🔴የትራንስፖርት አበል እና የውሎ አበል አሰራር Transportation Allowance & Perdiem Calculation Daniel Alemayehu #1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 4

  • @fatumahussen1045
    @fatumahussen1045 Месяц назад +1

    ከቤት ወደ ስራ ከስራ ወደ ቤት ብቻ እየተመላለስን ለምንሰራስ 600 ብር ብቻ ነው የምናሰላው

  • @FishTisge-xo5he
    @FishTisge-xo5he 5 месяцев назад +1

    የመሃንዲስ የሙያ ኣበል የሚል ኣለ 300ብር ነዉ ከግብር ነፃ ነው ወይስ ኣይደለም ብታብራራልን ወንድሜ

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567  5 месяцев назад

      እስከአሁን የመሐንዲስ አበል የሚል አላየሁም አዲስ ነገር ካለ አንብቤ ማብራሪያ ለመስጠት እሞክራለሁ:: ለምሳሌ ያንተ ደመወዝ 15000 ቢሆንና የደመወዝህ 4% ማለት 15000*0.04 = 600 ብር ከ 500 ብር ከፍተኛ ስለሆነ የቀን ውሎ አበልህ 600 ብር ይሆናል ማለት ነው:: ነገር ግን አንተ የምታገኘው የቀን ውሎ አበል ከደመወዝህ ከ 15000 አራት ፐርሰንት ከበለጠ የምታገኘው የውሎ አበል ታክስድ ይሆናል:: ruclips.net/video/7DieVMf_MpU/видео.html