🛑 ኧረ ምን ጉድ ነው ወገን!? |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • ⚠️ እባካችሁ ተጠንቀቁ!
    👉 ትክክለኛው የእኛ ማዕከል መገኛውች እነኚህ ናቸው! ✅
    ✅ በዋትሳፕ፦ chat.whatsapp....
    ✅ በቴሌግራም፦ t.me/TefekurAc...
    ✅ በኢሞ፦ s.imoim.net/5K...
    ✅ በዩቲዩብ፦ / @tefekurcenter
    ✅ በቲክቶክ፦ www.tiktok.com...
    ✅ በፌስቡክ፦ www.facebook.c...
    ✅ በቲውተር፦ x.com/TefekurA...
    ✅ በኢንስታግራም፦ www.instagram....
    ❌ በእኛ ስም ተሰይመው የሚያጭበረብሩ አካላቶች ከታች ስልክ ቁጥራቸውን አስቀምጠናል። ማንኛውም ግለሰብ በእነዚህ ማዕከላት በተፈጠረ ችግር እኛን በጭራሽ መውቀስ የማትችሉ መሆኑና ተጠያቂ የማንሆን መሆናችንን በትህትና እንገልፃለን!
    እንደሚከተለው ስልክ ቁጥራቸውን እስከነ አድራሻቸው አስቀምጫለው። ራሳቸውን ሳያስተካክሉ ሰዎችን እናስተካክላለን ብለው ከሚያስተምሩ ሰዎች ራሳችሁን አርቁ!
    👇👇👇👇👇👇
    ⚠️ በዋትሳፕ
    ❌ የእንግዳ መቀበያ ሊንካቸው chat.whatsapp....
    ❌ +967 780513740 የኡስታዙ ስልክ ቁጥር
    ❌ +967 779 147 600 ተባባሪ
    ⚠️ በቴሌግራሞች
    ❌ የእንግዳ መቀበያ ሊንካቸው፦ t.me/tfhgdfhjk...
    ❌ +971 54 424 0852 ሃሊማ
    ⚠️ በኢሞ
    ❌ የሚያስተምሩበት ግሩፕ s.imoim.net/u4...
    ❌ +971 58 696 6938 ኢማን
    👆👆👆👆👆👆
    👉እነዚህ አካላቶች እኛን በጭራሽ የማይወክሉ መሆናቸውን እገልፃለው!
    🛑 አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ይህ የተፈኩር ሴንተር ዩቲዩብ ቻናል ሲሆን #ላይክ #ሼር #ሰብስክራይብ በማድረግ እናጠናክር!
    ጥያቄ፦ "ተፈኩር" ማለት ምን ማለት ነው?
    መልስ፦ "ተፈኩር" ማለት ማስተንተን ማለት ሲሆን ይህም የተወሰደ ከሱረቱ አሊ-ዒምራን፡191 ነው እንዲህም ይላል፦
    الَّذِينَ يَذْكُرُونَ اللَّهَ قِيَامًا وَقُعُودًا وَعَلَىٰ جُنُوبِهِمْ وَيَتَفَكَّرُونَ فِي خَلْقِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ رَبَّنَا مَا خَلَقْتَ هَٰذَا بَاطِلًا سُبْحَانَكَ فَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
    (እነርሱም) እነዚያ ቆመው፣ ተቀምጠውም፣ በጎኖቻቸው ተጋድመውም አላህን የሚያወሱ በሰማያትና በምድር አፈጣጠርም የሚያስተነትኑ፡- «ጌታችን ሆይ! ይኸን በከንቱ አልፈጠርከውም፤ ጥራት ይገባህ፤ ከእሳትም ቅጣት ጠብቀን» የሚሉ ናቸው፡፡
    ----------------------------\\ Tag //----------------------------
    #ኢስላማዊ_ትምህርቶች #ኢስላማዊ_ዳዕዋዎች #ሰለፍዮች #ሰለፍይ #ቁርዓን #ሃዲስ #አህባሽ #አህሉሱና_ወል_ጀማዓህ #ተግባራዊ_ዳዕዋ #ነሲሃ #መንዙማ #ነሺዳ #የነብያቶች_ፊልም #ድራማ #ፊልም #ኮሜዲ #ፕራንክ #ጎልድ_ዲገር #አስቂኝ #አዝናኝ #አዝናኝ_ቪዲዮ #ኢትዮ #ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊ #ዩቲዩብ #ዩቲዩበሮች #ሙስሊም_ዩቲዩበሮች #ተፈኩር #ሴንተር #ተፈኩር_ሴንተር #ጀነት #ጀሃነም #ቀብር #የቀብር_ጥያቄ #ጥያቄ #እስላማዊ_ጥያቄ_እና_መልስ #ትግራይ #ጁንታ #ህዋሃት #ገብረጺዎን #ኢሳት #አቤል_ብርሃኑ #የወይኗ_ልጅ #ወሎ #ወላይታ #ኦሮሞ #ጋምቤላ #ስልጤ #ጉራጌ #አፋር #ዜና #ሰበር_ዜና #ሰበር_መረጃ #አዲስ_ወረጃ #ሰያ_ቲዩብ #ነጃህ #ነጃህ_ሚዲያ #ፋሩቅ #አልፋሩቅ #ኢኽላስ #ኢህሳን #አፍሪካቲቪ #አፍሪካ_ቲቪ #አፍሪካ_tv #አፍሪካtv #ዛውያtv #ዛውያ_ቲቪ #ዛውያቲቪ #ሚንብበርቲቪ #ሚንበር_ቲቪ #ሶሚ #ሶሚቲዩብ #ሶሚ_ቲዩብ #ሶሚቲቪ #ሃሪማ #ሃሪማቲቪ #ሃሪማ_ቲቪ #ዶክተር #ዶክተር_ዛኪር_ናይክ #ዶክተርዛኪርናይክ #ቭሎግ #ጉዞ #ሰአዳ_እና_አሊ #ሰዓት #ፈገግታ #ፈገግታ_React #ሰይፉ #ሰይፉ_ፋንታሁን #ሳዳት #አቡዑበይዳ #ኡበይዳ #ሃጅ #ሶላት #ዘካህ #ሶደቃ #ሃሜት #ተውባህ #ተውኩል #ሺርክ #ተውሂድ #ሃዳዲያ #ጀምዒያ #ሙመይዓህ #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች #ትረካ #ኢስላማዊ_ትረካዎች #ኢስላማዊ #ወንድማማችነት #አስ_ሱናህ_ቲቪ, #ሱፊያ, #አይመኒታ, #ሸይኽ_ሚስባህ_ዳውድ, #ዲናዊ_ምክሮች, #ሸይኽ_ጧሀ_ሙሐመድ_ሀሩን, #ኡስታዝ_አብዱልከሪም, #ኡስታዝ_ጀማል_ኢብራሒም, #ኡስታዝ_ሙራድ, #ሸይኽ_አሕመድ_ሙሐመድ, #አህካም, #ነሽዳ, #ሸይኽ_አቡበክር, #የተንቢ_ቱዩብ #Oubeyda #abuOubeyda #sadat #seyfu_fantahun #EBS #time #seada_and_ali #vlog #harimatv #somitv #somi_tv #Somitube #somi_tube #Hassen_belayneh #faruq, #al_faruq #halal_media #tefekur #teffekur #tefekkur #tefekur_Center #daewa #islamic_daewa #prayer #jennah #esat #fana #abel_brhanu #Top5StunningEthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemane #Addisalem #ZeriruKebede #DanaitMekbeb #waziworld #mikishow #senseletdrama #SaronAyelign #HuluDaily #FryatYemene #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashruka #ethiopianmovie #ashrukaamharic #ethiopianewmusic #hopeentertainment #ashrukachannel #calebmeakins #ethiopianartist #ethiopiancomedy #ebs #ashrukamedia #Akukulu #Mikael #NahooTv #Nahoo #ethiopia #ethiopian #addisneger #diretube #DrAbiy #Abiy #SeifuonEBS #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic #ebstv #JTVEthiopia #HopeMusicEthiopia #AbyssinyaVine #ZEMENTV #SundayWithEBS #LTVWorld #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #EBS #Amharictube #FanaTelevision #EthiopianTV #EBC #betoch #comedy #ethiopiancomedy #betochcomedy #ethiopia #amharicfilm #eyohaentertainment #amharictv #aradacinema #nekedrama #aradamovies #seifuonebs #ethioapp #tstapp #sbababbaislam, #islamicstudies, #islamicgoldenage, #historyofislam, #research, #goldenageofislam, #nottinghamuni, #alqadisiyyah, #history, #historylesson, #yarmouk, #nottinghamuniversity, #historychannel, #houseofwisdom, #muhammad, #mohammed, #maturidi, #higher_education, #documentary_film, #decisive_battles,

Комментарии • 131

  • @tefekurcenter
    @tefekurcenter  9 месяцев назад +12

    ⚠ እባካችሁ ተጠንቀቁ!
    👉 ትክክለኛው የእኛ ማዕከል መገኛውች እነኚህ ናቸው! ✅
    ✅ በዋትሳፕ፦ chat.whatsapp.com/C231hgZvklJ8au6DYCw3TO
    ✅ በቴሌግራም፦ t.me/TefekurAcademy
    ✅ በኢሞ፦ s.imoim.net/5KOMea?from=copy_link
    ✅ በዩቲዩብ፦ www.youtube.com/@tefekurcenter
    ✅ በቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@tefekuracademy1?_t=8iJpDSvAZWw&_r=1
    ✅ በፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=61552639540250&mibextid=9R9pXO
    ✅ በቲውተር፦ x.com/TefekurAcademy?t=K92YlmzhJ_OuJXdoPoJUZA&s=09
    ✅ በኢንስታግራም፦ instagram.com/tefekurcenter?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
    ❌ በእኛ ስም ተሰይመው የሚያጭበረብሩ አካላቶች ከታች ስልክ ቁጥራቸውን አስቀምጠናል። ማንኛውም ግለሰብ በእነዚህ ማዕከላት በተፈጠረ ችግር እኛን በጭራሽ መውቀስ የማትችሉ መሆኑና ተጠያቂ የማንሆን መሆናችንን በትህትና እንገልፃለን!
    እንደሚከተለው ስልክ ቁጥራቸውን እስከነ አድራሻቸው አስቀምጫለው። ራሳቸውን ሳያስተካክሉ ሰዎችን እናስተካክላለን ብለው ከሚያስተምሩ ሰዎች ራሳችሁን አርቁ!
    👇👇👇👇👇👇
    ⚠ በዋትሳፕ
    ❌ የእንግዳ መቀበያ ሊንካቸው chat.whatsapp.com/IpYDeHAHdxy5gMMBxBUAhb
    ❌ +967 780513740 የኡስታዙ ስልክ ቁጥር
    ❌ +967 779 147 600 ተባባሪ
    ⚠ በቴሌግራሞች
    ❌ የእንግዳ መቀበያ ሊንካቸው፦ t.me/tfhgdfhjkhryj
    ❌ +971 54 424 0852 ሃሊማ
    ⚠ በኢሞ
    ❌ የሚያስተምሩበት ግሩፕ s.imoim.net/u4XwSo?from=copy_link
    ❌ +971 58 696 6938 ኢማን
    👆👆👆👆👆👆
    👉እነዚህ አካላቶች እኛን በጭራሽ የማይወክሉ መሆናቸውን እገልፃለው!

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 9 месяцев назад +13

    ብዙ ጊዜ የምትለቀው የስይጣን ተግባር ነው ቆይ ምን እንድንማርበት ነው ? ለኛ አድስ ነገር አይደለም አላህ አሳውቆናል አስተምሮናል እና እንደኔ ሌላ ትምህርት ልቀቅልን ጡሩ አይደለም ለጥንቃቄ እንዳንል አስደንጋጭ ነገር እያየን ሳይሆን የጧትና የማታ አዝካር እይቀራን እንጠቀቅ ።

    • @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
      @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ 9 месяцев назад +4

      ጎበዝ መማር ይጠቅማል ከዚባለፈ የገጠመኛ ነገር አለ ቴሌግራም ጉርብ አሥገብተውኝ ልጅቹን አቃቸዋለው ነገርግን የቀልብ ዶክተር የአፍያውን መደር ብለው ሩቃም አለው ይላሉ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +22

      ጥያቄውን እቀበለዋለው ግን ማወቅ ያለብሽ ነገር በቁርዓን ስለመጣ እንቀበላለን የተነገረንን ስናይ ደግሞ ልባችን ይረጋጋል። ለዚህም ነው ኢብራሒም አለይሒ ሰላም አሏህን እስኪ ሙታንን ህያው ስታደርግ አሳየኝ ብለውት ኢብራሒም ሆይ አላመንክምዴ ሲለው ኧረ እንዴታ አምኛለው እንጂ ልቤ እንዲረጋጋ ብዬ ነው ብለዋል። በተረፈ በቀራህ 260ኛው አንቀፅ ላይ ታገኚዋለሽ።
      ሌላው ትምህርቱን ደግሞ ለብቻ አመጣዋለው ብዬ ከዚህ በፊት ባለው ቪዲዮዬ ተናግሬያለው። እና አይዞን እሺ እህት ይህም የማስተንተን አካል መሆኑን አትርሺው!

    • @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
      @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ 9 месяцев назад

      ለሶስትቀን ተመለከትኩ እናም ሢሂር ድግምት እንዴት እንደሚሠራ ያሣያሉ ተኮል ሸር በሠው ልጅች እንዴት እንደሚሠራ ከውሥጡ የሤት እና የወን ፎቶ የተቀናበረ ብቻነው ቁራአን የለም ሀዲሥ የለም ሢጨንቀኝ ጉርብ ሌፍት ብዬ ወጣሁ በድጋሚ አሥገብኝ ሥክራከራቸው በድጋሚ በጉርብ አሥወጡኝ በድጋሚ ሌላሠው ወደ ጉርብ ሌኩኝና አሞኛል ብለሽ ጊቢ አሥገቡዋት አሥረዱኝ ሥትል ካመንሽበት ምድነው ሥትል 45ቁራአን ይቀራብሻል በሥልክ ከዛ ፁሁፍ በቋቋ ታነባለሽ ከዛ ወይቴምር ወይ ወተት ትጠጫለሽ ከዛም በህልምሽ የመጣውም የሞተውም ያለውም አባትሽ ቢሆን ድግምት ወይም ሢሂር አሠርቶብሽነው ብላ እርፍ ድብን ያለጥቁልና እተማሩ ሠውለሠው ማጣለት ዝምድናማቁራረጥ በሼጣን ሥራ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 9 месяцев назад +3

      አብሸር ሁሉም ይጠቅማል ግን እኔ እዬፈራሁም ነወ የማዬወ በርግጥ አዝካሮችን ሀፊዤ እላለሁ ግን የማሰፈራኝ ቢኖር አላህ በኔላይ የማጋራን ዘላለም በጀሀነብ ዘውታሪ ናቸወ የለውን ሳስታውሰ ያአላህ ፈረሀቴ ይጨምራል አላህ ከሸርክ ይጠብቀን ሙሰሊም አርጎንጂ እንዳይወሰዴን ያአላህ

    • @rabyaa7059
      @rabyaa7059 9 месяцев назад

      @@dohadoha8116 አሚን ፡ አላህ ይጠብቀን ከሽርክ አላህ ይጠብቀን አውቀንም ሳናውቅ ከምንስራው ወንጀል ይቅር ይበለን አሚን ።

  • @Commentator911
    @Commentator911 9 месяцев назад

    ማሻአላህ ቪዲዮወች ትንሽ ትምህርት ብትጨምርበት በጣም አስተማሪነታቸው የጎላ ይሆናል… …ለምሳሌ ካሁን በፊት እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ሳይ ሲህሩን በጃቸው አይነኩትም ጓንት ለብሰው ነው…ከዛም በሗላ ሲህሩ ለብቻ ተሰብስቦ ሩቃ የተቀራበት ውሃ ላይ ይደረጋል ያ ራሱ ለተወሰነ ቀን እዛው ውሃ ውስጥ ሆኖ ወይ ሰው ይቀራበታል አልያም ሩቃውን በስፒከር ለተወሰነ ቀን በተደጋጋሚ ይቀራበታል……እና እዚህ የሚከታተል ሰው እንደዚህ አይነት ነገር እንዳይደርስበት አዛካሮችን ጨምሮ ማድረግ ያለበትና የሌለበትን ነገር ጠቆም አድርገህ ብታልፍ የበለጠ ከአስፈሪነቱ ትምህርት ሰጭ ይሆናል …አላህ ያግዝህ አብሽር አላህ ይጠብቀን ከእንዲህ አይነት ነገር።

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
    @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 9 месяцев назад

    ወነአኡዙቢላህ😢😢😢😢😢

  • @hedaia
    @hedaia 9 месяцев назад +1

    አልሀምዱሊላህ አደኛ ከመዳም ኩሽና ክክክ

    • @MM-eu8mj
      @MM-eu8mj 9 месяцев назад +1

      ክክክክክ ሀለተኛ

    • @መህዲየጀማል
      @መህዲየጀማል 9 месяцев назад +1

      እኔም,ከማደም,ኩሽነ

    • @rakmm4333
      @rakmm4333 9 месяцев назад +1

      ኪኪኪኪ እኔ 1000ኛ

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 месяцев назад

      የመዳምቅመሙችአላህይጠብቀንበያለንበትከክፉነገር ያረብብብ
      ይሂግንኢትጵያላይነዉ እንድህእሚድርጋትይችንሴትዩሱባሀንአላህ

    • @hedaia
      @hedaia 9 месяцев назад

      ​@@cgf8399አሚን ኢትዪ አይመስለኝም

  • @gyt129
    @gyt129 9 месяцев назад +3

    ሰህሮችን ድግምተኞችን አለህ ይበቀለቸዉ

  • @MobileShop-wu6em
    @MobileShop-wu6em 9 месяцев назад +3

    ሱብሀናላህ ኢላሂ የዝች ልጅ አዛ ነቅለክ እንዳወጣክ የወንድሜም አዛ ነቅለክ አውጣለት ኢላሂ በራህመትክ

    • @zinatzinat-b4r
      @zinatzinat-b4r 9 месяцев назад +1

      አሏሀ ያሽርልሽ ዉደ

    • @MobileShop-wu6em
      @MobileShop-wu6em 9 месяцев назад

      አሚን ሀያቲ ጀዛሸ ከላህ ኸይርን

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 месяцев назад

      አላህይፈርጀዉያረብየታመመሁሉይሻር

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 9 месяцев назад +1

    ኤኔም እህቴ ተይዛብኛለች ምን እንደሚጠቀሙ አላህ ይቅ😢

  • @Rabiayimam470
    @Rabiayimam470 9 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም፣እህቶቼዋ፣እባካችሁ፣ዱአ፣ዱአ፣አድርጉልኝ፣ቁረአን፣ቀርታችሁ፣ለእህቴ፣ይድረስላት፣በሉ፣

  • @Rihanayasin-lo9qr
    @Rihanayasin-lo9qr 9 месяцев назад +3

    ጀሊሉ የልባችንን መሻት ይሙላልን
    ተፈኩር አካዳሚያችንንም አላህ ይጠብቅልን ❤

  • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
    @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ 9 месяцев назад

    እስቲ በትክክል ሚቀራ እትዮጲያ ወስጥ ከለ አሰዉቁኝ ወንድሜ ከታመመቢእ 10አመት ሆኖታል እበከቹህ ታበበሩኝ

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 9 месяцев назад +2

    እኛ ሰፈር አዷ ሴትዮ መተች ከዛ ተቀብራም ገን ትጮሀለች እናም ካጠገቧ ያሉት ትረበሸናለ አሉ ካፈር ናት ማታማታ ነው ምትጮህው ብለው አሉ አላህ ይጠብቀን ከደዚ አይነት

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +1

      ትክክል ባለፈው እኛም አከባቢ ቀብሩ የነደደ ሰው አለ ለዛውም ጩኸት አለው። ብቻ ከባድ ነው ሀቂቃ

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 месяцев назад +2

      ኢናሊላሂወኢነኢለሂእራጆኦን አላህይጠብቀንከክፉነገርጀሚአን

  • @fatimakssa551
    @fatimakssa551 3 месяца назад +1

    ሱባሀን አላህ 😢😢

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 9 месяцев назад +1

    እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ አቤት አይ ሰዉ ክፋታችን በጣም ያሳዝናል የሰላም አምላክ ሰላሙ ይስጠን 😢😢😢

  • @HayatHayat-lz4vo
    @HayatHayat-lz4vo 9 месяцев назад

    ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን አደዉል አላህ ፊት ምንሊመለሱ ነው ኢናሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራጂኡን

  • @طيبةبنتاحمد-ت1و
    @طيبةبنتاحمد-ت1و 9 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን

  • @hanansultan4
    @hanansultan4 9 месяцев назад +1

    አቡ ኡበይዳ በአላህ እኔ ምንም ቁራአን አልገባ ብሎኛል በትግስት ሚያስቀራኝ ሰው አገናኘኝ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад

      በVIP መቅራት ትችያለሽ?

    • @hanansultan4
      @hanansultan4 9 месяцев назад

      @@tefekurcenter ምንድነው vip?

  • @اموخاليدبنتحُسين
    @اموخاليدبنتحُسين 9 месяцев назад +1

    ሱባሀንአሏህ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 9 месяцев назад +1

    አኡዝቢላህ

  • @Fatumaseid-w2t
    @Fatumaseid-w2t 9 месяцев назад +1

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቀን ተጠቋዮች ካስጠቋይወች አላህ በራህመቱ ይጠብቀ ወላ ያፀያፊ አፀያፊ ስራነው በራህመቱ ይጠብቀን

  • @muhu3003
    @muhu3003 9 месяцев назад

    ወአለይኩም አሰላም ወንድም መጀመሪያ ኢቅራእ ኡሙ አይመን ኢስላማዊ ተቋም አንተ በምትለው መልኩ የከፈተው ሴንተር የለም። የኢቅራእ ኡሙ አይመን ፕሮፋይል ተጠቅሞ ያልከውን ስራ የሰራ ካለ ያንን ግለሰብ ጠይቅ ። ከድርጅቱ ለመሆኑ ማስረጃ ሳይኖርህ ይህን በማድረግህ አንተኑ ያስጠይቅሀል። መጀመሪያ ስለምታወራው ነገር በደንብ አጣርተህ አውራ። በማጣራትህም ላይ ጌታህን ፍራ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +1

      አለቃ ኢቅራኦች እንዲህ አደረጉ አላልኩም ፎቶውንና ስልክ ቁጥሩን ከእነ መረጃው አቀረብኩኝኮ አይታየዎትምዴ? በተረፈ ቁጥሩን አስቀምጫለው ሒዳችሁ አናግሩት ስለኢቅራእ በተመለከተ፤ እኔ ተፈኩር ስለሚለው እንጂ ስሌላ አልተናገርኩም ግልፅ ነው?

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 9 месяцев назад

    አላህዋይጠብቀንያአላህ ለኔምዱቃአርጉልኝ ይጨቀኛል እቅልፍአልተኛም አሁጌንደክሞኛልይሻለኛልብልደከመኝ ብቻአልሀምዱሊላ በሠላምሀገሬ እድገባ

  • @MobileShop-wu6em
    @MobileShop-wu6em 9 месяцев назад +1

    ዛሬ አድኛ ነኝ አህለን ተፈኩር

  • @zynabali9411
    @zynabali9411 9 месяцев назад +1

    ሱብሀን አላህ ያረብ አንተ ጠብቀን

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    እኔሰ ኢቶቢያ መግባት ፈራሁኝ😫😫 ማሜ እንኳን ደህና፩መጣህ ወንድሜ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад

      ለበይክ, እንኳን ደህና ቆያችሁኝ

  • @ሀያትቢትአሊ
    @ሀያትቢትአሊ 9 месяцев назад

    ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን

  • @cgf8399
    @cgf8399 9 месяцев назад

    ኢናሊላሂወኢነኢለሂእራጆኦን አላህከክፉነገርይጠብቀንያረብብብ አኡዙቢላሂሚንሽይጦንእረጅም አላህሆይ ከጉትጎቹዉስይጣንአላህይጠብቀን. ድጋሚእናአስደጋሚንአላህያንሳልን. የትሀገርነዉይሂሁሉ እሚድርግዉ ወንድማችን ጠፍተሀል ብዙምትምህርትአትለቅም. ጀዛከላሁኸይር አሚንአላህይጠብቀንሁላችንንም

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 9 месяцев назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته አህለን ኡስታዛችን. አላህ ከእንዲህ አይነት ፈተና ይጠብቀን ሀቂቃ እኔ እንዲህ አይነት ሳይ ለነፍሴ እፈራለሁኝ
    ብቻ አላህ ይጠብቀን

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 9 месяцев назад

    Subhanellah

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 9 месяцев назад

    يا سبحان الله

  • @ሀያትቢትአሊ
    @ሀያትቢትአሊ 9 месяцев назад

    ዋሊኩም እሰላም አህለን

  • @ssuw4570
    @ssuw4570 9 месяцев назад

    jazakalhakyrn

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 9 месяцев назад

    ኧረ አንተም ነገ አላህ ፊት ለምትጠየቀው ጥያቄ መልስ አዘጋጅ ሳታረጋግጥ ሳታጣራ ሰውን አትክሰስ ሆሆሆሆ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад

      ምን አጥፍተን?

    • @Ayi_Sewu_
      @Ayi_Sewu_ 9 месяцев назад

      @@tefekurcenter በኛ ስም እየቀጠፉ ነው ላልከው እኛን አይወክልም ፕሮፋይል ስላደረጉት አብረን አትጨደን

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 9 месяцев назад

    የአለህ ሰው ሞት እደለበት ረስቶወል መለት ነው እኔ በተፈኩር ልሞት ነው ስለቀብር በስተወርኩ ጌዜ ወለሂ እበዬ እደ ወሀ ነው ምፈሰው እለሂ ረህመተክ 🤲🤲🤲

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 9 месяцев назад

    አጅብብብብብ ሰዉ የለም እኮ ክፉ ሆናሏ አብሽር ተፌ አላህ የእጃቸዉን ይስጣቸዉ
    በጣም ታሳፍራላችሁ የሰዉን ስም ለማስጠፋት የሰዉን ስራ ለማበላሸት ስራዬ ብላችሁ የያዛችሁ በራሳችሁ እፈሩ ሀቅ መቼም ያሸንፋል አላህ ያጋልፃችሁ።

  • @RimuTub
    @RimuTub 9 месяцев назад

    ላእላሃ ሃእላላ 👆👆👆

  • @amaamm3145
    @amaamm3145 9 месяцев назад

    ጀዛከ አላህ ኸይር ወንድማችን በርታልን ሀስብየአላሁ ወኔእመል ወኪል አላህ ሁላችንንም ባለንበት ይጠብቃን ከሰውም ከጅንም ክፋት ተኮል ያረብ

  • @SdSd-mp5ir
    @SdSd-mp5ir 9 месяцев назад

    ❤❤

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 9 месяцев назад

    በርተ ተፈኩር

  • @sadfsga1344
    @sadfsga1344 9 месяцев назад

    አይይይ😢😢

  • @ሀያትቢትአሊ
    @ሀያትቢትአሊ 9 месяцев назад

    ኢናሊላሂ

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 9 месяцев назад

    አኡዙቢላህ😂

  • @አኢሻብንትእንድሪስ
    @አኢሻብንትእንድሪስ 9 месяцев назад +1

    إنا لله وإنا إليه راجعون

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 9 месяцев назад

    ምን

  • @sadfsga1344
    @sadfsga1344 9 месяцев назад

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአሏህ ከባድ ነው ያስፈራሉ እኮ ደሞ

  • @mehuba-l5q
    @mehuba-l5q 9 месяцев назад

    waleyimum selamwerametula weberekatu wustaz ena befit betam amogni wede hager gebcham rukuya tederigolig n enam teshilogni neber temelisham metahu kekoye behal ahunim betam eyamemegnim new rukiya seketatet betam eferalwu wustaz eski mela belegni

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +1

      ከቻልሽ ጥሩ ሴቶች አጠገብሽ ካሉ የሩቃ ኦዲዮ ከፍተው ይከታተሉሽ ወይንም ይቅሩብሽ። ወይንም ጧት እና ማታ ዚክር አብዢ እህቴ አሏህ ያሽርሻል። ደካማ ነኝ እንዳትይ ራስሽን ጠንከር አድርጊ። እንዳልኩሽ ግን ጓደኞችሽ ይተባበሩሽ

    • @mehuba-l5q
      @mehuba-l5q 9 месяцев назад

      bichya negni gadegna yelegnim enshala azikarun eketatelw alwu wustaz jezakelu heyr

  • @hedaia
    @hedaia 9 месяцев назад

    ዋሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ
    አህለን ኡስታዙና እደት ነህ

  • @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ

    ዋአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አለን ኡስታዜ

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 9 месяцев назад

    አሰለሙአለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад

      ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሒ ወበረካትሁ እህት ሀቢባ እንዴት ነሽ

  • @aminabintbabaallahkerim8770
    @aminabintbabaallahkerim8770 9 месяцев назад

    አላህ ይጠብቅን ጥሜት አላህ ይጠብቀን ከደጋሜዎች ተኮል ያረብ ባረክ አላሁ ፊክ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 9 месяцев назад

    ሱበሀን አላህ

  • @appcell2238
    @appcell2238 9 месяцев назад

    አላሁአክበር ሶብሀነላያአላህ ኢናሊላሂወኢለሂራጂኡን

  • @appcell2238
    @appcell2238 9 месяцев назад

    ወአለትኩመሰላምወራህመቱሏሂወበረካቱ
    አላህይጠብቀን እና አዉዲዮዉ በዘዉቀጥልበት አጫጭር እኔ
    እደበፊቱአይደለዉም ስደትሁኜ በዳታነዉምጠቀም
    ከሺአ አላህ አዳነኝ ከሙሺሪኮች
    እዛ እተርኔት 2️⃣4️⃣ነበር
    🇱🇧🇱🇧🇱🇧አሁንከዚ👈👈ወደዚ👉🇧🇭🇧🇭🇧🇭🇧🇭አልኸምዱሊላሂሮቢአለሚን
    አላህየምፈልገዉሁሉበሶብርከጠበቅን
    ያሰብነዉየማፈልገዉሁሉያቃል
    ይሰጠናል ግንአድነገርሁሉም ነገር አግተን
    አድነገርመጎደሉየማይቀርነዉ ስለሁሉምነገር
    አልኸምዱሊላሂሮቢአለሚን ያአላህሀቲማችንአሳምርልን
    በሰጠኸንፀጋም የምንጠቀምበትአዱርገን
    ያረዛቅያከሪም ያአሊም አልምናቢማጃህልና

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +1

      ትክክል አልሃምዱሊላህ
      ኢንሻ አሏህ አይቋረጥም

  • @TiabhSad-pl6tq
    @TiabhSad-pl6tq 9 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወንድማችን አወ ምርጥ የሱና ሩቃ ቤት ነው ደሴ ባአሏህ ፍቃድ በሳቸው ስበብ አልሀምዱሊላህ አፊያ ሁኛለሁ አልሀምዱሊላህ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +1

      ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሒ ወበረካትሁ
      ማሻ አሏህ
      እንኳንም አሏህ ከላይህ ላይ አነሳልህ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 9 месяцев назад

    ተፌ ምን የስም ሌባ ብቻ የሰዉ ፕሮግራምና ስልክ በአፕልኬሽን እየጠለፉ ነዉና ያንን ደግሞ ሁሌ ቼክ አድርግ / ምን ይታወቃል

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад

      ሱብሃነሏህ በጣም የሚገርም ፍጥረት ላይ ደርሰናል!

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 9 месяцев назад

    አኡዙቢለሂ ምነ ስሂር አለሁመ አኡዙቢከ ምነል ኩፉር

  • @FelahTube
    @FelahTube 9 месяцев назад

    ወይኔ አሏህ ከሸራቸዉ ይጠብቀን የኛን ቤተሰብ በሲህር አጃጅለዉ ጨረሷቸዉ ኸረ ምክር ካለህ ኡስታዝ የተረፉትስ በምን ይጠበቁ ከዲኑም ራቅ ያሉ ናቸዉ በገጠሩ ክፍል አይይ አሏህ ከምድር ያጥፋቸዉ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад

      ኢንሻ አሏህ በቀጣይ ሐሙስ ስለእርሱ ነው የምሰራው

    • @FelahTube
      @FelahTube 9 месяцев назад +1

      @@tefekurcenter እሽ

  • @entsarentuomaer1777
    @entsarentuomaer1777 9 месяцев назад +1

    አሰላም አለይኩም አቡ ኡበይዳ አፎን ሶስቱም የተለያዩ ናቸው

    • @entsarentuomaer1777
      @entsarentuomaer1777 9 месяцев назад

      በኢቅራ ኡሙአይመን ስም እሚያጭበረብሩ ናቸው

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +1

      🛑 የዋትሳፑ ሰውዬ የለየለት ነው!
      ➥ ፕሮፋይሉ የኢቅራ ነው
      ➥ ስሙ የኢኽላስ ነው
      ➥ ሊንኩ የተፈኩር ነው
      📍ሀቂቃ ግራ ነው የሚያጋባው ምን አይነት ሰው እንደሆነ አላውቅም!

    • @entsarentuomaer1777
      @entsarentuomaer1777 9 месяцев назад

      @@tefekurcenter ትክክል ነህ ግን የኢቅራ እሚያስተምረው ሃላፊ ቁጥር አይደለም እኔ ትክክለኛውው ቁጥር አለይ ሳስተያየው አድ አይደለም

  • @muneeramuna-hn5qv
    @muneeramuna-hn5qv 9 месяцев назад

    ሡብሀንአሏህ ያጀማአ እስቲ ዱአድርጉልኝ እናቴም ሩቃ ከተጀመረላት 4 ወሯነዉ ግን ሊለቃትአልቻለም አዴ ጂኒነኝ ትላለች አዴ ሲህር እየቆየች ወጣሁ ትላለች ግን አትወጣም ብቻ ግራገብቶኛ በዱአቹ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +1

      አሏህ ያሽራታል እናንተ ሰበብ ከድርሱ ተስፋ እንዳትቆርጡ እሺ

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 месяцев назад

      አላህያሺራትያረብ

  • @atherteengalaxy1709
    @atherteengalaxy1709 9 месяцев назад

    አላህይጠብቅህ የእኔቆጁ ወንድምምምም

  • @MM-eu8mj
    @MM-eu8mj 9 месяцев назад

    ወአሉኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ አላህ ከንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን ኡስታዝ እስኪ ትክክለኛ እናተ የምትገኙበትን ቁጥር አስቀምጥልኝ እህቴን አሞብኛል እና እናተ ጋር መጥታ ሩቅያ እንድቀራበት እፈልጋለሁ ያለችዉም እዛዉ ደሴ ከተማ ናት

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад

      እኔ ሩቃ አልቀራም
      ጥሩ ሩቃ ቤቶች ናቸው ያልኳቸውን ነው የምጠቁመው!
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      🛑 የአስ-ሱና የሩቃህ ህክምና ማዕከል
      📌 አድራሻ:- ደሴ መላኩ ሰፈር ከኢትዮ ሆስፒታል ፊት ለፊት
      📌 ስልክ ቁጥር:- 0985049420

    • @MM-eu8mj
      @MM-eu8mj 9 месяцев назад

      መርሀባ ኡስታዜ ጀዛ ካላህ ኸይር

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ

    ኢናሊሏህ ወኢና ሊላህ እራጅኡን የሰው ልጅ ፈተና ብዛቱ እህህ

  • @بنتإدريس-ه1ه
    @بنتإدريس-ه1ه 9 месяцев назад

    አሏሁ ሙስታአን ያረብ አሏህይጠብቀን

  • @አላህበቂዬነው-ፈ9በ
    @አላህበቂዬነው-ፈ9በ 9 месяцев назад

    إن شاء الله💪💪💪💪✅✅

  • @layla_murad
    @layla_murad 9 месяцев назад

    ሀላል ሚዲያ የት ሔዶ ተው

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 месяцев назад

      አሁንስአትጠፍቱል

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +1

      ስራ ይዞት ነው

  • @sikosilo3260
    @sikosilo3260 9 месяцев назад

    አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @mezida8882
    @mezida8882 9 месяцев назад

    አላህ በጥበቡ ይጠብቀን

  • @zahara4564
    @zahara4564 9 месяцев назад

    አላህ ይጠብቀን

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ

    አሚንንን ያረብ

  • @MobileShop-wu6em
    @MobileShop-wu6em 9 месяцев назад

    ኢንሻ አላህ

  • @መህዲየጀማል
    @መህዲየጀማል 9 месяцев назад

    አሠላሙአላይኩም,አራ,ዘሬም,,ጂን,ነዉ,ያማጣሃዉ,,ባላፋዉም,አይቼ,ጉድ,ሆኛላዉ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +1

      hhhhh አይዟችሁ ቻሉት

    • @መህዲየጀማል
      @መህዲየጀማል 9 месяцев назад

      ​@@tefekurcenter,ባላፈዉ,ኢንቅልፍ,አሰጥቶኘል,ማዳም,ጋ,እያሮጥኩ,ሄጄ,ባሩጋ,ደርሼ,ታማላሱኩኝ,አላህ,አንታጣቢኝ,ቢዬ,ማሄዱን,ታዉኩት

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  9 месяцев назад +2

      አትዩት ይህንን የምትፈሩ ከሆነ

    • @መህዲየጀማል
      @መህዲየጀማል 9 месяцев назад

      @@tefekurcenter እሽ,

    • @Ty23r
      @Ty23r 9 месяцев назад +3

      ​@@መህዲየጀማልአታሥቂኝ ክክክክክ እደው ማዳሞች ከኛ የባሡ ፍሪ አደሉ እሷን ሰው ብለሸ መሄድሸ