Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
_ወይ ፈተና ማለት አሁን ነው የእውነት በጣም ይገርማል ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላውቅም መምህሬ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ ነገር እንሰማለን ማለት ነው እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እኔ ደግሜ ሰማሁት ግን ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም።__የዛሬው ገጠመኝ ለየት ይላል ከነ ስሙ አሾካኪ መንፈስ በጣም ይገርማል በምራቅ ይገባል ጆሮ በኩክ ይገባል በሳቅ ይገባል ስባል ይገርማል በርግጥ በሳቅ ልገባ ይችላል ሰይጣይ የሰውን ደስታ ማየት ስለ ማልፈልግ በሳቃችን ልገባ ይችላል ግን ደግሞ በምራቅ መግባቱ በጣም ገረመኝ ስምቼ አላውቅም እንደዚህ አይነት ነገር ሌላ ደግሞ ብዙ ሰዎች ጆራቸውን ከአንድም አራት አምስት ቦታ ይበሳሉ ይህ ማለት ለሰይጣን የሚያስደስት ስራ እየሰሩ ነው ማለት ነው ምክንያቱም በክርስቲያኖች አስተምሮ አምስት አራት ቦታ መበሳታችን ይቃወማል ነገር ግን ጌጥ እያስመሰለ ብዙዎች ጆራቸውን እንደበሱ ያደርጋል ማለት ከጆሮም አልፎ አፍንጫ ላይ ሳይቀር ብቻ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በእውነት።__ብዙ ግዜ መምህሬ ገጠመኞችን ስሰማ በሳቅ ገባሁት የሚለውን ነገር እሰማለሁ ነገር ግን ብዙ ከሳቀን ችግር አለበት ማለት ነው ሴት ልጅ ስትስቅ እራሷን ማየት እንዳለበት ትማርኩት ጥርሳችን ከፍተን ብዙ መሳቅ እንደየሌለብን ትማርኩት በእውነት ስለ ሳቅ ነገር ብዙ በብዙ ነገር ተረዳሁት እኔ በጣም ሳቅ እወዳለሁ ሰዎችን አስቃለሁ ቢያስቁም እስቃለሁ ነገር ግን ከሳቂ በጣም ተቆጠፍኩት እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ያስተዋልኩት ገጠመኞችን ስሰማ ነው__የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ ብዙ ነገር እንዳስታውስ አደረገኝ ማለቴ በቤተሰቦቻቸው ዙሪያ ያለውን ነገር አሳሰበኝ የእውነት እግዚአብሔር ለሀገሬ አብቅቶኝ የመምህርን ትምህርት ሰምቼ የተረዳሁት ነገር በቤተሰቦቼ ላይ በተግባር ማድረግ እፈልጋለሁ። ብቻ እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ቀን አለው በእውነት__አሾክሻኪ መንፈስ ከእሩቅ ሆኖ ብያወሩት እራሱ ወሬው ወደ እሱ ጆሮ ላይ ይደርሳል ማለት ነው። ሰዎች ስለ እኔ ምን አሉ ማለቱ እራሱ ይገርማል በእውነት ለማንኛውም ነገር እግዚአብሔር ይርዳን ገና ብዙ ነገር እንሰማለን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንጂ__መምህሬ በቀጣይ ለብቻ ይሻላል ላላችሁ እሽ በተስፋ እንጠብቃለን እውነት እኛ ሰዎችኮ ስለ ሰዎች እንጂ ስለ እራሳችን አናወራም ስለዚህ ለእንደዚህ አይነት ሰዎች ይጠቅማል እናም ይቀጥል መምህሬ__በተረፋ ምስጢረ ቁርባን ላይ ያስተማራችሁት ትምህርት አለ የቆረበ ሰው ስለ ሰው ምንም እንዳያወራ ብቻ ብዙ ዘርዝራችሁ አስተምራቸዋል እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት__መምህሬ ከልብ እናመሰገናለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይልርዝም በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ከዚህም በላይ ብዙ አመት ኑሩልን እናቴ ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልኝ መምህሬ ሁሌም በሰላም ኑሩልን በእውነት፨_ _ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፃድቁ አባቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደና መጣሃ#እንኳን ለአባታችን አቡነ ተ/ሐይማኖት የመታሰቢያቸው ቀን አደረሰህ አደረሳችሁ ምዕመናን #እንዳው ደብተራ የሚባል ጠንቋይ ከኢትዮጵያ ውሰጥ ነቅለህ አውጣልን ልክ ኮሮና ከምድር ገጽ እዳጠፍሀልን ልኡል አምላካችን ሆይ ደብተራውንም ባአድ አምልኮ የሚያመልኩም አጥፍልን ግን አትግደላቸው አሰተምራቸው በህይውታቸው,በትዳራቸው,በኑሮዋቸው, በቤተሰባቸው አሰተምራቸው #ህዝቡ ተጨቃየ እኮ
demrign konjitwa
አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው እህታችን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ኮሮና ጠፈ እዴ ግን
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል ኧር አዎ ተመሥገን እንበል
መምር እንኳን በሰላም መጣክ።እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክላይማኖት አመታዊ በአል እንኳን አደረሰክ መምር።
አባቴ የቀር በለኝ እኔስ መቼ ይሁን የምመለሰው ፈጣሪ ሆይ ከዝህ የጨለማ ሕወት አውጣኝ በፆላታቹሁ አሰቡኝ ወገኖቼ😥😥😥😥
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማለን ይሄ ኣሾክሻኪ መንፈስ እኔም በጣም ይፈትነኛል ፡በራሴ እንደ እባብ ይሄዳል በፍጹም እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣይሰማሽም ኣይሆንልሽን ይለኛል፡ይሰድበኛል፡ኣእሙረየ ላይ ሌላ ሰው ኣስመጥቶ ከኒህ ሰው ያሳደድበኛል ፡እግዚኣብሄር ኣለ እንዴ ይሰማል እንዴ ይለኛል፡ባዶ ነሽ እያለ ሹክ ይለኛል።እንትና ኮ ባልፈው እንደዚ ኣለችሽ ብሎ ያሽጀምረኝና በዛ ይጀ ብቻያ ሆኜ እሰድባታለው እሱም ይመልሰልኛል እና እግዚኣብሔር ኣምላክ እንዲረዳኝ ጸልዩልኝ ወለተመድህን ብላችው
መምህር በእዉነት ቃለህይወትን ያሠማልን ከዚህ በላይ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህርዬ እኔም እግዚአብሔር ቢረደኝ ሀጢያቴን ሳያይ ፈቃዱ ቢሆን ለ24አመት እድሜ ልኬን ከነ መላ ቤተሰቤ ምድራዊ ሲኦል የመከራ የስቃ ኑሮ እንድንኖር ያደረገንን ያ ጥንተ ጠላታችን ሰይጣን ያደረገንን አሁንም እያደረገን ያለዉን አለም ይማርበታል ብዬ አስባለሁና እናም እግዚኣብሔር ቢፈቅድልኝ ሲፈቅድልኝ አንድ ቀን ሲሆን በአካል መጥቼ ካልሆነ ግን በስልክ እምነግሮወት ይሆናል እህተ ማርያም ብላችሁ ባዛኝቷ ማርያም ስም በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ ማለት በዚህ ምድር መኖር የደከመኝ ያለማቋረጥ 20 ምናምን አመት ያለቀስኩኝ አሁንም ድረስ ለማልቀሴ ምክነየት የሆነዉ ያልተፈታልኝ ይልቁንም አመቱ በጨመረ ቁጥር እየባሰ ያለ ነገር በኔና በቤተሰቤ መሀል አለ ግን ትልቁ ነገር ተስፈ አልቆረጥኩም ይልቁንም መምህር ተስፈዬ በሚቀርባቸዉ ገጠመኝ ምክነየት ከዚህ የሲኦል ሂዎት ሳንሞት በስጋ እንደምንወጣ እንደምንድን ተስፈ አለኝ በጭራሽም በእግዚአብሄር ተስፈ አልቆርጥም ግን እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን በድጋሜ እህተ ማርያም ብላችሁ ከነቤተሰቤ በፀሎት በምትቆሙ ጌዜ አስቡኝ ይሄንን ኮሜንት ያየ ሁሉ እንዳታልኀፉኝ ሰላመ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN💚💛❤🙏*_ሠላም ለዝክረ ስምከ ጊዮርጊስ ሆይ ለስም አጠራርህና ለተቆላዘመው ለተለሸለሸው የራስ ፀጉርህ ሰላም እልሃለሁ_**_ጊዮርጊስ ሆይ የምስጋና አውታረ መዝሙር ለሆኑት ቃልህና አንደበትህ ሰላም እልሃለሁ_**_የልዳው ጊዮርጊስ ሆይ ለአንተ ሰላምታ ይገባል ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ_**_አቤተ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ራራልን አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን የሰማእቱ ጥበቃው አይለየን አሜን፫_* 🕯🕯🕯
አምህራችን ተምረነበታል ሁላችንም ለስጋ ደሙ ያብቃን
*አሜንአሜንአሜን*
መምህሬ ምታቀርባቸዉ ነገሮች በጣም አስተማሪ ናቸዉ መስማት ብቻ ሳየሆ እኛን እራሳችን እንድፈትሽ እና እንድመለስ ሚያደርገን ትምህርት ነው አንቅተህናል ፈጣሪ ይጠብቅህ
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለሂወትን ያሠማልን በእውነት በጣም ብዙ ነገረ ተማረን ካተ አብዙቶ ፀጋውን ያብዛልክ
ruclips.net/channel/UCpaDj1ll3XVwdiHUrqsc8YA
አሜንአሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ገብረ ስላሴ ብጽለት ኣስቡሉኝ ምእመናን
አሜን
@@hem9841 pl lol 1
መምህራችን ሰላም ላንተ ይሁንየሚገርም ገጠመኝ ነውበእውነት የባሉዋን ትግስት ለሁላችንም ያድለን ነው ሚባለው ከገጠመኝ ብዙ ነገር ተመረበታለሁወንድማችን እድሜ ጸጋውን ያድልህ
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን በእዴሜ እና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አመላክ መምህራችንንን አሜን ጭማርልን ምካር በዙ ትምህርቲ አለና እናመሰጋናልን 🕊🕊🕊
መምህር እግዛብሄር በሰውላይአድሮሰውንያስተምራል እድሜናጤናይስጥልኝ ህይወቴን በእግዛብሄርመንገድለመምራትእየሞከርኩነውግንእርዳታህያስፈልገኛል እባክህትልቅችግርአለበህይወቴእርዳታህያስፈልገኛል
@@mognhodbirhan5869 ዝዝዝቅ ቅሥዥድ ዝ፣፣
አቤቱ ጌታ ሆይ ደብተራ ጠንቋይን ቃልቻን ሟርተኛን አሰማተኛን ልቦና ስጥልን አደንዝዘውናል አፍዘውናል ህይወታችን አጨልሟብነል ጌታ ሆይ አዋርድልን ታሪካችን ቀይር ጠላቶቻችን ከእግራችን በታች ጣልልን
አሜን አሜን አሜን ህይወትን አጨልመውብናልና እግዛብሔር ልቦና ይስጣቸው
ይገርማል መምህር የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም ወደ እውነተኛው አምላክ ይመጣሉ ለእግዚአብሔር እኮ እሚሳነው ነገር የለም ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ 🥰 ስለሾሿኪ መምህር ተስፋዬ ለብቻው አምጣልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ድል ኣለ በስምህ ሁሌ እግዚአብሔር ኣምላኬ ኣቤቱ ጌታ ሆይ ትግስትህ ስጠኝ/ን ኣሜንንንን
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በጣም ብዙ ትምህርት እየተማረን ነው በፍላይ መጏል ላይ ጣል የምታርገው ምክር ደሰ ይላል ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ
ጌታ ሆይ እረዳኝ
ገብረ መፈስ ቅዱስ ጥላታቺንን ይያዝልነ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቺን እንኳን ደህና መጣህ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃድቁ አባታቺን አቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ ክብረ በዕል አደረሳቺሁ ፃድቁ አባታቺን ሀገራቺን ኢትዮጵያን ይጠብቁልን ጦርነትን ያጥፉልንአዳምጬ እመለሳለሁ
amen ruamin , wude demrign be kinnet
@@musicandcomediescollection7304 ደመርኩሺ
መምህራችን እናመስግናለን
አባታችን ገብረ መንፍሰ ቅዱሰ አተው ከክፉ ጠብቀን ለሁላችን😌🙏🙏🙏
ደብተራ አሾክሻኪ መንፈስ በስላሴ ስም ለንስሀ አብቃቸው....እመብርሀን ለሀገሬ በሰላም እድገባ ተማፅኘሻለሁ❤ መጨረሻቸው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን። መምህር እድሜና ጤና ያድልህ ከነቤተሰቦችህ....
ባለፈዉ ደግሞ ያንተን በቪዲዮ የተቀረፁ መናፍስትና የሞት መልአክ ያየሁ ቀን ሌሊት እናቴን በሞት አጣሁ፣ እና ከገጠመኞችህ መካከል አጋጣሚ የምሰማዉ ነገር በህይወቴ ትምህርትም፣ እዉቀትም፣ ትንቢትም እየሆነኝ ነዉ እና በርታ ሌሎችም እንደዚሁ ጠቃሚ ነዉና!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከዚሁሉ አውቶ ለታላቁ ቅዱስ ቁርባን ስላበቃቸው ደስ ይላል❤ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት እናመሰግናለን
እንደምን አመሻችሁ የክርስቶስ ወገኖች እግዚአብሄር ይመስገን እህትና ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ተጨንቃለሁ ምክንያቱም የራያ ቆቦ ልጅ ነኝ አውን ቤተሰቦቸን አላገኝሃቸውም ስልክ አይሰራም ና ወገኖቸ በአድት አቡነ ዘበሰማያት አስቡኝ እኔ ም እግዚአብሄር ወዶ ፈቅዶ ቤተሰቦቸን ከዚህ ማአት ቢያወጣልኝ በመህምር ላብ ላይ ገብቸ እመሰከራለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ
እግዚአብሔር ያስባቸው በእውነት ለምስክርነት ያብቃሽ ሁሉም ነገር ያሳዝናል በአሁኑ ሠአት
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ብዙ አሳወቀን እግዚአብሔር ያበርታክ እኛንም ብዙ እንድናውቅ አደረከን። ይሄን አሾክሻኪ መንፈስ ሰምቼ አላውቅም ግን አንዳንድ ሰዎች ትከሻዬ ነገረኝ ሲሉ ሰማለው እና ሰፋ ያለ ትምህርት ብናገኝ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን
እግዚአብሔር ይመስግን የስው ልእጂ መጭራሻው ሳሚእር ደእስ ይላአለ ተመስጌን 🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በፅጋ ያኑርልን ልቦናችንን ይመልስልን ክፉ ዳቢሎስን ይሰርልን
አግዚአቤሔር ይመስገን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ።እመብርሀን በሁለመናህትቁምልህ። ሞገስ ትሁንህ፣አገልግሎትህን ቡሩክ ታድርርግልህ።አሜንአሜንአሜን።
መምህርራችን ቃለ ህወይት ያሰማልን ሺህ አመት ኑርልን ፀጋውን የብዘልክ አኔም በጸሎት አሰበኝ ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን በረከት ይደርቢን
መምህር ቃል ሂወት ያሰማህ በገጠመኞችህ ተለውጬበታለሁ እድሜውን ያድልህ ረ ስንት የማናውቀው ነገር አሳወቀን....
መምህር ቃሌ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት መዘንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ህሄንን ቤተሰብ የጎበኘ አምላክ የሁላችንም ቤተሰብ እግዚአብሔር ይግብኝልን በእዉነት የለ ቤቱ ስንት አይነት ጉድ አለ 👏👏👏
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን
አባ ፍቅረየሰስ በረከቶ ይደርብን እድምም ከጤናው አብዝቶ ይስጦት መምህር አንተንም ከነመላው ቤተሰብክ አምላክ ቅዱሳን ይጠብቅ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መምህር ተስፉዬና የኤፍታህ አድምጮች፣ ሰላማችሁ በአምላካችን እግዚአብሔር ፣ በጠባቂ መላእክቶቻችን፣ በአማላጃችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም ሰላማችሁ ይብዛ፣ ፀሎታችሁ ይሰማ፣ መምህር በጣም አስተማሪና በያለንበት አካባቢ ይህንን መስል ድርጊቶች ያየንበት ስለሆነ እጅግ ጠቃሚ፣ አስተማሪም ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እግዚአብሄር ይስገን መምህር እናሰግናል ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
እንደው የሰው ነገር ይገርማል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን እንጂ በጣም ይከብዳል ኤፍታህ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን መምህር
እግዚአብሔር የባሏን ትግስት ያበዛው ለማስተማር ነው ለእሳ የደረሰው መድሐኔ አለም ለሁሉ ይድረስ መምህር እኔ ከአንተ ብዙ ተምሪአለሁ አሾክሻኪ መንፈስ በእህቴላይ ሆኖ የጫወትባታል እግዚአብሔር እንዲፈታት አየፀለይኩነው ትልቅ ትምርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
መምህር የምትናገረዉ እዉነት ነዉ ተባረክ በጣም ክብር አለኝ ላተ ኑርልን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ዘመንህ ይባረክ።በእውነት ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው። በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይርዳህ እመብርሃን ትርዳህ።
መምህርዬ ወለተ ሚካኤል ብለህ በፀሎት አስበኝ ኮሮና አሞኛን ሀኪም ሀሔድኳ አልችልም በፀሎት አስቡኝ 👏
አግዚአቤሔር ይመስገን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጢታሀል ቃል ሁወት ያሰማልኝ❤❤❤
በመጀመሪያ መምህር ተስፋዬ ስለምታደርገው ትውልድን የሚያድን ስራ ላመሰግንህ እወዳለሁ ፣እግዚአብሔር ይባርክህ።ሲቀጥል በዚህ ታሪክ ልቤን የነካው የሴትዪዋ ባል ነው።ትእግስቱ እጅግ ይገርመኛል ።ይህ ገጠመኝ በስንክሳር የምናውቀውን የዋህ ፓውሊ ያስታውሰኛል። የዋህ ፓውሊ አንድ ቀን ከእርሻ ስራ ውሎ ሲመለስ ቤቱ ውስጥ ከራሱ አልጋ ላይ ሚስቱ ከሌላ ወንድ ጋር ስትሴስን እጅ ከፍንጅ ይይዛታል። የሚደንቀው ነገር ከዚህ በኋላ ያደረገው ድርጊት ነው። ሁኔታውን እንዳየ ይስቃል።ከዚያም ከሚስቱ ጋር ለተኛው ጎረምሳ እንዲህ አለው፣ሚስቴን ብቻ አይደለም ልጆቼንም ተረከበኝ ፣እኔ ገዳም እሄዳለሁ ብሎ ምንም አይነት የቊጣ ቃል ሳይናገር ከቤቱ ለዘላለም ላይመለስ ወጣ። ቀጥታ ወደ አባ እንጦንስ ነበር የሄደው።ገዳም ሄዶ በፅኑ ተጋድሎ ኖሯል። ሙሉ ታሪኩን the paradise of holy fathers volume one Paul the Simple በሚለው መፅሀፍ ውስጥ ማግኘት ይቻላል ።ይህ ታሪኩ በዚህ ገጠመኝ የተነገረው ሰው መንፈሳዊ ህይወት ቢያክልበት ትልቅ የብቃት ደረጃ ላይ የሚደርስ ይመስለኛል ።በአሁኑ ጊዜ ሚስቱ ስትሴስን አይቶ በዝምታ የሚያሳልፍ ባል ማግኘት ከባድ ነው ።እንደ ቅዱስ አባ ሙሴ ፀሊም በሰው ላይ አለመፍረድ እንዴት መልካም ነው! ለሁላችንም ይህን ፀጋ ያድለን ።
እግዚአቤሔር እድሜና ጢና ይስጥክ መምህር በእውነት
amen❤❤❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር በእዲሜ በጤና ይጠብቅህ ምናለ ህይወታቺን ሳይበላሽ ይህንን ትምርት ብናገኘው ነበር ይሁን ሁሉም ለመጎነው እናንተን የጎበኘ እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘን 🙏🙏🙏
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ግሩም ድንቅ የሆነ ትምህርት መምህርዬ ፀጋዉን ያብዛልህ
የምንም ጨዋ ነበር ጨዋ ነበረች አይሰራም እኛ ኢትዮጵያዊያን እንደ ምእራቢያዊያን የሞላልን ቢሆን ኖሮ እግዚአብሔርን እስከነ ጭራሱ የምንረሳ ህዝቦች ነበርን ለዚህ ደግሞ ማሳያ ትንሽ ህይወታችን ሲደላደለን የምናሳያቸው ባህሪያት በቂ ነው::
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ይጠብቅህ ቃለሂወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ብዙነገረ ተማረልሁ ካተ አብዘቶ ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማዕት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን
መምህር ተስፋዬ ተባረክ መልዐከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ተባረኩ ዐይናችን ናችሁ
መምህር ወንድሜ ተስፋየ አትጥፋብን በናትህ ቶሎቶሎ ልቀቅልን ትምህርት የመፀሀፍ ቅዱስ ታሪክ አንድምታ በጣም ነው የሚስበኝ አስተምረን
የነፍስ ማዕድ ግቢና አዳምጪ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
መምህር እንኳን ሠላም መጡልን እግዚአብሔር ጸጋወን ያብዛለዋት በእዉነት ህይወታችንን እየለወጡንነዉ ፈጣሪ እድሜና ጸጋዉን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏💒💒💒
መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይሄትምሕር ት ለኔእናለቤተሰቦቼነው በፀሎት አስቡኝ ወለተኪዳን
አስተማሪ የሆነ ፈተና ።መምህር ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ይብዛልህ ።
በፀሎት እስብኝ ፅጌማርያም ወለተ ሙሴ ዝብዓራክ ወለተ ማድህን ወለተ አብርሃ
እኔ ለቤቱ አዲስ ነኝ ግን ገርሞኛል በስማሁት እግዚ አብ ሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አይ የኛ ህይውት በስንቱ ተጠመደ መምህር እናመስግናልን
መምህራችን ብዙ ተምረናል እናመሰግናሌን መምህር አሾክሿክ መንፈስ ነጮች በጠም ይጠቀማሉ እነሱ በእጣን ሰይሆን "በሽቶ" ነው። ነጮች ምን አወሩት ብሎ ብቻ ሳይሆን ምን አሰበች ብሎ ነው አሾክሿክ መንፈስ የሚጠቀሙበት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን
መምህራችን እድሜና ጢና ይሰጥልን በረታ ጸጸጋውን ያብዛልህ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን።
አባ ፍቅረ እየሱስ እግዚአብሔር ያክብርልን በረከተወ ይደርብን በእርሰወ ምክናየት ይሄንን ታላቅ ገጠመኝ ለኛ መማሪያ እንዲሆን ስለቀረበልንበእውነት እናመሰግናለንመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ ኑርልን 🤲🤲🤲✝️⛪️✝️⛪️✝️✝️
እግዚአብሔር የመስግን መምህራችን በእውነት በጣም ብዙ ነገር ተምረናል❤🍃❤🍃❤🍃❤🍃🍃🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻
Amen Amen Amen abatachin idmen Xena yistachu ragim idmen nurulin
መምህር ኑሮልን የኔ ኣባት
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ዳብሎሰን ማሸነፈ መንገድን ሰላሳዬን አንተም ኑሪልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም አስተማሪ የሆ ተምህስት ነው
መምህር እግዜኣብሄር ብጸጋው ያብዛልኝ
እግዚያብሄር ምህረቱ አይለየን ተመስገን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
በፀሎታቹህ አሥቡኝ ወልደ ጊወርጊሥ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱ ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርልን ለሁላችን በቤቱ ያጽናን አሜን፫🤲♥️🌹
መምህር በርታልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ን ያሰማል የባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት መምህራችን😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
amen amen amen kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
#ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ምዕመናን ውዱ መምህራችን !! ያባታችን የፍቅር ኢየሱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን፫ #የጆሮ እና የጂ ብር የሚደረገው በጥቁልና ነው ምክነያቱም #የኔ አባት አስደግሞ አምቶልኝ ለምድነው ስለው መገድሽ ሁሉ የቀና ይሆንልሻል ብሎኝ/ 5/ ዓመት ጨልሞብኝ በስደት ሳለቅስ ነበር እና #መምህር ምህረተአብ በሆነ ሰኣት ሲያስተምር ሰሰማ አውልቄ ወደ ቆሻሻ ቦታ ወረወርሁት ከዛም በመምህር ተስፋዬ አበራ የቤታችንን ጉድ ስስማ // እግዚኦ ተዘከረነ በውስተ መንግስተከ ብዬ ማልቀስ ጄመርሁ የኛ ቤት ተዘርዝሮኳ አያልቅም እግዚአብሔር ከምን እዳወጣኝ ሳስበው በደስታ አለቅሳለሁ☝😭!!መምህር እኔ //ወለተ ወልድ ነኝ በፆሎት አስበኝ//ከስደት መልስ ለአይነ ስጋ ያብቃን አሜን፫ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቸሩ መደሓኔ ዓለም አባቴ)አሜን አሜን አሜን⛪🕊⛪🕊⛪☝
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መምሕር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ
መምህርየ እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ብቻ ቃላት የለኝም
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜና ጥዕና ይስጥህ ፀጋውን የብዘሐልካ።አሸኩሻኪ መንፈስ በፖለትካ ላይ ሃገራችን ለመበተን የሚጠቀሙበት እንደሆነ አሁን ገባኝ ግን የቅዱሳን አምላክ ይርዳን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ።በጣም ከባድ ነው ህዝቡ በፖለቲካኞች አእምሮ ተይዞ አንድም የእግዚአብሔር ቃል የሚሰማ የለም ከፖለቲካ ውጪ አረ ልባችን ይመልስልን ኣምላካችን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለቅዱስ ሰጋው አበቃቸ ደስ ይላል መታደል ነው
መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ካነተ ብዙ ነገር ተማረን ሀገራች አደራ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ ምህረት ላክልን
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ያኑርልንበጣም ይገርማል ያሾክሻኪ መንፈስ ያልከው ዛሬ ገና እኔ ጋር እንዳለ በዚህ ገጠመኝ አማካኝነት አወኩኝ ይገርምሀል ብቻዮን ቁጭ ብዮ ያስለፈልፈኝ ነበር እያንዳድን የማደርገውን እቅዴን ሀሳቤን ሁሉ ልናገር ላደርግ የምፈልገውን ሁሉ ለረዥም ግዜ ያክል በጣም ከባድ ነበር ከዛን ይሄ ነገር ስሰግድ ቆመ እንዳልከው በጆሮዮ መቶ ጉጉ እያለ እየጮኽ ሲሄድ ይታወቀኝ ነበርቀጥሎ እነርሱን ያሳየኝ ነበር ምን እንደሚያደርጉ በኃላ ላይ እግዚአብሔር ይገስፅህ ደግ አደረጉ አንተ አይደልህ እንዲህ የምታደርገው እላለውኝ ይገርምሀል ቀላል ያስጨንቀኝ ነበር በተለይ ሱባዮ ስገባ በጆሮዮ ጮኾ ነው የሚወጣው በጣም እደነግጥ ነበር ምንድነው ከጆሮዮ ጩኾ የወጣው እላለውኝ ይገርማል እኔን እያሶራኝ ለእነርሱ መረጃ ያቀብል ነበር ግን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ፀሎትን ይሁን የምፈልገውን ሁሉ ጮክ ብዮ ሳላወጣ በልቤ ብቻ ማድረግ ጀመርኩ ስብከት ሰምቼ ሴጣን የምናደርገውን ነገር ባፋችን ካወራንለት እቅዳችንን አስቀድሞ ያበላሽብናል ስለዚህ በይበልጥ በምንፀልይ ግዜ በልባችንን ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ዳቢሎስ ልብን ማንበብ አይችልም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚል ትምህርት ስሰማ ይሄን ትምህርት ተግባራዊ ሳደርግ ስንት ነገር ተስተካከለኝ ያጋንትም ውጊያ ቀነሰልኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
Amen betam desyilal❤
መምህር ይህ የትምህርት አቀራረብ ከላይ እስከታች መደመጥ ያለበት ነው ስለዝህ ከምንም በላይ በዝህ ሰአት ወጌል የጠገበ እየሰማው ያለው ትምህርት ነው በርታ እግዝአብሄር ካንተጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
መምህራችን እግዚአብሔር አምላከ ፀገዉን ያብዛልህ የኦሮቶዶክስ ተወህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለፀድቁ አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህር በትክክል ኮሜንት መፃፍ ግድ ነው እኔ አንድ እንዴ ስራ ለይ ሆኜ በኤልፎን ሰለምሰማ ሰለዉቅ ስለምጨረሰዉ ረስቼ እዎጠሌዉ ለዛ ነው ኮሜንት መለደረገዉ
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእውነት አተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል
እግዚአብሔር ይመስገን መምርራችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን ፫ እኔ በእውነት ገጠመኝ በጣም ኣዳምጣሎሁ የኣባ ግርማ ቪድዮ ኣያሎሁ እና በእውነት በፀሎትም ደህና ነበርኩ ብሃላ ግን በቃ መፀለይ ኣቃተኝ ገጠመኝ እስማሎሁ ግን መስማት እንጂ መተግበር ኣቃተኝ እና ገጠመኝ ስስማ ወይ ይገርማል ብየ እተወዋሎሁ እና ምን ማረግ ኣለብኝ በእውነት ኣሁንስ በጣም ይጨንቀኛል መፀለይ ደስ እያለኝ ግን ያቅተኛል እህቶቼ ምን ማረግ ኣለብኝ በማርያም 😥😥😥😥😥👏👏👏👏
Ewnt enem endzaw negn ebakachu be tselot asibyn😢😭
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን.እንኳን በሰላም መጣህልን መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አምላክ አሜን አሜን
የአምላካችን ስሙየተመሰገነይሁ ተመስገን
መምህር ትምህርትህ በጣም አስተማሪነነው ግን ብዙ እርዕስ ስለምታነሳ ብዙም ግልፅ አይደለም
መምህር ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይኑርልን
መምህር በእውነት እድሜን ይስጥልን
መምህር እናመስግናለን አባታችን በረከቶእ ይደርብን
መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ይገርል ብቻ ልበል የእግዚአብሔር ስራ መጋለጥን እኛ እንዲንሰማ በማድረጉ ይከበር ይመስገን እድለኞች ነን ላንተነና ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣቹህ።
እግዚአብሔር በአንተ አድሮ እያስተማረ ነውተባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ በውነት ታምር ነው ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን አብሾ መጥፎ ነው
_ወይ ፈተና ማለት አሁን ነው የእውነት በጣም ይገርማል ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላውቅም መምህሬ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ ነገር እንሰማለን ማለት ነው እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እኔ ደግሜ ሰማሁት ግን ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም።_
_የዛሬው ገጠመኝ ለየት ይላል ከነ ስሙ አሾካኪ መንፈስ በጣም ይገርማል በምራቅ ይገባል ጆሮ በኩክ ይገባል በሳቅ ይገባል ስባል ይገርማል በርግጥ በሳቅ ልገባ ይችላል ሰይጣይ የሰውን ደስታ ማየት ስለ ማልፈልግ በሳቃችን ልገባ ይችላል ግን ደግሞ በምራቅ መግባቱ በጣም ገረመኝ ስምቼ አላውቅም እንደዚህ አይነት ነገር ሌላ ደግሞ ብዙ ሰዎች ጆራቸውን ከአንድም አራት አምስት ቦታ ይበሳሉ ይህ ማለት ለሰይጣን የሚያስደስት ስራ እየሰሩ ነው ማለት ነው ምክንያቱም በክርስቲያኖች አስተምሮ አምስት አራት ቦታ መበሳታችን ይቃወማል ነገር ግን ጌጥ እያስመሰለ ብዙዎች ጆራቸውን እንደበሱ ያደርጋል ማለት ከጆሮም አልፎ አፍንጫ ላይ ሳይቀር ብቻ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በእውነት።_
_ብዙ ግዜ መምህሬ ገጠመኞችን ስሰማ በሳቅ ገባሁት የሚለውን ነገር እሰማለሁ ነገር ግን ብዙ ከሳቀን ችግር አለበት ማለት ነው ሴት ልጅ ስትስቅ እራሷን ማየት እንዳለበት ትማርኩት ጥርሳችን ከፍተን ብዙ መሳቅ እንደየሌለብን ትማርኩት በእውነት ስለ ሳቅ ነገር ብዙ በብዙ ነገር ተረዳሁት እኔ በጣም ሳቅ እወዳለሁ ሰዎችን አስቃለሁ ቢያስቁም እስቃለሁ ነገር ግን ከሳቂ በጣም ተቆጠፍኩት እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ያስተዋልኩት ገጠመኞችን ስሰማ ነው_
_የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ ብዙ ነገር እንዳስታውስ አደረገኝ ማለቴ በቤተሰቦቻቸው ዙሪያ ያለውን ነገር አሳሰበኝ የእውነት እግዚአብሔር ለሀገሬ አብቅቶኝ የመምህርን ትምህርት ሰምቼ የተረዳሁት ነገር በቤተሰቦቼ ላይ በተግባር ማድረግ እፈልጋለሁ። ብቻ እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ቀን አለው በእውነት_
_አሾክሻኪ መንፈስ ከእሩቅ ሆኖ ብያወሩት እራሱ ወሬው ወደ እሱ ጆሮ ላይ ይደርሳል ማለት ነው። ሰዎች ስለ እኔ ምን አሉ ማለቱ እራሱ ይገርማል በእውነት ለማንኛውም ነገር እግዚአብሔር ይርዳን ገና ብዙ ነገር እንሰማለን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንጂ_
_መምህሬ በቀጣይ ለብቻ ይሻላል ላላችሁ እሽ በተስፋ እንጠብቃለን እውነት እኛ ሰዎችኮ ስለ ሰዎች እንጂ ስለ እራሳችን አናወራም ስለዚህ ለእንደዚህ አይነት ሰዎች ይጠቅማል እናም ይቀጥል መምህሬ_
_በተረፋ ምስጢረ ቁርባን ላይ ያስተማራችሁት ትምህርት አለ የቆረበ ሰው ስለ ሰው ምንም እንዳያወራ ብቻ ብዙ ዘርዝራችሁ አስተምራቸዋል እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት_
_መምህሬ ከልብ እናመሰገናለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይልርዝም በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ከዚህም በላይ ብዙ አመት ኑሩልን እናቴ ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልኝ መምህሬ ሁሌም በሰላም ኑሩልን በእውነት፨_
_ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፃድቁ አባቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደና መጣሃ#እንኳን ለአባታችን አቡነ ተ/ሐይማኖት የመታሰቢያቸው ቀን አደረሰህ አደረሳችሁ ምዕመናን #እንዳው ደብተራ የሚባል ጠንቋይ ከኢትዮጵያ ውሰጥ ነቅለህ አውጣልን ልክ ኮሮና ከምድር ገጽ እዳጠፍሀልን ልኡል አምላካችን ሆይ ደብተራውንም ባአድ አምልኮ የሚያመልኩም አጥፍልን ግን አትግደላቸው አሰተምራቸው በህይውታቸው,በትዳራቸው,በኑሮዋቸው, በቤተሰባቸው አሰተምራቸው #ህዝቡ ተጨቃየ እኮ
demrign konjitwa
አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው እህታችን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ኮሮና ጠፈ እዴ ግን
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል ኧር አዎ ተመሥገን እንበል
መምር እንኳን በሰላም መጣክ።
እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክላይማኖት አመታዊ በአል እንኳን አደረሰክ መምር።
አባቴ የቀር በለኝ እኔስ መቼ ይሁን የምመለሰው ፈጣሪ ሆይ ከዝህ የጨለማ ሕወት አውጣኝ በፆላታቹሁ አሰቡኝ ወገኖቼ😥😥😥😥
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማለን
ይሄ ኣሾክሻኪ መንፈስ እኔም በጣም ይፈትነኛል ፡በራሴ እንደ እባብ ይሄዳል በፍጹም እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣይሰማሽም ኣይሆንልሽን ይለኛል፡ይሰድበኛል፡ኣእሙረየ ላይ ሌላ ሰው ኣስመጥቶ ከኒህ ሰው ያሳደድበኛል ፡እግዚኣብሄር ኣለ እንዴ ይሰማል እንዴ ይለኛል፡ባዶ ነሽ እያለ ሹክ ይለኛል።እንትና ኮ ባልፈው እንደዚ ኣለችሽ ብሎ ያሽጀምረኝና በዛ ይጀ ብቻያ ሆኜ እሰድባታለው እሱም ይመልሰልኛል እና እግዚኣብሔር ኣምላክ እንዲረዳኝ ጸልዩልኝ ወለተመድህን ብላችው
መምህር በእዉነት ቃለህይወትን ያሠማልን ከዚህ በላይ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህርዬ እኔም እግዚአብሔር ቢረደኝ ሀጢያቴን ሳያይ ፈቃዱ ቢሆን ለ24አመት እድሜ ልኬን ከነ መላ ቤተሰቤ ምድራዊ ሲኦል የመከራ የስቃ ኑሮ እንድንኖር ያደረገንን ያ ጥንተ ጠላታችን ሰይጣን ያደረገንን አሁንም እያደረገን ያለዉን አለም ይማርበታል ብዬ አስባለሁና እናም እግዚኣብሔር ቢፈቅድልኝ ሲፈቅድልኝ አንድ ቀን ሲሆን በአካል መጥቼ ካልሆነ ግን በስልክ እምነግሮወት ይሆናል እህተ ማርያም ብላችሁ ባዛኝቷ ማርያም ስም በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ ማለት በዚህ ምድር መኖር የደከመኝ ያለማቋረጥ 20 ምናምን አመት ያለቀስኩኝ አሁንም ድረስ ለማልቀሴ ምክነየት የሆነዉ ያልተፈታልኝ ይልቁንም አመቱ በጨመረ ቁጥር እየባሰ ያለ ነገር በኔና በቤተሰቤ መሀል አለ ግን ትልቁ ነገር ተስፈ አልቆረጥኩም ይልቁንም መምህር ተስፈዬ በሚቀርባቸዉ ገጠመኝ ምክነየት ከዚህ የሲኦል ሂዎት ሳንሞት በስጋ እንደምንወጣ እንደምንድን ተስፈ አለኝ በጭራሽም በእግዚአብሄር ተስፈ አልቆርጥም ግን እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን በድጋሜ እህተ ማርያም ብላችሁ ከነቤተሰቤ በፀሎት በምትቆሙ ጌዜ አስቡኝ ይሄንን ኮሜንት ያየ ሁሉ እንዳታልኀፉኝ ሰላመ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN💚💛❤🙏*_ሠላም ለዝክረ ስምከ ጊዮርጊስ ሆይ ለስም አጠራርህና ለተቆላዘመው ለተለሸለሸው የራስ ፀጉርህ ሰላም እልሃለሁ_*
*_ጊዮርጊስ ሆይ የምስጋና አውታረ መዝሙር ለሆኑት ቃልህና አንደበትህ ሰላም እልሃለሁ_*
*_የልዳው ጊዮርጊስ ሆይ ለአንተ ሰላምታ ይገባል ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ_*
*_አቤተ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ራራልን አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን የሰማእቱ ጥበቃው አይለየን አሜን፫_*
🕯🕯🕯
አምህራችን ተምረነበታል ሁላችንም ለስጋ ደሙ ያብቃን
*አሜንአሜንአሜን*
መምህሬ ምታቀርባቸዉ ነገሮች በጣም አስተማሪ ናቸዉ መስማት ብቻ ሳየሆ እኛን እራሳችን እንድፈትሽ እና እንድመለስ ሚያደርገን ትምህርት ነው አንቅተህናል ፈጣሪ ይጠብቅህ
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለሂወትን ያሠማልን በእውነት በጣም ብዙ ነገረ ተማረን ካተ አብዙቶ ፀጋውን ያብዛልክ
ruclips.net/channel/UCpaDj1ll3XVwdiHUrqsc8YA
አሜንአሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ገብረ ስላሴ ብጽለት ኣስቡሉኝ ምእመናን
አሜን
@@hem9841 pl lol 1
መምህራችን ሰላም ላንተ ይሁን
የሚገርም ገጠመኝ ነው
በእውነት የባሉዋን ትግስት ለሁላችንም ያድለን ነው ሚባለው
ከገጠመኝ ብዙ ነገር ተመረበታለሁ
ወንድማችን እድሜ ጸጋውን ያድልህ
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን በእዴሜ እና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አመላክ መምህራችንንን አሜን ጭማርልን ምካር በዙ ትምህርቲ አለና እናመሰጋናልን 🕊🕊🕊
መምህር እግዛብሄር በሰውላይአድሮሰውንያስተምራል እድሜናጤናይስጥልኝ ህይወቴን በእግዛብሄርመንገድለመምራትእየሞከርኩነውግንእርዳታህያስፈልገኛል እባክህትልቅችግርአለበህይወቴእርዳታህያስፈልገኛል
@@mognhodbirhan5869 ዝዝዝቅ ቅሥዥድ ዝ፣፣
አቤቱ ጌታ ሆይ ደብተራ ጠንቋይን ቃልቻን ሟርተኛን አሰማተኛን ልቦና ስጥልን አደንዝዘውናል አፍዘውናል ህይወታችን አጨልሟብነል ጌታ ሆይ አዋርድልን ታሪካችን ቀይር ጠላቶቻችን ከእግራችን በታች ጣልልን
አሜን አሜን አሜን ህይወትን አጨልመውብናልና እግዛብሔር ልቦና ይስጣቸው
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ይገርማል መምህር የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም ወደ እውነተኛው አምላክ ይመጣሉ ለእግዚአብሔር እኮ እሚሳነው ነገር የለም ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ 🥰
ስለሾሿኪ መምህር ተስፋዬ ለብቻው አምጣልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ድል ኣለ በስምህ ሁሌ እግዚአብሔር ኣምላኬ ኣቤቱ ጌታ ሆይ ትግስትህ ስጠኝ/ን ኣሜንንንን
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በጣም ብዙ ትምህርት እየተማረን ነው በፍላይ መጏል ላይ ጣል የምታርገው ምክር ደሰ ይላል ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ
ጌታ ሆይ እረዳኝ
ገብረ መፈስ ቅዱስ ጥላታቺንን ይያዝልነ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቺን እንኳን ደህና መጣህ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃድቁ አባታቺን አቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ ክብረ በዕል አደረሳቺሁ ፃድቁ አባታቺን ሀገራቺን ኢትዮጵያን ይጠብቁልን ጦርነትን ያጥፉልን
አዳምጬ እመለሳለሁ
amen ruamin , wude demrign be kinnet
ruclips.net/channel/UCpaDj1ll3XVwdiHUrqsc8YA
@@musicandcomediescollection7304 ደመርኩሺ
መምህራችን እናመስግናለን
አባታችን ገብረ መንፍሰ ቅዱሰ አተው ከክፉ ጠብቀን ለሁላችን😌🙏🙏🙏
ደብተራ አሾክሻኪ መንፈስ በስላሴ ስም ለንስሀ አብቃቸው....እመብርሀን ለሀገሬ በሰላም እድገባ ተማፅኘሻለሁ❤ መጨረሻቸው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን። መምህር እድሜና ጤና ያድልህ ከነቤተሰቦችህ....
ባለፈዉ ደግሞ ያንተን በቪዲዮ የተቀረፁ መናፍስትና የሞት መልአክ ያየሁ ቀን ሌሊት እናቴን በሞት አጣሁ፣ እና ከገጠመኞችህ መካከል አጋጣሚ የምሰማዉ ነገር በህይወቴ ትምህርትም፣ እዉቀትም፣ ትንቢትም እየሆነኝ ነዉ እና በርታ ሌሎችም እንደዚሁ ጠቃሚ ነዉና!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከዚሁሉ አውቶ ለታላቁ ቅዱስ ቁርባን ስላበቃቸው ደስ ይላል❤ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት እናመሰግናለን
እንደምን አመሻችሁ የክርስቶስ ወገኖች እግዚአብሄር ይመስገን እህትና ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ተጨንቃለሁ ምክንያቱም የራያ ቆቦ ልጅ ነኝ አውን ቤተሰቦቸን አላገኝሃቸውም ስልክ አይሰራም ና ወገኖቸ በአድት አቡነ ዘበሰማያት አስቡኝ እኔ ም እግዚአብሄር ወዶ ፈቅዶ ቤተሰቦቸን ከዚህ ማአት ቢያወጣልኝ በመህምር ላብ ላይ ገብቸ እመሰከራለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ
እግዚአብሔር ያስባቸው በእውነት ለምስክርነት ያብቃሽ ሁሉም ነገር ያሳዝናል በአሁኑ ሠአት
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እውነት ብዙ አሳወቀን እግዚአብሔር ያበርታክ እኛንም ብዙ እንድናውቅ አደረከን። ይሄን አሾክሻኪ መንፈስ ሰምቼ አላውቅም ግን አንዳንድ ሰዎች ትከሻዬ ነገረኝ ሲሉ ሰማለው እና ሰፋ ያለ ትምህርት ብናገኝ ጥሩ ነው
እግዚአብሔር ያክብርልን
እግዚአብሔር ይመስግን የስው ልእጂ መጭራሻው ሳሚእር ደእስ ይላአለ ተመስጌን 🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በፅጋ ያኑርልን ልቦናችንን ይመልስልን ክፉ ዳቢሎስን ይሰርልን
አግዚአቤሔር ይመስገን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ።እመብርሀን በሁለመናህትቁምልህ። ሞገስ ትሁንህ፣አገልግሎትህን ቡሩክ ታድርርግልህ።አሜንአሜንአሜን።
መምህርራችን ቃለ ህወይት ያሰማልን ሺህ አመት ኑርልን ፀጋውን የብዘልክ አኔም በጸሎት አሰበኝ ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን በረከት ይደርቢን
መምህር ቃል ሂወት ያሰማህ በገጠመኞችህ ተለውጬበታለሁ እድሜውን ያድልህ ረ ስንት የማናውቀው ነገር አሳወቀን....
መምህር ቃሌ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት መዘንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ህሄንን ቤተሰብ የጎበኘ አምላክ የሁላችንም ቤተሰብ እግዚአብሔር ይግብኝልን በእዉነት የለ ቤቱ ስንት አይነት ጉድ አለ 👏👏👏
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን
አባ ፍቅረየሰስ በረከቶ ይደርብን እድምም ከጤናው አብዝቶ ይስጦት መምህር አንተንም ከነመላው ቤተሰብክ አምላክ ቅዱሳን ይጠብቅ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መምህር ተስፉዬና የኤፍታህ አድምጮች፣ ሰላማችሁ በአምላካችን እግዚአብሔር ፣ በጠባቂ መላእክቶቻችን፣ በአማላጃችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም ሰላማችሁ ይብዛ፣ ፀሎታችሁ ይሰማ፣
መምህር በጣም አስተማሪና በያለንበት አካባቢ ይህንን መስል ድርጊቶች ያየንበት ስለሆነ እጅግ ጠቃሚ፣ አስተማሪም ነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እግዚአብሄር ይስገን መምህር እናሰግናል ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
እንደው የሰው ነገር ይገርማል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን እንጂ በጣም ይከብዳል ኤፍታህ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን መምህር
እግዚአብሔር የባሏን ትግስት ያበዛው ለማስተማር ነው ለእሳ የደረሰው መድሐኔ አለም ለሁሉ ይድረስ መምህር እኔ ከአንተ ብዙ ተምሪአለሁ አሾክሻኪ መንፈስ በእህቴላይ ሆኖ የጫወትባታል እግዚአብሔር እንዲፈታት አየፀለይኩነው ትልቅ ትምርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
መምህር የምትናገረዉ እዉነት ነዉ ተባረክ በጣም ክብር አለኝ ላተ ኑርልን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ዘመንህ ይባረክ።
በእውነት ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው። በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይርዳህ እመብርሃን ትርዳህ።
መምህርዬ ወለተ ሚካኤል ብለህ በፀሎት አስበኝ ኮሮና አሞኛን ሀኪም ሀሔድኳ አልችልም በፀሎት አስቡኝ 👏
አግዚአቤሔር ይመስገን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጢታሀል ቃል ሁወት ያሰማልኝ❤❤❤
በመጀመሪያ መምህር ተስፋዬ ስለምታደርገው ትውልድን የሚያድን ስራ ላመሰግንህ እወዳለሁ ፣እግዚአብሔር ይባርክህ።
ሲቀጥል በዚህ ታሪክ ልቤን የነካው የሴትዪዋ ባል ነው።ትእግስቱ እጅግ ይገርመኛል ።ይህ ገጠመኝ በስንክሳር የምናውቀውን የዋህ ፓውሊ ያስታውሰኛል። የዋህ ፓውሊ አንድ ቀን ከእርሻ ስራ ውሎ ሲመለስ ቤቱ ውስጥ ከራሱ አልጋ ላይ ሚስቱ ከሌላ ወንድ ጋር ስትሴስን እጅ ከፍንጅ ይይዛታል። የሚደንቀው ነገር ከዚህ በኋላ ያደረገው ድርጊት ነው። ሁኔታውን እንዳየ ይስቃል።ከዚያም ከሚስቱ ጋር ለተኛው ጎረምሳ እንዲህ አለው፣ሚስቴን ብቻ አይደለም ልጆቼንም ተረከበኝ ፣እኔ ገዳም እሄዳለሁ ብሎ ምንም አይነት የቊጣ ቃል ሳይናገር ከቤቱ ለዘላለም ላይመለስ ወጣ። ቀጥታ ወደ አባ እንጦንስ ነበር የሄደው።ገዳም ሄዶ በፅኑ ተጋድሎ ኖሯል። ሙሉ ታሪኩን the paradise of holy fathers volume one Paul the Simple በሚለው መፅሀፍ ውስጥ ማግኘት ይቻላል ።
ይህ ታሪኩ በዚህ ገጠመኝ የተነገረው ሰው መንፈሳዊ ህይወት ቢያክልበት ትልቅ የብቃት ደረጃ ላይ የሚደርስ ይመስለኛል ።በአሁኑ ጊዜ ሚስቱ ስትሴስን አይቶ በዝምታ የሚያሳልፍ ባል ማግኘት ከባድ ነው ።እንደ ቅዱስ አባ ሙሴ ፀሊም በሰው ላይ አለመፍረድ እንዴት መልካም ነው! ለሁላችንም ይህን ፀጋ ያድለን ።
እግዚአቤሔር እድሜና ጢና ይስጥክ መምህር በእውነት
amen❤❤❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር በእዲሜ በጤና ይጠብቅህ ምናለ ህይወታቺን ሳይበላሽ ይህንን ትምርት ብናገኘው ነበር ይሁን ሁሉም ለመጎነው እናንተን የጎበኘ እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘን 🙏🙏🙏
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ግሩም ድንቅ የሆነ ትምህርት መምህርዬ
ፀጋዉን ያብዛልህ
የምንም ጨዋ ነበር ጨዋ ነበረች አይሰራም እኛ ኢትዮጵያዊያን እንደ ምእራቢያዊያን የሞላልን ቢሆን ኖሮ እግዚአብሔርን እስከነ ጭራሱ የምንረሳ ህዝቦች ነበርን ለዚህ ደግሞ ማሳያ ትንሽ ህይወታችን ሲደላደለን የምናሳያቸው ባህሪያት በቂ ነው::
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ይጠብቅህ ቃለሂወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ብዙነገረ ተማረልሁ ካተ አብዘቶ ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማዕት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን
መምህር ተስፋዬ ተባረክ መልዐከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ተባረኩ ዐይናችን ናችሁ
መምህር ወንድሜ ተስፋየ አትጥፋብን በናትህ ቶሎቶሎ ልቀቅልን ትምህርት የመፀሀፍ ቅዱስ ታሪክ አንድምታ በጣም ነው የሚስበኝ አስተምረን
የነፍስ ማዕድ ግቢና አዳምጪ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
መምህር እንኳን ሠላም መጡልን እግዚአብሔር ጸጋወን ያብዛለዋት በእዉነት ህይወታችንን እየለወጡንነዉ ፈጣሪ እድሜና ጸጋዉን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏💒💒💒
መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይሄትምሕር ት ለኔእናለቤተሰቦቼነው በፀሎት አስቡኝ ወለተኪዳን
አስተማሪ የሆነ ፈተና ።መምህር ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ይብዛልህ ።
በፀሎት እስብኝ ፅጌማርያም ወለተ ሙሴ ዝብዓራክ ወለተ ማድህን ወለተ አብርሃ
እኔ ለቤቱ አዲስ ነኝ ግን ገርሞኛል በስማሁት እግዚ አብ ሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አይ የኛ ህይውት በስንቱ ተጠመደ መምህር እናመስግናልን
መምህራችን ብዙ ተምረናል እናመሰግናሌን መምህር አሾክሿክ መንፈስ ነጮች በጠም ይጠቀማሉ እነሱ በእጣን ሰይሆን "በሽቶ" ነው። ነጮች ምን አወሩት ብሎ ብቻ ሳይሆን ምን አሰበች ብሎ ነው አሾክሿክ መንፈስ የሚጠቀሙበት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን
መምህራችን እድሜና ጢና ይሰጥልን በረታ ጸጸጋውን ያብዛልህ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን።
አባ ፍቅረ እየሱስ እግዚአብሔር ያክብርልን በረከተወ ይደርብን በእርሰወ ምክናየት ይሄንን ታላቅ ገጠመኝ ለኛ መማሪያ እንዲሆን ስለቀረበልን
በእውነት እናመሰግናለን
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ ኑርልን 🤲🤲🤲✝️⛪️✝️⛪️✝️✝️
እግዚአብሔር የመስግን መምህራችን በእውነት በጣም ብዙ ነገር ተምረናል❤🍃❤🍃❤🍃❤🍃🍃🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻
Amen Amen Amen abatachin idmen Xena yistachu ragim idmen nurulin
መምህር ኑሮልን የኔ ኣባት
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ዳብሎሰን ማሸነፈ መንገድን ሰላሳዬን አንተም ኑሪልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም አስተማሪ የሆ ተምህስት ነው
መምህር እግዜኣብሄር ብጸጋው ያብዛልኝ
እግዚያብሄር ምህረቱ አይለየን ተመስገን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
በፀሎታቹህ አሥቡኝ ወልደ ጊወርጊሥ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
አሜን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱ ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርልን ለሁላችን በቤቱ ያጽናን አሜን፫🤲♥️🌹
መምህር በርታልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ን ያሰማል የባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት መምህራችን😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
amen amen amen kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
#ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ምዕመናን ውዱ መምህራችን !! ያባታችን የፍቅር ኢየሱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን፫ #የጆሮ እና የጂ ብር የሚደረገው በጥቁልና ነው ምክነያቱም #የኔ አባት አስደግሞ አምቶልኝ ለምድነው ስለው መገድሽ ሁሉ የቀና ይሆንልሻል ብሎኝ/ 5/ ዓመት ጨልሞብኝ በስደት ሳለቅስ ነበር እና #መምህር ምህረተአብ በሆነ ሰኣት ሲያስተምር ሰሰማ አውልቄ ወደ ቆሻሻ ቦታ ወረወርሁት ከዛም በመምህር ተስፋዬ አበራ የቤታችንን ጉድ ስስማ // እግዚኦ ተዘከረነ በውስተ መንግስተከ ብዬ ማልቀስ ጄመርሁ የኛ ቤት ተዘርዝሮኳ አያልቅም እግዚአብሔር ከምን እዳወጣኝ ሳስበው በደስታ አለቅሳለሁ☝😭!!
መምህር እኔ //ወለተ ወልድ ነኝ በፆሎት አስበኝ//
ከስደት መልስ ለአይነ ስጋ ያብቃን አሜን፫ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቸሩ መደሓኔ ዓለም አባቴ)
አሜን አሜን አሜን⛪🕊⛪🕊⛪☝
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መምሕር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ
መምህርየ እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ብቻ ቃላት የለኝም
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜና ጥዕና ይስጥህ ፀጋውን የብዘሐልካ።አሸኩሻኪ መንፈስ በፖለትካ ላይ ሃገራችን ለመበተን የሚጠቀሙበት እንደሆነ አሁን ገባኝ ግን የቅዱሳን አምላክ ይርዳን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ።በጣም ከባድ ነው ህዝቡ በፖለቲካኞች አእምሮ ተይዞ አንድም የእግዚአብሔር ቃል የሚሰማ የለም ከፖለቲካ ውጪ አረ ልባችን ይመልስልን ኣምላካችን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
እንኳን ለቅዱስ ሰጋው አበቃቸ ደስ ይላል መታደል ነው
መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ካነተ ብዙ ነገር ተማረን ሀገራች አደራ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ ምህረት ላክልን
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ያኑርልን
በጣም ይገርማል ያሾክሻኪ መንፈስ ያልከው ዛሬ ገና እኔ ጋር እንዳለ በዚህ ገጠመኝ አማካኝነት አወኩኝ ይገርምሀል ብቻዮን ቁጭ ብዮ ያስለፈልፈኝ ነበር እያንዳድን የማደርገውን እቅዴን ሀሳቤን ሁሉ ልናገር ላደርግ የምፈልገውን ሁሉ ለረዥም ግዜ ያክል በጣም ከባድ ነበር ከዛን ይሄ ነገር ስሰግድ ቆመ እንዳልከው በጆሮዮ መቶ ጉጉ እያለ እየጮኽ ሲሄድ ይታወቀኝ ነበር
ቀጥሎ እነርሱን ያሳየኝ ነበር ምን እንደሚያደርጉ በኃላ ላይ እግዚአብሔር ይገስፅህ ደግ አደረጉ አንተ አይደልህ እንዲህ የምታደርገው እላለውኝ
ይገርምሀል ቀላል ያስጨንቀኝ ነበር በተለይ ሱባዮ ስገባ በጆሮዮ ጮኾ ነው የሚወጣው በጣም እደነግጥ ነበር ምንድነው ከጆሮዮ ጩኾ የወጣው እላለውኝ
ይገርማል እኔን እያሶራኝ ለእነርሱ መረጃ ያቀብል ነበር ግን እግዚአብሔር ታላቅ ነው
ፀሎትን ይሁን የምፈልገውን ሁሉ ጮክ ብዮ ሳላወጣ በልቤ ብቻ ማድረግ ጀመርኩ ስብከት ሰምቼ ሴጣን የምናደርገውን ነገር ባፋችን ካወራንለት እቅዳችንን አስቀድሞ ያበላሽብናል ስለዚህ በይበልጥ በምንፀልይ ግዜ በልባችንን ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ዳቢሎስ ልብን ማንበብ አይችልም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚል ትምህርት ስሰማ ይሄን ትምህርት ተግባራዊ ሳደርግ ስንት ነገር ተስተካከለኝ ያጋንትም ውጊያ ቀነሰልኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
Amen betam desyilal❤
መምህር ይህ የትምህርት አቀራረብ ከላይ እስከታች መደመጥ ያለበት ነው ስለዝህ ከምንም በላይ በዝህ ሰአት ወጌል የጠገበ እየሰማው ያለው ትምህርት ነው በርታ እግዝአብሄር ካንተጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
መምህራችን እግዚአብሔር አምላከ ፀገዉን ያብዛልህ የኦሮቶዶክስ ተወህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለፀድቁ አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህር በትክክል ኮሜንት መፃፍ ግድ ነው እኔ አንድ እንዴ ስራ ለይ ሆኜ በኤልፎን ሰለምሰማ ሰለዉቅ ስለምጨረሰዉ ረስቼ እዎጠሌዉ ለዛ ነው ኮሜንት መለደረገዉ
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእውነት አተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል
እግዚአብሔር ይመስገን መምርራችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን ፫ እኔ በእውነት ገጠመኝ በጣም ኣዳምጣሎሁ የኣባ ግርማ ቪድዮ ኣያሎሁ እና በእውነት በፀሎትም ደህና ነበርኩ ብሃላ ግን በቃ መፀለይ ኣቃተኝ ገጠመኝ እስማሎሁ ግን መስማት እንጂ መተግበር ኣቃተኝ እና ገጠመኝ ስስማ ወይ ይገርማል ብየ እተወዋሎሁ እና ምን ማረግ ኣለብኝ በእውነት ኣሁንስ በጣም ይጨንቀኛል መፀለይ ደስ እያለኝ ግን ያቅተኛል እህቶቼ ምን ማረግ ኣለብኝ በማርያም 😥😥😥😥😥👏👏👏👏
Ewnt enem endzaw negn ebakachu be tselot asibyn😢😭
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን.እንኳን በሰላም መጣህልን መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አምላክ አሜን አሜን
የአምላካችን ስሙየተመሰገነይሁ ተመስገን
መምህር ትምህርትህ በጣም አስተማሪነነው ግን ብዙ እርዕስ ስለምታነሳ ብዙም ግልፅ አይደለም
መምህር ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይኑርልን
መምህር በእውነት እድሜን ይስጥልን
መምህር እናመስግናለን አባታችን በረከቶእ ይደርብን
መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ይገርል ብቻ ልበል የእግዚአብሔር ስራ መጋለጥን እኛ እንዲንሰማ በማድረጉ ይከበር ይመስገን እድለኞች ነን ላንተነና ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣቹህ።
እግዚአብሔር በአንተ አድሮ እያስተማረ ነው
ተባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ በውነት ታምር ነው ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን አብሾ መጥፎ ነው