እያጃጃሉን ይሆን? አሁን በ2ኛው ቀዝቃዛ የዓለም ጦርነት (2nd cold war)ውሰጥ የኢትዮጵያ አደገኛ ፖለቲካ!! እንዳትሰጥሙ ንቁ!!Abiy Yilma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 57

  • @yonasgbriel1603
    @yonasgbriel1603 Месяц назад +8

    አብያችን እንወድህ አለን ተባረክ

  • @b21e19
    @b21e19 Месяц назад +14

    የታወቀ ነው የአፍሪካን መሪዎች ተጠቅመው አዲሱን የአለም ሰርዓት ህዝቦቿ ላይ ለመጫን ነው
    ሁሉም በሚባል ደረጃ የነሱ ጉዳይ አስፈፃሚዎች ናቸው😢 ፈጣሪ ከክፍ ሴራቸው ያስመልጠን😢😢

  • @SamijSamu
    @SamijSamu Месяц назад +9

    ሰላም ለ ኢትዮጵያ ❤

  • @AlemBelay-cf4ib
    @AlemBelay-cf4ib Месяц назад +3

    በረከት ያድል አምላክ

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x Месяц назад +4

    Your Excellency & my HERO Mr Abiy Yilma.Thanks for all what you are awaring us.Keep it up & I am also always at your ease. Thanks again.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Месяц назад +7

    በቃ አበቃ ቢጨፍሩ አይሆን ኢትዮጵያ ሀብቷ መመለስ አለበት ከመጣጮች አውሬ

  • @burkinafaso865
    @burkinafaso865 Месяц назад +3

    What an interesting explanation !!!!!!! Thanks alot , wish you healthy,prosperous and success !!! Really love you from my bottom of the heart !!!! Pray for you, your media and your staff.keep it up !!!!!

  • @AbiyYifru
    @AbiyYifru Месяц назад

    እግዚአብሔር ጥበብን ይግለፅልህ በርታልን

  • @user-co4wh2de8o
    @user-co4wh2de8o Месяц назад +1

    ኑርልን አሁን የምናየዉ ጉድ ቀድመህ ሶሥት አመት አከባቢ በሬድዮ አስተምረህ ነበር ከተናገርከዉ ጠብ የሚል የለም አምላክ ካንተ ጋ ይሁን!

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Месяц назад +4

    እንኳን ደና መጣህ

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t Месяц назад +6

    እግዚያብሄር አምላክ በቸርነቱ ያስበን

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x Месяц назад +4

    እ ን ኳ ን ለፃመ ዮዲት አ ደ ረ ስ ን ።❤❤❤❤❤❤

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 Месяц назад +6

    አብየ ዛሬ ዘንጠሀል አምሮብሀል ግን ሰደርያ አትለበሰ በናትህ

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 Месяц назад

      ለምን ሰደርያ መልበስ ምን ችግር አለበት ከይቅርታጋር መጥፎ ከሖነ ልጆቻችንን ቤተሰቦቻችንንም መልበስ እንዲያቆሙ ለማድረግ ብትነግረን።።

    • @GlLi-z9s
      @GlLi-z9s Месяц назад

      Funny

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 Месяц назад +3

    Selam Abiy Yilma.

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Месяц назад +4

    Weyne Hagere😢😢Wetat wendoch yemayadgubat hager😢😢😢😢😢 Ebakachehu tornet yibkan

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 Месяц назад +3

    Anbesa

  • @makda-sw4xi
    @makda-sw4xi Месяц назад +1

    abiyachin bertaln

  • @AndsewSle
    @AndsewSle Месяц назад +4

    ቃኘው ጣቢያ የእንግሊዝ ከባዱ ጦር የነበረበት ነው።ሀይለ ስላሴ በዘዴ ነው ያስወጧቸው።እጂ

  • @ethio.suleymane
    @ethio.suleymane Месяц назад +3

    Selam memihir

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 Месяц назад

    ሰላም ኣብየ ኢትዮጵያ እንዲህ ነበረች ነበራች ሳይሆን እግዛኣብሔር የራሱ መንገድ ኣለው እግዛኣብሔር ፍቅርኖ የሚመካ በእግዛኣብሔር ይመካ 🕊ገና በኢትዮጵያ ትምክህት ኣለ ኣሁን በእምነት በኩል ስናይ ኣፍሪቃ ኢትዮጵያ ተብሎ ነው የሚጠራ ነገር ግን ሌላ ይቅርና ኤርትራ እኳን ገና በሽህ ሚቆጠሩ ልጆችዋ ሰውታ ገና የኢትዮጵያ ኣካል ነች እያላቹ ትኖራላቹ ይህን ድሮ ቀረ ድሮ የነበሩ ኣባቶቻችን ደጋጎች ነበሩ 🕊ኣሁን ግን ኤርትራ እደሌሎች ባእዳውያን ኣገሮች ተቆጥራ በምእራባውያን ስትጨፈጨፍ ዝም ነው ያላቹ🕊 ኣገሪ የጆግኖች እየተባለ ፍኮራ ኣለ እኛ ርቦን ክሃገር ስንሰደድ እንግዲህ ይቻሉት ተብሎ ሻብያ እየ ተባለ 🕊ኣብየ እዳኣንተ ብዝዎች ደጋጎች ኣላቹ እኔ እወዳቸዋለሁ ነገር ግን መንግስት ቢጣላ የሄው የቅዱስ ሩፉኤል ብዓል ሰላሳ ዓመት ያህል እዛ ተሰብስባቹ እያላቹ እኳን የኤርትራ ጉዳይ ለምን እደዚህ ሆነ ኣባቱች መሃላቸው ም መለያየት ኣለለ ናስታርቃቸው መባል ነበረ ኣሁን በሪ በእጁ ምቀርበው በእግሩ ያክካል ያሰኛል የን ሁሉ ምን ኣስፈለገ ኣሁንም ከኤርትራ መታአረቅ ያስፈልጋቸዋል

  • @FryeraAsefa
    @FryeraAsefa Месяц назад +2

    በርታ አንተን የሰማው ቀን እራት አልበላም

  • @mequanintgetnet2574
    @mequanintgetnet2574 Месяц назад +5

    ኦርቶዶክስ ሳይሆን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በል

  • @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
    @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ Месяц назад +5

    የአፍሪካ መሪ ሁሉም ሞኝ አንድ ደህና የለም እዚህን ሰብስቦ በግ ጠባቂ ማረግ ነው

    • @FryeraAsefa
      @FryeraAsefa Месяц назад

      አንተ ሳሻል አትቀርም 😂😂

  • @brukzekarias1092
    @brukzekarias1092 Месяц назад +4

    Memhr yiqirta gn i have a question eritrea is more at a glace more than Ethiopia mknyatum tawqewaleh ena bedemb proof adrgew

  • @zibrikrikalebegn8901
    @zibrikrikalebegn8901 Месяц назад +3

    What 300 you are talking about Swiss canal is opens 1869 only 154 years old.

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Месяц назад +4

    አውሬው ግብጽ ኢትዮጵያን ምጥጥ ጭፍጭፍ አርጎ ሀብቷን የበላው ቀርቶበት ስለዚህ መጣ ኢትዮጵያን ሊወጉ ተባብረው መንጋ ሴሬኛ ውሻ

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan7947 Месяц назад +1

    Dr.Abey 50% becha new Ewenet yemitinegeren 50% demo weshetegna ye Ethiopea tiriget new yemitinegren okej

  • @DanialDanial-wj4eu
    @DanialDanial-wj4eu Месяц назад +1

    ለምንድነው ወደ ግብፅ ጉብኝት የምናደርገው ጠላታችንን በዶላር ለመርዳት ነው ? ዳንኤል አባይ ከአአዳማ አብይ እወድሃለው

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l Месяц назад +1

    መቼ ክፉ የሚዳከመው?

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan7947 Месяц назад +1

    You make it mistake kagnew, and some area is not Ethiopea it is Eritrea

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan7947 Месяц назад +1

    Eske mecha new kagnew yekoyew you are not inform to us abey

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Месяц назад +1

    የአፍሪካ መሪዎች አዚም ናቸው ለራሳቸው አዚም አያስፈልጋቸውም::ቻይና ስራም አላጣችም በእነሱ ላይ አዚም የምትጥለው::

  • @btbt4487
    @btbt4487 Месяц назад

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሀገረ❤❤❤❤ስላም

  • @hageregonder4575
    @hageregonder4575 Месяц назад

    አዚም 😂😂😂አተ አታስቀን

  • @Mekonen-tx7gz
    @Mekonen-tx7gz Месяц назад +3

    መምህር በጣም ያንተ ተከታይ ነበርኩኝ ኢትዮጵያ ኣምስት ኣመት እንደተገዛች ተናግረህ ኣታቅም፡ስለዚ እወንት እነቱን እየተናገርክ ብታስተምረን ባይነኝ፡፡

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Месяц назад +2

      መኮንን የትኛውም ዓለምዓቀፍ ታሪክ ተገዛች / colonized/ ብሎ አልፃፈውም። Occupation ነው የሚባለው....Italy occupied Ethiopia for 5 years....5ቱን ዓመት አይደለም ልትገዛ በሽምቅ ተዋጊዎች ተረጋግታ መቀመጥ እንኳ አልቻለችም ነበር።

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l Месяц назад +1

    ዉሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸታም

  • @tesfayhagos5762
    @tesfayhagos5762 Месяц назад +2

    ኢትዮጵያ አምስት አመት ተገዝታለች በጣልያን እንግሊዝ ነው ያጠላገላቺ

    • @AndsewSle
      @AndsewSle Месяц назад

      መገዛት ምንማለት እደሆነ bro አልገባሽም ሂጂና ጣልያን ጠይቂ😂😂😂😂😂እነሱም አልገዛንም ብለው ይናገራሉ bro 🎉🎉🎉🎉

    • @mamemelese3054
      @mamemelese3054 Месяц назад

      ነገሩ የተበላሸው ታሪክ አለማንበብ አለማውቅ የአይምሮዋችን መደንዘዝ ነው አለም በሙሉ በቅኝ ግዛት ያልተገዛች ሀገር ኢትዮጵያ ናት እያሉ ጨለማ ውስጥ ያለ ሰው ደግሞ የሌለ ያወራል

    • @abab-ql9zo
      @abab-ql9zo Месяц назад

      የድንቁርና ጥግግግግግግ

    • @esset1685
      @esset1685 Месяц назад

      እሺ ባንዳ ያቃጥልሀል አይደል አልተገዛንም ኢትዮጰያውን ስንል

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Месяц назад +1

      5 years occupied ወርራ ነበር ነው የሚባለው። ይቅርና 5 ዓመቱን ልትገዛ (colonized ልታደርግ) በሽምቅ ተዋጊ ጀግኖቻችን ሰላም አጥታ ነው የተባረረችው።