Ethiopia - “50 ኩንታሉ ወርቅ የት ገባ?”፣ ከትግራይ የወጣው ጉድ!፣ የጠቅላዩ እና የፑቲን ቀጠሮ፣ የመርካቶው እሳትውድመት፣ በሶማሊያ ከባድ ግጭት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 35

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 часа назад +6

    እግዛቤaሔር ሰላምን አምጣልን

  • @sentayehua
    @sentayehua 2 часа назад +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 часа назад +3

    ⭕️ አብይ አህመድ ስላቃጠለው መርካቶ በደንብ አልዘገብክም ምነው

  • @binik143
    @binik143 Час назад +1

    እግዚአብሔር ሰላሙን ስጠን

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e Час назад +1

    ተነስ ሁልህም ጅግናም ወንድዉም ሁልዉም አማራም. መድሮንም በሙርታርም ሚጨፈ ፍንም አደገኛም ቢሄርም መንግስትም ነዉም ያለዉም አማራም ገዳይም መንግስትም ነዉም

  • @zizumohammed683
    @zizumohammed683 Час назад +3

    ፈታ አተም ዘረኛ ሆንክድ😢

  • @Kassahun-e5r
    @Kassahun-e5r 2 часа назад +3

    መንግስት ለምን ማእድኑን በፌደራል ታጣቂ ሀይሎች አያስጠብቅም?

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 часа назад +4

    መርካቶ ቦታው ባይጨናነቅ የእሣት አደጋ መከላከያ መኪና በቀላሉ መግባት ይችል ነበር። ስለዘህ የኮሪደር ልማቱ ከጉዳቱ ጥቅሙ ይበልጣል።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Час назад

      ልማት በእቅድ ሲሆን ሰዉ የማይነካ ሲሆን ነዉ እንጂ ሠውን ንብረት የሚያሳጣ ሰዉ የሚጎዳ ከሆነ ልማት ሳይሆን ሠይጣን ነዉ..አላየህም ዱባይ ቻይና መሀል መንገድ ላይ ሆኖ ካሳዉ አልተስማማኝም ካለ አይነኩትም..በሀገራችን ግን ቀበሌ ደስ ካለዉ ያፈርሳል..እንዴት ሠዉ በንዴት አይሞት? ቤት እኮ የእድሜ ልክ ሀብት ነዉ..በቃ ህይወት ነዉ..በሠዉ ህይወት ነዉ የተመጣዉ ::

  • @senaitmekonnen1936
    @senaitmekonnen1936 2 часа назад +2

    በየዓመቱ የሚዘረፍ ከሆነ እስከ ዛሬ ለምን አልተናገሩም? መርካቶ የሆነውን መድሐኒያለም ያውቃል ፍርዱን ያሳየን ስንቱ ላቡ የፈሰሰበት በሰአታት ንብረቱ ሲወድም ቤተሰቡን የሚያስተዳድርበት ሲያጣ ከባድ ጉዳት ነው

  • @GedionAychew
    @GedionAychew 2 часа назад +2

    ከፍተኛ የምስል እጥረት አለበት ዜናቹ

  • @YONASAgidew
    @YONASAgidew 2 часа назад +3

    የኮርደር ልማት የተጨናነቀ መንገድ ፣ገበያ ቦታ ማስተካከልና ማስፋት ለዚህ ነው የሚጠቅመው

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 часа назад

      ትክክል። ቦታው ባይጨናነቅ የእሣት አደጋ መከላከያ መኪና በቀላሉ መግባት ይችል ነበር። ስለዘህ የኮሪደር ልማቱ ከጉዳቱ ጥቅሙ ይበልጣል።

  • @2tedros
    @2tedros Час назад +2

    That Eritrean wedding story wasn't that bad for change, from your usual bad news only for 🇪🇷.

  • @alateasefa
    @alateasefa 2 часа назад +2

    አቤት ትግራይ😢😢😢

  • @surafeladmasu3259
    @surafeladmasu3259 Час назад

    Arezemkew

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 2 часа назад +1

    ባንክ ባስቀማጥነው ገንዘብ vat ቫት የሚያስከፍል

  • @AshetuArega-t4m
    @AshetuArega-t4m Час назад

    I definitely agree that the bank employees interest discount not an extra income they shouldn’t be paying extra taxes it’s in justice they’re taking out loans be realistic.

  • @Tybatube
    @Tybatube Час назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ😢😢😢❤

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 часа назад +1

    ደፂ ካለስልጣን መኖር አይታሰብም ብለው ፣ዘራፍ የሚሉት ታዲያ ለማዕድ ችብቸባ ካልሆነ ለፅድቅ አስብው ሊሆን ይችላል???

  • @ayalewasres9192
    @ayalewasres9192 2 часа назад +1

    ቴሌ፣ መብራት ኃይል እና ሌሎች ለሠራተኞች የሚሰጡት ልዩ ልዩ ጥቀቅም አለ፤ የባንኮች ከዚህ በምን ተለይቶ ነው ግብር የሚጠየቅበት? እነሱ ለቁጥጥር ስለሚመቹ ነው?

  • @rttr3992
    @rttr3992 2 часа назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 2 часа назад +1

    አትክልት ከጓሮ ያሉት እሔ ነው?

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 2 часа назад +3

    ጌታች አማራ ነው ትግራይ ምን ይሰራል የሰልጣን ጥማት / ትግራይ ሰላም አሳጥተው ይዘርፋሉ ።

  • @Tenkerzekasanches
    @Tenkerzekasanches 2 часа назад +1

    This is a complete fabrication to begin with do they really have Gold 😅😅😅

  • @danielamare3078
    @danielamare3078 2 часа назад +1

    ሁሌ ዘረፍ ዘረፍ በባለስልጣናት እያላችሁ ለምን ምስኪኑን ዜጋ ተስፍ ታስቆርጣላቹሁ ?😢😢😢

    • @poodlewoodlw
      @poodlewoodlw 2 часа назад

      የጃቸዉን አላህ ይስጣቸዉ ለይቶ ግፈኞችን

  • @GezaB231
    @GezaB231 2 часа назад +1

    ስለ ሰርጉ ምን አመጣው? You must be running out of things to talk about? Leave the Eritrean story and focus on what is going on in Ethiopia. Did see talking about the wedding as good news to cheers us up??

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna Час назад

    በእውኑ 50 ኩንታል ወርቅ የውጭ ዜጎች ጭምር ሲዘርፋ በእውነት በኢትዮጵያ መንግስት አለ??

  • @rttr3992
    @rttr3992 2 часа назад +1

    😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫❓❓❓❓❓❓

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 2 часа назад +2

    ይህ የጠነባ መንግስት አስመረረን