የ 10 ሺው ጭንቅ ከነቀነኒሳ ጋር - ጉዞ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • የ 10 ሺው ጭንቅ ከነቀነኒሳ ጋር - ጉዞ

Комментарии • 206

  • @mos7868
    @mos7868 2 месяца назад +99

    ድንቅ ጋዜጠኛ! ጀግናችንን እንደሚገባው ስላከበርሽ እኛም እናከብርሻለን።

    • @birukmoges
      @birukmoges 2 месяца назад

      ቀነኒ ኬኛ ጀግናችን

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 месяца назад +45

    ቀነኒሳ መጨረሻ ላይ ያለህ አጨራረስ ዋው እስከ አሁን ፊት ላይ አለ ። አመለ ሸጋውና የሁልጊዜም ጀግናችን ነህ

  • @getudereja9731
    @getudereja9731 2 месяца назад +108

    ቀነኒሳ ለኢትዮጵያ ሁሌም ጀግና ነህ መጨረሻም ብትወጣ ጀግናችን ነህ

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 2 месяца назад +4

      ሀቅ ነው ።

    • @Kignit1992
      @Kignit1992 2 месяца назад +2

      ❤ትክክል

    • @ኪያየአቤሌ
      @ኪያየአቤሌ 2 месяца назад

      የኦሮሞ ልጅ ነው አትቀባጥር

    • @kidistzewdu2200
      @kidistzewdu2200 2 месяца назад +1

      ​@@ኪያየአቤሌOromom ethiopiawi nw ❤❤❤

    • @ሰሚረሀምዘ
      @ሰሚረሀምዘ 2 месяца назад

      በጠም የምገርመው እትዮጵየን ወክሎነው ምሰረ ሞን ትሁኚ ከንቱ ዘረኘ​@@ኪያየአቤሌ

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 2 месяца назад +27

    ቀነኒሳ አንተ ለሀገራችን ሜዳሊያ ባታመጣም ለእኛ ወርቃችን ነህ እና እንኮራብሃለን!!!

  • @mulederege3229
    @mulederege3229 2 месяца назад +10

    Keno, my ever Hero!!!
    ያንተ ተሳትፎ መኖሩ እራሱ ለእኛ ድል ነዉ።

  • @Jemal-n8u
    @Jemal-n8u 2 месяца назад +28

    ቀነኒሳ በጣም ጀግናችን ነህ በጣም እናከብርሃለን እንወድሃለን ብታሸንፍ ደስ ይለናል ባታሸንፍም አይከፋንም

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 месяца назад +25

    ቀነኒሳ❤❤❤❤❤❤❤
    የኢትዮጵያ ጀግና ነህ❤❤❤አግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ተኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @EwnetYashenifal-fc9uf
    @EwnetYashenifal-fc9uf 2 месяца назад +9

    Correct me if I am wrong. Keninisa is the most lovable athlete in Ethiopia.

  • @bayoushmekuria2897
    @bayoushmekuria2897 2 месяца назад +5

    ቀነኒ ኬኛ! እጅግ በጣም እንወድሃለን፣ እናከብርሃለን። አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @BirukBekele-e6s
    @BirukBekele-e6s 2 месяца назад +16

    ቀነኒሳ አንተን እዚህ ውድድር ላይ ኖረህ አሰብኩት ጀግናዬ እንደ ሮኬት ነበር የምትወነጨፈው ምን ዋጋ አለው ጊዜ ደጉ እንደዚ ቁጭ ብለህ እያየህ አቃጠሉህ

    • @tgmttt
      @tgmttt 2 месяца назад

      ትክክል

  • @meskeremgirma2372
    @meskeremgirma2372 2 месяца назад +2

    ጀግናዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መልካም ሰው ጥሩ ሰው ምርጥ አትሌት ቀነኒሳ የእኛ ውድ!!!!

  • @shefrawtensay
    @shefrawtensay 2 месяца назад +7

    ቀነኒ ጀግና ፈጣሪ እድሜከጤና ይሰጥህ በርታ መልካም ዕድል የኢትዮጵያ ጀግና።

  • @MyCR7Goat
    @MyCR7Goat 2 месяца назад +11

    ቀናኒሳየ የኔ አባት ክፍት ብሎታል የኔ አባት ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢አይዞን አንደኛ እየወጣቹህ አስለምዳቹህን 💘😢

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 месяца назад +3

    ጋዜጠኛ ነጻነት ወርቁ አንበሳውን በማግኘትሽ እንዴት ኤግዛይትድ እንደሆንሽ እያየሁ ነው፣ እንኳን ደስ አለሽ! አንበሳው በማራቶን በድጋሚ ሀገርህንና ህዘብህን እንደምታኮራ ተስፋ አደርጋለሁ! መልካም ዕድል
    አትሌት ትዕግሰት አሰፋ መልካም ዕድል

  • @_Elroi_
    @_Elroi_ 2 месяца назад +2

    ቀነኒሳ አንበሳችን፣ ጀግናችን❤ አንተን ሜዳ ላይ ማየት ብቻ ያኮራናል

  • @wmg6574
    @wmg6574 2 месяца назад +9

    ቀነኒሳ አንበሳ ካንተ ቢሳት ቀልባችን ተነሳ። እሳቱ ቀነኒሳ ሁሌም እንናፍቅሀለን

  • @ethioFikir_GizeTube
    @ethioFikir_GizeTube 2 месяца назад +1

    I see the pain in Kenenisa. If it was him our heart would melt. Thanks, Keno, Haile, ...
    and thanks for the Bronze💞

  • @Kignit1992
    @Kignit1992 2 месяца назад +5

    አንተ ሁሌም ታላቅነህ ጀግና አንተ ሁሌም ታሪክ ሲዘክርህ ትኖረለህ።

  • @Yaddu143
    @Yaddu143 2 месяца назад +1

    Their reaction is truly magnificent, embodying the spirit of the Ethiopian (Kushites).

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 2 месяца назад +7

    ይቺ ልጅ ምርጥ ጋዜጠኛ ትሆናለች። ምርጥዬ ምጢጢዬ ኮ!

  • @zoesmonkeys
    @zoesmonkeys 2 месяца назад +11

    Kenenisa is gentle and proud Ethiopian man!!!

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403 2 месяца назад +7

    የኛ ጀግና አረረረ አንተን የሚተካ ታናሽ ወንድም የለህም መሮጥ የሚፈልግ. ...... በ 10,000 ወርቅ አስለምዳችሁን እኮ

  • @SelamGebrevziabeher
    @SelamGebrevziabeher 2 месяца назад +3

    you are the real hero you have so many qualities the way you run is brith taking, long leve my man,wish you luck.No panic what soever the result will by thinking of your going to run with Machine (Chipchogy)wish you luck.

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 2 месяца назад +7

    ኬኛ የምን ግዜም ጀግና ነህ አንተ መተካት ህልም ነው

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 2 месяца назад +1

      ኢንሻ አላህ ይተካል ።

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 2 месяца назад +11

    ይቺ ሚጢጢ (ትንሽ ልጅ ለማለት ነው) ጋዜጠኛ በጣም ተመችታኛለች:: አሪፍ ጋዜጠኛ ነች:: እደጊልን!

  • @YasinMohammed-hz9id
    @YasinMohammed-hz9id 2 месяца назад

    የአለማችን አንደኛ ጀግናነህ ሁሌም እናከብረሀለን ቀነኒሳበቀለ

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 месяца назад +2

    ቀነኒሳ ሁሌም የኢትዮጲያ ጀግና ነው።🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995 2 месяца назад +7

    ሀይሌ፣ቀኔንሳና ጥሩነሽ የምን ጊዜም ምርጦቼ ናቸዉ ። አሁን ባያሸንፍም አልከፋም።

  • @amanuelbedelu2348
    @amanuelbedelu2348 2 месяца назад +2

    Bervo ❤❤
    I wish long live and good health.
    Ethiopian hero
    Ethiopian hero
    Ethiopian hero

  • @AlbeshirMohammad
    @AlbeshirMohammad 2 месяца назад +23

    ድል ለአገራችን አትሌቶች ❤

  • @sileshitekle375
    @sileshitekle375 2 месяца назад +8

    Kenenisa Anbessa! I wish you best of luck!! You will be successful!

  • @YkmcYkmc
    @YkmcYkmc 2 месяца назад +2

    ቀነኒ የምን ግዜም የኢትዮጵያ ጀግና ነክ ሀገር ወዳድ ህዝብህን አክባሪ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 2 месяца назад +1

    ቀነኒ ኬኛ አንተ ባታሸንፍ እራሱ ሁሌም የኢትዮጵያ ጀግና ነህ❤

  • @danielmuleta4182
    @danielmuleta4182 2 месяца назад +4

    She was not supposed to interview him at this critical time. If she pass a cold virus to him, everything will be messed up. The athletes need to be protected from any minor infection at this time

  • @HelenWelday-f6n
    @HelenWelday-f6n 2 месяца назад

    ቀነኒሳ አንበሳ የኛ ጀግና ኢትዮጵያ ካሏት እንቁዎቿ አንዱ አንተ ነህ አለም አንተን በማግኘቷ እድለኛ ነች።

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn 2 месяца назад +1

    ቀነኒ አንተ እኮ ጀግና ነህ በተለይ መጨረሻ ለይ የምትቀይረዉ ማርሽ wowቀነኑ አንበሳ

  • @shehinuri2790
    @shehinuri2790 2 месяца назад +14

    አሰልጣኙ አሪፍ ዉድድሩን ገምግሟል

  • @JemalZeynu-lz3yu
    @JemalZeynu-lz3yu 2 месяца назад +1

    የኛ ጀግና ቀነኒ ኬኛ ውዳችን ጋዜጠኛዋ ትክክል ነሽ እናመሰግናለን

  • @abge5258
    @abge5258 2 месяца назад +2

    ቀነኒኞ ውድ የኢትዮጵያዊያን ልጅ ክብራችን ነህ በጣም እንወድሀለን ረጅም እድሜ ጤና ከመላው ቤተሰብህ እውነትሽ ነው እህቴ ቀነኔሳ አንበሳ በአካል ፊትሽ ቆሞ ማይተሽ እድለኞ ነሽ ሚልዮን ኢትዮጵያውያን ምኞት ነው

  • @Dadaws2017
    @Dadaws2017 2 месяца назад +4

    አሰልጣኙ በጣም ጎበዝ ነው viva ቀነኔሳ ❤❤❤

  • @MY_LOVA532
    @MY_LOVA532 2 месяца назад +1

    ❤❤ please mukter indris yet gabba😢😢

  • @Beki.16
    @Beki.16 2 месяца назад +4

    ዶ/ር አሸብር ያንተ ውጤት ነው እድሜ ላንት ያለሙያ ገብተክ የሰራከው ስራ አገር እንደመካድ ነው የምንቆጥረው ሙያውን ለሙያተኛ ተው ፈጣሪን ፍራ እግር ኳሱን እሩጫውን ውሉንም ተው የሚል አካል የሉም እንዴ አረ አገሬ አሸብር ከሚመራሽ ሞቴን አፍጥኚው።

  • @אסמרה-ו9ס
    @אסמרה-ו9ס 2 месяца назад

    ተወዳዳሪ የሌለው ጀግና💪🏿 በተሸነፈበት ሁሉ እሚያኮራ❤

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 2 месяца назад

    Our athletes will always make us proud. Proud Ethiopia 🇪🇹

  • @MohammedEdris-ft5uq
    @MohammedEdris-ft5uq 2 месяца назад +1

    We proud of you for ever Keneni keennyaa!

  • @ezedinnesro6065
    @ezedinnesro6065 2 месяца назад +1

    Lene Kenenisa Yeleyebegnal Hulem Ekorabihalew Long life 🙏🙏🙏🙏

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 2 месяца назад +1

    ችግር የለም ሜደና ቁጭ ብሎ መገመት አንድ አይደለም። ስለዚህ ለአትሌቶቻችን ክብር መስጣት ማበረታታት ያስፍልጋል።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 месяца назад +1

    ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አሉ ምን አያጮሃቸዋል ግን?🤔
    አትሊት ቀናኒሳ አያችውት አይድለም ሊጮህ ትፍሽ አላለም እናዛ አሰልጣኝ ነን ምናምን የሚባሉ ግን ቁጭ ብለው አስተያይት መስጥት ብቻ አይደለም ጭሆታቸውም አቀለጡት ለዛ ነው ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ያልኩበት ምክንያት😂

  • @zolafun4587
    @zolafun4587 2 месяца назад

    if Kenenisa Bekele is not on the field, my emotions become a mix of confidence and doubt, wondering if we would secure the win.

  • @NegasaTolesaNT
    @NegasaTolesaNT 2 месяца назад

    Qananii keenya, Waaqayyo si haa milkeessu! Warqee fiduun akka nu boonsitu abdii guutuun qaba!
    ቀነኒ ኬኛ እግዚአብሔር ያሳክልህ! ወርቁን አሁንም በማምጣት እንደምታኮራን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ!

  • @fitsum200
    @fitsum200 2 месяца назад

    Best episode ever!!! Keep up the good work Netsi

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 2 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ ልጆች በደንብ አድርገው አስተካክለው የአገራቸውን የወንድማቸውን የቀነኒሳ ክብረወሰን ለዩጋንዳ አስረክበው አረፉት ።
    "ፍርቅ ጥናት" ይላል ጉራጌ እነዚህን ነው

  • @tesfayehabtemariam249
    @tesfayehabtemariam249 2 месяца назад

    ቀኒ አንበሳ!!
    ንጉሴ
    ሮጠህ አልፈሃል
    በእውቀት ጎልምሰሃል
    የሰጠኸው ትክክለኛ አስተያየትና ገራሚ ትንተና ነው።
    ሙያ ከባለሙያ ሲገጣጠም እንዲህ ደስ ይላል።
    ኢቲቪ በዚሁ ቀጥሉ

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 2 месяца назад

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ የሚሰማሽን ስሜት ሳትደብቂ በግልጽ ስለተናገርሽ ደስ ነው ያልሺኝ!!

  • @WondwossenWork
    @WondwossenWork 2 месяца назад

    በጣም ታዛዝናላችሁ አንቺን ብሎ ጋዜጠኛ ለራስሽ ወይስ ለህዝብ የምትሰሪው

  • @selambogale8824
    @selambogale8824 2 месяца назад

    የኞ ጀግና ሁሌም እንወድሀለን

  • @milan8639
    @milan8639 2 месяца назад

    I love Kenenisa! He is so hambel

  • @Aomr1Heijdjdi8-pw4nf
    @Aomr1Heijdjdi8-pw4nf 2 месяца назад

    Bewunete kenenisa bekele abesa kemr yleyal

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 месяца назад

    ቀነኒሳ የእኛ አምበሳ እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @alazarabate2315
    @alazarabate2315 2 месяца назад

    መዘረር ማለት ምን ማለት ነው ሰው የስራውን ነው የሚበላ ሩጫ እንዴት አይነት መራራ እንደሆነ ብታውቂ እንደዚህ አትይም ነበር ጀሽዋ ጀግና አትሌት ነው የኛ ሁሉ አርያ ነው ጋዜጠኛ ነሽ ወይስ ምን ወርቁ ቢመጣ አንጠላም ነበር ግን የስራውን ነው ያገኝው

  • @sam19004
    @sam19004 2 месяца назад

    The journalist! 👌❤

  • @Rita-ny8zm
    @Rita-ny8zm 2 месяца назад

    ከናኒሳ ካለ አሸናፊው እሱ ብቻ ነው ❤❤

  • @KiyadonisKiyadonis
    @KiyadonisKiyadonis 2 месяца назад

    You are my no one keneni

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 месяца назад

    እደው እደቀኒሳ አይነት ዳግም መቼነውምትወልደው ሀገሬ❤❤❤❤❤

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 месяца назад

    የዉርደት ዘመን ኧረ የእነ ቀነኒሳ ዘመን ናፈቀን ማን ነበር የሚያሰለጥናቸዉ እነቀነኒሳ አቅማቸዉ ጠንራ ነበር

  • @serkalemaweke1550
    @serkalemaweke1550 2 месяца назад

    ቀነኒሳ የምንግዜም ጀግና ነህ

  • @firehiwotfikire921
    @firehiwotfikire921 2 месяца назад

    Ye Ethiopian yehul gize jegna ❤❤❤❤

  • @sanchu536
    @sanchu536 2 месяца назад

    Kenenisa hero

  • @madenagashura1819
    @madenagashura1819 2 месяца назад

    Ijoolee oromoo hinii jibinaa biyatii Ethiopia jedhatuu tunii isaan isiniifii daimdiidhaa❤ ok

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 2 месяца назад +1

    ቀነኒሳ
    እንበሳ❤❤❤❤❤❤

  • @GUNAMOUNT
    @GUNAMOUNT 2 месяца назад +1

    Keletam sebeseb, Congratulation UGANDA 🎉

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 месяца назад +1

    አዳዲስ አትሌቶች መቅረብ አለባቸው እነዚህ በተደጋጋሚ የተወዳደሩና ሀብት ያካበቱ ታዋቂ ሯጮች እንደ አዲስ ሯጮች በወኔ ሊሮጡ አይችሉም ምክንያቱም አዳዲስ ሯጮች በገንዘብም የተቸገሩ ስለሆኑ በሀገር ውድድር ላይ ለመታወቅ እዚህ ላይ እውቅና ካገኙ በኋላ ለገንዘብ ውድድር ለመሮጥ የዛሬ እውቅና ማግኘት ወሳኝ ስለሆነ ዛሬ በሀገር የሚሰጣቸው ሀላፊነት ከባድ መሆኑን በጣም ስለሚረዱ ካላቸው ሀይልና ጉልበት በላይ ተጨማሪ ሀይል ማመንጨትና ማሸነፍ ይችላሉ ።

  • @abrhamtega6365
    @abrhamtega6365 2 месяца назад +1

    ጋዜጠኛዋ የሆነ ሚጥቂልዬ ትመስላለች

  • @MdSIRAJ-i9o
    @MdSIRAJ-i9o 2 месяца назад

    Kenene❤❤❤❤❤

  • @hanataye-iu4dp
    @hanataye-iu4dp 2 месяца назад

    Unrepeatable Hero❤❤

  • @moof-academy
    @moof-academy 2 месяца назад

    Best Journalist

  • @EyoelFrew
    @EyoelFrew 2 месяца назад

    He is a legend

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 2 месяца назад +1

    ድል ሳላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጺያ ሀገሬ ሳላምሺን ያሳያኝ❤❤❤😢😢😢 እውነት ከፍቶኛል እኔ ሀገሬ አዘዘነችኝ።

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 2 месяца назад

    ጀግናው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @merrarisaman519
    @merrarisaman519 2 месяца назад

    ቀነኒሳ አንበሳ እሱን እንዲህ ሁሌም ወርቃችን ነህ

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 2 месяца назад

    አትሌቲክስ ቡድኑ ውስጥ ችግር እንዳለ ፍንጮች እየታዩ ነው። ይኸ እንዲስተካከል መጠየቅ ይሻላል ወይስ ልጆቹ የሚችሉትን አድርገዋል እያሉ እራስን ማታለል! ከሌሎች ማጣሪያዎችም እኮ ተጠባቂ አትሌቶች በመጀመሪያ ዙር እየተሰናበቱ ነው። ኧረ ይኸ ነገር !!! ምናልባት በጥቂት አትሌቶች የግልና ጥረት አፍ ማዘጊያ 1 ወይም 2 ወርቅነሽ ይገኝ ይሆን?

  • @newidea5375
    @newidea5375 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabibAbdela-j4u
    @HabibAbdela-j4u 2 месяца назад

    Qanini keenya fayyaa guddaa siif hawwa

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 месяца назад +1

    ቀነኒ ኬኛ!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቀነኒሳ አኔበሳችን ልክ እንደ ፋኖ ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ!!!!💪💪💪💪💪💪💪

  • @AmazingTube-vd8yv
    @AmazingTube-vd8yv 2 месяца назад

    🎉🎉

  • @gechove1154
    @gechove1154 2 месяца назад +3

    የሚገርም አሰልጣኝ ነው

  • @GemechisTadesse-er2jg
    @GemechisTadesse-er2jg 2 месяца назад

    Wow

  • @atsedealemayehu1983
    @atsedealemayehu1983 2 месяца назад

    Easy for you too criticize lady they are all exceptional athletes I love ❤️ the coach comment ❤❤❤

  • @mersonabdisa4394
    @mersonabdisa4394 2 месяца назад

    መሮጥ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ለቀነኒሳ በቀለ ብቻ ነው።

  • @emyaenata1754
    @emyaenata1754 2 месяца назад

    Endena haseb lemed yelachew rewache tekelakelaw berotu

  • @filmmedia2834
    @filmmedia2834 2 месяца назад

    We love you.

  • @dawitassefa3136
    @dawitassefa3136 2 месяца назад

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው የሠራሺው በዚሁ ቀጥይ

  • @Rozy908
    @Rozy908 2 месяца назад

    ቀኑ አንበሳችን🎉❤

  • @ethnews5778
    @ethnews5778 2 месяца назад

    አቤት ስሜት 😄😃
    👏👏

  • @Dididi-p4s
    @Dididi-p4s 2 месяца назад +1

    Video Editor or camera man ችግር, ስክሪኑን ለሁለት መክፈል ከባድ ሆኖ ነው ተራ በተራ አንዴ ጋዜጠኛዋን አንዴ ስክሪኑን የምታሳዩን።

    • @Israelxox
      @Israelxox 2 месяца назад

      Ye’Geme sebeseb eko nachew, ETV 😂😂😂

  • @abduramanabdulahi674
    @abduramanabdulahi674 2 месяца назад

    Ergixanya nany bahunu enkan qananisa bisalaf warqa yamaxa nabar 10000

  • @እስማኡልዪቱቡ
    @እስማኡልዪቱቡ 2 месяца назад

    ማር ቀነኒሳ❤❤

  • @emann7734
    @emann7734 2 месяца назад

    ቀነኒሳ አትሌቶቻችን እናመሰግናለን

  • @FrazerLeta
    @FrazerLeta 2 месяца назад

    ya gelanja 5th yewetaw le birr bihon noro andegna new.yehone duket

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 2 месяца назад

    ቀነኒ ጀግናዉ❤❤❤❤❤🙏ከነ ሙሉ ቤተሠብህ🎉🎉🎉