You nailed it and you speak the truth. Keep up the good work. I sleep at 7pm and wake up at 5pm. I valued the importance of sleep a long time ago. People are so addicted of social media. I made myself disciplined and deactivated my social media for 6 years. Most people bullied on this which I do not pay attention that. Very proud to have a young Ethiopian like you who share their knowledge with others.
Hi proud of you as usual I love you sorry I'm late but I'm still with you and I'm happy whatever you doing it makes sense powerful knowledge on it massive incredible knowledge on it like delicious food love you big sister is the best❤❤Tuti ❤❤
ኪራ በጣም ነው የምወድህ፣ እግዚአብሄር ይባርክህ።
ኪራየ ማሻአላህ እስማርት የሆንክ ልጅ ነክ እኔ ባንተ በጣም ተለውጫለሁ በትንሽ ነገር ተስፍ እቆርጥ ነበር አሁን ግን በጣም ጠንካራ ሴት ሆኛለሁ አመሠግናለሁ bro ❤❤❤❤❤
ለዚህ ችግሬ እከሌ ነዉ ምክንያት ከማለት
እኔ ነኝ ጥፋተኛ ካልክ ለሌላ ግዜ ታሻሽላለህ አዉነት ነዉ
Thank you!!! ኪራ
You nailed it and you speak the truth. Keep up the good work. I sleep at 7pm and wake up at 5pm. I valued the importance of sleep a long time ago. People are so addicted of social media. I made myself disciplined and deactivated my social media for 6 years. Most people bullied on this which I do not pay attention that. Very proud to have a young Ethiopian like you who share their knowledge with others.
ቆይ ግን ሰዎች ምነው? ለዚህ ልጅ 31k ሰብስክራይበር ብቻ? ኧረ ጎበዝ ሰብስክራይብ እናርግ።
Enesayew 45.5k subscriber alew
@@helenfisseha6507 እኔ እንደዛ ብዬ የፃፍኩት ከ2 ወራት በፊት ነው። በ2 ወር ዉስጥ 14k subscriber ብቻ ነው ያገኘው። ኪራ ከዚህም በላይ ይገባዋል።
Thank you kiraye ዛሬ እኔ ፈተና ዋድቄ ነው የገባሁት አልተሳካልኝም እና በጣን ደብሮኛል ምንም አላውቅም አሁን በዝ ሰዓት የምሰማኝን እርሱ በቃ ዝምብዬ ያንተን video ብቻ እየሰማሁ ነው ዋዴት እንድምሄድ እራሱ አላውቅም ተስፋ መቁረጥ አይሉት በራስ መናደድ አይሉት ብቻ ግራ የ ገባው ሰው ሆኛለው 😔😔😔
ኪራየ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እስኪ ስለጊዜ አጠቃቀም ስራልን እኔ የጊዜ አጠቃቀም ችግር አለብኝ በተለይ ሚድያ ላይ በቀን እስከ አስር ሰአት እጠቀማለሁ የእውነት ሳየው ሰላም እየነሳኝ ነው እበሳጫለሁ
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ ሁላችንም ነን❤❤❤❤
ኪራዬ ይሄ ቀላል ሚባል አይደለም ላቀለለው ቀላል ነው .....ግን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠህን ክበርልን 👌
ኪራ እባክህ የጥዋት ልምዶችህን share ኣርገን
ኪራ አንተን የማዳምጥህ ስራ ስሄድ እየነዳሁ ስራ ስሰራ በጣም ብርታቴ ነህ የሆንከው የምኖረው አሜሪካ ነው ሁለት ስራ ነው የምሰራው በጣም ነው በህይወቴ ለውጥ ያመጣሁት ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ ለበረከት ሁን🙏🙏🙏🙏
አትችልም የሚልህ ሰው አቅም ይሆንሃል well come kira🎉🎉
እንኳን በደህና መጣህ ኪራዬ
ጉንፋን የያዘህ ትመስላለህ ሙቅ ነገር ጠጣበት ወንድሜ
ጌታን እኔም ያንተን ምክር አሁን አንተ እንዳለከዉ ካልገባኝ ደጋግሜ ነው እማየው
ኪራ እወድካለው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኪራዬ የእግዚአብሔርን ስም ስትጠራ ደግሞ ደሥሥሥ ትላለህ❤❤❤❤❤❤
በmotivational speakers ብዙም interest የለኝም ያንተን video ሳየው ትንሽ ለየት ይላል ማለቴ ለያንዳንዱ ለምታነሳቸው ሀሳቦች በቂ ምክንያት አለህ, I hope በምታነሳቸው ሀሳቦች እንደምለወጥ፡ በርታልን፡፡
Wow ደስ ይላል ሁለት ባህሪ ከኔጋ ይመሳሰላል እኔ ሁሌ ቀን ያሳለፍኩትን ማታ እራሴን ገመግማለው እና ደሞ በግዜ ተኝቼ በግዜ እነሳለው ጠዋት ጠዋት ጸሎት በጣም ወዳለው ጭቅጭቅ ስለማልወድ በግዜ ሥራ ቦታ እገኛለው በዝም ደስተኛ ነኝ አንድም ቀን ከአለቃዬ ጋር ተጣልተን ተጨቃችቄ አላውቅም 😍እና ኪራዬ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ነገር እየተለወጥኩ ነው አመሰግናለሁ ❤️🙏በርታልኝ ወንድሜ 🙏
አወ ማሪምን እኔ በሰው አላሰብብም እኔና ጥፍተኛ ሰል መዳኒቱን አግንቸዋለው ማንም ሰለኔ አይጨናቅም ሰለዚህ ለምን ሰው ጎዳኝ እላለው
አንተ ልክ እደ ታናሽ ወንድሜ ነህ ጠዋት 11:00 ሰዓት ይነሳል ማታ ደግሞ 4:00 ሰዓት ይተኛል በጣም ጎበዝ ተማሪ ነዉ ከትምህርቱ ጎነለጎን መጻህፍቶችን ያነባል እና እኔ ነኝ ታናሽ ምመስለዉ እኔም በቻልኩት አቅም እራሴን ለመለወጥ ሞክራለዉ። አናመሰግናለን ለምክርህ አንተ በጣም ጎበዝ ነህ።
የምር 1ደኛ ነህ ምክር ስፈልግ ያንተን ቪድዮ ነው ደጋግሜ የማየው በዚሁ ቀጥልበት በጣም ነው የማመሰግነው በርታ 😊
ጠቃሚ ትምህርት የምታስተምረው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ብዙግዜ እከታተልህ አለሁ ግን ኮሜት ሰጥቼህ አላቅም እና በርታ ትችላለህ
ኪራየ ምርጥ ምክር በተለይ ለኛ ለመዳም ቅመሞች
ኪራ ለተጠቀመበት በጣም ጥሩ ልማዶችህ ናቸው 4ቱ ብዙ ጐበዝ ባልሆንም የሚያስፈልጉኝ ናቸው በጊዜ ተኝቶ በጊዜ መነሳት ግን ሰው ቤት ለምንስራ እህቶች ትንሽ ይከብዳል ብቻ መሞከር ነው እውቀትህ ሳትሰስት ስለምታካፍለን እናመስግናለን
Yane jegna telylkh eko desi sitill beqa kelib nw telylkh❤❤❤
ስለ እኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ
ኪራዬ ዋናው የምትጠነቀቀው ነገር
ስትናገር የሃይማኖት እንዳታነሳ በጣም ትጠነቀቃለህ ሌሎች ስያይ ደሞ የፍቅር ና የሃይማኖት ይደባልቃሉ እና በጣም ነው እማድንቅህ በተለይ በዚ ምክንያት ❤❤❤
ለዚህ ችግሬ እከሌ ነዉ ምክንያት ከማለት
እኔ ነኝ ጥፋተኛ ካልክ ለሌላ ግዜ ድክመትህን ታሻሽላለህ
እዉነት ሁሉም ጥሩ ትምህርት ነዉ
Thank you!!! ኪራ
በርትዕ ካብ ተሞክረካ ቡዙሕ ይመሃር ኣሎኩ ወንድም አለም 💚
ትለያለህ ከስደት መልስ ባገኝህ ደስ ይለኛን
ሳይህ እምረጋጋው ነገርስ❤
mirt nw bro thanks keep going
እንኳንሰላም መጣህ ወንድሜ እናመሰግናለን❤❤❤
የኔ ጉንፋናም ኑርልን
ሰላም መጣህልን እናመሰግናለን በርታ
እውነት በጣም የገረመኝ ሳልሰራ ስውል ይጨቀኛል ስት የኔን የተናገርክ መሰለኝ
Kira ye tleyalh emlh bemknyat new wste new lgu❤
. ምርጥ ሰው
Amazing betam buzu temerayalhu thank you so much kiraye
የኔወንድም የምር ከወንድምም በላይነክ ❤
ኪያዬ ብዙነገር እንድንማር ስላደረከን እናመሰግናለን በርታልን
ተለያለህ
Kira bexam Amesegenalew 🙏🙏erasen enday aregonal
አንተ የልቤ ሰው መጣው ልሰማህ በልቤ ጀሮ❤
kira we need book reccommendation
btam amesgenalew wedemachen
❤❤ Yalba edena begugut emtbek like
Hi proud of you as usual I love you sorry I'm late but I'm still with you and I'm happy whatever you doing it makes sense powerful knowledge on it massive incredible knowledge on it like delicious food love you big sister is the best❤❤Tuti ❤❤
Thanks brother 👌❤️
Thank you for sharing 👍
Thank u
Kira Thankyou so much,I really want do this,I want to say everyday what did I do today
በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን ኪራ
ኪራ እናመሰግናለን
Thank you kira❤
ThanK You kira❤❤❤️
እናመሰግናለን በርታ ❤❤❤
Welcome back❤🎉🎉🎉
Thank you kiraye & Abani🙏❤️
gunfan yazeh ende kira dimtseh anyways fetari anten yanurln THE BEST PODCASTER EVER yhen yalkubet mikinyat alegn hiwote bante podcast nw yetekeyerew digami erasu bihon yanten video ayche nw mitegnaw rejm edme yisteh
Thanks,yeah gunfan yzogn new
You are unique ❤
Kiruy ❤❤❤👌
Thank you kira mearey ❤🙏
አትችልም እሄው አልኩህ ሽምቅ ይዘህ ትዋጋኝ እንደሆን አይሀለው።
thanks bro ❤❤❤
Tnx
ይህ እኮ የኔ ሁሌ የምሆነው ነው ግን በቀኔ ውስጥ አስቤ ካላረኩት ያስጨንቀኛል ለምን አላረኩትም ግን በማግስቱ አደርገዋለሁ
ያተልጆች ዝብየ ሳስባቸው. በእውቀት የታነፁ. ስነምግባራቸው ያማረ ሁሉነገራቸው የሚወደድላቸው ሳልኳቸው. ምክኒያቱም. የጡሩዛፍ ፊሬው ጡሩ እጂሌላ አይሆንም ፣ 5/6 ሰወች አሉ ከነሱየሚወጡትን ልጆች ሳስብ. እደት አድርጌ እደምስላቸው ክክክክክክክክክክክ
ችግሬ የመርሳት ችግር አለብኝ ምን ላድርግ
Kiraye ye ewnt besal yehonu temrtochn nw metsetw ymjmrya commente behonm hulem emralw
የኔ ጥያቄ ራስን አፍርሶ መስራት ይቻላል ወይ በቃ ፍፁም መቀየር ይቻላል ወይ
Kira mirt sew 10q
temechegnalk bertaln
8 sat enkelf ayebezam 5 ayebekam
❤❤❤
❤❤😊
ኪራ እኔ የተስፋ ሰው ነኝ ባቅሜ ብዙ ሞክሬለሁ አሁንም ያልገባኝ ነገር ለምን ውጤታማ እንዳሎንኩ ነው ጀምሮ የመተው ልምድ የሆነብኝ እስኪመስለኝ😢
❤❤❤😘
🙏🙏🫶
ኪራየ ምርጥ ምክር በተለይ ለኛ ለመዳም ቅመሞች
Thank you kira❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤