🛑 ይህች ልጅ ስታምር! | ስታምር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • 🛑 አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ይህ የተፈኩር ሴንተር ዩቲዩብ ቻናል ሲሆን #ላይክ #ሼር #ሰብስክራይብ በማድረግ እናጠናክር!
    ጥያቄ፦ "ተፈኩር" ማለት ምን ማለት ነው?
    መልስ፦ "ተፈኩር" ማለት ማስተንተን ማለት ሲሆን ይህም የተወሰደ ከሱረቱ አሊ-ዒምራን፡191 ነው እንዲህም ይላል፦
    الَّذِينَ يَذْكُرُونَ اللَّهَ قِيَامًا وَقُعُودًا وَعَلَىٰ جُنُوبِهِمْ وَيَتَفَكَّرُونَ فِي خَلْقِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ رَبَّنَا مَا خَلَقْتَ هَٰذَا بَاطِلًا سُبْحَانَكَ فَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
    (እነርሱም) እነዚያ ቆመው፣ ተቀምጠውም፣ በጎኖቻቸው ተጋድመውም አላህን የሚያወሱ በሰማያትና በምድር አፈጣጠርም የሚያስተነትኑ፡- «ጌታችን ሆይ! ይኸን በከንቱ አልፈጠርከውም፤ ጥራት ይገባህ፤ ከእሳትም ቅጣት ጠብቀን» የሚሉ ናቸው፡፡
    🛑 የተፈኩር የቴግራም ቻናል
    t.me/+AHjlXDCY...
    🛑 እኔን በውስጥ መስመር ማናገር ለምትፈልጉ
    t.me/Abuoubeyd...
    ----------------------------\\ Tag //----------------------------
    #ኢስላማዊ_ትምህርቶች #ኢስላማዊ_ዳዕዋዎች #ሰለፍዮች #ሰለፍይ #ቁርዓን #ሃዲስ #አህባሽ #አህሉሱና_ወል_ጀማዓህ #ተግባራዊ_ዳዕዋ #ነሲሃ #መንዙማ #ነሺዳ #የነብያቶች_ፊልም #ድራማ #ፊልም #ኮሜዲ #ፕራንክ #ጎልድ_ዲገር #አስቂኝ #አዝናኝ #አዝናኝ_ቪዲዮ #ኢትዮ #ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊ #ዩቲዩብ #ዩቲዩበሮች #ሙስሊም_ዩቲዩበሮች #ተፈኩር #ሴንተር #ተፈኩር_ሴንተር #ጀነት #ጀሃነም #ቀብር #የቀብር_ጥያቄ #ጥያቄ #እስላማዊ_ጥያቄ_እና_መልስ #ትግራይ #ጁንታ #ህዋሃት #ገብረጺዎን #ኢሳት #አቤል_ብርሃኑ #የወይኗ_ልጅ #ወሎ #ወላይታ #ኦሮሞ #ጋምቤላ #ስልጤ #ጉራጌ #አፋር #ዜና #ሰበር_ዜና #ሰበር_መረጃ #አዲስ_ወረጃ #ሰያ_ቲዩብ #ነጃህ #ነጃህ_ሚዲያ #ፋሩቅ #አልፋሩቅ #ኢኽላስ #ኢህሳን #አፍሪካቲቪ #አፍሪካ_ቲቪ #አፍሪካ_tv #አፍሪካtv #ዛውያtv #ዛውያ_ቲቪ #ዛውያቲቪ #ሚንብበርቲቪ #ሚንበር_ቲቪ #ሶሚ #ሶሚቲዩብ #ሶሚ_ቲዩብ #ሶሚቲቪ #ሃሪማ #ሃሪማቲቪ #ሃሪማ_ቲቪ #ዶክተር #ዶክተር_ዛኪር_ናይክ #ዶክተርዛኪርናይክ #ቭሎግ #ጉዞ #ሰአዳ_እና_አሊ #ሰዓት #ፈገግታ #ፈገግታ_React #ሰይፉ #ሰይፉ_ፋንታሁን #ሳዳት #አቡዑበይዳ #ኡበይዳ #ሃጅ #ሶላት #ዘካህ #ሶደቃ #ሃሜት #ተውባህ #ተውኩል #ሺርክ #ተውሂድ #ሃዳዲያ #ጀምዒያ #ሙመይዓህ #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች #ትረካ #ኢስላማዊ_ትረካዎች #ኢስላማዊ #ወንድማማችነት #አስ_ሱናህ_ቲቪ, #ሱፊያ, #አይመኒታ, #ሸይኽ_ሚስባህ_ዳውድ, #ዲናዊ_ምክሮች, #ሸይኽ_ጧሀ_ሙሐመድ_ሀሩን, #ኡስታዝ_አብዱልከሪም, #ኡስታዝ_ጀማል_ኢብራሒም, #ኡስታዝ_ሙራድ, #ሸይኽ_አሕመድ_ሙሐመድ, #አህካም, #ነሽዳ, #ሸይኽ_አቡበክር, #የተንቢ_ቱዩብ #Oubeyda #abuOubeyda #sadat #seyfu_fantahun #EBS #time #seada_and_ali #vlog #harimatv #somitv #somi_tv #Somitube #somi_tube #Hassen_belayneh #faruq, #al_faruq #halal_media #tefekur #teffekur #tefekkur #tefekur_Center #daewa #islamic_daewa #prayer #jennah #esat #fana #abel_brhanu #Top5StunningEthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemane #Addisalem #ZeriruKebede #DanaitMekbeb #waziworld #mikishow #senseletdrama #SaronAyelign #HuluDaily #FryatYemene #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashruka #ethiopianmovie #ashrukaamharic #ethiopianewmusic #hopeentertainment #ashrukachannel #calebmeakins #ethiopianartist #ethiopiancomedy #ebs #ashrukamedia #Akukulu #Mikael #NahooTv #Nahoo #ethiopia #ethiopian #addisneger #diretube #DrAbiy #Abiy #SeifuonEBS #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic #ebstv #JTVEthiopia #HopeMusicEthiopia #AbyssinyaVine #ZEMENTV #SundayWithEBS #LTVWorld #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #EBS #Amharictube #FanaTelevision #EthiopianTV #EBC #betoch #comedy #ethiopiancomedy #betochcomedy #ethiopia #amharicfilm #eyohaentertainment #amharictv #aradacinema #nekedrama #aradamovies #seifuonebs #ethioapp #tstapp #sbababbaislam, #islamicstudies, #islamicgoldenage, #historyofislam, #research, #goldenageofislam, #nottinghamuni, #alqadisiyyah, #history, #historylesson, #yarmouk, #nottinghamuniversity, #historychannel, #houseofwisdom, #muhammad, #mohammed, #maturidi, #higher_education, #documentary_film, #decisive_battles, #byzantineempire, #kings_and_generals, #golden_age, #experience, #philosophy, #humanities, #history_documentary, #the_university_of_nottingham, #animated_documentary, #middleeast, #postgraduate_ethiopia, #ethiopia_latest_news, #south_africa, #tigray_conflict, #road, #east_africa, #latest_tigray_news, #tigray_humanitarian_crisis, #tigray, #tigray #region, #tigray_latest_news_today, #al_jazeera_video, #ceasefire, #aljazeera, #struggling, #tigray_war, #al_jazeera, #addisababa, #latestnews, #blocking_aid, #al_jazeera_english_live, #aljazeera_news, #al_jazeera_live, #tigray_ceasefire, #news, #aljazeera_english, #aljazeeraenglish, #aljazeera #breakdown, #rebels, #bridge, #france24, #live_news, #abiy_ahmed #quran, #surah, #koran, #sleepquran, #quransleep, #quransurah, #memorizequran, #10hoursquran, #recitation, #quarnforsleep, #babysleepquran, #translation, #baqara, #arabic, #ibrahim, #religion, #10_hours_quran_no_ads, #muhammad, #transliteration, #quransleeprecitation, #quran_sleeping_problem, #10hoursbeautifulquran, #calm_quran_recitation_for_babies, #al_baqarah, #10_hours_quran_recitation, #quran_recitation_beautiful, #readingquransleepingbaby, #full, #calf, #walk, #allah, #How, #why, #when, #where, #were, #this, #those, #that, #They, #Then, #After, #Before
    ____________
    ‎ @ተፈኩር ሴንተር // Tefekur Center
    ‎ @Halal Media
    ‎ @Ikhlas tube 2
    ‎ @Sadat Kemal
  • ИгрыИгры

Комментарии • 230

  • @tefekurcenter
    @tefekurcenter  9 месяцев назад +67

    🛑 ፋሽንን ለምትወድ እህታችን አድርሱልኝ! አደራ!

    • @hehyew8287
      @hehyew8287 9 месяцев назад

      አብሽርርር ኢንሻላህ

    • @seid-e8p
      @seid-e8p 9 месяцев назад

      እሽኢሻአላህ
      ሰምተውከሚጠቀሙትያርገን

    • @አላህብቻበቂዬነው-ሰ7በ
      @አላህብቻበቂዬነው-ሰ7በ 9 месяцев назад +1

      ዛሬ እኮ ወላሂ ሰው ስንመክር የሚሰማ የለም ሂዶ ያየው የለም ነው መልሳቸው ከባድነው፡፡

    • @YouTub-nq6ek
      @YouTub-nq6ek 9 месяцев назад +2

      ዋሌኩመሰለም ዋረሄመቱለ አህለን ያአለህ አለ ይስትር ዋለሂ እደ ጅልበነ ኒዒቀብ እደሚስደስተኝ ነጋር ረዢም በልኬ ሰፊ ያሆነ ዉስጤ ነዉ እነዚ ተዋቸዉ እነሱን መያት እረሱ አያስፉልግም በርግጥ ዘመኑ ከብዶዋል ያረብ እኝ ለኝ ሚበጀዉን አንተ ነህነ ምተቀዉ አንዉ በሚሆነን ነገር ለይ አፅነኝ አፅነን ዘለን ቤትክን እንድንገበ ነዉ ስተምር አለለከም ክክክ ሰልሰበር መጠዉ በርግጥ አለህ ይስትር አሌነ ሀቂቃ

    • @YouTub-nq6ek
      @YouTub-nq6ek 9 месяцев назад +1

      ጀዘክ አለህ ሀይር በሰመነዉ ተጠቀሚ አለህ ያድርገን

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 9 месяцев назад +6

    ጀዛክ አሏህ ኸይራን ወንድማችን እንደዚህ ቶሎ ቶሎ አቅርብልን አትጥፋ ።አሁን ላይማ ጭንቅላታቸዉ ላይ የአባቴን ጤፍ ክምር ይመስላል የሚያደርጉት አሏህ ይሂዳችሁ

  • @Maka-l7l
    @Maka-l7l 9 месяцев назад +1

    Subhan Allah ☝️ 😢

  • @kalajabrti3876
    @kalajabrti3876 9 месяцев назад

    ሂዳያ ይስጠን ነብስያችን የምናቸንፋት ያድርገን

  • @milonbd7687
    @milonbd7687 9 месяцев назад

    ያርብ በሂጃቤ አጽናኚ ያረብ

  • @meryem...334
    @meryem...334 9 месяцев назад +31

    አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ ቁርአን ስትቀራ ነገ ጁመአ ሱረቱል ካህፍን ጋብዘን እስኪ አላህ አድምጠን የምንተገብር ያድርገን ስሜታችንን ከመከተል ይጠብቀን ያረብ !

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 9 месяцев назад +1

      አሚንያረብ

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 9 месяцев назад +1

      ጎበዝ ጠክር ለሴቶችም ለወዶችም አላህ የስላማዊ አለባበስን ይወፍቀን ያረብ ጀዛከላህ ኸይ አልሐምዱሊላህ ከነቤተሰቤ የተሰተረ ልብስ ነው የምንለብሰው አልሐምዱሊላህ

  • @Rihanayasin-lo9qr
    @Rihanayasin-lo9qr 9 месяцев назад +14

    ዉዲቱዋ እህቴ
    ዉበትሽ ሀያእ ነዉ
    ፍካትሽ ኢስላም ነው
    ድምቀትሽ ሀላልሽ ነው
    የቁንጅናሽ ሚስጥር
    ከሂጃብሽ ስር ነወ ❤

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 9 месяцев назад +12

    አላህ በተሰጠን ኒዕማ የምንጠየቅበት ቀን ቅርብ ነዉ ተዉ ትቆጮበታላችሁ
    ያረብብብብ....ከሀራም አርቀንንንን

  • @zainbsaeed7414
    @zainbsaeed7414 9 месяцев назад +7

    ዋሊኩም እሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ. ዛሬደስብሎኛል ወድሜከ5ወር በሆላ በብሀር መጦ ጠፍቶ ነበር ተኔጋ ተደበለቀ አልሀምድሊላህ አላህ የተጨነቀን ሁሉ ይፈርጀው ጪቀትም ሆነ መከራ አላህ አያስነካቱህ❤❤❤❤❤ የመዳም ቅሞቸ ሙቸነው የምወዳቹህ ወላህ ላላህብየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад

      እንኳን ደስ አለሽ እህታችን!

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p 9 месяцев назад

      እኳን ዴስ አለሽ አላህ ይውዴድሽ እህቴ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 9 месяцев назад +4

    አልሀምዱሊላህ ኒቀብን ለወፈቃኝ አላህ አላህ ያፅነኝ ዱአ አድርጉልኝ

  • @asiyahamza8171
    @asiyahamza8171 9 месяцев назад +9

    ፍሽን ተከታዮችን አላህ ወደራሳቸው ይመልሳቸው ያረብ

  • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
    @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 9 месяцев назад +6

    ሰሞኑን ልነቀብ ነው ዱዓ አርጉል

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +2

      #አሏሁ_አክበር
      ደስ ሲል አሏህ ይገዝሽ እህቴ ይህ ነው ውበት ማለት ወሏሒ

    • @uaekfn121
      @uaekfn121 9 месяцев назад +1

      እኔም አምኛለሁ እሻአላ እነቀባለሁ አላህ ያግዘን

    • @user-zy8bt6tm2e
      @user-zy8bt6tm2e 9 месяцев назад

      እና አዋጂ ነዉ 😂 ቀልድ ይከበር ልበሺ Masha Allah

  • @lc09o95
    @lc09o95 9 месяцев назад +2

    ሱብሀነአላህ
    እኔስ አልህምዱሊላህ ያገኘሁትነው ገዝቼ ምለብሰው ጅልባቡን እራሱ አንዳዶቹ ገስተው ያስጠቡቡታል አላሁልሙስታኣን

  • @sofyasoso3084
    @sofyasoso3084 9 месяцев назад +5

    ወአለይኩም ሰሏም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ወሏሂ ዉስጤ ተረበሸ አሰሪወቻችን ሱሪ ነዉ የሚያለብሱን በተለይ ጆርዳን ኢንሻአሏህ ቶሎ ወደሀገር ገብቸ ጅልባቤን እለብሳለሁ

    • @user-zy8bt6tm2e
      @user-zy8bt6tm2e 9 месяцев назад +1

      ዱባይም እኔፎርም ነዉ የሚያለብሱት እኔ ወላሂ በቃኝ ያች ኢኒፎርም ብዬ ላሺ አልኩ ሁለት አመት ሙሉ ለበስኩ በጣም ያሳፍራል ወንድ ፊት

  • @eummrdiya3719
    @eummrdiya3719 2 месяца назад +1

    ሱብሀንአላህ አላህዬ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 9 месяцев назад +1

    አወን እዚህ ዱባይ የሚታይ ጉዲ አልላህ ይስቱር የሴቱ አለባበስ በጣም ያስጠላል አልላህ ካዘነላቸዉ ዉጪ

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 9 месяцев назад +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የመዳም ቅመሞች እኔ የዱሮ ሰዉ ነኝ ፋሺን ተክታታይ አይደለሁም😂😂

  • @ሩመይሳየአሏህባሪያ
    @ሩመይሳየአሏህባሪያ 9 месяцев назад +1

    እኔኮ ሱሪ እለብሳለው ማለት ኒቃብስት ነኝ ከውስጥ እለብሳለው ሁሉም ሱሪ ነውደ የተከለከለው ስለሚያመኝ ያለ ሱሪ መኖር አልችልም እስኪ ኒገረኝ ተፈኩር ሁሉም ሱሪ ነውደ የተከለከለው

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +1

      ላ ያሳየኋችሁን አለባበስ ነው!

  • @bintahmed
    @bintahmed 9 месяцев назад +2

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ
    ትክክል ወላሂ ፍሽን ተከታይወች እማ ሲመከሩ ብሶባቸዋል ዱኒያን እጅ አሄራን ማስታወስ አቅቷቸዋል አላህ የሀያ ካባ ያልብሰን ለሁላችንም ያረብ ጀዛኩምላህይር ኡስታዝ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 9 месяцев назад +2

    ሱበሀን አላህ. ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዝ ግን ይህ ፍስታን ብለው ወይም ቀሚስ ነገሮች ከምን ይሆን የሚሰሩት እስኪ እይልን በአላህ ከተፍጠርኩ ጀምሪ ሱሪ ልበሽ አላቅም አሁንም አላሁ አዘወጀል ኒቃብ ጂልባብን ወፍቆኛል አልሀምዱሊላህ

  • @KeremKerem-c1p
    @KeremKerem-c1p 9 месяцев назад

    ሡበሀንአላህያልሞተሠውይገናኛልከሁለትአመትቡሀላአገኘሁህወድሜ

  • @lc09o95
    @lc09o95 9 месяцев назад +2

    አህለን ብዬ ቀረሁ ማለቴ አላዳመጥኩትም ነበር ቪድዮው እና ሀገራችሁ እንዴትነው
    ሰላሀዲን ምንሆኖነው የጠፋው

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ እጃችን ላይ በጎማ ያሰራነው ጅልባብ ሀራም ይሆንብናል ከማን ኮፍያ ያለው ጅልባብስ ሀራም ነው

  • @FatiyaTaju
    @FatiyaTaju 29 дней назад

    ine ikow yanten vidio malayew sile miyasfergn new mayetu subscribe aladerakutim ye hone neger metobign indalay gin tiru sira adelem maleta ayidelam yasferal 😢😢

  • @ZD8679
    @ZD8679 9 месяцев назад +2

    ወድማችን ጀዛክ አላህ ከይረን በርታ። የሰው ወቀሳ ሙገሳ እዳይገርምህ ።ካልተነገረን መች ይገባናል ።አላህ መጨረሻንን ያሳምርልን ያረብ

  • @muntah-h6z
    @muntah-h6z 9 месяцев назад +3

    ዋልኩም አሰልም ዎርህማቱ ላህ ዎበርካቱሁ አህለን ዎንድማችን አቡ ኡብይዳ
    ዎላህ ፋሽን እምብል ነግር በጣም ነው ምያስተላኝ አላህ ለሁላችንም ማይሆናን ነግር ያርቅልን

  • @rahimam
    @rahimam 9 месяцев назад +3

    አሉ ብዙናቸው አላህ እስላማዊ አለባበስን ያልብሰን

  • @IphoneMahtah
    @IphoneMahtah 9 месяцев назад

    ጆርዳኖች አላህ የህድያችሁ ጅልባቤን አስወጥታ ሰሪ አስለሠችኝ

  • @emanseid6565
    @emanseid6565 9 месяцев назад

    ጀዛክአሏህኸይረን ወንድማቺን አሏህያስታውስህ በኸይርነገር

  • @kemerusalo820
    @kemerusalo820 9 месяцев назад +1

    እኔ የምኖረዉ ጆርዳን ነኝ ግን ሙስሊም ነኝ አስገደደዉኝነዉ እዴት ለርግ ወድሜ ሁሊም ሳስበዉ ይከብደኛል ሙስሊም ክርስታንም ሱሪ ነዉ ሚለበሰዉ ምን ላርግ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад

      ውጪ ከእሱ ሀገር ከቻልሽ ቦታ ቀይሪ ግን ይህንን የምልሽ ለአንቺ ችግር የማያመጣ ከሆነ ነው። ችግር ካለው ሌላ መንገድ ፈልጊ እህቴ እሺ!? አሏህ ይገዝሽ
      አሏህ ህይ ባሮችህ ነን እገዘን! ሱብሃነሏህ!

    • @kemerusalo820
      @kemerusalo820 9 месяцев назад

      @@tefekurcenter እሺ ወድሜ ሹክረን እሻ አለህ አለህ ከፈቀድ

  • @RwaudAbdallq
    @RwaudAbdallq 9 месяцев назад

    እሺ ወድሜ ቤት ስንሆን ሱሪ ቢን ለቢስ ቺግሪ አሌ ወይ ከቸልክ መልስልኝ መዊቂ እፈልገለው

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 9 месяцев назад +1

    ወድሜ እኛ ሙሥሊሞች ብሠናል ከካፊሮቹ አላሕ ይሥቱር ዱቄቱ አልቀረም ብቻ ያለንበትሠአትከባድነዉ ወጀል ዉሥጥሠምጠናል

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад

      ሰህ ተሸውደውብን ነው እንለምናቸው እንዲመለሱልን። ተሳስተው ይሆናል

  • @بنتإدريس-ه1ه
    @بنتإدريس-ه1ه 9 месяцев назад

    አላህ ይጠብቀን ፋሽንተከታየች አላህሂዳይስጠቸው

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 9 месяцев назад +1

    አጅብ አል ቁርአኑል ሀቅ አስቀድሞ አላህ የሚሆነውን ሁሉ አዋቂ የሆነው ጌታ መልሱን አስቀምጦልናል

  • @ፋጡማ-መ6አ
    @ፋጡማ-መ6አ 9 месяцев назад

    እኛ እኮ ሥንሞት በሥት ልብሥ እደምንከፈን ብናቅ እዛች ጨለማ ቤታችንሥንሄድ ዱኒ ያረቢ ካልሣሣት ዉሠደኝ

  • @حسينحسين-ي9م3م
    @حسينحسين-ي9م3م 9 месяцев назад +1

    ሳህሳህ

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 9 месяцев назад +2

    አህለን ግን እኮ ደነገጥኩ ርእሱን ሰያው ምን ሆከ ብዬ አለሀምዱሊለሂ በእመንህ አለህ የፅንህ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад

      hhhhh ውበታቸውን ለባላቸው በሚለው ነው የሰራሁት!

    • @habebaandres4996
      @habebaandres4996 9 месяцев назад +1

      @@tefekurcenter አለሀምዱሊለሂ
      ወለሂ ደግጭ ነበር

  • @Rim-ws4zg
    @Rim-ws4zg 8 месяцев назад

    tank you so mach bro ..hijab nikab is my personality & beauty
    I am proud to a muslim alhamdulillah .

  • @HananJihad-hx8ix
    @HananJihad-hx8ix 9 месяцев назад

    Alahan yitebeqeni☝️🤲🤲🤲🤲lenabisacho yalikisuu

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 9 месяцев назад +1

    ሽኩርን አላህ ለሚለብሱትም ቀልብ ይስጣየው አላማቸው ሙስሊሞችን ለማጥመም ነው

  • @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ
    @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ 9 месяцев назад +1

    ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሡብሀንአሏህ በጣም ይገርማል ወሏሂ

  • @meremmuhabaw
    @meremmuhabaw 9 месяцев назад

    Yeah.....mashallah allah yichemrlk.....wellahi endastawesken allah yastawsk👍👍👍👍jezakeallah

  • @አይዱኒያ
    @አይዱኒያ 9 месяцев назад +1

    አህለን ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛከአላህ ኸይርን አላህ ከአሳሳችነገሮች ይጠብቀን በርታ ወንድም

  • @sarahphone6531
    @sarahphone6531 9 месяцев назад +1

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته
    ዛሬ አንዴኛ ነኝ ጠፋህብንኮ ወንድማችን ❤❤

  • @hehyew8287
    @hehyew8287 9 месяцев назад +1

    Walikume selam worhmtulahi woberkatu
    Ahlne Oustazuna
    ጅከላህ ኽይርን ጥሩ ትምህርት ነው ያቀረብክልን ወላሂ
    አላህ ባለክበት ከናቤተሰቦችክ ይጠብቅህህህ ያረብ

  • @AyshaTefera
    @AyshaTefera 9 месяцев назад

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱ ወበረከቱ ጀዛክላ ኸይረን ወንድ ማችን ግን ከጅልባብ ስር መልበስ ይቻላል?

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад

      ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሒ ወበረካትሁ አዎ ግን ቢጃማ ነገር ድርገሽ ደርቢበት

  • @zeynb121
    @zeynb121 9 месяцев назад

    የአላህ የሚገርም መልክት ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 9 месяцев назад +3

    የሚገርም ነው😢 አጃይብ ነው

  • @አላህበቂዬነው-ፈ9በ
    @አላህበቂዬነው-ፈ9በ 9 месяцев назад +1

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎👍👍👍👍👍👍👍

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 9 месяцев назад +1

    يبنات Sb & 👍Adirgut

  • @መህዲየጀማል
    @መህዲየጀማል 9 месяцев назад +1

    ቢሥስምላ,አላሁሞሴል,ዋሰላም,ዋባርክአላነቢይነ,ሙሀማዲ,ሰላሏሁ,አላሂ,ዋሠላሞ

  • @Hያልተኖረልጅነት
    @Hያልተኖረልጅነት 9 месяцев назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አቡ ኡበይዳ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 9 месяцев назад

    ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱላሂ ወባራካቱ

  • @ሀያትቢትአሊ
    @ሀያትቢትአሊ 9 месяцев назад +1

    ያአሏህ አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም
    ጄዛ ከላህ ወድሜ

  • @RwaudAbdallq
    @RwaudAbdallq 9 месяцев назад

    እሺ ወድሜ ቤት ስንሆን ሱሪ ቢን ለቢስ ቺግሪ አሌ ወይ ከቸልክ መልስልኝ መዊቂ እፈልገለው

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +1

      አጅነብይ እንዳይኖር ሌላው በጣም ስትገላለጪ ለጂኖችም ስለምትገላለጪ ባልሽ ባለ ሰዓት ለባልሽ ብታደርጊው ችግር የለውም

  • @ሩመይሳየአሏህባሪያ
    @ሩመይሳየአሏህባሪያ 9 месяцев назад +1

    ተፈኩር ምን ላይ ነህ

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 9 месяцев назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን اخي

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 9 месяцев назад +14

    اللهم جملني بل حيجاب ول حيا يارب🤲

  • @amena8601
    @amena8601 Месяц назад

    ሱበሀን አላህ

  • @appcell2238
    @appcell2238 9 месяцев назад +1

    ያሶብሀነላአላሆይእዝነትህ🇸🇦🇸🇦🇸🇦☝️☝️👆👆👍👍👍👍👍🙌🙌

  • @OMUSARA
    @OMUSARA 9 месяцев назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 9 месяцев назад

    አኡዝቢላህ እዴት ያስጠላሉ

  • @hedaia
    @hedaia 9 месяцев назад +1

    ዋሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ
    አህለን ኡስታዙና

  • @tamreidrahim
    @tamreidrahim 5 месяцев назад

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ

  • @mekatube1706
    @mekatube1706 9 месяцев назад

    አላመልክም አለብስም ለብሼም አላቅም

  • @የእኛሚናTube
    @የእኛሚናTube 9 месяцев назад

    አላህየ ድኔን አስገንዝበኝ

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
    @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 9 месяцев назад

    በጣም ነው እኔ የሚያስጠላኚ

  • @FdsasFdsas
    @FdsasFdsas 9 месяцев назад

    ሱባሀነለህ ሱባሀነላህ ሱበሀነለህ

  • @hedaia
    @hedaia 9 месяцев назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸየር በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha 9 месяцев назад +1

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ሱባሀን አላህ ጥራት ይገባህ
    ጀዛእ አላህ ክይርን ውንድማችን

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 месяцев назад +1

    ጀዛኩምላህ ኸይረን እዳንተአይነት ያብዛልን

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye7014 9 месяцев назад +2

    አህለንንንንን ወድምየዉ🇸🇦🇸🇦

  • @አልሀምዱሊላህ-ሠ2ሸ
    @አልሀምዱሊላህ-ሠ2ሸ 9 месяцев назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @aminabintbabaallahkerim8770
    @aminabintbabaallahkerim8770 9 месяцев назад

    ኑጉሱ ይጥፋዉ እህ

  • @RediatYohannis-mc1rl
    @RediatYohannis-mc1rl 9 месяцев назад

    ጀዛከላ ወንድም

  • @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
    ያረብ አላህ ይጠብቀን ሚን ሀዚሂል ፊትና!
    ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @معرضصخرةالقدس
    @معرضصخرةالقدس 9 месяцев назад

    ጆርዳን እደዚ ነው ሚለበሠው እኛም በነሡ የመጣ ሡሪ ይንፎርም ለብሠን ነው ምንሠሪው እኔ ቀሚሥ ለብሼ ልሥራ ሥል መዳም ነውር ነው አለችኝ አማራጭ አጥቼ ይንፎርም ለብሼ ነው ያለሁት

  • @khadijahsabrina
    @khadijahsabrina 9 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም አሏህ ሱበሀነሁ ወተአላ ጀዛህን እጥፋ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ ሙሀመድ ሰይድ ደህናነህ ዘመዴ አብሽር አላህ ይጠብቅህ የኔ ሱመያ ወድም

  • @ayshalemal4807
    @ayshalemal4807 9 месяцев назад

    👍👍👍👍

  • @sijoo692
    @sijoo692 9 месяцев назад

    አላሁ አክበር

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid1445 9 месяцев назад

    ሱብሀነላህ🥰

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 9 месяцев назад

    አህለንወድም

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 9 месяцев назад

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሱቡሀን አለህ አለህ ቀልቢ ይስጠን ጀዘክ አለህ ኸይር❤

  • @asiyahamza8171
    @asiyahamza8171 9 месяцев назад +2

    ወንድማችን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @rabiya-d5e
    @rabiya-d5e 9 месяцев назад

    ያርቢ የኛ ነገር የቱርክ ልብስ የሚሉትም ያው ነው እንደ ወንዲሜ እጅ የሚያውጣ ጅልባብ አይቻልም ሲሉ ሰማሁ ከቻልክ ብተመልስልኝ ጀዛከላህ ህይር

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 9 месяцев назад +1

    አላህ አክበር ጉድ ነዉ እንዲህ አለ ይገርማሉ

  • @ሩመይሳየአሏህባሪያ
    @ሩመይሳየአሏህባሪያ 9 месяцев назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበራካቱ ጀመዓ እንዴናቹ ጀዛክሏህ ተፈኩር

  • @butajrawit
    @butajrawit 9 месяцев назад

    ሼርርርርርር

  • @muksofficialreaction6900
    @muksofficialreaction6900 9 месяцев назад

    ❤❤

  • @lmn-s7w
    @lmn-s7w 9 месяцев назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ሀላል ሚድያ ማለቴ ሰላሀድን ጠፍቷል በሠላም ነዉ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +1

      ስራ ላይ ሆኖ ነው ኢንሻ አሏህ ይመለሳል

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 9 месяцев назад

    ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር እንኳንም ፋሽን ተከታይ አይደለሁ አልሀምዱ ሊላህ

  • @Hነኝየድንተማሪዋ
    @Hነኝየድንተማሪዋ 9 месяцев назад +1

    ዋሊይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي 9 месяцев назад

    ጀዛከሏህ ኸይረን ተፌ ወይ ፍንክች ከሒጃባችን እስልምናችን ለእኛ ጥሩ ቢሆን እንጅ አላዘዘንም

  • @طيبةبنتاحمد-ت1و
    @طيبةبنتاحمد-ت1و 9 месяцев назад

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አላህ ይጠብቀን ፊትና በስቷን አላህ በሰማንው እምንጠቀም ያድርገን
    አንተም በተናገርከው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @uaekfn121
    @uaekfn121 9 месяцев назад +2

    አላህ ይዘንልን ያርቢ

  • @GffJjj-fb3wk
    @GffJjj-fb3wk 9 месяцев назад +1

    በነፃም ቢሰጡኝ አልቀበል እኳን ልገዛ

  • @hayatseid7013
    @hayatseid7013 9 месяцев назад

    ወድማችን ሸኤን ላይ ልብሰ መጥለብ እደት ይታያል

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад

      ለባልሽ የምትለብሽው ነው ወይንስ ከቤት ውጭ ለምትለብሺው?

  • @Rስደተኛዋ-x7n
    @Rስደተኛዋ-x7n 9 месяцев назад +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በርታ የአኽ ጀዟከአሏህ ኸይር

  • @አላህብቻበቂዬነው-ሰ7በ
    @አላህብቻበቂዬነው-ሰ7በ 9 месяцев назад

    በአዱኒያም ውርደት በአሄራም ውርደትነው ወላሂ እህቶቸ አብሰ ሰው አገር ለስራ መተን ቲክቶክ ላይ መጨፈር ምን ይባላል ፡፡

  • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ
    @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ 9 месяцев назад

    ወንድሜ ማልስልኝ እኔ ንቃብስት ነኝ እነ ስራ በንቃቤ ሚክንያት ስራ ሁለት አማት ተከረተትኩ እኔ ሲበዘቢኝ ስራ ጋብቼ ወንድ ዬለም ግን ትልልልቅ ልጆች አለት ለማደሜ እነ ማተማተ ይማጠሉ ሲማጡ ሂጀቤን እንደ ንቃብ አርጌ እለብሰለሁ እነ ችግር አለው ማለስልኝ ኡስተዙነ በአለህ