🔴 የትርፍ ሰዓት ክፍያ አሠራር Overtime Payment Tax DANIEL ALEMAYEHU

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 авг 2024
  • 🔴 የትርፍ ሰዓት ክፍያ አሠራር Procedures and steps to calculate Overtime Payment Tax by DANIEL ALEMAYEHU

Комментарии • 10

  • @dmindwarehouse7567
    @dmindwarehouse7567  5 дней назад

    🔴የአገልግሎት ክፍያ አሰራር Severance Payment Calculation
    ruclips.net/video/LT4szEbvXIY/видео.html
    🔴የዓመት ፍቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላልHow to calculate Annual Leave
    ruclips.net/video/QZWDSYU7Txk/видео.html
    🔴የጉርሻ ወይም ቦነስ አሰራር How to calculate Ethiopian Bonus Pay
    ruclips.net/video/8psFIHsvt90/видео.html

  • @dmindwarehouse7567
    @dmindwarehouse7567  Месяц назад +2

    ትርፍ ሰዓት ክፍያ ታክስ ውስጥ ይገባል ምክንያቱም የትርፍ ሰዓት ክፍያ ከደመወዝ ጋር ተደምሮ ስለሚከፈል
    (ትርፍ ሰዓት = 3,006+ መደበኛ ደመወዝ = 8,017)=11,023
    (3,006+ 8,017)=(11,023)*35%-1500

  • @user-gf4dj8yg5c
    @user-gf4dj8yg5c Месяц назад +1

    arif ginezabe maschebecha new berta Dani tolo tolo likeklin

  • @AlamayuAlamu
    @AlamayuAlamu Месяц назад +1

    ስለገኜው ደስብሎኛል ልጣይቅህ የፈለከ አበልን በተመለከተ ነው የፍልድ ሰራ ለይ ኔኝ ከአበል የስራ ግብር ይቆረጣል?አልገባኝም መጠኑስ ምንያህል ነው

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567  Месяц назад +1

      ከ ቀን ውሎ አበል የገቢ ግብር አይቆረጥም ነገር ግን የሚቆረጥበት ሁኔታዎችን በምሳሌ ላስረዳህ:: ለምሳሌ ያንተ ደመወዝ 15000 ቢሆንና የደመወዝህ 4% ማለት 15000*0.04 = 600 ብር ከ 500 ብር ከፍተኛ ስለሆነ የቀን ውሎ አበልህ 600 ብር ይሆናል ማለት ነው:: ነገር ግን አንተ የምታገኘው የቀን ውሎ አበል ከደመወዝህ ከ 15000 አራት ፐርሰንት ከበለጠ የምታገኘው የውሎ አበል ታክስድ ይሆናል:: ruclips.net/video/7DieVMf_MpU/видео.html

  • @user-ge7yb2zz7d
    @user-ge7yb2zz7d 22 дня назад

    Is house allowance taxable if yes how much percent

  • @DevaDevaDula-i6r
    @DevaDevaDula-i6r 7 дней назад +1

    Ye payroll fomula be excel indet inde misera lakilign?

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567  7 дней назад

      🔴የፔሮል ፎርሙላ በማክሮሶፍት ኤክሴል በዚህ መልኩ ይሰራል በዚህ ሊንክ ግባና ቪዲዮን ተመልከተው
      ruclips.net/video/vBmoWZT2fr4/видео.html

  • @engdanegash4243
    @engdanegash4243 Месяц назад +1

    ትርፍ ሰዓት ስራ ታክስ ውስጥ ይገባል ወይ?መልሱን አስቸኳይ ነው

    • @dmindwarehouse7567
      @dmindwarehouse7567  12 дней назад

      🔴 በዚህ ሊንክ ገብተህ ይህንን ቪዲዮ ተመልከተው
      - የማይክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የትርፍ ሰዓት ግብር አሰራር ዘዴ
      ruclips.net/video/JYXJejBCWjk/видео.html