48ኛ A ገጠመኝ ፦የተሰወሩ አባቶች ታሪክና የዘመናችን ገጠመኞች ( ክፍል አንድ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 900

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 3 года назад +11

    አባቶች ፀሎታቸው ማበረታቸው በኛም ላይ ይደርብን ።አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @wargaal6333
    @wargaal6333 3 года назад +2

    እግዚአብሔር እድሜ ና ፀጋውን አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን አባቴ አይለ ሚካኤልን በፀሎት አስቡት አባቴ

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 3 года назад +106

    እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን አሜን

  • @ggffyff4753
    @ggffyff4753 Год назад +2

    እሜን (3) በረከቶዎ ይደርብን አባታቻን🙏🙏🙏

  • @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
    @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 года назад +9

    ዘማሪ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛል አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶዎት ይደርብኝ

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie3982 3 года назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይፍቱኝ ኣባታችን ኣሜን

  • @በለይነሽወለተእየሱስ
    @በለይነሽወለተእየሱስ 3 года назад +94

    ተስፍ ስላሴ እመ ብዙሀን ሁሌ በፍትህ ትቅደም የኔ አባት ኩፍ አይንካህ ላንተ በጣም ክብር አለኝ

  • @emuugirma9913
    @emuugirma9913 3 года назад +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣ አባታችን በጸሎት አብን
    ሕይወት ፈተና ሆነብኝ

  • @asheithu6542
    @asheithu6542 3 года назад +3

    አባታችን በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ እባላለሁ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባቴ በረከቶይደረሰን አይለየን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад +12

    ይህን እንድሰማ ስለ ፈቀደለኝ እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታችን በረከትዎን ይደርብን
    ወንድሜን በስደት በሱስ ተመዶብኛል ወልደ ኣረጋዊ ብሎው በፆሎት ያስቡልኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 7 месяцев назад +1

    ተመስገን አኛ የመምህር ተስፋዬ ልጆች እድለኛ ነን የህንን ይህንን ታሪክ የመሰለ አሁንም ያለ የአባቶቻችንን የተከሰተውን የሚከሰተውን በጆራችን መስማታችን አነቃቂ የሚያጓጓ ነው አባ እናመሰግኖታለን 🙏

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 3 года назад +8

    አገላለፀወት ደስ ሲል አባቴ አባ እድሜወት ይርዘም እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛለዎት አባቴ
    ወለተማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ

  • @youtebu4521
    @youtebu4521 3 года назад +2

    አባቴ በጾለት አስቡኝ አመተማርያም ብለው ያስቡኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን አባቶቻችን

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጡ
    መምህራችን አምላክ ቅዱሳን ይጠብቅልን !!
    ወለተ ጊወርጊስ ብለው በፀሎት ያስቡኝ መምህር
    ምንም ችግር የለውም እናዳምጣለን ይልቀቁልን ።

  • @firehwotatewo14
    @firehwotatewo14 3 года назад +1

    አባታችን በፀሎት አሰቡኛ ወለተማረየም ብለው ፀልዩልኝ

  • @yegilephone4138
    @yegilephone4138 3 года назад +8

    እንኳን በስላም መጣህ መምልራችን ድንግል ማርያም በአማላጂንቷ አትለያህ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እመብርሀን ትጠብቅህ ይሄን ድንቅ ተአምረ ስላቀረብክል ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን

  • @edensereke7721
    @edensereke7721 3 года назад +5

    ስለአገልግሎትህ ሁሉ እናመሰግናለን አግዚአብሔር ስምህን በአነደወርቅ ይጻፋልህ

  • @konjukonju2862
    @konjukonju2862 3 года назад +2

    Amen/3/ yifituun abbatachin amen W/Mika'eel kaa betasabochu gare yasibun

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 3 года назад +6

    የኔ ጀግና ተስፋ ስላሴ አተማ የስቱን ህይወት እየቀየረክ ከእሳት እያወጣህን ነዉ ጥላትህን ከእግረህ ትጣለዉ እመ ፈቅረ

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 3 года назад +2

    በውነት መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ዲስላይክ የምታረጉ ድንግል ማርያም ልቦና ትስጣችሁ

  • @birhandeyasa753
    @birhandeyasa753 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን በረከቶዎ ይደርብን አባታችን የሰማነው በልቦናችን ያሰድርልን 🙏

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ

    እንኳን በስላም መጣህ መምህር ተጋድሎቸውን ሳይጨርሱ ባታወጣቸው መልካም ነው ስም ዝርዝራቸውም አይስፍልግም አስፍላጊ መስሎ አልታየኝም ገዳሙም ባይታወቅ መልካም ነው እኛ የራሳችንን ውስጥ ድርስ ዘልቀን ለጠላት አሳልፍን መስጠት አይስፍልግም እኛው እራሳችን ባአፍችን እንቀባጥር እና ችግር ሲደርስ ወሬ ብቻ እንሆናለን

  • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
    @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 года назад +21

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታቹሁ

  • @mulukoabadi6640
    @mulukoabadi6640 3 года назад +2

    እባታየ ወለተ ስንብት ወለተ ማርያም በፀላት እስብን

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 3 года назад +10

    እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ መምህራችን እኛምእግዚሐብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን አሜን አሜን

  • @አርሴማየጻድቁልጅነኝ
    @አርሴማየጻድቁልጅነኝ 3 года назад +2

    መምህር ብታምንም ባታምን አባታችን ስለ ስዉራን አባቶች ቅድስናቸዉን ሲናገሩ እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ሀይማኖቴን የበለጠ ወደድኩ የነሱ ተጋድሎ ና ቅድስና አስደሰተኝ አስለቀሰኝ አስቀናኝ የእግዚሀብሔር ድንቅ ስራ የበለጠ እየደነቀኝ መጣ አዉቃለዉ ስለ ስዉራን አባቶች ግን እሳቸዉ ሲናገሩ የበለጠ ገባኝ እኔ ሳላዉቅ ብዙ የበቁ አባቶች ባርከዉኝ በዋላ ሳቃቸዉ ከየት ላምጣቻዉ ለሁለም በረከታቸዉ የደርብን

  • @funofblackpinkfromethiopia7632
    @funofblackpinkfromethiopia7632 3 года назад +5

    ውይይይ ኤፍታህ የሚለው ደስስ ሲል ልቤ ክፍት ይላል እንኳን ደህና መጣህልን መምህር በጉጉት ስጠብቅህ ነበር እረጅምም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህር ምንም ችግር የለ መምህር ለነ አታስብ ምንም ያህል ቢረዝም እኛ እናዳምጣለን ትምህርትህ እኮ ለተመሠጠበት ሳናውቀው ነው የሚያልቀው ካንዳዴ አጨራረሱ ሲያም ምነው B ብለህ ብጀምር እላለሁ መምህር ለመብዛቱ አታስብ አንተ ብዙ ለፍተህ ላቀረብከው እኛ እንዴት ማዳመጥ ያቅተናል ችግር. የለም ብቻ እኛ የሠማነውን በተግባር እንድንኖረው እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ ይበለን እኔንም ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ

  • @እማፍቅርእናቴአስቢኝ
    @እማፍቅርእናቴአስቢኝ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад +37

    ይሄን እድሰማ የፈቀደ አጋእስተ ሥላሴ አምላኬ በውነት ተበርክኬ አመሰግነዋለሁ 🙏🙏🙏

  • @weleteteklehaeymanotwelete8342
    @weleteteklehaeymanotwelete8342 3 года назад +1

    መምህር እናመሰግናአለን አባታችን ብሰምት አልተገበኝ አሉ ፀገውን ይአብዛሎት በቶለት ይአስቡን ወለተተክለህአይማኖት

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 3 года назад +3

    ወይ ስወድህ መምህር ተስፋዬ በጣም ነው ምወድህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ametemariyaam4137
    @ametemariyaam4137 3 года назад +1

    Kale Hewot yasemalin Abatachin ina memihirachi Egazabeher tsagawuni yabazalachuu amen amen amen

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን መ ምህራችን መ ምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ለኛም መስሚያ ልቦናችን ይከፈት ተከፍች ይበለን ኑ የተዋህዶ ልጆች እንለወጥ የበቁ ጻድጋንን ያብዛልን እናት ሐገራችንን የሚጠብቁልንን መድሀኒያልም

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 3 года назад +2

    በፀሎት አስቡኝ አባቶቼ ሰይፈ ሚካኤል ነኝ ።

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ሰጠብቅ ነው የመጣልን የተሰፋ ሰላሴተማሪዎች ኑ አብረን እንለወጥ እንማማር በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያአሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከትዎት ይደረሰን መምህርዬ ኑርልን የኛ ጀግና በእውነት በቦታሁ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ

  • @hebtshhebtsh818
    @hebtshhebtsh818 3 года назад +2

    ይህን ድቅ ነገር እድንሠማ የፈቀደ እግዝአብሔር ይመሥገን

  • @ሠላሜነሽድንግልዋስት-ኈ3ቀ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣ መምህር በጉጉት ስጠብቅህ. ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን

  • @promobile4440
    @promobile4440 3 года назад +1

    Amen agthabeher ystlan ahte mariyam btlot asbuy

  • @ታዱየማርያምልጅ
    @ታዱየማርያምልጅ 3 года назад +3

    መምህራችን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር አንተን ለኛ ለስደተኞች የመዳን ምክንያት አድርጎ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ያባታችን በርከት ይደርብን አሜን ፣መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 2 года назад +1

    እንደ አንተ አይነቱን መምህር ያብዛልን አምላክ በክንፉ ይጠብቅህ

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 3 года назад +7

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደረብን መምህር ለአንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አይለይህ ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ይቅደምልህ በምትሄድበት ሁሉ

  • @retaretakalehiwetyasemalin7786
    @retaretakalehiwetyasemalin7786 3 года назад +1

    መሞህር እንኳን በደህና መጣህ አሰቡኝ በጸሎታቸው ወለተ ሰንበት

  • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም

    እኔ ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድመቱን ያረዝምል አሜን በፀሎት አስብን አሰታውስን ወለተ መረያም ከነ በተሰቦቼ😭

  • @donsisimayi4504
    @donsisimayi4504 3 года назад +1

    Amen amen

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn 💚💛❤
    _አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻😭😭😭💚💛❤

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 3 года назад

    ስላም ላንተ ይሁን መምህር ተስፋ ስላሴ እመብርሃን ትጠብቅክ ። እኔንም ወለተሚካኤልን አስቡኝ የአባቶቻችን አምላክ ሀገራችንን ስላም ያርግልን በረከታቸው ይደርብን

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 года назад +3

    አባቴ በርኩትን ይደርብን🤲🤲🤲🤲

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህር ፀጋውን ይብዛልን እድሜ ጤና ይሰጥልኝ ተሰፋ ስላሴ በፆሎት አስቡኝ🙏🙏

  • @Embete-
    @Embete- 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር። እኔ በጣም የበቁ አባቶች የተሰወሩ አባቶች እና የተሰወሩ ዋሻዋች በጣም በጣም በጣም ነው እምወዳቸው። ዩትዩብ ላይ ይህን በማሳደድ በመዳመጥ እርካታን ይሰጠኛል የጌታዬን ጥበብ አይቼ እደሰትበታለሁ። ድርሳን ገድል አዳምጬ እንዴት ደስ እንደሚለኝ። ተመስገን

    • @babys7570
      @babys7570 3 года назад +1

      በጣም ቅዱሳን አኮ ማር ናቸው የአግዚአብሔር አገልጋዮች ታድለው ባማላጅነታቸው ቅድስት ስላሴ ነፍሳችን ይማራት አሜን አሜን!!!!

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem9400 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን betolot asebuen abatachen

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db 3 года назад +11

    እኳን ደና መጣህ መምህር በፀሎታችሁ ፀለተየሱስ ብላችሁ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን አባታችን በፅሎቶት አስቡን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ መድህን አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት ወለተ ኪዳን ተክለ ሀና ተክለ ዮሀንስ ገብረ አማኑኤል ገብረ ዮሀንስ ተክለ ስላሴ ሀይለ ማርያም ሀይለ እየሱስ አባታችን በፀሎቶት ያስቡን አባታችን በረከቶት ይድረሰን አሜን፫

  • @nanayemenegistu2022
    @nanayemenegistu2022 3 года назад +7

    ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋረ ይሁን ወንድም እህቶቼ አምላክ አባ ኪሮስ ከክፉ ነገረ ይሰውሠን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን እኔም የትምህርት ፉሬ ነኝ ለብዙ ሰው ትምህርት ስጥቼ እየተለወጡ ነው ክብርና ምዝጋ ይግባው አምላካችን

    • @emebetgizaw893
      @emebetgizaw893 3 года назад

      መምህር ተስፋዩ እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ብክፎ ይጠብቅህ እና እባክህን እኔ እስካለ ማርያም እባላለ ላገኝ በጣም እፈልጋለሁ ምክንያቱም ልጄ እርገተ ቃል ነው ፲ አመቱ ነው ግንአይናገርም በፀሎትህ አስብ ልብ አደራ እድ እግዚእ ብር ፍቃድ አንድ ቀን በስልክ በዝርዝር እንጫወታለን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የአባቶቼ በረከት ይደርብኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይብርክልንን ቃለ ህይወት
    ያስማልንን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
    እግዚአብሔር ይጠበቃል 🙌🙌🙌🙌

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራ።እሜን እሜን እሜን ።እባታችን።መምህራች።አመሰግናለሁ ።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ባአባቶቻችን ለይ አፋችን የምንከፍት ሰወች ወየታ አለብን በእውነት እግዚአብሄር ይቅር ይበለን አሜን ።ለኤልያስ የተናገረው የእግዚአብሄር ቃል የታመነ ነው ።ብዙ አባቶች አሉን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @meazasiltan748
    @meazasiltan748 3 года назад +12

    በስላሴ ስም እርኩስ መንፈስ ተቃጠል ክብር ለአባቶቻችን

    • @babys7570
      @babys7570 3 года назад

      አሜን አሜን

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 3 года назад

    እንወድሀለን ምምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅህ

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 3 года назад +1

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ በረከትህ ይድረሰን መምህራችን የኛ እንቁ አንተን የምገልፅበት ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ንፁህ-ደ4ጀ
    @ንፁህ-ደ4ጀ 3 года назад +3

    እንኳንደናመጡመምህር
    አደኝነኝዛሬ"ደሰሲል💛💛

  • @tadele4513
    @tadele4513 3 года назад

    ያባቶቻችን በረከት ይደርብን ፈጣሪ ጸጋው ያብዛላችሁ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅህ መምህር

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 года назад +4

    ዉድ እና እንቁ መምህራችን የነብሳችን መጋቢ እንኳን ሰላም መጣህልን አምላኬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ

  • @ወልደሰማያት
    @ወልደሰማያት 2 года назад +1

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ፍቅሩን አብዝቶ ያድለን ያባቶች የናቶ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 года назад +3

    አባታችን እድሜዬ ይስጦት በፀሎት አስቡኝ ቃለ እይወት ያሰማልን አሚን

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal 3 года назад

    ኹለት ጊዜ አዳመጥኩት። አሁንም ለሦስተኛ ጊዜ እያዳመጥኩ ነው። መምህር እማ ፍቅር በዕድሜ በፀጋ ትጠብቅልን። ኃይሏን ታሳድርብህ ከጠንቋይ እና ከደብተራ(ከሥራየኛ) መተት የምትወዳት እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም እና ያገለገልክበት የየካው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን በተማርነው ትምህርት 30፥60 እንዲሁም 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን።

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመዘገን መምህራችን እንኳን በደህና መጡ የአባታችን በረኬት ይደረሰን

  • @እሙየነኝየተዋህዶልጅ
    @እሙየነኝየተዋህዶልጅ 3 года назад +1

    ኡፍፍፍፍ ለስጋ መኖሬ አስጠላኝ ግን ደግሞ ይህንምም መስማቴ እግዚአብሄር ይመስገን መምህርየ እና አባየ በፆለታችሁ አስቡን ወለተ ሰንበት እና ገብረ እየሱስ ብላችሁ ምናለ እንድህ እንደገባኝ ሀገሬ ብሆን ብየ ተመኘሁ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 года назад +18

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ኸረ መምህር ጥፍት እያልክብን ነው ላዳምጥና እመለሳለሁ like እያደረግን እንማማር

  • @nardimengistu4996
    @nardimengistu4996 3 года назад +1

    አባታችን በረከቶት ይደርብኝ እመብርሐን ይሄንን እንድሰማ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለው🙏🙏🙏

  • @tube4569
    @tube4569 3 года назад +22

    እንኳን በሰላም መጠህ ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @eskdarworku2479
    @eskdarworku2479 3 года назад +2

    መምህር እኔ ለአተ ምንም ቃላት የለኝም የድንግል ማርያም ልጅ መዳንያለም ከጸጋ ለይ ጸጋ ይጨምርልህ ለአባታችን እድሜና ጸጋ ይስጥልን :🙏🙏🙏🙏🙏::

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 3 года назад +1

    Kale hiwot yesamelan abatachin &memirachin
    Welete mariyaam
    Welete silaasee
    Welete Mika'eel
    Talkaa Yohaawnis
    Asda mariyaam
    Betelot yasbugn 🤲🤲🤲

  • @godolyas2497
    @godolyas2497 3 года назад +12

    እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ለአባቶቺ ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን 👐💐
    በአባቶቺ ጸሎትና ልመና በእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት እዚህ ደርሻለሁ አቤቱ በቸርነትህ ለንሰሀ ሞት አብቃን😭😭
    አባቶቼ ለጸሎት በቆማቺሁ ጊዜ እኔን ሀጺያተኛዋን ወለተ ስላሴን አስቡኝ በስደት ላይ ጨንቆኛል😭😭😭

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የአባቶቻችን ፀጋው ያብዛልን መምህር ተሰፍሰላሴ ሁሌም እመብርሃን ከፊትህ ትቅድመለህ ወለተ ቅድሳን ሰደተኛ ነኝ በፀሎት አሰቡኝ

  • @sarasara2006
    @sarasara2006 3 года назад +4

    አባቴ ወለተ ማርያም ብለዉ በፀሎት ያሥቡኝ

  • @edenmesfin5077
    @edenmesfin5077 3 года назад +1

    ወለተ ማርያም በፀሎትዎ ያስቡኝ አባቴ

  • @ysehiworkfikadu7497
    @ysehiworkfikadu7497 3 года назад +5

    ይህን ያስማኝ አምላኬ የተመሰገነ ይሁን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 года назад

      ይህንያሰማኝአምላክየተመሠገነይሁን

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 3 года назад +1

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቅድስት ድንግል ማሪያም ታድልህ
    ለአባቶቻችን ጸጋዉን እድሜዉን ያብዛልን በፀሎታችዉ ያስቡን
    ወለተ ሩፋኤል ገብረ ሥላሴ
    ወለተ ህይወት ፍቅርተ ጊዩርጊስ

  • @destaashagrie2756
    @destaashagrie2756 3 года назад +2

    የቅዱሳን አባቶቻችን ና እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад +1

    አባታችን ቃለኽይወት ያሰማልን ። የአባቶቻችን ፀሎት ልመና በረከት ከኛ ከአጢያተኞችጋር ይሁን አሜን። መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ። ስለኛ ብለክ ወጥተክ ወርደክ ስለምታቀርብልን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ያላሰብከዉ ደስታ በ ቤትክ ዉስ ያስፍንልክ እናመሰግናለን

  • @ብሌንአበራ
    @ብሌንአበራ 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡሉ🙏 በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኙ ወለተ ኢየሱስ እና ቤተሰቦቼ

  • @nadiethio670
    @nadiethio670 3 года назад +1

    አሜን

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy 3 года назад +60

    ሰላም መምህሬ ሰላም ቤተሰቦቼ 🙏🙏🙏 ማነው እንደኔ ለመማር የሚጓጓ???

  • @hiwotdinku2946
    @hiwotdinku2946 3 года назад +1

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን

  • @ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን አባታችን በረከቶት ይደርብን አባ በፀሎት ያስቡን አፀደ ማርያም ገብረ ማርያም ወለተ ማርያም ፅድቀ ማርያም ሌሎችንም ቤተሰቦቼ በፀሎት ያስቡኝ እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 3 года назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ፀጋዉን ያብዛልሕ እንኳንም የሥላሤልጅ ሖንኩ ተመሥገን

  • @gugffj3345
    @gugffj3345 3 года назад +3

    አባቶቼ እናቶቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ እኔ ሀጢያቴ ራሴ ላይ ካለው ጸጉሬ በዝቶብኛል በሰላም ለሀገሬና ለንስሀ እንድበቃ ወለተ ጻድቅ ብላችሁ አስቡኝ

    • @Dubai825
      @Dubai825 3 года назад

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ በስደትም ሆነሽ ንስሀ መግባት ትቺያለሽ

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 3 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ቅዱሳን አባቶቻችን ያብዛልን ስለነሡም ብሎ አገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን እናመሠግናለን ተስፋስላሴ።

  • @አንተያልከውይሁንብየ-ከ2ፈ

    በፀሎት የአሰቡኝ የኔ አባት ሀጢያተኛ ነኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    እርእሱን ገና ሳይ ውሰጤ እንዴት እንደተበሳጨ

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሳማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን እኔ አጣተኘዋን ይሄ እድሰማ ሰለፍቀደ 😭😭😭😭😭😭 አባታችን በፀሎት አሰቡን

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 3 года назад +9

    መምህር እንዴት ሰነበትክ? እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ የተባረከ ይሁን አንተ ይሄን ዩቲዩብ ባትከፍት ንሮ መን ይውጠኝ ነበር ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን
    ወለተ ማርያምን በፀሎት አስባት

    • @hanatatte6155
      @hanatatte6155 3 года назад +1

      እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ የቅዱሳንን አምላክ የልብሼን መሻት ይሙልልሼ

    • @fikertbelete7663
      @fikertbelete7663 3 года назад

      @@hanatatte6155 አሜን አሜን አሜን እህቴ አመሰግናለሁ

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 года назад +1

    ቃለሂወትን ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜበጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ገነተክርስቶስ ወለተኪዳን ሰይፈ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ብላችሁ እግዚአብሔር ይሥጥልን

  • @ሠላሜነሽድንግልዋስት-ኈ3ቀ

    መምህር እባክህ በጸሎትህ አስበኝ ወለተ አረጋዊ ደሞበተደጋጋሚ በህልሜ አይሀለሁ እኔ ጥያቄ ስጠይቅህ አንተ እያስተማርከኝ

  • @rehimamisbah8372
    @rehimamisbah8372 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባ

  • @ወለተሀናየድንግልጂ
    @ወለተሀናየድንግልጂ 3 года назад +1

    አሜንአሜንአሜንፀሎት በረክታቺሁ ይደርብን አባቶቻቺን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 года назад +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @abdulKareem-mf7bb
    @abdulKareem-mf7bb 3 года назад +1

    አሜን የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑረዎት በረከትዎት ይደርብን አሜን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነ ቤተሠቦችህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ