🛑 8 የጀሀነም ሴቶች! | ሴቶች ተጠንቀቁ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 155

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    እችን ግጥም እስከመጨረሻ አብቡት
    ዋጋችን ስት ነው
    ዋጋችን ስት ነው ለኛ የሰጠነው
    ክብራችን ሽጠን። በብር የተመነው
    20ወይ ሀምሳ በቪ የምናወጣ
    አልያም ሚሊዮን እጥፍ ለኛ የሰጠነው
    ዛሬ ተኳኩለሽ ባደባባይ ወተሽ
    ዝቅ ያረግሹ ውበትሽ ደርሶ እዳይወቅስሽ ገምቼ እህቴ
    ስት ነው ተመንሽ
    ብታቂማ ኑሮ ልእልት
    መሆንሽ ላፍታም አትታይም
    እንዲ ተኳኩለሽ
    ዊጉ ስትቀጥሪ ዛሬ ያላሰጋሽ
    ቅድብ ስትቀነደቢ ስትሄጂ በኩራት
    ባይገባሽ ነው እንጂ ሁሉ ይገምታል በላይሽ ላይ
    ያለ ዋጋውን አውቆታል
    እጨምራለው ብለሽ ያለሽን ስታጪ ስላሳሰበኝ ነው
    የፆፍሁልሽ ላች
    ላላይሽ ብዬ ነው ነገ ስትቀጭ
    አተም ተነቃሹ ከመሰለኸ ውበት ነገ ይሰርዛል በጀሀነም
    እሳት✍️✍️✍️

    • @-dy1vv
      @-dy1vv 2 года назад +3

      ትክክል ኸዲዬ የኔ ውድድድድድድድ ደናነሽ

    • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
      @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም 2 года назад +1

      @@-dy1vv አለሁልሽ አልሀምዱሊላህ አችስ እዴት ነሽ

    • @عايشهعلى-د5ت
      @عايشهعلى-د5ت 2 года назад +2

      መሸአላህ ደስ ይላል

    • @chfi1510
      @chfi1510 2 года назад +1

      መሻአላህ እህቴ ሹኩራን
      ዉድ እህቶቼ ስወዳችሁ

    • @umuNuhAselefya
      @umuNuhAselefya 2 года назад +1

      💐💐💐💐💐💐💐

  • @sart1535
    @sart1535 2 года назад

    ኢላሂ አንተሰትረንያረብ ጀዛክአላህኸይር ኸይረንጀዛ
    አላህበኸይርያሰታውስህ

  • @chfi1510
    @chfi1510 2 года назад

    ዋዓሊኩሙስላም ወረህመቱላሒ ወበረከቱሁ Abu Oubeyda ሹኩራን
    አላህ ከስጠን ዉበት ላይ ቲኒሽ ቢቀንስባቸው ይህን ለመስራት ባልተዳፈሩ ነበር ።
    ሱብሀነላሂ ወቢሀምዲሂ

  • @foziyaabdu4836
    @foziyaabdu4836 2 года назад +8

    ዋንድሜ ላቤትህ አዲስ ነኝ ጥሩ ትምህርት ነው የምታስታላልፈው ባርታ አላህ ይጣብቅህ ዋንድም

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  2 года назад

      እንኳን በሰላም መጣሽ ለዱዓሽም አሚን አላህ ይጠብቅሽ

  • @RahmetBehredin
    @RahmetBehredin Год назад

    እባክከቻልክስሉንብታስብበትእኛእንሸአላስእልባታጅብበትምእንረዳለንእባክየስእሉንነገርብታስብበትበጣምየምያስፈራልግንይቻላልእንዴ።ሌሎችትላልቅኡስታዞችአይጠቀሙትም።አረአኡዙብላበጣምየምረብሽስእልመልክቱጥሩየምበረታታብኦንምእባክበተለያየስእልአታሸብረን

  • @user-cu4mm1cb8u
    @user-cu4mm1cb8u 2 года назад +3

    ሱበሀነክ ያረቢ ጥራት ይገባህ
    ወላሂ ምንም ሳልጠይቀው አላህ አሟልቶ ለሰጠኝ ጌታየ ጥራት እና ምስጋና ይገባው

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድማቺን ጀዛክላ ኸይር

  • @hedaia
    @hedaia Год назад +2

    የኔ ውድ ወድም አይዞህ በርታ
    እኔ ባተ ትምርት ከክርስትና ወዴ እስልምና
    መጥቻለሁ አላህ ያበርታህ
    ከጨለማ ወደብርሀን ስላመጣከኝ
    ለአላህ ብየ እወድሀለሁ ከከፉ ነገር ይጠብቅልኝ ያረብ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  Год назад +1

      አልሃምዱሊላህ
      እንኳንም አሏህ ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት መለሰሽ። እኛም እንወድሻለን እህታችን

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 2 года назад +1

    አሰለምወለይኩም ወድሜ ኢኔም ለቤትህ አድስ ነኝ በርታ 🌹🌹🌹

  • @sofiyaabdallah2191
    @sofiyaabdallah2191 2 года назад +1

    Alamdulilah ine yatignaunim Alitakamim Alamdulilah muslim Adrigo lafataragni getaa

  • @fedilamohammed8699
    @fedilamohammed8699 Год назад +1

    የማላውቀው ብዙ ነገር አወኩ ጀዛካሏህ ከይር

  • @rabeashumsu647
    @rabeashumsu647 2 года назад +1

    ዋአለይኩም አሳለም ወረህማቱለሂ ወባረካቱ አለህ ይጣብቀን

  • @أمنوح-س3ض
    @أمنوح-س3ض 2 года назад +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አሏህ ሁላችንም ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን ጀዛከላሁ ኸይር የአኺ

  • @temri4431
    @temri4431 2 года назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ከጀሀነብ እሳት አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @susususu586
    @susususu586 2 года назад +1

    Berta wendmachin mashallah 👍👍👍👍

  • @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
    @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ 2 года назад +2

    ሱበሀንአላህአላህ ይጠብቀን

  • @faxumaamamadi5100
    @faxumaamamadi5100 2 года назад +3

    ማሻ አላህ ውድ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታቀርበው

  • @ፈቲነኝየአሏህባሪያ
    @ፈቲነኝየአሏህባሪያ 2 года назад +1

    ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @Samira1841Samira
    @Samira1841Samira 2 года назад +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلان وسهلان
    اللهم مصل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
    وجزاك الله خير الجزاء يا اخي الغالي
    اللهم إني أعوذ بك من نار
    اللهم ثبت قلوبنا على دينك
    اللهم ثبت قلوبنا على دينك
    اللهم ثبت قلوبنا على دينك

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 2 года назад +1

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲማቺን ዐቡ ዑበይዳ

  • @hawahawa2227
    @hawahawa2227 2 года назад +1

    ወንዲም እኔ በዋሥታብነበረ እምምረዉ መሸአሏህ ተፈኩር የምወደዉ መዲረሣነዉ

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 2 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد
    سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
    ያገባችሁ ተጠቀቁ
    የለለንበትስ አያገባንም ይብላኝ ላቸው እጂ ላገቡት እኔ እኔ የለሁበትም እዚውስጥ ባለትዳሮች ባንኑ

  • @channei338
    @channei338 2 года назад +1

    ለምን ላይክ የለም ለዜና ቢሆን ማን በቀደማችሁ እደዚህ ያሉ ወድሞቻችን ብናበረታታ ብራክ ከመስማት ለብራክ ላይክ ከማረግ

  • @ሰአዳየወግዲዋ-ገ2ቘ

    ወአለይኩምስላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጄዛኪላሁ ኽይር ውድማችን ጥያቄ ስለ ዊግ የተጠቀስውን ሀድስ በአረባኛ በፅሁፍ አስፍትልኝስኪ ፈልጌው ነው

  • @ሪችነኝbintbabaየተፈኩርሴን

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያአሏህ አሏህ ሁላችንም ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን

  • @ዘድያረህማንባሪያ
    @ዘድያረህማንባሪያ 2 года назад +1

    ሱብህን አሏህ አላሂዬ አንትወ ጥብቅን ያረብ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +3

    አሰላሙአለይኩም አላህ ይጠብቀን🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @አለሀምደለሊሁ
    @አለሀምደለሊሁ Год назад +1

    አላህለሁላቸንምልቡናይስጠንን

  • @sofiyaabdallah2191
    @sofiyaabdallah2191 2 года назад +1

    Sallallah walayi wassallam

  • @sofiyaabdallah2191
    @sofiyaabdallah2191 2 года назад +1

    Sallallah walayi wassallam

  • @sitimossa906
    @sitimossa906 2 года назад +2

    አላህ ይጠብቀን በራህመቱ ጀነት ይወፍቀ ያረብ

  • @mdsomayahmdsomayah4459
    @mdsomayahmdsomayah4459 2 года назад +1

    አሏህ ይባርክህ አሏህ ይጠብቀን

  • @mlulumustefa2749
    @mlulumustefa2749 Год назад

    በቂራአት የለከከው መልክት ለኔ ሊኩ አልመጣልኝም እና ኮሜት ላይ ብዙ ሰው እየታየኝም አይደለም ሌሽሽሽ??

  • @fatumaseid4125
    @fatumaseid4125 2 года назад +1

    አላህ ለሁላችንም ልቦናይስጠን አተንም አላህ እረጅም እድሜናጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅክ ቤተሰቦችህንም አላ በራህመቱ ይጠብቅልክ

  • @gf7160
    @gf7160 2 года назад +1

    جزاك الله خيرا

  • @atherteengalaxy1709
    @atherteengalaxy1709 Год назад

    አልሀምዱሊላ ከሁሎም የለሁበት ያለኝ በቂይነዉ ወላሂ

  • @sitimossa906
    @sitimossa906 2 года назад

    ኤሄ ንቅሳቱ ሙሉት ነገር ወላ በሰውም ላይ ሳየው እነዴት እነደሚዘጋኝ

  • @sofiyaabdallah2191
    @sofiyaabdallah2191 2 года назад +1

    Eraa batam das yamil timirt naw Allah idmena tena yistik As wr wb

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  2 года назад

      ameeeeen yareb allah lanchim yeteshale hiwot yistlgn. Wealeykum selam werahmetulahi weberekathu

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 года назад +1

    አህሌን አቡ ኡበይዳ

  • @saadadubai9441
    @saadadubai9441 2 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይረ

  • @Zenitube2559
    @Zenitube2559 2 года назад +2

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ማሜ አላህ ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን በድናችን ያበርታን ጀዛከላሁኸይረን ወንድሜ ረቢ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu 2 года назад +2

    👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹 ኑ ኑ

  • @remlanasirmohammed4017
    @remlanasirmohammed4017 2 года назад +1

    Jeza kallah heyr

  • @fedilamohammed8699
    @fedilamohammed8699 Год назад +1

    ማሻአላህ

  • @sitimossa906
    @sitimossa906 2 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አቡ ኡበይዳ

  • @ayishaoumr3965
    @ayishaoumr3965 2 года назад +1

    ሱብሀንአለህ

  • @seadaali8320
    @seadaali8320 2 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድሜ ጀዛከላሁኸይረን እኛም በሰማነውተጠቃሚ አላህያድርገን አሚን

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ከጀሀነም እሳት አሏህ ይጠብቀን መጨረሻችን አሏህ ያሳምርልን ሱብሀን አላህ

  • @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
    جزاك اللهُ‎ خیرا
    አላህ ከደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን ዉድ እህቶቸ
    ከማይጠቅመን ነገር ያርቀን በሚጠቅመን ነገር ላይ ያበርታ

  • @ዜድነኝየኡሚናፋቂ-ጘ3ተ

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Su4Su.T
    @Su4Su.T 2 года назад +1

    ጀዛከላህ አቡ ኡበይዳ አላህ ለሁላችንም እውቀት ይስጠን ማለት ነው ያረብ

  • @mlulumustefa2749
    @mlulumustefa2749 Год назад

    ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @f.almtere466
    @f.almtere466 2 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ወድማቺን ሀቂቃ ከባድ ሀድስ ነው እኔጃ ቅድብ ማስቀደብ ጸጉር ማስቀጠሉን ጥርስን ማስቦርቦር አልሀምዱሊላህ ወደፊትም አላህ ይጠብቀኝ
    ግን በጣም እምፈራው በባለቤቴ ጉዳይ ነው አላህ ይጠብቀኝ በተለይ አብዛሀኛወቻቺን. ሲጠሩን ወግድ ስራፈት አተ ሌላ ስራ የለህምደ እኔኮ ስት ስራአለብኝ ብለን ትተነው እምንወጣው ?? ሀቂቃ ከባድ ነው እኳን አድለሊት ሙሉውን ለሰከድ እራሱ የመለኢካወቺ እርግማን ያስፈራል ወላሂ በዛውስ ብንሞት እህቴቸ ምን ሊበቃን ነው ?? አላህ ይጠብቀን

  • @rehimaahmed2612
    @rehimaahmed2612 2 года назад

    Subhan allah allah yitebken yarebi ya allah

  • @ሂዊነኝየሀይቋየወንድሞቸወ

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    ሱባሀንአላህአላህይጠብቀን ጀዛክአላሁኸይረን

  • @ekramali6213
    @ekramali6213 Год назад +1

    Quran group asgebugn

  • @qemer9993
    @qemer9993 2 года назад +2

    ስለ ቅንድብ ቀለም ሸይክ ሙሐመድ ዘይን ተጠይቀው የሆነን አሊም ንግግር ጠቅሰው ካልተነቀለ ችግር የለውም የሚል ፈትዋ ሰጥተዋል።
    የጥርሱን ግን ለመጀመሪያ አየሁ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  2 года назад

      - ሲጀመር ይህ ቀለም የሚደረገው ተፈጥሮውን ለመቀየር ነው!
      - ያንኛው ስለማይቻል በዚህኛው ሒና ተብሎ ለመሸወድ እና ለመመሳሰል ነው!
      - ይህንን ተጠቅማ ሴቲቱ ወደ ውጭ ትወጣለች ከዛ የአላህን ባሪያ ሳይቀር በስሜቱ ትጫወትበታለች!
      ወይ መፈቀድ እሱን ተይው እኛ ወጣቶቹ አይደለን እየተሰራ ያለውን አብረን እያየን ያለነው ምንም አንደባበቅም በየ ሰፈራችን አሉ

    • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
      @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም 2 года назад

      ፈተዋ ለምጠይቁት ሰው ለይታቹ እወቁ

    • @qemer9993
      @qemer9993 2 года назад

      @@tefekurcenter
      ጓደኞቸ ሲጠቀሙ አያለሁ በርቀት ለሚያየው የተነቀለ ይመስላል።
      መጀመሪያ ይህን ነገር አላውቀውም አሉና ኪታብ አይተው እንደ መኳኳል ይቆጠራል ብለዋል አሉ።
      የጠቀሷቸው ስም ጠፋብኝ።
      ወደ ውጭ ሲወጣማ ኒቃብ ላለበሰ ቫዝሊንም አይፈቀድ ተብሎ ነበር።
      በኮመንት ጨዋ ከምንመስለውም በተግባር አንገኝበትም።
      ረፍት ቤት ኒቃቢስት ስራ ቦታ ሱሪ ለባሽ አሉ።
      ኒቃብ ከለበሱትም አይናቸውን ለማሳየት ወደ ታች ይጎትቱታል።
      ሰዓትና ቀለበት ከለበሱ እጃቸውን እያወጡ ያሳዩናል።

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  2 года назад +1

      ​@@qemer9993 ትክክል እኔም እሱን ነው እያልኩ ያለሁት። የሚቻልላት መኳል ብቻ ነው ይህንኛው ካፊሮች ለሞስሊሞች ያዘጋጁት መሸጋገሪያ ድልድይ ነው ቀስ በቀስ እዛው መቀንደብ ውስጥ ይገባል

    • @-dy1vv
      @-dy1vv 2 года назад

      @@qemer9993 እህቴ ይቅርታ ኒቃቢስቷን አትኪብን ኒቃቢስቶችም አልሽ አዳድ በይ እነዚያ ከስራ የማይለብሱ ከቤት ለጥቅም የሚለብሱ ኒቃቢስት ሣይሆኑ ኢኽላስ የሌላቸው የይዮልኝ የሚሠሩ አሰዳቢ ናቸው እነሱን ስታገኚ ምከሪያቸው ንገሪያቸው ውድ እህቶች አሉን ሰው አወራ አላወራ ሣይሉ ከቤተሠብ ጫና ሳይቀር ትመጫታለሽ አየተባሉ ሀገራቸውን እያሠቡ እደት እያሉ በማሰብ ላይ ያሉ አሏህ እስቲቃማህ ሰባቱን ይስጣቸው ሚድያ ላይ ጨዋ ለምትይው እሱን አሏህ ያቃል አድን ነገር እርግጠኛ ሳትሆኝ ከመናገር ተቆጠቢ

  • @shemsslaveallahsswtfollowr3674
    @shemsslaveallahsswtfollowr3674 2 года назад

    ወንአዑዙቢላህ ያ አሏህ ይህ ሁሉ ለምን አስፈለገ?

  • @Az-kx7jn
    @Az-kx7jn 2 года назад +2

    Yehan enkawn share maderage alabege alahi bamalkam nagar lay yabaretah wandem

  • @gkcyy5829
    @gkcyy5829 2 года назад +1

    وعليكم سلام ورحمة لله وبركاته جزك لله ودم مامي

  • @عايشهعلى-د5ت
    @عايشهعلى-د5ت 2 года назад

    ወለይኩምአሰለም ወረመቱለሂ ወበራካቱ
    አለህ ይጠብቀን ጥሎብኝ መኳኳል አሎድም አለሐምድሊላ በተፈጥሮ ዉበቴ ደስተኛ ነኝ ለምን ተጨማሪ ወበት

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    እኔአልጠቀምምግልግል

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 2 года назад +1

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እኔ በዛኛው አካውንት ምን ሆኖ ነው ጠፋ እያልኩኝ ነበር እና እንዳጋጣሚ ሆኖ ዛሬ አገኘሁህና ሰብስክራይብ አረኩህ

  • @emaniyoutube9352
    @emaniyoutube9352 Год назад

    ጀዛኩሙሏህ ኸይራ ኡስታዜ የዲን መምህሬ

  • @sweetjamil7977
    @sweetjamil7977 2 года назад +1

    ወአለኩይም ሠላም ወራመቱላሂ ወበራካቱሁ አህሌን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅን ከሀደነብ ጀዛአካላህ

  • @መርየምቢንትኢብራሂም
    @መርየምቢንትኢብራሂም 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ አኺይ ጀዛካሏህ ኸይር
    ያአሏህ እኔ በልጅነቴ ተጠቁሪያለው ጉጭና ጉጨ ላይ ትንንሽ ይለያሉ እንዲሁም እጀ ላይ ትንንሽ ይለያል
    ግን በምን ላስለቅቀው ካወቃቹሁ ማስለቀቂያ ጠቁሙኝ ባረካላሁፊኩ

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  2 года назад

      አንድ ማሽን በጨረር የሚያሰወግድ መጥቶ ነበር። ግን ሌላ ተጓዳኝ ችግር ይኑረው አይኑረው አላውቅም ይቅርብሽ ችግር የለውም

    • @መርየምቢንትኢብራሂም
      @መርየምቢንትኢብራሂም 2 года назад

      @@tefekurcenter ካለም ጥሩ መጀመሪያ ጠይቄ ጉዳት ከሌለው ኢንሻአሏህ አስወግደዋለው

  • @nejadnejad5891
    @nejadnejad5891 Год назад

    سبحان الله جزاك الله اجي

  • @sofiyaalli
    @sofiyaalli Год назад

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቀን😢

  • @አለሀምደሊላ
    @አለሀምደሊላ 2 года назад

    አላህለሁላቸንም ልቦናይስጠንን

  • @madenamadena1688
    @madenamadena1688 Год назад

    አላህይጠብቀንከጀሀነብያረብ

  • @ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል

    ጀዝኩምአላሂይሪወዱማቺን

  • @hdhd6191
    @hdhd6191 Год назад

    ماشاء الله تبارك

  • @susubintbaba9364
    @susubintbaba9364 2 года назад

    ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @vyivg257
    @vyivg257 2 года назад +1

    ሴቶችም ወንዶችም ሰአትም ሆነ ቀለበት በቀኝ እጃችን እንልበስ

    • @vyivg257
      @vyivg257 2 года назад

      ሱና ነው ኩፋሮችን በመቃረን

    • @tefekurcenter
      @tefekurcenter  2 года назад

      በግራ እጅ የሚያደርጉት ሀይማኖታዊ ምክንያት ኖሯቸው ነውዴ?

    • @vyivg257
      @vyivg257 2 года назад

      @@tefekurcenter ያው እኛ ሙስሊሞች በቻልነው ያክል ረሱልን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለምን መከተል አለብን እሳቸው ቀለበታቸውም በቀኝ እጃቸው ላይ ነበር የሚለብሱት በግራ አይለብሱም
      ሌላው እኛ ሙስሊሞች ኩፍሮችን እንድንቃረን እናም ተሸቡህ እንዳናደርግ ታዘናል. ለምሳሌ ካፊር በግራጁ ሰአት ይለብሳል እኛ በቀኝ መልበስ ፣ ካፊር ሱሪውን ይጎትታል እኛ ማሳጠር ፣ ካፊር ሴቶች የጋብቻ ቀለበትን በግራ ይለብሳሉ እኛ በቀኝ መልበስ አለብን ።ለምን ብንል ውዱ ነብያችን በቀኝ እንጂ በግራ ጣታቸው ላይ ስላለበሱ ነው
      አላሁ አእለም. ከተሳሳትኩኝ እረመኝ ከስህተቴ እማራለሁኝ

  • @Tube-rl5ir
    @Tube-rl5ir 2 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቀን

  • @Hነኝየሳዳትተማሪ
    @Hነኝየሳዳትተማሪ 2 года назад

    ጀዛከላህ ኸይረን ያአኺ

  • @jamiladubai2455
    @jamiladubai2455 Год назад

    አላህ ይጠብቀን

  • @ከውሰርሙሀመድ
    @ከውሰርሙሀመድ 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @liyabitsherifgx2438
    @liyabitsherifgx2438 2 года назад

    አላህ ይጠብቀን

  • @زينتبنتبابا-ث5ع
    @زينتبنتبابا-ث5ع 2 года назад

    አላህ ይጠብቀን

  • @ዙነኝለዛዉምየስልጤልጂ

    አሠለሙ አለይኩም ወራህማቱለህ ወበራከቱ አህለን ኡስታዛችን ጃዘከለኸይራን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Az-kx7jn
    @Az-kx7jn 2 года назад +1

    Jazakalla wandem alahi yetabekih gnko batalay baze zaman betam kabad geza lay nan yarabi barahemateh saterage ☝

  • @ፋጡማ-ዠ8ቐ
    @ፋጡማ-ዠ8ቐ 2 года назад

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ጀዛክሙሏህ ኸይር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 2 года назад +1

    ውቅራቱ በምን ማንሳት ይቻላል እናቴ አላት ግን አትወደውም በልጅነቷ ነው የተነቀሰችው

    • @vyivg257
      @vyivg257 2 года назад

      ተውበት ነው ማድረግ ሁቢ ከሽርክም እና ከሙሽሪክ እንዲርቁ በመምከር

  • @mominaseid9
    @mominaseid9 2 года назад +2

    አላህ ይጠብቀን 🤲

  • @jhghijkkjhgg7135
    @jhghijkkjhgg7135 2 года назад

    ጃዛካላህ ወከይር
    እንሻ አላህ እንጠነቀቃለን አላህ ሱ.ወ ይጠብቀን ቀጥልበት

  • @Az-kx7jn
    @Az-kx7jn 2 года назад +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلين فيك يا خي

  • @zsffamiliyutub6152
    @zsffamiliyutub6152 2 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @HaWaHa
    @HaWaHa 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረሀመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 2 года назад

    Askamualekum አህለን እንኩዋን ደና መጣህ ማሻ አላህ ጀዛከላህ ምርጥ vidio አላህ ከ ካሳራ ነጃ ይበለን አላህ ይጠብቀን

  • @aminaabubekre
    @aminaabubekre 2 года назад

    ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ጀዛከሏሁ ኸይረን አኹና🌷🌷🌸🌺

  • @amina5368
    @amina5368 2 года назад

    ጀዛከሏህ የአኪ አሏህበሠማንውየምንጠቀምያድርገን

  • @munatube7807
    @munatube7807 2 года назад

    የአላህ ከእደዚህ አይነት የጠበቅን ያረቢ መጨርሻአችን ያስመርለን

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    አልሀምዱሊላ ወቅራትንቅሣትየለንም የቤቱሠዉ

  • @rozaroza4339
    @rozaroza4339 2 года назад

    ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ

  • @hayath8490
    @hayath8490 2 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @ZD8679
    @ZD8679 2 года назад

    ጀዛከ አላህ ከይረን ወድሜ በጣም አሪፍ ት/ት ነው

  • @sweetjamil7977
    @sweetjamil7977 2 года назад +1

    ለይክ አድርጉ