Ethiopia | ታገል ሰይፉ ፍቅር አይዘረፍም - Tagel Seifu - Fikier Ayezerefem

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ታዋቂው ኢትዮጵያዊ ገጣሚ ታገል ሰይፉ ፍቅር አይዘረፍም - Tagel Seifu - Fikier Ayezerefem

Комментарии •

  • @nayojam1332
    @nayojam1332 7 лет назад +1

    ዋው በጣም እስተማሪ ግጥም ነው ጆሮ ያለው ይስማ ለነገሩ ታገልዩ ለምደነዋል ካንተ ግጥም ፍቅርና እብሮ ተባብሮ መኖር

  • @destataye1818
    @destataye1818 7 лет назад +2

    ዋው በጣም ምርጥ ግጥም ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @adonay2156
    @adonay2156 7 лет назад +6

    አመሰግናለሁ ታገል እግዚአብሔር ይባርክህ።ድንቅ እይታ......
    ፍቅራችን ይበልጣል..

  • @rozroz9580
    @rozroz9580 6 лет назад +1

    አቦ ሰላምህን ያብዛው ልክ ብለሃል
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 5 лет назад +1

    እውነት ሰላምህን አብዛው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ።

  • @alemitubeji3314
    @alemitubeji3314 7 лет назад +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እድሜና ጤና ይስጥህ የኢትዮጵያ አምላክ ሓሳባችንን ይሙላልን ኢትዮጵያንም ትንሳኤዋን ሰምተን እልል ለማለት ያብቃን

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 7 лет назад +2

    በጣም ጥሩ ግሩም ግጥም ነው።
    እባክህ በየብሔሩ ቋንቋ ተተርጉሞ ለብዙ ቢዳረስ አስተማሪ ግጥም ነው።

  • @teslalhishe7937
    @teslalhishe7937 7 лет назад

    ኡውነት በርካልከፈተ እንደት ኣባቱ ይገተል አ/ሔር ሆይ ኢትዮጵያን ህዝብዋን እንተ ኣሰባት

  • @ጥያቄአለኝ-ፈ4ረ
    @ጥያቄአለኝ-ፈ4ረ 7 лет назад +12

    ሰላምህ ይብዛልን! ልብ ያለዉ ልብ ይበል

  • @mulunhyadets6724
    @mulunhyadets6724 7 лет назад +1

    የዳክዬ የዋናኩሬ እስብ ሲዝናል የዋና መዝናኛ ስፍራ ሰኔ ላይ የሚከፈት የኛ ግዬን
    በርታ ታገል ድሮም የልዱ ልጅ ለስልጃ

  • @amiramuzemil4856
    @amiramuzemil4856 7 лет назад +2

    ተባረክ፡አቦ፡አላህ፡ይጠብቅህ፡አለህ፡ሁላችንንም፡በፍቅርና፡በሰላም፡አንድ፡አድርጐ፡ያኑረን፡የማይበጀንን፡ከኛም፡ከሀገራችንም፡ይንቀልልን፡ላሁን፡ብቻ፡ሳይሆን፡ለዘላለሙ፡ኢትዬጵያን፡ከክፉዎች፡ከመጥፉ፡መሪዎች፡ይጠብቃት፡ይጠብቀን፡አሚን፡ያረብ።

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 7 лет назад +4

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!!

  • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
    @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 7 лет назад +2

    በጣም ትክክል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይሰጠን ፍቅር ይበልጣል ከሁሉም ነገር አምላክ በአምሳሉ የፈጠር የእጁ ስራ ነን አንተ እንዲ ነህ አንቺ እንዲነሽ መበባሉ ከቱ ነው እግዚአብሔር ነው ሰማይና ምድርን የዘረጋው ማንም ከማንም አይበልጥም አያንስም ሁሉም በአምላክ ፊት እኩል ነው ነገ ትተነው ለምንሄደው ምድር ፍቅር ማጣታችን በጣም ይከብዳል አሁንም የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን በያለንበት ሰላም ያድርገን አሜን

  • @zomaylove6613
    @zomaylove6613 6 лет назад +3

    Tagel seyfu you are the father's of writing poem you blow my mind every time when I listen to you I Applause to you cheers keep it up. we want to hear you more

  • @ፎዚነኝፎዚከተንታደቡብወሎ

    ስወድህ ታገል የምር ትልቅ ገጣሚ ነህ እኔ መጽሀፍህን በጣም እፈልጋለሁ ማለቴ ካለህ መጽሀፍ ከጻፍክ

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 6 лет назад +1

    You are the best Tagel! God bless you

  • @tarekegnmulu6792
    @tarekegnmulu6792 6 лет назад

    tagel,egzabeher yebarekeh....muyahene lewenet ena lefeqer eyeteqemwkebete new. ante hulem endeh neh. enamesegenalen

  • @ሀይማኖትሻሚል
    @ሀይማኖትሻሚል 7 лет назад +2

    ኢዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @mesfinasrat2982
    @mesfinasrat2982 7 лет назад +7

    ልብ ያለው ይስማ
    ፍቅር ይሻላል

  • @GeniTube
    @GeniTube 7 лет назад +4

    በጣም ግሩም ነው

  • @hdhdhdhdhdhhd2909
    @hdhdhdhdhdhhd2909 6 лет назад +1

    ዋውውውውው እውነት ብለሀል ፍቅር አይዘረፍም

  • @kalgirma636
    @kalgirma636 7 лет назад +2

    ዋው አሪፍ ግጥም

  • @ፍሩትኢትዮጲያዊት
    @ፍሩትኢትዮጲያዊት 6 лет назад +1

    ፍቅር አይዘረፍም ዋው♥♥♥♥😍💘👌👌👍

  • @fekertemulugeta9310
    @fekertemulugeta9310 6 лет назад

    በጣም በጣም ደስ የሚል አገር አገር አገር አሁንም አገር አብይ ዶክተር አብይ እንደው ምን ልብ ነው ሀገር። የሚል ድምጵ ያስማህ እሱ እግዚአብሔር ነው እብይ በርታልን እንጰልይልሀለን እሺ አንተ ግን በር

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 7 лет назад +13

    እህህህ ወይኔ ሀገሬ አረ ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን አልቻልኩም ወላሂ የት ልሂድ እባክህ ፈጣሪ የሀገሬን ክፉ አታሰማኝ

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    ታገል ውሥጤ ነህ

  • @dagnachewgodebo3880
    @dagnachewgodebo3880 6 лет назад

    ተባረክ

  • @drawingtube7970
    @drawingtube7970 6 лет назад

    ታገል ሰይፉ ድምጽህ ይማርካል

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    ሥወድህ ታገልዬ ኑርልኝ

  • @ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ
    @ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ 7 лет назад +4

    በትክክል እውነት ነው

  • @hulumsewhasabenyenager4355
    @hulumsewhasabenyenager4355 7 лет назад +3

    ፍቅርን ከህዝብ ልብ ትንሽ ከበድ ይላላሰ በጣም እንጂ 💓💓💓💓💓💓💓ልብይስጣቸው

  • @iloveu9863
    @iloveu9863 6 лет назад

    Wowwwwwwww batam goboze barta fikir motine atfarame yalkewu batam ye tamachagn❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopian981
    @ethiopian981 6 лет назад

    ብቻ ሣደቅህ ሥወዲህ ከልቤ ነው

  • @ኢትዬጵያለዘለዓለምትኑር

    Tagel telek yetebe sew nehe. Tebark

  • @minamussa1500
    @minamussa1500 6 лет назад

    Betam des yilal ewinet new👍👍👍👍👋

  • @adamia3883
    @adamia3883 7 лет назад

    U are always great.

  • @solianaafrata
    @solianaafrata 7 лет назад +1

    ሰላምህ ይብዛ ታገል ሰይፉ።የኔ መሰላል

  • @lidolido5557
    @lidolido5557 7 лет назад +8

    💚💛❤ Lezelaleme tenure be fekre be selame abo ayelyen

  • @siyoumarega3038
    @siyoumarega3038 7 лет назад +13

    👍👍👍👍 tebarek brother

    • @xhi6749
      @xhi6749 7 лет назад

      Siyoum Arega gyie

    • @xhi6749
      @xhi6749 7 лет назад +1

      Siyoum Arega pick

  • @sintayehuhabte3617
    @sintayehuhabte3617 7 лет назад +1

    አንጀቴ ተቃጥልዋል እናቴ ያቃጥላቸው አምላክ ይድረስላት ለሀገራችን።

  • @fikirtadesse5021
    @fikirtadesse5021 7 лет назад

    Tebarek !

  • @muhammedmuhammed6617
    @muhammedmuhammed6617 7 лет назад

    ዋው ትክክክል

  • @seblegashawselamnew6621
    @seblegashawselamnew6621 7 лет назад

    ዋው ትክክክል ነው

  • @emebethlinger8477
    @emebethlinger8477 7 лет назад

    ዋውውውውበትክክክል

  • @abdulazuzali1781
    @abdulazuzali1781 7 лет назад

    ፍቅር ናክ ታገል ሰይፉ

  • @titilemma5414
    @titilemma5414 7 лет назад

    የእኔ ምርጥ ♥

  • @ዜድፍቅርየናቷማር
    @ዜድፍቅርየናቷማር 7 лет назад +2

    እህህ ይመችህ

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 7 лет назад

    tikekle tnx tagele long live

  • @መቸምአረሳህምY
    @መቸምአረሳህምY 7 лет назад +3

    ትክክል

  • @GcodeYeah
    @GcodeYeah 6 месяцев назад

    This is for me

  • @እናቴእወድሻለሁ-ፐ3ጐ

    Wow Wow 👌👍

  • @jhgfggggf9996
    @jhgfggggf9996 7 лет назад +14

    ግጥሙ.ትልቅ.ትምህርት.አለው.ላስተዎለው.

  • @hunyhuny3987
    @hunyhuny3987 6 лет назад +1

    😍😍😍

  • @تجودمنكل5شراحيليقال

    Wow 👌👌👌👌👌👌

  • @Redarmy1074
    @Redarmy1074 7 лет назад +1

    የውስጣችን ነው የገለፀከው

  • @gameover-pv8vi
    @gameover-pv8vi 7 лет назад

    Tagelya 🇨🇬we love you tebarek

  • @amiribrahim9954
    @amiribrahim9954 7 лет назад

    Wow 👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @zamzamalmir3118
    @zamzamalmir3118 6 лет назад

    habiibi habiibii yane jagnah

  • @hidayaabdellah5372
    @hidayaabdellah5372 7 лет назад

    እኛ ካልከፈትነው በየትአባቱ ይገባል?

  • @hanahanahanahana8446
    @hanahanahanahana8446 6 лет назад

    wow👍👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @meseretnais3310
    @meseretnais3310 7 лет назад

    wwwwww tikikil new wandeme !!

    • @emebetashgre3295
      @emebetashgre3295 6 лет назад

      ልብ ይነካል እናመሰግናለን አለን፡፡

  • @dawitsuna7431
    @dawitsuna7431 7 лет назад

    geta yibarikih

  • @kijankijan8099
    @kijankijan8099 7 лет назад

    Wow ❤❤❤❤❤

  • @mulunhyadets6724
    @mulunhyadets6724 7 лет назад +1

    ወደፊት የቢሪሞ ልጅ ልደትዬ ትጠብቅህ
    ቶሎሳንና ቢሪሞን መልየት ይታይህ አንተ ታገል የስይፍ ልጅ አይትህስ ጋሻው ቢሆን
    ከቅዱስ ዮሀንስ#፩ ት/ቤት ናፋቂህ

  • @edomfetene3981
    @edomfetene3981 6 лет назад

    nice

  • @enteloaborgado2409
    @enteloaborgado2409 7 лет назад +2

    Wow

  • @shehabcell5342
    @shehabcell5342 7 лет назад

    Wawwwww haref new

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 6 лет назад

    ታገል ከግንድ ያታግልህ አዎ ተከፍሎን ነው ያለቀስነው

  • @ggsaveiffinefgg8845
    @ggsaveiffinefgg8845 7 лет назад

    barita yana wanideme lazaragoch yedamati

  • @muderahmed6200
    @muderahmed6200 7 лет назад

    በለወ .በቃ ገባለት ሚሰኪነ

  • @ሀያትአብዲ
    @ሀያትአብዲ 7 лет назад

    Viva

  • @ka-ru3vi
    @ka-ru3vi 7 лет назад +8

    ዋውውውው

  • @eliasosman4951
    @eliasosman4951 7 лет назад

    Tagel hullem getmocheh yemechugnal

  • @hayatdawit2055
    @hayatdawit2055 7 лет назад +1

    hej tack

  • @nuru566
    @nuru566 6 лет назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @fafafa9679
    @fafafa9679 6 лет назад +1

    እውነት ነው ማር

  • @habtomgebremeskel9440
    @habtomgebremeskel9440 7 лет назад

    www i like you bro

  • @lidolido5557
    @lidolido5557 7 лет назад

    Yena jegena wedddddd😍😍😍😍❤❤❤❤

    • @medenkiydemel7238
      @medenkiydemel7238 7 лет назад +1

      wooooow በጣም ደሥ ይላል

    • @yesmy6993
      @yesmy6993 7 лет назад

      👍👍👍👍👍🌷

    • @lidolido5557
      @lidolido5557 7 лет назад

      💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏

  • @halenabera2513
    @halenabera2513 7 лет назад +1

    👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @bazieyetayeu1609
    @bazieyetayeu1609 7 лет назад

    wooow

  • @anwarsirmolo3835
    @anwarsirmolo3835 7 лет назад

    Arif new

  • @genetzewede9748
    @genetzewede9748 7 лет назад

    👌👌👌💚💛❤️😘😘😘

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 лет назад

    Lehulachnm fiqer yadlen amlak

  • @mvab3252
    @mvab3252 6 лет назад

    🇪🇹✊️😘

  • @halenabera2513
    @halenabera2513 7 лет назад +1

    ❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋

  • @alamelelelelelelelealnoor3924
    @alamelelelelelelelealnoor3924 7 лет назад

    Ba tikikl

  • @mamushnasser6839
    @mamushnasser6839 7 лет назад +1

    betam wusten nekaw

  • @guuleed_mo1866
    @guuleed_mo1866 7 лет назад

    👏🏾

  • @ameltekli6456
    @ameltekli6456 7 лет назад

    wegen baki neka feker yeshalenal feker hayal new hulyn mareg yemichalew feker sinor new Ethiopiay lezelalem tenur

  • @ሜላትየአባቶልጀ
    @ሜላትየአባቶልጀ 7 лет назад +2

    አሪፍ ነው ግንመፃፈ ላይብቻነዉ እዉነቱተሰሳትኩ እንዴ ።

  • @zamzamalmir3118
    @zamzamalmir3118 6 лет назад

    Wada malt Ant a nak jagenah

  • @kijankijan8099
    @kijankijan8099 6 лет назад

    Wow 👌👌👌👌

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 7 лет назад

    ዋውውውውውው

  • @birtukantsfhan7631
    @birtukantsfhan7631 7 лет назад

    wow

  • @ትመጭእንድሆን
    @ትመጭእንድሆን 7 лет назад

    Wow

  • @ሊሊA1234
    @ሊሊA1234 6 лет назад +1

    Wow

  • @kedijaethiopian3271
    @kedijaethiopian3271 6 лет назад

    Wow

  • @SeidMifta-t4x
    @SeidMifta-t4x 6 месяцев назад

    Wow