የመርካቶ ሸማ ተራ የእሳት አደጋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 124

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 Час назад +37

    የማታው አደጋ የነካችሁ ወንድሞቻችና እህቶች አላህ የተሻለውና ያማረውና ሰቶ ልባችሁን ይጠግንላችሁ 💔.. የሰብሩን ካባ ያልብሳችሁ 🤲

  • @IbrahimYassin-px2yv
    @IbrahimYassin-px2yv 42 минуты назад +8

    ቦታው መንግስት ስለፈለገው አቃጠለው

    • @Justmj730
      @Justmj730 18 минут назад

      ግልፅ ነው

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 24 минуты назад +3

    ወገኖቼአላህየተሻለውንረዚቅይሰጣችሁ😢😢

  • @ሀዩነኝ-ሰ6ቈ
    @ሀዩነኝ-ሰ6ቈ 13 минут назад +1

    😢😢😢😢አቤቱ ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ምረትህን ላክልን😢😢

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah Час назад +5

    የብልፅግና የማፈናቀሉ ፕላን B ነው

  • @teshtube8601
    @teshtube8601 2 часа назад +18

    የኢትዮጵያ ሚድያዎች እኮ ቦታው ለይ ሄዳችሁ ስትዘግቡ ጀት ናችሁ😂😂😂😂😂 አድሮ ከጠፋ እና ስንት እና ስንት ንብረት ከወደመ ቡዋላ አለን ስትሉ ይገርማል

    • @AmelBezu
      @AmelBezu Час назад

      Jet ymtelewa asakchegne😂😂

    • @HalimaHelima-rm8bk
      @HalimaHelima-rm8bk Час назад

      ወርኛ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 39 минут назад

      የዜና አቅራቢ ዘመድ​@@HalimaHelima-rm8bk

  • @AsAs-n4k
    @AsAs-n4k 53 минуты назад +6

    አደጋው የደረሰባችሁ ንብረታችሁ የወደመባችሁ ወገኖቻችን አላህ የተሻለ ነገር ይተካችሁ አላህ ይሰብራችሁ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 5 минут назад

    ያማል ያማል ያማልልልል በጣምምምም እባካችሁ ይሁሉ የሀጢያታችንን ጥግነውና እግዚኦ እንበልልል ሀገራችን ወዴት ወዴት እየሔደችነውውውውው
    አቤቱቱቱ ማረን ይቅርበለን ታረቀንምምም
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw 54 минуты назад +2

    መቸም ግፍ ሞልቶ ፈሷል ገና በላ አዳይመጣ እፈራለሁ ወደ አላህ ተመለሱ መጀል እየተሰራ ይኸ ባይደርስ ነበር

  • @alemabebe6691
    @alemabebe6691 54 минуты назад +3

    ሰፍሩ አይምቸም, መንገዱ ጠባብ ነው... ወዘተ ማለት ያሳፍራል, በመሬት ባይቺአል ለዚህ አገልግሎት የሚውል አውሮፕላን እና ሄሊኮፕተሮች አሉ,.... ቢታሰብበት

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 23 минуты назад

      የኛ መሪወችኮ ሂሊኮፍተር የሚገዙት ለሰው መግደያ ነው የተረገሙ

  • @hananhassan-p8t
    @hananhassan-p8t 16 минут назад

    እላህ ኬሩን ያሰማን ወይ መርካቶ እንኩዋንም ሰው አልሞተ የከሰራችሁ ሰዎች ፈጣሪ ይካሳችሁ

  • @ያልቶነረልጁነት
    @ያልቶነረልጁነት Час назад +7

    እኳን የሰው ሂወት አልጠፋ አላህ የጠፍ ንብረቱን ይተካቸው

  • @adugnaabebe7306
    @adugnaabebe7306 16 минут назад +1

    ግማሹን በእሳት ግማሹ በኮሊደር ግማሹ በጦርነት ጥሩ የህዝብ ቅነሳው ነው። በቅርቡ ደግሞ ኦሮሚያ republic የሚባል ሀገር እንሰማለን።

  • @hhkk4666
    @hhkk4666 36 минут назад +2

    አቀራራብዋ ሲዘጋ አአአአአአአ😂

  • @biniyamabi908
    @biniyamabi908 Час назад +2

    ጭሱ እንዳ ያገኛቹ ከወር በኋላ ካሜራችሁን ይዛቹ አትመጡም ነበር ከርሳም ሁላ

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 37 минут назад

    በጣም እግዚአብሔር እውነቱን ያወጣዋል ጊዜና ዘመን ሲመጣ

  • @metizemenuakowallaga
    @metizemenuakowallaga Час назад +3

    ሰማን እኮ ማታ አየን ከየት ነው አሁን ብቅ ያላቹ😢😢😢

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v 38 минут назад

    Ayyi duniya subhan Allah

  • @tinebebshumete6459
    @tinebebshumete6459 Час назад +3

    አባክሽ አትዋሺ አስክ ሌሊቱ 6 ሰዓት ድርስ ባጣም አስቸጋሪ ነበር

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 11 минут назад

    ህዝብ በ እሳት አየተጫወቱበት ነው!!!😢

  • @ንማጀ
    @ንማጀ 48 минут назад +1

    ወይኔ የጉራጌ ነጋዴዋች እግዚአብሔር እንኳንም ሂወታቹ አተረፋቹ

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ 43 минуты назад +1

    በጣም ፈጠናችሁ ያሁሉ ንብረት ሲወድም የት ነበራችሁ

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 56 минут назад +2

    ድምፅሸ እራሱ ሲያስጠላ

    • @ColoColo-l8m
      @ColoColo-l8m 33 минуты назад

      How do this people get employed with such voice and fit?

  • @CetyCati
    @CetyCati Час назад +3

    ምን ልሁነው እረ ጨነቀኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TigistDebesay
    @TigistDebesay 29 минут назад

    Betam asazagn new 😭😢

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k Час назад +1

    የኦሮሞማዉ መንግስት ፅዳት

  • @lalatesema9529
    @lalatesema9529 Час назад +3

    ኢትዬጰያዊው ኒልሰን ማንዴላ ፈጥኖ እዚህም ደረሰ ፤በተግባር አሳየ ፌደራል ቤቶችም ፈጥኖ ደርሶ ነበር ጀግናው ዶ/ር ጃንጥራር

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 16 минут назад

    በለማትስም አሳባቹሁ የምታፈርሱት ቤት የምታፈናቅሉት ህዝብ ሲነቃባቹሁ አሁን ደም በማቃጠል መጣቹሁ ኢትዮጵያን ግን ለማን ለማስረከብ ነው ይኸን ሁሉ ምአት በህዝብ ለይ የምታውርዱት😢😢😢😢😢

  • @mebrahtomkidane489
    @mebrahtomkidane489 44 минуты назад +1

    Yhe yegala mengst sraye blo new yakatelew

  • @RehanaAhmed-s3j
    @RehanaAhmed-s3j 34 минуты назад

    😢😢😢

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Час назад +2

    It is very very heartbroken to see this horrific events. Now the Adanach Aebebe and her collogieuse are building another corriders and this is why they burned those poor people properties!! This is fact Not fiction. Because this is very very good reasons to move out those poor people from those areas and buildings new corriders. The fire was not happened accidentally. Do not be fool our people!! This is done purposely by Bilistigina parts to displaced those poor people.

  • @mulugetadesalegn6558
    @mulugetadesalegn6558 38 минут назад

    ሁሉም ህንፃ የእሳት አደጋ ውሃ መርጫ ለምን አይኖረውም? ይህ አደጋ በቀላሉ በቁጥጥር ስር ይውል ነበር አሁን በከተማው ውስጥ ያሉት ህንፃዎች በሙል ሊፈተሸ እንደሚገባ የግል አስተያየተ ነው ::

  • @FatumaSeid-pk9ny
    @FatumaSeid-pk9ny Час назад +1

    ያአላሕ አላሕ አንተ ድረሥልን ያረቢ ማርንንንን

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 13 минут назад

    ኸ አንድ ወር ብሁላ በ ሙሉ ይፈርሳል የሚል ዜና ይሰራጫል ምንግስት ሆን ብሎ ያረገው ነው ::

  • @DagmDagi-y8o
    @DagmDagi-y8o 58 минут назад +1

    endiferse yetederege sera nw....kmr😢

  • @WegTesfaye
    @WegTesfaye 27 минут назад +1

    Mafires siselechew makatel jemere😂😂😂😂

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 4 минуты назад

    እስከመቼ ህዝብን ማታለል ?ፈጣሪን ፍሩ አፍርሱ ከምንላቸዉ ላንዱ ሳንቲም ቢጤ ሰጥተን እሳት ይለኩሰዉ ነዉ ሀሳባቸዉ ባለስልጣናቱ እግዚአብሔር ይፍረድ

    • @JamboJoke
      @JamboJoke 41 секунду назад

      እያፈረሰ አይደል እንዴ ዞሮ ዞሮ ምን ታመጣለህና ነው አፍርስ ከተባልክ መንግስት እሳት የሚያስነሳው. ደደብ

  • @theodoreeyob
    @theodoreeyob 23 минуты назад +1

    Miknyatu eskahun altawekem? Hon tebelo new mibal werae ale.

  • @ZeynebaHassen-p8g
    @ZeynebaHassen-p8g Час назад

    አላህ ይጠብቀን

  • @SintayehuAwash
    @SintayehuAwash 40 минут назад

    እንኳን ሰው ተረፈ

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 Час назад

    ከረፈፎች የእሳትአደጋ ንብረት እየወደመ ምንአዳናችሁ እና

  • @Etaferahu-i4s
    @Etaferahu-i4s 44 минуты назад +1

    አትጠራጠሪ ፈኖ አዲስ አበባ የገባለት መጀመሪያ እንደመርካቶ የሚያቃላልችሁ እናንተን ነው በዚህ ህዝብማ እድዲህ ቀልዳችሁ አትቀሩም

    • @blessings515
      @blessings515 19 минут назад

      Fano? Lol. God is our guardian not any political party

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 7 минут назад

      ​@@blessings515አይዞሽ አይዞሽ አገሬ ፋኖ አየ መጣልሽ ነው 👌

  • @user-fx2qn6
    @user-fx2qn6 Час назад

    😢😢 በጣም የማል ጥፋቱን እርጥብ ያርግላቸው

  • @nejmuanwar7106
    @nejmuanwar7106 Час назад

    ያሳዝናል😢😢

  • @Justmj730
    @Justmj730 14 минут назад

    ፈጣሪ እንኳን አተፋቹ ። ግን ደሞ እባካቹን መርካቶ አካባቢ የምትኖሩ ነጋዴዎች ሆነ ነዋሪዎች ። ከሁን ሀገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ ታቃላቹ ።። እና ነቅታቹ ጠብቁ መርካቶን ቀስ በ ቀስ የመሸራረፍ ስራ ነው እየተሰራ ያለወው።

  • @HawiFaris-v9q
    @HawiFaris-v9q Минуту назад

    ይሄ ሁሉ ወድሞ በቁጥጥር ስር ውሏል?አላግጡብን

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii Час назад

    እግዚአብሔር አግርችሂን ይትብቅልን😢😢😢😢😢

  • @rttr3992
    @rttr3992 30 минут назад

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li 59 минут назад +1

    አይ የአዲስአበባ ሕዝብ አትነሳ ተኛ።ጫትህን ቃም

    • @Mesichilot
      @Mesichilot 9 минут назад

      ድንዝዝ ህዝብ ይበላችው 😭😭

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 35 минут назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @AsAs-n4k
    @AsAs-n4k 51 минуту назад

    ግን እደሃገር በጣም ያሳስባል እሳት ይሄን ያክል ሰአት እዴት ማጥፋት አልተቻለም በዝህ ጉዳይ ቀደም ተብሎ ፕሮጀክት ተቀርፆ እዴት አልተሰራም ሁልግዜ ልንነድነው በቃ በተለይ ተጎታች መኪና በመጠበቅ ያሳስባል

  • @HiowtHiowt-z9d
    @HiowtHiowt-z9d Час назад

    እግዝአብኤር አሰበን አንተህ ጠብቀን

  • @Destawade
    @Destawade Час назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @melatmelese7185
    @melatmelese7185 Час назад

    ohhhh this is so sad!!!

  • @foziyalove3984
    @foziyalove3984 43 минуты назад +2

    አብይ አለበት 😮😢😢

  • @DAWDASGADER
    @DAWDASGADER 9 минут назад

    ከተቃጠለ በዃላ ታወራላቹ

  • @medid.454
    @medid.454 30 минут назад

    Qoroqondaw Andargachew tsige ena erguzu berhanu nega yemibal ke eritrea sahil bereha shabiya yetebalewn merz ebab gotitew amtitew yihew hagerituan techawetubat. Teqlay ministrachn Abiy hoy mechalun fetari yadilk.

  • @asefamoba9942
    @asefamoba9942 Час назад

    ወይኔ አሜኑኤል አባቴ መርካቶ 😂😂😂😂

  • @ZulaikahMohammed
    @ZulaikahMohammed Час назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @moussesr.9855
    @moussesr.9855 Час назад

    Demolition oromuma style - this is a sabotage by oromuma

  • @mahderGuder
    @mahderGuder Час назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 Час назад

    Nefse gedayu sebategnawu ngus indetelemedewu esat lekuso ke hager wota adel

  • @FishaTeshome
    @FishaTeshome Час назад

    Still on ocupation and disaster as shall ocure a years through poor saftey , electric installation , natural disaster.
    Though the event is government concerned , feasible , has had unconstious magnitude , overcrowding index and high ocupants thier not considered make enough for public wealth and health garanties since an accident But s a day of condolecence as a result of it is a heart touching(fishu)😂😭😭😭

  • @ZZina-vx9im
    @ZZina-vx9im Час назад

    እናተም ተቀጠሉ እንኳን መረካቶ አ አ የሚባልከተማ ማአት ይውረድባችሁ

  • @Sara-fn7ko
    @Sara-fn7ko Час назад

    ❤❤😮😢🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏

  • @ZinashTirunesh
    @ZinashTirunesh Час назад

    ፣😢😢😢😢😢

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds Час назад

    😢😢😢😢😢😢😢🤔🤔🤔🤔

  • @mahderGuder
    @mahderGuder Час назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ColoColo-l8m
    @ColoColo-l8m 37 минут назад

    They did this on purpose enzi galoche

  • @HassanHassan-rn8kz
    @HassanHassan-rn8kz 54 минуты назад

    ፋኖነውያቃጠለው

  • @EnDm-cm3rg
    @EnDm-cm3rg Час назад +4

    ብጥርቅ

    • @hannanahmed88
      @hannanahmed88 53 минуты назад

      ባለጌ ወልዶ ያሳደገህ ወይም ያሳደገሽ

  • @kena_2023
    @kena_2023 Час назад

    Why not come up with another journalist

  • @VoiceofEthiopia12
    @VoiceofEthiopia12 54 минуты назад

    አቃጥላቹህም አሳይታቹህም እንዴት ይሆናል ?

    • @Mhmhq
      @Mhmhq 20 минут назад

      😂😂😂😂😂ሳህ

  • @Beido2he
    @Beido2he Час назад

    😂😂አይአብይ😂😂 2:

  • @laughmasters945
    @laughmasters945 26 минут назад

    ከተታም ማታ የት ነበራችሁ

  • @SalmannSalm
    @SalmannSalm 58 минут назад +1

    ሠርተክሞተካል

  • @abirhamtadesa8891
    @abirhamtadesa8891 Час назад

    Yeee abyi talaxafi mida zimi bayi mikinati tadargo lamansati faligona inawqaleni

  • @umuselim1428
    @umuselim1428 19 минут назад

    Bezemed yeteketerechi mnm ye gazetegnet mlkt yelelebat sew. You can’t even make a complete sentence in amharic???????? Shame on you.

  • @addisubelachew3536
    @addisubelachew3536 Час назад

    😂

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 2 часа назад +1

    Where is the prime minister is he coming to visit these are tax payers they need federal help

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 57 минут назад

    በብልፅግና ዘመን ሰቱን አሳለፍነዉ ጌታሆይ አረ በቃ በለን መከራዉ በዛ💔💔

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 2 часа назад +1

    Where is the mayor needs help give their tax money back

    • @ቢሊዬነሩ
      @ቢሊዬነሩ Час назад

      The mayor is not responsible to pay tax money, but the merchant supposed have property insurance and I guess no property insurance in ethio

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 58 минут назад +1

    መቸም ምክንያቱ ባልታወቅ ምክንያት ተብሎ ይታለፍ ይሆናል
    ግን ልብ ሊባል የሚገባውነገር የመርካቶን ህዝብንም ለልማት ተነሱ ብለን ብጠይቅ ቀውስ ይነሳብናል ተብሎ በመፍራት በሴራ እንድፈናቀሉ ና የአድስ አበባ ህዝብ ጥያቄ እንደምሳሌ እያቀረቡ ለማፈን የተሰራ የፖለቲካ ስራ እንደሆነ መገመት ሀጢያትአይመስለኝም
    ብቻ አላህ ይሁነን አገራችን ከማጡ ወደ ድጡ ገብታለች

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 48 минут назад

      ከዚህ አያልፍም የፓለቲከኛ ሰው እሰቤ መነሳት ከለባቸው ከህግ በላይ አይሆኑ ሃብት ገንዘብን ከማጣት በሰላም መነሳት ማንም አይጠላም

  • @seadamuhammad
    @seadamuhammad Час назад

    ወሬ ብቻ 5 ሰአት ዝም ብለው ብሃላአጠፋን ያሳዝናል 😢😢

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Час назад

      አንተ ምን ሰራህ ወሬ ማቃጠር ይህ ስራ አይደለም ማውደልደል እንጂ

  • @Destawade
    @Destawade Час назад

    😢😢😢😢😢😢