይችልም ፈጣሪ ይገስፅልን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

      እህቴ ገብስማ ዶሮ እኛም ቤት አያቴ ታርድ ነበር አንዳንዴ አማራ አካባቢ ግን ይቀፈኝ ነበር ለዛሩ ነዉ እንዴ😢

  • @muluembetasres6696
    @muluembetasres6696 4 месяца назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @yeshireg3824
    @yeshireg3824 4 месяца назад

    Amen Amen Amen🤲🤲🤲xagawen yabezakel emaberahan texabeqelen❤❤❤

  • @ramiuklove6532
    @ramiuklove6532 4 месяца назад

    Amen amen amen 🤲🤲🤲

  • @Ratayy12-nf9pc
    @Ratayy12-nf9pc 4 месяца назад

    amen amen❤❤mmhl bunting tashutnya ❤❤❤❤❤❤

  • @Lemlem-de9bk
    @Lemlem-de9bk 4 месяца назад

    Amen ❤❤❤❤amen amen

  • @filitektube5713
    @filitektube5713 3 месяца назад

    amen amen amen

  • @gHg-fc1pp
    @gHg-fc1pp 4 месяца назад

    መምህር ሢጠሩት ደስአይም❤❤❤❤

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 4 месяца назад +1

    መምህርዬ እዲህ አይነቱን ቪዶ አቅርብልን ብዙሰው አሉ ሰው አትከተሉ የሚሉኝ😐😐😐😐ታዲያይከ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣው ባእድ ወዴትይሂድ በእውነት ሁሉም ያሉት እኛ ቤት አያቴ እሚያመልኩት በብዙ ያመሳስለዋል በርታ በዝህ ቪዶዬ ብዙ ሰው እደሚማሩ አልጠራጠርም እውነትነው ሁሉም የምትናገረው ኧረ በሰሜን ሸዋም ያለውን አቅርብልኝ ብዙሰው አሉ ልባቸው የተደፈነ አናቅም ምናምን የሚሉ አይ አለማወቅ እኔ ተረድቸሀለሁ ቀጥልበት ቪዶው🙏🙏ጠዋት ቤተክርስቲያን ማታ ጠቋይ ቤት ለሚሄዱት ምእመናን በብዙው ይማሩበታል ከራሴ ቤተሰብ ጀምሮ ጨለማን ተገን አድርገው 😢😢አይይ አለማውቅ በርታልን ቅዱስ ገብረኤል ይቁምልህ መምህርዬ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

      ጎሽ ፃፉ አማኑኤል በአባቱ ፊት ይመስክርልሽ

  • @SenaitMeseret-fp8yi
    @SenaitMeseret-fp8yi 3 месяца назад

    እድሜ ለናንተ እኛም ቤት እንድህ ነበር ጪሌው ዶሮው እድሜ እና ጤና ያድልልን ለናንተ

  • @FaikaDemeke
    @FaikaDemeke 2 месяца назад

    መምህርን

  • @SaraHabsh-lx8tz
    @SaraHabsh-lx8tz 4 месяца назад

    አያቴ ጣዕጣዕታ ይጥዕጣዕ ነበረ የሆነ ብረት አድርጎ

  • @rahelworku9558
    @rahelworku9558 4 месяца назад

    ጭራሽ የእግዚአብሔርን ማዳን ረስተውታል
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለንስሃ ሞት አብቃን🤲🤲🤲

  • @haimihaimi6841
    @haimihaimi6841 4 месяца назад

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይህማ ሁላችን ያደግንበት ነው እነሱማ ሁሉንም ያቃሉ እኛ እንጄ የለብንም እያልን ስራችን የሱ የሆነ እነሱ የሚስተምራቸው ካገኙ ይለወጣሉ የምናስቸግረው እኛ እንጄ እግዚአብሔር ለሁላችን አስተዋይ ልቦና ይስጠን። መምህርዬ አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልኝ