ጋሼ Biden ተደጋጋሚ ውርደት ገጠመው! የርሱና የሐገራችን ሹገር ዳዲ አርቲስቶች በሽታ አንድ አይነት መሆኑን ጉድ እዩ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 60

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc Месяц назад +8

    ተባረክ ወንድሜ
    ያለ የነበረ የመጀመሪያ የመጨረሻ
    🌿🌼አልፋና ኦሜጋ🌼🌿
    ይባርክህ።

    • @AbitiAdugna
      @AbitiAdugna Месяц назад

      አሜን ይክበር ይመስገን እየሱስ የ እኛ ጌታ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Месяц назад

    ሰላም አብይ ሰላም ነህ ጠፋህ ሰላምህ ይብዛልህ በርታልን

  • @getahunbekelegetahun2391
    @getahunbekelegetahun2391 Месяц назад +4

    አብይ በረታ የእግዚአብሔር ሰው

  • @AzebMangistu
    @AzebMangistu Месяц назад

    እድሜና ጤና ይስጥልን !

  • @AbitiAdugna
    @AbitiAdugna Месяц назад +7

    እረ አብዬ ይሄ እኮ የ ቀድሞ ባይደን አይደለም ሮቦት ነው

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Месяц назад +3

    Thank you ❤👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Месяц назад +2

    ቁርቧን አያፀድቅም ጌታን ብቻ በመቀበል ያመልጣል

    • @dawitmamo8892
      @dawitmamo8892 Месяц назад

      Yemin getan mekebel newu lemedan Hawariyay Sira 2-38 fesim Yemedan menged be Eyesus Sim Bemetemek bicha newu

  • @user-vx3qw8uf7k
    @user-vx3qw8uf7k Месяц назад +4

    ዐብያችንንንን !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Месяц назад +1

    Tsega yibzalih Abiyachn kifu ayenkak❤

  • @Solomon849
    @Solomon849 Месяц назад +4

    እኚህ ያረጁ የጃጁ አዛዉንቶች ሁሉን እርግፍ አርገው ትተው ኑሯቸውን ፀጥታ በሰፈነበት ሥፍራ አድርገው የጓሮ አትክልት እየተከሉ፣ እየኮተኮቱና ዛፍ ጥላ ሥር አረፍ ብለው ቅዱሳን መጽሐፍን እያነበቡ መልአከ ሞትን ቢጠባበቁት መልካም ይመስለኛል።

    • @egigayehuashene9463
      @egigayehuashene9463 Месяц назад +1

      ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻነው እኔአውቅልሐለሁ የሚል አስተሳሰብ ያለው አንተም ታረጃለህየሚያረጀው አስተሳስብሕ ልብሕ አይምሮሕ ሳይሆን ስጋሕ ነው አንተ ብዙየመስራት አቅምና እውቀት ውስጥሕ ታምቆ በውጪአዊ እርጅናሕ ብቻ ከአገልግሎት ውጪ እንደሆንክ ስትቆጠር ከሰውነት በታች ያወርድሐል ይሔ አስተሳስብ ደግሞ የተሳሳተሆኖ እያለ ኢትዮጵያውስጥ ግን እንደትክክልነው የሚቆጠረው ደግሞ ስለአሜሪካ ከንድ ማወቅ ያለብሕ ነገር አንድንሰውእውቀቱንም ጉልበቱንም አንጠፍጥፈው ነውየሚጠቀሙበት ያሰው እራሱ በቃኝ ካላለ ወይም የጤና እክል ካላጋጠመው

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 Месяц назад

      ​@egigayehuashene9463 well said.

  • @Helen2119
    @Helen2119 Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ዓለም

  • @gediyonbiruk
    @gediyonbiruk Месяц назад +2

    አብያችን 🥰

  • @user-jy6dm9hp7x
    @user-jy6dm9hp7x Месяц назад

    Egziabher edmena tena yistih berta

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Месяц назад +2

    የሰላም አምላክ ሰላሙን ለአለም እመኛለሁ 🙏

  • @RozaMekonnen-x9f
    @RozaMekonnen-x9f Месяц назад

    ዳግመኛ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አግዚያብሔር ይርዳህ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Месяц назад

    እግዚአብሔር የባርክህ ተባረክ የልቤ ብየሃለሁ❤

  • @labanfustom7449
    @labanfustom7449 Месяц назад

    My teacher appreciate ❤❤❤

  • @RobelJETRO
    @RobelJETRO Месяц назад

    Ye FETARI selam lenant yihun sadisoch ❤M/m Abiy yilma 👍tiru sibinawi astesasebin yemyadabir mikr ‼FETARI endefqadu tisegawuna mihretu yabralin yaberetiah wendmea 🙏

  • @EshetMuhabie
    @EshetMuhabie Месяц назад +2

    ውድ የሳድስ ሚድያ ተከታታዮች ላይክ አድርጉ!?

  • @IndalkAyanu
    @IndalkAyanu Месяц назад +1

    Abiy yilma ante betam Turu ethiophawi ne fetari kante garyihun

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Месяц назад +1

    እንኳን ደና መጣህ

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 Месяц назад

    Good job 👏

  • @user-mb7ps5wp9n
    @user-mb7ps5wp9n Месяц назад +1

    Abiye Geta kante ga🙏🙏🙏🙏🙏

  • @berhanberhan6692
    @berhanberhan6692 Месяц назад +1

    ሰላም ነው

  • @egigayehuashene9463
    @egigayehuashene9463 Месяц назад +5

    አብይ ፕሮግራምሕን በጣም ነው የምወደው አንዳዴ ግን በቃ በአሜሪካላይ ውድቀቷን ማየት የምትፈልግ እና መጥፎጎኗን ብቻ ስታወራ በአሜሪካላይ ከፍተኛየሆነ ቅናት ምቀኝነት እና ዉድቀቷን ለማየት የምትጠማ ነው የሚመስለኝ አንድነገር ልንገርሕ የሰውልጅ የውጪን አካል በአይን የሚታየውን ብቻ ያውቃል እግዚአብሔር ግን የውስጥ ልብንና ኩላሊትንያያል እንደአንተ አሜሪካንን የሐጢያት ምድር አድርገሕ እንደመጥራት ቢሆን አሜሪካ ገናዱሮ ትጠፋ ነበረ በጣም ጥቂት ሐጢያተኞች በአሜሪካ ቢኖሩም ያውም ሐጠያታቸውን ደብቀው ሳይሆን በግልፅ እያሳዩ የሚኖሩ ቢኖሩም አብዛኛው ሕዝብ የተባረከ የተቀደሰ ደግና ለአለም ሕዝብ በራቸውን ከፍተው ማንኛውም ሰው በገዛሐሩላይ ያጣውን የሰውነት ክብር በአሜሪካ አግኝቶ የሚኖርበት ሐገር የሰው ልጅጥሮግሮ የሚኖርበት ሐገር ትዳራቸው የእውነት ፍቅራቸው የእውነት ሐብታቸው የእውነት የሆነበት የተባረከ የተቀደሰ ሐገር ነው የሰው ልጅ አረጀ ታመመ የአልጋቁራኛሆነ ደሐሆነ ሐብታም ሆነ ሞቶ ከዚችምድር እስከሚሔድ ክብርአለው የኛሐገር ኢትዮጵያ አለችአይደል እንዴ የመንፈሳዊሐገር መስላ ባሕል ያለንመስላ የተባረከ የተቀደሰሐገር መስላ በዚሕ ምድር ላይ እግዚአብሔር የሚጠየፈው ሐጢያት በሙሉ የሚፈፀምባት ያንን ለምንአታወራም 20 ሚሊየን ሕዝብ ተርቦ በጦርነት ተፈናቅሎ ቤቱእየፈረሰ ከአድቤተሰብ አስርሰው እየተገደለ አባት ሴትንም ወንድልጁንም እየደፈረ ዉስጥ ውስጡን ግብረሰዶም እየተስፋፋ ዘረኝነት እየተስፉፉ ሙስናግፍ አስፋፋ ለምን ስለሱ አትሰራም ሰው ባያየው እግዚአብሔር በየቤቱ ያለውን ጉድ የማያይመሰለሕ አሜሪካም ሕዝብ የኢትዮጵያም ሕዝብ የእግዚአብሔር ሕዝብና ምድር ነው አንዱ የእግዚአብሔር ልጅ አንዱደግሞ የእግዚአብሔር እንጀራልጅ አይደለም የሜሪካንን መጥፋት ስታስብ ኢትዮጵያ በመጥፋት ላይ መሆኗን ይንሕን ገልጠሕ እይ

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 Месяц назад +1

    እኛም ሀገር እንቢ አላረጅም የሚሉ አሉ ።ምሳሌ ጋሽ መሀሙድ ።

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 Месяц назад

    በኢትዮጲያ አርቲስቶች ደረጃ ባብዛኛዉ ችግር ነዉ ባብዛኛዉ ቅርስ የላቼዉም መጦሪያ የምትለዉ ነገር የላቼዉም

  • @user-kf5wj8rc5q
    @user-kf5wj8rc5q Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @russialove.slavauraaa
    @russialove.slavauraaa Месяц назад

    Fragaile ego means higly self- esteem....

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 Месяц назад

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😢😢😢

  • @user-wb1uy1yc8d
    @user-wb1uy1yc8d Месяц назад +1

    Selam abiye endetnehlgn wendme

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Месяц назад

    አብይዬ እግዚአብሔር እኮ ነው ይህን የሚያደርገው ባይደንን መች እሱ ሆነ

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 Месяц назад +1

    ሰላም አብይ በደቡብ ኢትዮጵያ ስለወደቀው ግኡዝ ነገር ዝም አልክ 😱😱😱

  • @anketskebede241
    @anketskebede241 Месяц назад

    Also , his wife pressure doesn’t want to leave White House

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 Месяц назад

    ሰላም መምህር ግን እኮ ባይደን ሰው አይደሉም ብለኽን ነበር አሁን ግን እንደሰው ነው የምትተቻቸው እና እንዴት ነው ?

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Месяц назад

    ትራፕን እንዴት ነውያያችሁት እሱኮ ለአፍሪካውያን በጣም መጥፎ ነው ባይደን የሚሻል ባይሆንም ከትራምፕ ግን

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 Месяц назад

    ፕሬዝደንት ባይደን እኮ ከሰማህ በሚስታቸዉ ከፍተኛ ተፅዕኖ እየተደረገባቸዉ ነዉ ሚስታቼዉ ባሌ ብቁ ነዉ ብለዉ ይከሪከራሉ ሰዉየዉ ጭንቅ ውስጥ ናቼዉ

  • @FkremaryamWerke-mo5bf
    @FkremaryamWerke-mo5bf Месяц назад +2

    አስቴር አወቀ ራሱ ሴታዊት ባይደን ነች እንዴት እንደምታሳፍር

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete Месяц назад

    ቸኮልክ እንጂ ትንሽ ብትረጋጋ ነበር፣ የዶናል ትራምፕን ታወራ ነበር፣

  • @Helen2119
    @Helen2119 Месяц назад

    ይቅር ይበለኝ በዘመኑ ስታይ ሽማግሌ ጠፍቶል

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Месяц назад

    ምን አገባችው ሰለ አሜሪካን መሪ ሰለ ሀገራችን ሰንት የሚወራ እያለ የሰው የምታማሰሉት

  • @alematalay734
    @alematalay734 Месяц назад

    ✅✅✅

  • @user-jq3qn2bt2q
    @user-jq3qn2bt2q Месяц назад

    Are Biden 😅😅😅😅😂😂 endet endasakegn 😂😂😂😅😅

  • @EmebetEe
    @EmebetEe Месяц назад

    ሠላም መምህ አብያችን ባይደን እኮ እራሱ ሰዉየዉ አደለም ሲባል ሰምቻለሁ እሮቦቱ ነዉ እጂ እራሱ አደለም

  • @HanaDemsie
    @HanaDemsie Месяц назад

    ለመሆኑ ይህን የተናገረው እራሱ ባይደን ነው ወይስ በሀምሳሉ የተቀረጸ ሮቦት? ይህ ቢረጋገጥ መልካም ነው ሰው ሰራሽም አይደል😘 ስለ አርቲስቶቻችን መሰልጠን መሰይ....ን ሆኖባቸው ይሆናል😭

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Месяц назад

    ወንድሜ ይልማ ሰዉየዉን መጥፎ መንፈስ ስለተቆጣጠረዉ ኘዉ እንጅ እርጅናም አይደለም ድሜንሺያም አይደለም : ትክክለኛዉም ባይደን አይደለም ::

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Месяц назад

    ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @user-tx1xv1sk7l
    @user-tx1xv1sk7l Месяц назад

    😮😮😂😂

  • @tesfayetube2721
    @tesfayetube2721 Месяц назад

    አብይ ግን ለምን ስለ ባይደን ረቦት ነው ወይስ ሰው ነው ብለክ ማስረጃ ብሰጠን አንዳንድ ቪዲዮ ላይ ባይደን ረቦት መሆኑን የሚያሳይ ቪዲዮ በማስረጃ እየተለቀቀ ሲሆን ለእሱ ማብራሪያ ብሰጠን

  • @TeshagerBahiru
    @TeshagerBahiru Месяц назад

    አብይ ማህሙድሰ ግን አጠገቡ ያሉት ምን ሆነዉ ነዉ

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 Месяц назад

    🛑🛑 ehen video yeserahew tsegurhn kelem satkebaw bihon arif neber😂😂😂 ahuns eji eji alk hulun awkalew malet yetm ayadersm

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Месяц назад

      Dead mind

    • @habtehabte2605
      @habtehabte2605 Месяц назад

      @@abiyyilmasaddistv you see how you are dictator?you don't like the person who challenge you.shame on you

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤