አራት ኪሎ ተኳኩሎ ፣ ሰባ ደረጃ ተሻሽሎ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 296

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 4 месяца назад +62

    wow በጣም ያምራል በርቱ እንዲህ ወዳው አፍርሳችሁ ወዲያውኑ ሰርታችሁ ስታሳዩን ወሬኛወረም ያፍራል ቀጥሉበት በርቱ

    • @EnyewBegashaw-jr2cc
      @EnyewBegashaw-jr2cc 4 месяца назад +2

      ቤተሰብክ ቤተሰብሽ ይፍረስ

    • @Mami-op5my
      @Mami-op5my 3 месяца назад

      @@EnyewBegashaw-jr2cc አናት አባክ ይፍረስ እናንተ ውጭ ያላችሁ ምንም አስተያየት የመስጠት መብትም የላችሁም ምድረ ቡሽቲ ሁላ

    • @EnyewBegashaw-jr2cc
      @EnyewBegashaw-jr2cc 3 месяца назад

      @@Mami-op5my አባትና እናት አንተ ናችሁ ቡሽቲ በገንዙብ ህዝብ የምትቀይሩ አባትህን አንተን ውሻችሁ ይንፋቸው

    • @Mami-op5my
      @Mami-op5my 3 месяца назад

      @@EnyewBegashaw-jr2cc ተብታባ የገጠር ልጅ በሽርሙጥና የተጨበጨበላችሁ ፋኖ ፋኖ እናትህን እናትሽን አልማረልሽም አልማረልህም የቤርጎ ልጆች

  • @WeAre-te9mt
    @WeAre-te9mt 4 месяца назад +19

    እየመጡ ነው እየመጡ ነው ጠቅላይ ሚኒስቴሩ እየመጡ ነው።

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar1257 4 месяца назад +5

    ማሻ ኣላሃ በጣም ያምራል በዚህ ስራ የተሳተፈ ሁሉ ኣላሃ እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 4 месяца назад +19

    እኔ የሚታየኝ ወላሂ ሁለተኛ አማሐራ አልሆንም በመማፀነ እየለመነች የተገደለችው አማሐራ ህፃን ልጅ ናት😢😢😢

    • @esubefikru7993
      @esubefikru7993 4 месяца назад +2

      ወረኛ

    • @KirubelBirhanu-h7c
      @KirubelBirhanu-h7c 4 месяца назад +2

      አሽቃባጭ

    • @Mami-op5my
      @Mami-op5my 4 месяца назад

      ገዳዩም ስደትላይ ያላችሁ የአማራ ልጆች ለአሸባሪ ፋኖ ገንዘብ እያዋጣችሁ እየላካችሁ ህዝቡን እያረደ ፎቶ እየላከ መንግስት ገደለ እያለ ያጦዛችኃል እናንተም ጅላንፎዎች ገንዘብ ትልካላችሁ ያስገደላችሁ እናንተው ናችሁ እጃችሁ በደም የተጨማለቀ ማፈሪያ ሁላ ገሎ አልቃሽ ነሽ

    • @amanuelewnetu7449
      @amanuelewnetu7449 3 месяца назад

      midre. kitiregna. tekefayi. hula....... hulum. mashiqabet. endewu lemehonu. yihi hulu comment yemammogis. sayikefelewu new ... be...

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 4 месяца назад +20

    ጉድ አላህ ይጠብቅህ ኑልርልኝ መገን እኔ ❤❤❤❤❤ላተ ዱአ ብቻ አብይ እሰይ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 4 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @JhhJhv-ek7ts
      @JhhJhv-ek7ts 4 месяца назад +1

      አላህ ያንሳህ አንተ ካንሰር መጀመሪያ የዜጎቺን ሰላም አስጠብቅ

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 4 месяца назад

      @@JhhJhv-ek7ts እንችል ያጥፋሽ አንቺ በሽታ ድሮም ለእንዳቺ አይነት ግን በክት እውነትም ካንሰር ነው ለምን ጤና ስለለላቹህ ደሞ ያላትን ስም ትጠሪለሽ እስልምና የተከበረበት ጊዜ አሁን ነው ገና ሌላ 5 አመት ጠብቅ አይለቅም ምድረ ዘረኞ እስኪጠፋ አለ ተቃጠይ

  • @helina5990
    @helina5990 4 месяца назад +5

    ከመንገድና ህንፃን ክብር ቅድሚያ የኢትዮጵያን ልጆች እንደ ሰው አክብር !

    • @EamatiTigist
      @EamatiTigist 4 месяца назад

      ሰው አክባሪው!😁😁😁😁😁

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 4 месяца назад +33

    በአብቹ ዘመን ቢሮ ተዘፍዝፎ መዋል ቀረ ሁሉም ለሀገር ዕድገት ይትጋ በርቱ ሰላሙም ይሳካል።❤❤❤

    • @seidahmed-kd5er
      @seidahmed-kd5er 4 месяца назад

      ቢተዉን እኮ ሰሊም ይመጣ ነበር

    • @danielkassu9914
      @danielkassu9914 3 месяца назад

      Ebd yemetnorew ethiopia west new ende.ante ende yeballal. Ye sentu bet be 3 ken eyaferese

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 4 месяца назад +12

    ስራ ስራ አሁንም ስራ ሀገር የሚቀየረው በስራእና በስራ ብቻ ነው ‼️

  • @NuriaNesru
    @NuriaNesru 4 месяца назад +8

    የኔ ዘመን መሪ ጀግና ኮራሁባቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @GETAHUNYALEW-mn1zx
    @GETAHUNYALEW-mn1zx 4 месяца назад +7

    ሆድ አደሮች እኛ የፈለግነው ሰላምን ነው መቼ ይሄ አማርን ድል ልፋኖ💚💛♥️💪💪💚💛♥️

    • @senu4202
      @senu4202 4 месяца назад +3

      ፋኖ ሰላም ያምጣልሽ እኛ ስራ ላይ ነን

    • @KirubelBirhanu-h7c
      @KirubelBirhanu-h7c 4 месяца назад

      ማነው ፋኖ

    • @GETAHUNYALEW-mn1zx
      @GETAHUNYALEW-mn1zx 4 месяца назад

      @@KirubelBirhanu-h7c በቅርቡ አዲስ አበባ ላይ ታየዋለህ

    • @GETAHUNYALEW-mn1zx
      @GETAHUNYALEW-mn1zx 4 месяца назад

      @@senu4202 ሥራ ወይስ ሰላም ይቅደም

    • @sarasolomon-y4r
      @sarasolomon-y4r 4 месяца назад +1

      fano. drink. katakana and. TELA

  • @YemaneTade
    @YemaneTade 4 месяца назад +21

    በጣም የሚያኮራ ምርጥ የልማት አፈፃፀም ፍጥነቱ ጥራቱ ልዩ ነዉ ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 4 месяца назад +19

    Dr.abye need second noble price amazing work❤❤❤

  • @amentsegaye4440
    @amentsegaye4440 4 месяца назад +13

    I have no words, May God give you life and health.❤❤❤

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 4 месяца назад +5

    ለውጥን የማይፈልጉት ሰነፎች ብቻ ናቸውሥራ ክብር ነው በምእራብ መንገድ ለውጥ ያስፈልጋል👏

  • @infinity325
    @infinity325 4 месяца назад +48

    የዘመኑ ምርጥ የኢትዮዽያ የህዝብ አገልጋዮች❤❤🌺🌺🇪🇹👍

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 4 месяца назад +3

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @marthataye2796
      @marthataye2796 4 месяца назад +3

      በጣም❤❤❤❤

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 4 месяца назад +4

      አሽቃባጭ ፕሮማክስ 😂😂😂

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 4 месяца назад

      @@Jonny-z9n አለስድብ ሥራ የላችሁ ምን ዓይነት የዘቀጠ አስተሳሰብ ነው ያላችሁ

    • @seidahmed-kd5er
      @seidahmed-kd5er 4 месяца назад +3

      ሆድ መጥፎ ነዉ ውሸታም ያደርጋል

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 4 месяца назад +41

    ዶክተር አብይ እንዲሁም የስራ ባልደረቦችህ እግዚአብሔር ጠብቃችሁ በርቱ እስከቤተስቦቻችሁ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አርጏ ይጠብቃችሁ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mikigere-fn1qv
      @mikigere-fn1qv 4 месяца назад

      ወይ ፔንጤ አልያም ኦሮሞ ነሽ😅😅😅

    • @ademtorbi9065
      @ademtorbi9065 4 месяца назад

      ​@@mikigere-fn1qvኦሮሞዎች ይብዱህ ተደራጅተው

    • @AbIAbking
      @AbIAbking 3 месяца назад

      Bemigerm huneta i am not both but I love him.❤​@mikigere-fn1qv

  • @SayedMohamed-pg1bk
    @SayedMohamed-pg1bk 4 месяца назад +7

    የዱርየ ስብስብ

    • @sultanahmedin1524
      @sultanahmedin1524 4 месяца назад

      Yemikengha ena yededeb astesaseb or Banda weyim yebanda lij nehi meselenghi

    • @HabtamuYilma-yw7qd
      @HabtamuYilma-yw7qd 4 месяца назад

      ነፍስ በላ ገዳይ​@@sultanahmedin1524

  • @zurettube638
    @zurettube638 4 месяца назад +23

    የኔ የዜመኔ መሪየ ሀገረን ገና ባንተ እያገኘሗት ነው ያተ ዘመን ትውልድ በመሆኔ እድለኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ👌

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 4 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @moubarikabdi6210
    @moubarikabdi6210 4 месяца назад +1

    እንኳን ደስ አለህ ዶ/ር አብይ እና ሁሉም መንግስታቸው በእውነት በጣም ኩራት ይሰማኛል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ስለሆነ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በመሆኔ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም

    • @danielkassu9914
      @danielkassu9914 3 месяца назад

      Yesentu bet aferso ende yebalal.ende beg tasbalek ende. Demo eko le dubai investor leset eko new

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 4 месяца назад +27

    Great Leader servs his citizen
    Thank you Dr Abiy

  • @tameruhailu6766
    @tameruhailu6766 4 месяца назад +5

    ቃል በተግባር ማለት እንደዚህ ነው አብያችን ምችት ይበልህ

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 4 месяца назад +3

    ሰርቶ ያሳየን ትንሹ ግን ትልቁ መርያችን ጠቅላይ ምንስተራችን አብይ አህመድ አሊ እና አጋሮችህ ኑርልን ክበር ንገስልን እናመሰግናለን❤❤🎉❤🎉❤🎉❤❤

  • @birukworku2121
    @birukworku2121 4 месяца назад

    ፋኖ

  • @AhdiHasen
    @AhdiHasen 4 месяца назад +3

    ጀግና ❤❤❤❤❤❤

  • @melayaanta2574
    @melayaanta2574 4 месяца назад +1

    Thanks!

  • @alemtsehayearaya
    @alemtsehayearaya 4 месяца назад +3

    ኑሩልን

  • @bl8869
    @bl8869 3 месяца назад

    Long live Abiey Ahemd! Now, we need to focus on achieving peace!!!! May God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @Girumpino
    @Girumpino 4 месяца назад +7

    በጣም ቆንጆ ስራ በቃ አሁን አዲስ አማረባት 🎉🎉ሰራችሁን ሳለደንቅ አላላፍም

  • @hope65332
    @hope65332 4 месяца назад +11

    በዚህ ሥራ ዓይኑ የሚቀላ ፊቱ የሚጨማደድ የኢትዮጵያችን ጠላትና የእነሱ ተላላኪዎች ብቻ ናቸው።

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 4 месяца назад +11

    ከፌታ ማለት ይህ ነው እናመሰግናለን ትውልድ ይዘክርህ!!!!!

    • @seidahmed-kd5er
      @seidahmed-kd5er 4 месяца назад

      ከፌታ ሚንዲኖ

    • @BileneZeleke
      @BileneZeleke 4 месяца назад

      @@seidahmed-kd5er ቂ ቂ ቂ ቂ 😂😂😂 fake ስም ይዞ ነበር ከፌታ ግን አስነቃችበት ሲያናድድ 🤣🤣

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 4 месяца назад +14

    ለካ ይቻላል ‼️

  • @كنوزكنوز-ج1ه
    @كنوزكنوز-ج1ه 4 месяца назад +1

    የእትዮጵያ ኩረት ኑርልን ያኝ የአይን ብሌን የውደፍት ታስፈችን አብይ አሀማድ

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 4 месяца назад +8

    ድንቅ መሪ ድንቅ ስራ በእዚህ ስራ ላይ ለተካፍላችሁ ሁሉ ምስጋና ይግባችዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 4 месяца назад +13

    አብቹ እውነትም አብቹ መሪም ወንድምም ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ በማግኘታ እድለኛ ነን ! ምቀኛን አይመለከትም

  • @sayzanasayzana6326
    @sayzanasayzana6326 4 месяца назад +3

    Long live D/R ABIY

  • @YisehakAbate
    @YisehakAbate 4 месяца назад +17

    Great

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 4 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @BileneZeleke
      @BileneZeleke 4 месяца назад

      @@gravitymobile7558 gravity በየቦታው ሃሃ ሄሄ 😃

  • @birukworku2121
    @birukworku2121 4 месяца назад

    ድል ለአማራ

  • @DaveKey-rf2ln
    @DaveKey-rf2ln 4 месяца назад +7

    እመኑ በቃ ፅንፈኞች አብቹ ይችላል

    • @tzazukassa5670
      @tzazukassa5670 3 месяца назад +1

      አንተ ሙት እና ሌሎች ይችላል ይበሉት ምክንያቱም ሰው ሲሞት ምንም ካልመሰለው ለሰው ልጅ ክብር አለው ማለት ዘበት ነው ገልቱ

    • @DaveKey-rf2ln
      @DaveKey-rf2ln 3 месяца назад

      @@tzazukassa5670 ፅንፈኛው መጀመሪያ ኢሄ የኔ ሀሳብ ነው በድጋሚ ላስታውስህ አብቹ ይችላል

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 месяца назад +2

    Wooooooooo beautiful ❤️❤️❤️❤️

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko 4 месяца назад +1

    Leadership ገደል ገባች

  • @GeraldNtaganda
    @GeraldNtaganda 4 месяца назад +3

    Great job

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 4 месяца назад +3

    አይ አገሬ የፉገራ ዙመን ላይ ትደርሽ

  • @OmerKemal-de8sh
    @OmerKemal-de8sh 4 месяца назад

    በመጀመሪያ፡ክብርና፡ሰላምታየን፡በማስቀደም፡ይህ፡ድንቅ፡ስራህን፡እያደነኩ፡አዲት፡ግጥም፡የጣት፡ቁስልና፡የዘመድ፡ምቀኛ፡እየወዘወዘ፡እቅልፍ፡አያስተኛ፡፡ስለዚ፡አተ፡ጡሩስራሕን፡ስራ፡መበደልሕን፡ለፈጣሪ፡ስጥ፡ማንም፡ምንም፡አያመጣ፡አብሽር፡አላህ፡ካተጋር፡ይሁን፡አላህ፡ይጠብቅህ

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 4 месяца назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገንንንን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @YonasFikadu-vp7rl
    @YonasFikadu-vp7rl 4 месяца назад +1

    ታራክ ጠፍቶቶቶቶቶቶቶ!!!!!!!!

  • @tessemafirew8621
    @tessemafirew8621 4 месяца назад

    ለምርጫ ሣይሆን ለሃገር ሲሰራ ውጤቱ ይህ ነው።

  • @barokhenok6021
    @barokhenok6021 4 месяца назад +1

    በደፋው ቤተሰቡን ይበትነው መጠጊያ ያሳጣው ረሀብ ይግደለው

  • @AdulisBusiness
    @AdulisBusiness 4 месяца назад +3

    ሠገጤ ያው ሠገጤ ነው

  • @hehhheheh771
    @hehhheheh771 4 месяца назад +5

    መጀምራ ሰውመሆን የቀድማን እንማፈራ

  • @LamrilamLamrilam
    @LamrilamLamrilam 4 месяца назад

    ማሻአላህ በጣም ያምራል 🎉

  • @nejibemuhammed1573
    @nejibemuhammed1573 4 месяца назад +18

    አብቹ

  • @habebeali
    @habebeali 4 месяца назад +4

    ይዲፋችሁ

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 4 месяца назад

    ጠላትእያየጆሮእየሰማ🙏🙏

  • @AkeliluTadesse
    @AkeliluTadesse 4 месяца назад +1

    ዘረኝነትንም እንደዚህ ፍክት ብታደርገው

  • @YonasFikadu-vp7rl
    @YonasFikadu-vp7rl 4 месяца назад +1

    ታሪክ ጠፍቶቶቶቶቶቶ!!!

  • @adahgych2016
    @adahgych2016 4 месяца назад

    ያምራል

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 4 месяца назад

    አራት ኪሎ ተኳኩሎ ፣ ሰባ ደረጃ ተሻሽሎ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

  • @ethiotube9257
    @ethiotube9257 4 месяца назад

    ተአምረኛው መሪ ❤❤❤❤

  • @habviral22
    @habviral22 4 месяца назад +6

    No words Just Can’t Explain BEAUTIFUL 😍

  • @PEACEOFMIND469
    @PEACEOFMIND469 4 месяца назад +1

    ነበር ሰላም ቢኖር እና ረሀብ ባይኖር ፥ ዘረኝነት ባይኖር ፡ ሶርያ ከዚህ በላይ ታብረቀርቅ ነበር፡ ሰው ካልሰራህ ምንም ብትሰራ 👇👇👇

  • @YaredMelis
    @YaredMelis 4 месяца назад

    Aref sera new doctor

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 4 месяца назад

    ጉራማይሌ የሆነች ሀገር በጦርነት የምትተራመስ አገር በርሀብ የሚሰቃዬ ሰዎች በሞሉባት ሀገር ይህንን ያህል ቅንጦት

  • @cocacolaethio8800
    @cocacolaethio8800 4 месяца назад +1

    በደህነት ያደጉ ልጆች

  • @tureture4305
    @tureture4305 4 месяца назад +4

    ብልጭልጭ 😂

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 4 месяца назад +11

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiHi-lg8uq
    @HiHi-lg8uq 4 месяца назад +2

    ማፈራ

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 4 месяца назад +9

    ፋኖ እርጉዝ ገዳዩ

    • @getachew109
      @getachew109 4 месяца назад +1

      Ante wusha gered anateh yifres fano yibelahal

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 4 месяца назад +1

      እውነት ነው።

    • @yigremendale8855
      @yigremendale8855 4 месяца назад +1

      Timb

    • @KirubelBirhanu-h7c
      @KirubelBirhanu-h7c 4 месяца назад

      ማነው ፋኖ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 4 месяца назад

      አለም አራጁና የ ኢትዮጵያ ው ሁቱ ማን እነደሆነ በደንብ ያውቃል ገና ስምክን እንደገና ትቀይራለህ።

  • @tesfay3611
    @tesfay3611 4 месяца назад +6

    ከተማ እያስዋቡ ...
    የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስርቡ መሪዎች !?

  • @MesseleAbrha-j7n
    @MesseleAbrha-j7n 4 месяца назад

    የቅቡልነት እጦት

  • @sirawdinkabayneh7091
    @sirawdinkabayneh7091 4 месяца назад

    We were a great and also we will a great❤

  • @hanlove412
    @hanlove412 Месяц назад

    አቡቹኮ❤

  • @abduke112
    @abduke112 4 месяца назад

    ድንቅ ድንቅ ልጅ ነህ ግን ሥሉልታ ላይ የወንድሜ ቤት አሥፈርሠህበታል ይሆን እንጂ ብዙሥራዎችህ እወድልሀለሁ ኑርልን

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 4 месяца назад +5

    ድሆችን እያፈናቀለ፣እያስለቀሰ፣እያስራበ፣እየገደለ ያለን ስርአት ማወገስ
    ሰው ሁናችሁ የሰወችን ማንነት የምታረከሱ ከርሳሞች ብቻነችሁ
    ሰው ብኮኑ ሰውችን ሳይበደሉ ልማት እንድ ለማ የሚለውን መርህ ትከተሉነበር

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 4 месяца назад +1

    አገር እየመራ ማንም ባለሐብት ሊሰራ ሚችለውን ነገ በቃ ትልቅ ነገር እዳደርገ ሳቁ ሁሉ ፍራ መሆኑን ነው ሚያሳየው ብጭጭ እኮ አለ

  • @ermiuasabera5827
    @ermiuasabera5827 4 месяца назад

    Prosperity party 💯💯👋👋👌👌👍👍💪💪🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @AbenezerErketo
    @AbenezerErketo 4 месяца назад +3

    ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @Mahamed-my4su
    @Mahamed-my4su 4 месяца назад +7

    Nice galatooma ❤❤❤❤

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 4 месяца назад

    Good job!!!!

  • @eg1890
    @eg1890 4 месяца назад

    ❤️🇪🇹❤️🇪🇹!!!

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 4 месяца назад

    ወይኔ ማሪያምን እግሩን እዩት ንቅንቅ አላደራጋትም ፍረቶ ጉድ ጉድ

  • @BiniamAsfaw-dm6st
    @BiniamAsfaw-dm6st 4 месяца назад

    Can do Spirit. Bravo

  • @MaranataAbebe-um3lm
    @MaranataAbebe-um3lm 4 месяца назад +1

    ምን ነው እንደ ጂብ በሌሊት 😂😂😂 አይ እማማ ኢትዬጵያ የነዛ ጀግኖች ሀገር በነዚህ የማይረቡ እጂ ላይ ይጣልሽ 😢

  • @Menur-abuEida
    @Menur-abuEida 4 месяца назад +2

    ለካ አንፖል እና ዲምላይት እንደዚህ ያሳምራል
    ልክ እንደ ሜካፕ

  • @MedhanitMengistu
    @MedhanitMengistu 4 месяца назад +3

    አምላኬ የሠጠኸኝን መሪዬን ከክፉዎች ይጠብቅልን

  • @AklogGbreegizabher
    @AklogGbreegizabher 4 месяца назад

    የኮሊደሩ የስራውጤት ❤

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 4 месяца назад

    Wow ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadessenegash6933
    @tadessenegash6933 4 месяца назад +2

    እረ እባክህ አቢይ አሳቀህ አትግደለን

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 4 месяца назад

    በጥባጩም እየመጡነውም አይናቸውን በጨው አጥበው ከንፁህ ኢትዮጵያዊ እኩል ወቶ ይዝናናሉን ግን ይታሰብበት በቆሸሸው ጭንቅላታቸው ቦታውን ያቆሽሹታል

  • @netsanetyeshitela5638
    @netsanetyeshitela5638 4 месяца назад

    Good job

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 4 месяца назад +1

    ሰው በልተህ ያሳየህን አውሬ አብይ

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 4 месяца назад +6

    Amazing ❤❤❤

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er 4 месяца назад +1

    የአይሞሮ ህሙማኖች ።የሰው ደም መጥፎ ነዉ

  • @yeshiembethabte4425
    @yeshiembethabte4425 4 месяца назад

    Good job a great job ቸሩ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዘመው Dr.Abiy ኑርልን❤❤❤❤❤❤🙏👏👏

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 4 месяца назад

    👏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @biruklayo92
    @biruklayo92 4 месяца назад +3

    በርቱ የምር በናንተ ሀገሬ እኔም ስለምንመራ ደስተኛ ነኝ

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 4 месяца назад

    🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 4 месяца назад +7

    Yiheen sewuyee sayew yalebign hulu stress yitefalignal, min ayinet asimat yehone meri new gin, MashaAllah, edimehin Allah yarizimew.

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 4 месяца назад

    መዳት አይችልም እዴ ቁጭ ብቻ ነው ያለው ጉድ ሳይክል መዳት ሳይቺል ቁጢጥ ቦሎ መበጫበጭ

  • @adotadot9705
    @adotadot9705 4 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ የሚስፈልገው ይህንን አይደለም
    ሰላም ሰላም ምግብ ኢትዮጵያዊነት ኢትዮጵያዊነት

  • @ayalewhundessa9189
    @ayalewhundessa9189 4 месяца назад

    አዎን ይህ ስያሜን የመሳሳት ነገር በብዙዎች ዘንድ ስታዘብ ሰንብቻለሁ። አፍንጮ በር በማደጌና ሰባ ደረጃንም ሆነ አርባ ደረጃን ስፖርት ሲሰራበት እና በቀን ሁለቴ ወደ ት/ቤት ሲመላለስበ እንደ አደገ ሰው በደንብ አውቀዋለሁ። ስለሆነም ሰባ ደረጃ ከራስ መኮንን ድልድይ ወደ አፍንጮ በር ስንሄድ (በግምት አምስት ወይም ስድስት መቶ ሜትር ላይ) በስተቀኝ በራስ መኮንን ምንጭ አጠገብ ወደ ላይ የሚወጣው ደረጃ ነው። አርባ ደረጃም እንደዚሁ ወደ አፍንጮ ስንሄድ በግምት ወደ አንድ ኪሎ ሜትር አካባቢ አሁንም በስተቀኝ የሚገኘው ነው። ይኸ አሁን አንዳንዶች ሰባ ሌሎች አርባ ደረጃ የሚሉት መቶ ደረጃ መባሉን በቅርብ የሰማሁት።