#DMind Warehouse
#DMind Warehouse
  • Видео 34
  • Просмотров 234 700
🔴በጣም ወሳኝ የሆኑ ዘጠኝ 9 የማክሮሶፍት ኤክሴኤል ፎርሙላዎች Top Nine 9 Most Important Excel Formulas
🔴በጣም ወሳኝ የሆኑ ዘጠኝ 9 የማክሮሶፍት ኤክሴኤል ፎርሙላዎች-Top Nine 9 Most Important Excel Formulas
1. SumIf Function 00:13
2. VLookUp Function 05:54
3. CountIf Function 14:34
4. Counta Function And 5. Count Function 17:12
6. If Function 21:29
7. SumIf Function 27:53
8. Average Function 30:19
9. Sum Function 32:18
Просмотров: 532

Видео

🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል Part 5
Просмотров 61221 час назад
የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል Part-5 By Daniel Alemayehu
🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል By DANIEL A
Просмотров 1,4 тыс.День назад
🔴የማክሮሶፍት ኤክሴልን በመጠቀም የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋይ እንዴት ይሰላል-How to calculate house rent income tax for level "A" and "B" Tax Payer using Microsoft Excel
🔴የቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል ለደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋዮች By DANIEL ALEMAYEHU
Просмотров 11 тыс.14 дней назад
የቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል ለደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋዮች-How to calculate rental income tax for level "A" and "B" Tax Payers
🔴የማክሮሶፍት ኤክሴልን በመጠቀም የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለደረጃ “ሐ” ግብር ከፋይ እንዴት ይሰላል By DANIEL Alemayehu
Просмотров 15 тыс.21 день назад
የማክሮሶፍት ኤክሴልን በመጠቀም የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለደረጃ “ሐ” ግብር ከፋይ እንዴት ይሰላል-How to calculate house rent income tax for level "C" Tax Payer using Microsoft Excel By DANIEL ALEMAYEHU
🔴የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር Rental Income Tax Calculation By DANIEL ALEMAYEHU
Просмотров 79 тыс.21 день назад
የኪራይ ገቢ ግብር 🔴በአንድ የግብር ዓመት የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የሌለበት ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚያሰላበት ጊዜ የሚከተሉት ወጪዎች በተቀናሽ ይያዙለታል:: 🔴ታክስን ሳይጨምር ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግስት ወይም ለከተማ አስተዳደር በግብር ዓመቱ ውስጥ የከፈላቸው ክፍያዎች& 🔴ለቤቶች& ለቤት ዕቃና መሳሪያ ማደሻ& መጠገኛና ለእርጅና መተኪያ የሚሆን ከቤት ዕቃና ከመሳሪያ ጋር በተያያዘ ያሉ ወጪዎች 🔴ከላይ የተጠቀሱትን ለማከናወን ግብር ከፋዩ ከኪራይ ከሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ላይ 50% እንደ ወጪ ይያዛል:: ምንም እንኳን ግብር ከፋዩ 240,000 ብር አጠቃላይ ገቢ ወይ...
🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የኢትዮጵያን የደመወዝ ግብር እና ጡረታ አሰራር ዘዴ Latest way to calculate Tax DANIEL ALEMAYEH
Просмотров 1,2 тыс.21 день назад
🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የኢትዮጵያን የደመወዝ ግብር እና ጡረታ አሰራር ዘዴ How to calculate Ethiopian Tax and Pension using Microsoft Excel DANIEL ALEMAYEHU
🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የኢትዮጵያን የደመወዝ ግብር የትራንስፖርት አበል የቀን ውሎ አበል የአልጋ አበል እና ጡረታ አሰራር ዘዴ By DANIEL
Просмотров 76021 день назад
🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የኢትዮጵያን የደመወዝ ግብር የትራንስፖርት አበል የቀን ውሎ አበል የአልጋ አበል እና ጡረታ አሰራር ዘዴ-How to calculate Ethiopian salary tax, transport allowance, daily allowance, bed allowance and pension Using Microsoft Excel.
🔴የስራ ቦታ እና የስራ ሁኔታ አስቸጋሪነት ለተቀጣሪ ሠራተኛ የሚከፈል አበል አሰላል By DANIEL ALEMAYEHU
Просмотров 783Месяц назад
🔴የስራ ቦታ እና የስራ ሁኔታ አስቸጋሪነት ለተቀጣሪ ሠራተኛ የሚከፈል አበል አሰላል How to calculate the allowance paid to the employee based on the difficulty of the work place and working conditions By DANIEL ALEMAYEHU
🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የትርፍ ሰዓት ግብር አሰራር ዘዴ By DANIEL ALEMAYEHU
Просмотров 3,7 тыс.Месяц назад
🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የትርፍ ሰዓት ግብር አሰራር ዘዴ How to calculate Ethiopian Overtime tax using Microsoft Excel By DANIEL ALEMAYEHU
🔴የኮምፒውተራችንን ፍጥነት የምንጨምርበት እና ቢዚ የሚሆንበትን የምንቀንስበት አስራ አንድ 11 አማራጭ ዘዴዎች By DANIEL ALEMAYEHU
Просмотров 204Месяц назад
🔴የኮምፒውተራችንን ፍጥነት የምንጨምርበት እና ቢዚ የሚሆንበትን የምንቀንስበት አስራ አንድ 11 አማራጭ ዘዴዎች Eleven (11) alternative ways to increase the speed of our computer and reduce its busyness By DANIEL ALEMAYEHU
🔴የትራንስፖርት አበል እና የውሎ አበል አሰራር ማስተካከያ ቪዲዮ By DANIEL ALEMAYEHU Part-2
Просмотров 657Месяц назад
🔴የትራንስፖርት አበል እና የውሎ አበል አሰራር ማስተካከያ ቪዲዮ Transportation Allowance & Per diem Calculation by Daniel Alemayehu Part - I I By DANIEL ALEMAYEHU
🔴የትራንስፖርት አበል እና የውሎ አበል አሰራር Transportation Allowance & Perdiem Calculation Daniel Alemayehu #1
Просмотров 4,8 тыс.Месяц назад
🔴የትራንስፖርት አበል እና የውሎ አበል አሰራር Transportation Allowance & Per diem Calculation by Daniel Alemayehu Part - I የማስተካከያ ቪዲዮ ruclips.net/video/7DieVMf_MpU/видео.html
🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የኢትዮጵያን የደመወዝ ግብር እና ጡረታ አሰራር ዘዴ Latest way to calculate Tax DANIEL ALEMAYEHU
Просмотров 81 тыс.Месяц назад
🔴የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የኢትዮጵያን የደመወዝ ግብር እና ጡረታ አሰራር ዘዴ How to calculate Ethiopian Tax and Pension using Microsoft Excel DANIEL ALEMAYEHU
🔴የጉርሻ ወይም ቦነስ ክፍያ አሰራር Bonus Pay Calculation Daniel Alemayehu
Просмотров 2,5 тыс.Месяц назад
🔴የጉርሻ ወይም ቦነስ ክፍያ አሰራር How to calculate Ethiopian Bonus Pay by Daniel Alemayehu
🔴የአገልግሎት ክፍያ አሰራር Severance Payment Calculation DANIEL ALEMAYEHU
Просмотров 12 тыс.Месяц назад
🔴የአገልግሎት ክፍያ አሰራር Severance Payment Calculation DANIEL ALEMAYEHU
🔴 የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል Annual Leave DANIEL ALEMAYEHU
Просмотров 10 тыс.Месяц назад
🔴 የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል Annual Leave DANIEL ALEMAYEHU
🔴 የትርፍ ሰዓት ክፍያ አሠራር Overtime Payment Tax DANIEL ALEMAYEHU
Просмотров 4,1 тыс.2 месяца назад
🔴 የትርፍ ሰዓት ክፍያ አሠራር Overtime Payment Tax DANIEL ALEMAYEHU
ከካልኩሌተር በላቀ ፍጥነት ሂሳብን በአምሮአችን የምናሰላበት ዘዴ (የአእምሮ ሂሳብ)
Просмотров 1432 года назад
ከካልኩሌተር በላቀ ፍጥነት ሂሳብን በአምሮአችን የምናሰላበት ዘዴ (የአእምሮ ሂሳብ)
የኮምፒውተራችንን ፍጥነት የምንጨምርበት እና ቢዚ የሚሆንበትን የምንቀንስበት (አስራ አንድ) 11 አማራጭ ዘዴዎች
Просмотров 1662 года назад
የኮምፒውተራችንን ፍጥነት የምንጨምርበት እና ቢዚ የሚሆንበትን የምንቀንስበት (አስራ አንድ) 11 አማራጭ ዘዴዎች
How to Disable Windows Automatic Updates on Windows 10 Permanently in Amharic 2022
Просмотров 2452 года назад
How to Disable Windows Automatic Updates on Windows 10 Permanently in Amharic 2022
How to split area into equal parts
Просмотров 752 года назад
How to split area into equal parts
16 Amazing Keyboard Shortcuts You Aren't Using
Просмотров 862 года назад
16 Amazing Keyboard Shortcuts You Aren't Using
በጣም ጠቃሚ የሆኑ 9(ዘጠኝ) የማክሮሶፍት ኤክስኤል ሾርት-ከቶች The 9(Nine) Most Useful Microsoft Excel Shortcuts by Daniel
Просмотров 1612 года назад
በጣም ጠቃሚ የሆኑ 9(ዘጠኝ) የማክሮሶፍት ኤክስኤል ሾርት-ከቶች The 9(Nine) Most Useful Microsoft Excel Shortcuts by Daniel
በጣም ወሳኝ የሆኑ 9 (ዘጠኝ) የኤክስኤል ፎርሙላዎች - The Most Important 9 (Nine) Excel Formulas by Daniel Alemayehu
Просмотров 1,7 тыс.2 года назад
በጣም ወሳኝ የሆኑ 9 (ዘጠኝ) የኤክስኤል ፎርሙላዎች - The Most Important 9 (Nine) Excel Formulas by Daniel Alemayehu
Secretes of Calculating Land Area Manually and by AutoCAD
Просмотров 672 года назад
Secretes of Calculating Land Area Manually and by AutoCAD
በማክሮሶፍት ኤክሴል ላይ እንዴት የተማሪዎችን ደረጃ ማንስቀመጥ የምንችልበት ዘዴ-How to Rank Items Using Excel RANK Functions
Просмотров 1052 года назад
በማክሮሶፍት ኤክሴል ላይ እንዴት የተማሪዎችን ደረጃ ማንስቀመጥ የምንችልበት ዘዴ-How to Rank Items Using Excel RANK Functions
How To Calculate Ethiopian Wage Tax and Pension System Using Microsoft Excel
Просмотров 2,1 тыс.2 года назад
How To Calculate Ethiopian Wage Tax and Pension System Using Microsoft Excel
How To Find Out The Complete Information Of Your Computer Or System Information
Просмотров 542 года назад
How To Find Out The Complete Information Of Your Computer Or System Information
How To Erase Temporary Files When Your Computer Is Busy
Просмотров 742 года назад
How To Erase Temporary Files When Your Computer Is Busy

Комментарии

  • @user-ze9gs9bz7v
    @user-ze9gs9bz7v День назад

    Best exercise

  • @Sa-kd3ok
    @Sa-kd3ok 3 дня назад

    ሴፍ አልሆንልን አለ 11% አሰራር አላሳየህም

  • @user-kv2ww9xi7b
    @user-kv2ww9xi7b 4 дня назад

    Number of month yemilew yemndnew

  • @dmindwarehouse7567
    @dmindwarehouse7567 5 дней назад

    🔴የኮምፒውተራችንን ፍጥነት የምንጨምርበት እና ቢዚ የሚሆንበትን የምንቀንስበት አስራ አንድ አማራጭ ዘዴዎች Eleven (11) alternative ways to increase the speed of our computer and reduce its busyness ruclips.net/video/E7qWAAWEdOs/видео.html 🔴How To Disable Windows Automatic Updates On Windows 10 Permanently ruclips.net/video/_LfoRA8aEMA/видео.html

  • @dmindwarehouse7567
    @dmindwarehouse7567 5 дней назад

    🔴የአገልግሎት ክፍያ አሰራር Severance Payment Calculation ruclips.net/video/LT4szEbvXIY/видео.html 🔴የዓመት ፍቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላልHow to calculate Annual Leave ruclips.net/video/QZWDSYU7Txk/видео.html 🔴የትርፍ ሰዓት ክፍያ አሰራር Procedures and steps to calculate overtime payment ruclips.net/video/QlIqUXMXOb4/видео.html

  • @dmindwarehouse7567
    @dmindwarehouse7567 5 дней назад

    🔴የአገልግሎት ክፍያ አሰራር Severance Payment Calculation ruclips.net/video/LT4szEbvXIY/видео.html 🔴የዓመት ፍቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላልHow to calculate Annual Leave ruclips.net/video/QZWDSYU7Txk/видео.html 🔴የጉርሻ ወይም ቦነስ አሰራር How to calculate Ethiopian Bonus Pay ruclips.net/video/8psFIHsvt90/видео.html

  • @dmindwarehouse7567
    @dmindwarehouse7567 5 дней назад

    🔴የዓመት ፍቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላልHow to calculate Annual Leave ruclips.net/video/QZWDSYU7Txk/видео.html 🔴የትርፍ ሰዓት ክፍያ አሰራር Procedures and steps to calculate overtime payment ruclips.net/video/QlIqUXMXOb4/видео.html 🔴የጉርሻ ወይም ቦነስ አሰራር How to calculate Ethiopian Bonus Pay ruclips.net/video/8psFIHsvt90/видео.html

  • @dmindwarehouse7567
    @dmindwarehouse7567 5 дней назад

    🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም 🔴የትርፍ ሰዓት ግብር አሰላል ruclips.net/video/JYXJejBCWjk/видео.html 🔴የትራንስፖርት አበል የቀን ውሎ አበል የአልጋ አበልና ጡረታ አሰራር ዘዴ ruclips.net/video/g8YptOElbYc/видео.html

  • @dmindwarehouse7567
    @dmindwarehouse7567 5 дней назад

    🔴ለደረጃ ”ሐ” የሚሆን ቪዲዮ በዚህ ግቡና ተመልከቱ 🔴የቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል Rental Income Calculation ruclips.net/video/CDL1RhY5KCE/видео.html 🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለደረጃ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል ruclips.net/video/7XVbcFGvZVM/видео.html

    🔴ለደረጃ”ሀ” እና “ለ” የሚሆን ቪዲዮ በዚህ ሊንክ ግቡና ተመልከቱ 🔴በየቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል ለደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋዮች ruclips.net/video/METjCIbQEq8/видео.html 🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል ruclips.net/video/3TYzaw4oa0c/видео.html 🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል ruclips.net/video/GEVuk0JTcn8/видео.html

  • @dmindwarehouse7567
    @dmindwarehouse7567 6 дней назад

    • @yisakgebermariam4104
      @yisakgebermariam4104 День назад

      ሰላም እንዴት ነህ የቤት ኪራይ ገቢ ግብር እና የትራንስፖርት ግብር አንድ ላይ ቀላቅለው ማስከፈል ይችላሉ እንዴ?

  • @user-st4rf3ck8k
    @user-st4rf3ck8k 7 дней назад

    አሪፍ ነው ግን የደረጃ ሀ እና ለ አከፋፈልን ብታስረዳን???

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 6 дней назад

      🔴ለደረጃ”ሀ” እና “ለ” የሚሆን ቪዲዮ በዚህ ሊንክ ግቡና ተመልከቱ 🔴በየቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል ለደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋዮች ruclips.net/video/METjCIbQEq8/видео.html 🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል ruclips.net/video/3TYzaw4oa0c/видео.html 🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል ruclips.net/video/GEVuk0JTcn8/видео.html

  • @dmindwarehouse7567
    @dmindwarehouse7567 7 дней назад

    1. SumIf Function…………………………….........................00:13 2. VLookUp Function……………………….........................05:54 3. CountIf Function………...........................................14:34 4. Counta Function And 5. Count Function…………...17:12 6. If Function………………………………….............................21:29 7. SumIf Function………………………….............................27:53 8. Average Function………………………….........................30:19 9. Sum……………………………............................................32:18

  • @DevaDevaDula-i6r
    @DevaDevaDula-i6r 7 дней назад

    Ye payroll fomula be excel indet inde misera lakilign?

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 7 дней назад

      🔴የፔሮል ፎርሙላ በማክሮሶፍት ኤክሴል በዚህ መልኩ ይሰራል በዚህ ሊንክ ግባና ቪዲዮን ተመልከተው ruclips.net/video/vBmoWZT2fr4/видео.html

  • @tewodrosmolla8163
    @tewodrosmolla8163 8 дней назад

    በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን የሚደርሳቸው የብር መጠን አልተገለፀም????ብትገልዕልን እና ብታሳየን ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏??????

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 8 дней назад

      1ኛ. 30 ቀን የዓመት ፍቃድ ተቀይሮ ይሰጠው ለተባለው ግለሰብ 12,247.083-3,956.76 =8,290.323 2ኛ. 52 ቀን የዓመት ፍቃድ ተቀይሮ ይሰጠው ለተባለው ግለሰብ 12,937.80-6,857.76 = 6,080.04

  • @bleneberehanu3531
    @bleneberehanu3531 9 дней назад

    Asset valuation ማሰራት አለብን?

  • @tewodrosmolla8163
    @tewodrosmolla8163 10 дней назад

    በጠም በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ በርታ እናመሰግናለን

  • @MrAKAbel
    @MrAKAbel 10 дней назад

    Thank you brother, that's good.

  • @seidendris1690
    @seidendris1690 10 дней назад

    Great!

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju 11 дней назад

    Go ahead!!!

  • @MrAKAbel
    @MrAKAbel 12 дней назад

    ሰላም አቶ ዳንኤል ጥሩ አገላለፅ ነው እናመሰግናለን ። ልክ እንደዚህ video ለደረጃአንድ 1M+ የአመታዊ ገቢ ለmix use በ excel ከቻልክ ብታሳየን መልካም ነው የሌሎቹም ሰዋች ጥያቄ ይህ ይመስለኛል። How can we contact you can you share email address or phone number pls

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 10 дней назад

      ruclips.net/video/3TYzaw4oa0c/видео.html&lc=UgxOSenkkZFRXwNVN_d4AaABAg

  • @MrAKAbel
    @MrAKAbel 12 дней назад

    ሰላም አቶ ዳንኤል ጥሩ አገላለፅ ነው እናመሰግናለን ። ልክ እንደዚህ video ለደረጃአንድ 1M+ የአመታዊ ገቢ ለmix use በ excel ከቻልክ ብታሳየን መልካም ነው የሌሎቹም ሰዋች ጥያቄ ይህ ይመስለኛል። How can we contact you can you share email address or phone number pls

  • @tilahunteressa3761
    @tilahunteressa3761 13 дней назад

    wow gobez berta

  • @solomonmekonen9448
    @solomonmekonen9448 13 дней назад

    wow nice explanation

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 14 дней назад

    ከመንግሥት የማይሰረይ ሃጥአት የግበር ስብሰባ ነው ያውም ባንድ ማኪያቶ ላይ ቫት ሲታዘዝ ይኽ እኮ ከለማኙ ምሰኪን ቡትቶ ጨርቁን መቀማት ማለትነው ማፈሪያዎች ነን ዘራፊዎችም ነን ገፎ ለገፋፊ ይሉታል

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 14 дней назад

    ያደጉት አገሮች በቴክኖሎጂ ነበር ያደጉት የኛ መንግሥት ግን ቫት ይዞ ቆሎ ቸርቻሪን ግብር ይጠይቃል ማፈሪያ ሆነናል

  • @tsionmekre
    @tsionmekre 15 дней назад

    Taxable allows kales esu yechemeral ?

  • @bethlehemhaile8507
    @bethlehemhaile8507 15 дней назад

    እባክህ ወንድሜ ተባበረኝ ከሪል እስቴት ወደ ራሴ ስም ለማዞር ክፍያው ምን ያህል ነው 138 ካሬ ቤት

  • @user-gl9et4fy7k
    @user-gl9et4fy7k 15 дней назад

    ማብራሬያህ ጥሩ ነው። ነገር ግን ቤቱን አከራይቶ ባከራየበት ብር ተከራይቶ የሚኖር ሰው እንዴት ይታያል? ብታብራራልን። አመሠግናለሁ።

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 12 дней назад

      🔴የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ማለት ቀጥተኛ የገቢ ግብር ከሚባሉ የግብር ዓይነቶች በመሆኑ የዚህ ግብር ሀላፊነት ማን ላይ ነው የሚወድቀው አከራይ ላይ ነው እንጂ ተከራይ ላይ ሊሆን አይችልም ማለት ነው:: የገቢ መስሪያ ቤቱ የዚህን የቤት ኪራይ የገቢ ግብር እንዲከፍል የሚያስገድደው አከራይን ነው እንጂ ተከራይን አይደለም በፍፁም ተከራይ የቤት ኪራይ የገቢ ግብር እንዲከፍል መንግስት ሊያስገድደውም አይችልም:: ምክንያቱም የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ቀጥተኛ የገቢ ግብር ተብሎ የተመደበበት ዋነኛ ምክንያት ምንድነው ቀጥታ ከአከራዩ ከኪሱ ከሚከፍለው ነው እንጂ ከህብረተሰቡ ሰብስቦ የሚከፍል የታክስ ዓይነት ስላልሆነ ነው::

  • @DerejeDerejeDaphoro
    @DerejeDerejeDaphoro 16 дней назад

    😅

  • @DerejeDerejeDaphoro
    @DerejeDerejeDaphoro 16 дней назад

    😅

  • @DerejeDerejeDaphoro
    @DerejeDerejeDaphoro 16 дней назад

    በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን የሚደርሳቸው ብር መጠን አልተወቀም የገቢ ብር ግብር ብቻ የሠራው

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 12 дней назад

      1ኛ. 30 ቀን የዓመት ፍቃድ ተቀይሮ ይሰጠው ለተባለው ግለሰብ 12,247.083-3,956.76 =8,290.323 2ኛ. 52 ቀን የዓመት ፍቃድ ተቀይሮ ይሰጠው ለተባለው ግለሰብ 12,937.80-6,857.76 = 6,080.04

  • @SelahudinMohammed-e6h
    @SelahudinMohammed-e6h 17 дней назад

    ደረጃ ሐ የማለቂያ ግዜ

  • @AmanDr-ck2yh
    @AmanDr-ck2yh 17 дней назад

    ደምወዙ በየ አመቱ የተለያያ ከሆነስ? እየተጨመረለት እንዴት ነው የምንሰራው

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 12 дней назад

      🔴ለመጀመሪያው የአንድ ዓመት አገልግሎት የሠራተኛው የመጨረሻ ሣምንት አማካኝ የቀን ደመወዝ በ 30 ተባዝቶ ይከፈለዋል:: የሠራተኛው የመጨረሻ ሳምንት አማካኝ የቀን ደመወዙ በ 30 ተባዝቶ ይከፈለዋል ማለት ሠራተኛው ሲለቅ ወይም የስራ ውሉን ሲያቋርጥ ይከፈለው የነበረው ደመወዝ ማለት ነው:: 🔴ለምሳሌ:- አቶ መሐመድ የሚባል ሠራተኛ ሲቀጠር ሲከፈልው የነበረው ደመወዝ 3,934 ብር ቢሆን እና የስራ ውሉን ሲያቋርጥ ወይም ሲለቅ የሚከፈለው ደመወዝ 8,017 ብር ቢሆን የአቶ መሐመድን የመጨረሻ ሳምንት አማካኝ የቀን ደመወዝ በ 30 ተባዝቶ ይከፈለዋል:: 🔴ያም ማለት የአቶ መሐመድን ሲቀጠር የነበረውን ደመወዝ 3,934 ብር ሳይሆን አቶ መሐመድ ሲለቅ ወይም ውሉን ሲያቋርጥ ሲከፈለው የነበረው የመጨረሻ ሳምንት ደመወዝ 8,017 ብር የአገልግሎት ክፍያ የሚሰላበት ይሆናል::

  • @asmamawmenge4552
    @asmamawmenge4552 17 дней назад

    ሲቀጠር የነበረው ደመወዝ አና ሊወጣ ሲል ያለው ደመወዝ ቢለያይ እንዴት ይሰላል?

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 12 дней назад

      🔴ለመጀመሪያው የአንድ ዓመት አገልግሎት የሠራተኛው የመጨረሻ ሣምንት አማካኝ የቀን ደመወዝ በ 30 ተባዝቶ ይከፈለዋል:: የሠራተኛው የመጨረሻ ሳምንት አማካኝ የቀን ደመወዙ በ 30 ተባዝቶ ይከፈለዋል ማለት ሠራተኛው ሲለቅ ወይም የስራ ውሉን ሲያቋርጥ ይከፈለው የነበረው ደመወዝ ማለት ነው:: 🔴ለምሳሌ:- አቶ መሐመድ የሚባል ሠራተኛ ሲቀጠር ሲከፈልው የነበረው ደመወዝ 3,934 ብር ቢሆን እና የስራ ውሉን ሲያቋርጥ ወይም ሲለቅ የሚከፈለው ደመወዝ 8,017 ብር ቢሆን የአቶ መሐመድን የመጨረሻ ሳምንት አማካኝ የቀን ደመወዝ በ 30 ተባዝቶ ይከፈለዋል:: 🔴ያም ማለት የአቶ መሐመድን ሲቀጠር የነበረውን ደመወዝ 3,934 ብር ሳይሆን አቶ መሐመድ ሲለቅ ወይም ውሉን ሲያቋርጥ ሲከፈለው የነበረው የመጨረሻ ሳምንት ደመወዝ 8,017 ብር የአገልግሎት ክፍያ የሚሰላበት ይሆናል::

  • @BerhanuNega-bd8tt
    @BerhanuNega-bd8tt 17 дней назад

    ከታክስ በዃላ የተገኘ "ጠቅላላ ገቢ " አይባልም የተጣራ ገቢ ነው የሚባለው። በእንግሊዝኛ Net payment ነው።

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 17 дней назад

    ለምን ዝባዝንከ ታበዛለህ ወሬኛ ነገር ነህ

  • @getachewbelete5146
    @getachewbelete5146 18 дней назад

    እጅግ በጣም አመሠግናለሁ። ትጋትህንና ቅንነትህን አደንቃለሁ። እውቀትህን ለሕዝብህ በቸርነት በማጋራትህ ደግሜ አመሠግናለሁ። ኪራዩ በብር 35,000 ማከራየት የተጀመረው በ2016 ዓ-ም በመጋቢት ወር ነበር። ክፍያውም የተፈጸመው ለአራት ወራት ብቻ ነበር። ከዚያ በፊት ሲከፈል የነበረው በብር 25000 ነበር። ነገር ግን የዚህን ዓመት ግብር ሐምሌ 6 ያስከፈሉት ብር 70800 ነው። በአንተ ትንታኔ መሠረት እንዴት ሊሆን ይችላል። እባክህ ግልጽ አድርግልኝ። አምፕሠግናለሁ።

  • @getachewbelete5146
    @getachewbelete5146 18 дней назад

    Thank you my brother, wonderful lesson. What if some one has rented his house with Birr 35,000 monthly only for residential purpose? Please help me how much money does the person pay for the government annually? Very much appreciated.

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 18 дней назад

      ለመኖሪያ ቤትነት ካከራየኸው አመታዊ ገቢህ = ወርሐዊ የኪራይ ሒሳብ * ያከራየህበት ወር ብዛት = 35,000 * 12 = 420,000 = 420,000*50% = 210,000 የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለማስላት = (210,000 * 35%) - 18,000 = 73,500 - 18,000 = 55,500 ለመኖሪያ ቤትነት ካከራየኸው 55,500 ብር ትከፍላለህ ይህንን ቪዲዮ ብታየው በደንብ አሰራሩ ግልፅ ይሆንልሀል የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር Rental Income Tax Calculation ruclips.net/video/CDL1RhY5KCE/видео.html

  • @genetmengistuhaile6433
    @genetmengistuhaile6433 18 дней назад

    በጣም ግልጽ ሆኖ ቀርቧል፡፡ ያለኝ አስተያየት ግብር ከፋዮቹ የሰጠኸውን ፊደል አንድ ዓይነት ባይሆን፡፡ ለተለያዩት ግብርከፋዮች A, B, C, ...እያልክ ብትለያቸው፡፡ ያለኝ ጥያቄ ቅጣቱ ምን ያህል ነው?

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 18 дней назад

      ቅጣቱን የገቢ መስራቤቱ ነው የሚወስነው

  • @dejenemideksa8208
    @dejenemideksa8208 18 дней назад

    ጥያቄ፥ የ ሐ ግብር ከፋይ ለመኖሪያ ቤትም ይሁን ለንግድ ቤት ያከራየው በተመሳሳይ የኪራይ ሂሳብ ነው ይህ ማለት ለንግድ ቤት የተከራየው ሰው እንጂ አከራዩ የተለየ ጥቅም የለውም ሆኖም ግን TOTን ጨምሮ ምንም ትርፍ ባላገኘበት 24000 ብር መክፈሉ ምንን ምክንያት ያደረገ ነው?

  • @abrahamassefa7091
    @abrahamassefa7091 18 дней назад

    በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነዉ፤ ለግብር ከፋዩ እንደወጪ የሚቆጠረው 252000 እንደጭማሪ ነው ወይስ ተቀናሽ ነው? ግልፅ አይደለም

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 18 дней назад

      252,000 ብር እንደወጪ ይያዝለታል ማለት ለምሳሌ:- ቤቱን ለማደስ ያወጣው ወጪ ብር የተለያዩ ለቤቱ የሚሆኑ የቤት ዕቃዎችን ለመግዛትና ለሌሎች ለቤቱ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለማሟላት ያወጣው ወጪ ድምር 252,000 ብር ነው ለማለት ነው:: ለዛም ነው የገቢ ግብር ከአጠቃላይ ዓመታዊ ግብሩ ላይ ያም ማለት ከ 720,000*65% = 468,000 ብሩ ላይ የተሰላው ሌላው ቀሪው 252,000 ብሩ ለሚከራየው ቤት ወጪ ወጥቷል ተብሎ ነው የሚታመነው::

    • @abrahamassefa7091
      @abrahamassefa7091 18 дней назад

      @@dmindwarehouse7567 252,000 እንደ ወጪ ከሆነ ለምን አልተቀነሰም?

    • @abrahamassefa7091
      @abrahamassefa7091 18 дней назад

      @@dmindwarehouse7567 የቅጣት እርከን የለውም? በዚህ ምሳሌ መሰረት 1,120,000 አመታዊ ገቢ ግብር ስንት ይመጣል? ከታላቅ አክብሮት ጋር

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 18 дней назад

      @@abrahamassefa7091 የሒሳብ መዝገብ አላዘጋጀህም ወይስ አዘጋጅተሀል?

    • @abrahamassefa7091
      @abrahamassefa7091 18 дней назад

      ​@@dmindwarehouse7567 የሂሳብ መዝገብ የለውም

  • @teddygirma5135
    @teddygirma5135 18 дней назад

    ጠቃሚ መረጃ ነዉ ከልብ አመሰግናለሁኝ

  • @sjourc9703
    @sjourc9703 18 дней назад

    ደረጃ ሐ መቼ ይከፍላል?

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 18 дней назад

      🔴የደረጃ “ሐ” የሚከፈልበት ቀን በዚህ ቪዲዮ ሊንክ ግባና ተመልከተው የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር Rental Income Tax Calculation ruclips.net/video/CDL1RhY5KCE/видео.html

  • @fasilmullualem
    @fasilmullualem 18 дней назад

    ስለማብራሪያው እናመሰግናለን።መዝገብ ባለመያዝ ቅጣቱ ምን ያህል ነው?

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 18 дней назад

      ቪዲዮ ላይ በደንብ አብራርቼዋለሁ ምሳሌ-2 ትን በደንብ ተመልከተው

  • @amusimachew6982
    @amusimachew6982 18 дней назад

    በማይክሮ አክሴል አሳየን

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 18 дней назад

      ጥያቄውን ተቀብያለሁ ሰርቼ በቅርብ ቀን ቪዲዮን እለቀዋለሁ

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567 10 дней назад

      ruclips.net/video/3TYzaw4oa0c/видео.html

  • @user-wy3xe2ni9t
    @user-wy3xe2ni9t 18 дней назад

    ለምን የመሬት ግብርና የጣሪያ ግድግዳ ግብር ከቤት ኪራይ ገቢ ግብር ላይ ተቀናሽ አይደረግም ?? ወጪ አይደለምን ??

  • @fikrutilahun2340
    @fikrutilahun2340 18 дней назад

    ገለፃዉ ግልፅ ና ቀላል አቀራብ ነዉ። ለሰጠሀን ግንዛቤ በጣም እናመሰግናለን። ሌላ ማወቅ የምፈልገው የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች የTOT ክፍያ የመክፈያ ጊዜ መጨረሻ እስከ ዸጉሜ ነዉ ወይስ ሀምሌ 30 ድረስ ነው