- Видео 448
- Просмотров 1 412 424
EBC PROGRAMS
Канада
Добавлен 2 авг 2023
Видео
ጉዞ/Guzo - የአርባምንጭ ሽርጉድ ለሚጠበቀው በዓል
Просмотров 8624 часа назад
የአጆራ ፏፏቴዎች ፣ የአርባ ምንጭ 40 ምንጮች እና አስደናቂ ተፈጥሮን የጎበኘንበት ድንቅ ዝግጅት።
ኢትዮ ቢዝነስ -"ኑ እየጠበቅናችሁ ነው"
Просмотров 3164 часа назад
19ኛውን የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን የምታዘጋጀው አርባ ምንጭ ከተማ ያላት ቅድመ ዝግጅት
ወደ ገጠር:- የገጠር ቤተ-መንግሥት!
Просмотров 10 тыс.9 часов назад
በከንባታ ዞን አዲሎ ዙሪያ ወረዳ የሀሚዶ ቀበሌ ነዋሪውን የአርሶ አደር አብነት ዴላሞ የስራ ተሞክሮ የሚያስቃኝ ዝግጅት።
አዲስ ገበያ "በባህላዊ ድህረ ምርት አያያዝ እስከ 50 በመቶ ምርት ይባክናል" ጥናት
Просмотров 3939 часов назад
የመኸርምርት አሰባሰብ፣የበጋ መስ እና መካናይዜሽን በኦሮምያ ክልል
ነፀብራቅ - የብልፅግና ፓርቲ የ 5 ዓመት ጉዞ ... ኅዳር 21/2017 ዓ.ም
Просмотров 1459 часов назад
ነፀብራቅ - የብልፅግና ፓርቲ የ 5 ዓመት ጉዞ ... ኅዳር 21/2017 ዓ.ም
አዲስ ገበያ - "የሰነደ መዋለ ንዋይ ገበያው በይፋ ይጀመራል" ሃና ተኽልቁ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር
Просмотров 1,2 тыс.21 час назад
የሰነደ መዋለ ንዋይ ገበያን ለማስጀመር የተደረጉ ዝግጅቶችና አዲሱ መመሪያ ምን ይላል?
ወደ ገጠር - "ሜካናይዝድ እርሻ - የኢትዮጵያ ተስፋ!"
Просмотров 3,7 тыс.21 час назад
በማረቆ ልዩ ወረዳ የኡዳሳ ዋሼ ወይራ ቀበሌ አርሶ አደሮች ስንዴን በሜካናይዝድ እርሻ የማምረትና የመሰብሰብ ተሞክሮ
በ95 ብር በቦይንግ የተጓዙት የአስመራ ተማሪዎች በቤተሰብ ጊዜ
Просмотров 14 тыс.День назад
በ95 ብር በቦይንግ የተጓዙት የአስመራ ተማሪዎች በቤተሰብ ጊዜ
ኢትዮቢዝነስ - ሥራ ፈጣሪ ትጉኃን
Просмотров 762День назад
የዓለም ሥራ ፈጣሪዎች ሳምንት በኢትዮጵያ #ethiopia #habesha #etv #duet #ebc #ebs #enterpreneur
የዜናው ሰው ዜናነህ
Просмотров 3,1 тыс.14 дней назад
ስም ከግብር - የዜናው ሰው ዜናነህ የጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን የሕይወት ታሪክ #etv #ebc #ebcprogramms #ethiopia #program #zenaneh #ethiopia #journalist #memorial #rip #dochevele
ባንኮች ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ወዲህ እንዴት ሰነበቱ? | አዲስ ገበያ | Addis Gebeya
Просмотров 86014 дней назад
ባንኮች ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ወዲህ እንዴት ሰነበቱ? | አዲስ ገበያ | Addis Gebeya
500 ሄክታር መሬት የሚያለማው ተንሳፋፊ የመስኖ ቴክኖሎጂ
Просмотров 17 тыс.21 день назад
500 ሄክታር መሬት የሚያለማው ተንሳፋፊ የመስ ቴክኖሎጂ
ከካንሰር ጋር ለሚታገሉ ሴቶች የቆመችው ዶ/ር ፍሬህይወት ደርሶ - ስለሷ
Просмотров 823Месяц назад
ከካንሰር ጋር ለሚታገሉ ሴቶች የቆመችው ዶ/ር ፍሬህይወት ደርሶ - ስለሷ
ጀግና ነህ ማሻአላሀ አላሀ ይጨምሪልህ
ጌታን ወደፊት ብዙ ሰው ገጠር መኖር ተመራጭ ያደርጋሉ ብየ አምናለሁ እኔ እራሱ ፈለኩኝ
ዋው አገሬ ድሃ አይደለችም ያስተሳሰብ ጉዳይ ነው እጂ ደስ ሲል ዶክተር አብይ ተከታይ አለህ በርታ
I see just eritreans talking trash in comment section i still don't get it😢🤕
Btami dess zbill program .kulatna nfkri nzemir kab tsili zrkeb neger ksara trah u .Egzeabher selamu yhabena Amen .
Gorgeous. This guy is a warrior against the poverty. May millions follow your footsteps.
Betam gobez Ethiopian farmer....Am so happy to see this. Thank you EBC
አይ አስመራ የልጅነት የፍቅር ጊዜዬን ያሳለፍኩበት ውብ ሀገር ደጋግ ስዎች ያሉበት ጦርነት እንዳለ እንኳን እንዳይስማን የሚያደርግ ህዝብ አይ ፖለቲካ ዳግም ለያዩን አንድ ቀን አስመራን ለማየት እጏጏለሁ እስከዛሬ ትግርኛ ከውስጤ አልወጣም ደቅ አስመራ እፍእትወኩምዬ❤🇪🇹❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️🇪🇷
Wow very owsome Abbch he has to reward you for your amazing jobs. Because you followed his foot steps with all aspects. Thank you for your time and efforts for this owsome Ethiopian hard worker. 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤.
Absolutely right we have massive land and plenty of water 💦 to do so many things. Farming is a backbone of our economy and we have to work hard to invest our food security. Job well done bro.
ሞተ?
በረከትን ያብዛልህ በዚ ዙሪያ የመስራት ህልም ስላለኝ ይሄን ፕሮግራም ሁሌም እከታተላለሁ አንድ ቀን ህልሜ እውን ይሆናል
ብሩህ አስተሳሰብ፣ ጠንካራ ስራና ተስፋ ሰጪ ነውና ጌታ ይርዳህ! ቀጥሉበት❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጊዜ የማይለውጠው ጓደኝነት!! ሰብሊዬ ሁሌም በልባችን ትኖሪያለሽ
የክርስቶስ ወንጌል ያሸንፋል፣ ወንጌል ነፃ ያወጣል።
የክርስቶስ ወንጌል ያሸንፋል፣ ወንጌል ነፃ ያወጣል።
የክርስቶስ ወንጌል ያሸንፋል፣ ወንጌል ነፃ ያወጣል።
የክርስቶስ ወንጌል ያሸንፋል፣ ወንጌል ነፃ ያወጣል።
ተባረኩ ኡነት በጠፋበት ዘመን ኡነት ሰለ ሰማን አናመግናለን ቀጥሉበት ለሁለቱም ህዝቦች ያቀራርባል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
"የኤርትራ ህዝብ ልዩ ነው እያላችሁ የምታሽቃብጡ ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ምንም የተለየ ነገር የሌለው አንድ አይነት ህዝብ ነው። ሌላው የተማራችሁበት የአስመራ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ በስራ ላይ የለም።
Ohad Binamin, very truthful guy!!!
እግዚአብሄር አምላክ ይባርክ፣ እሱ መከናወን ይሁንህ !!!!
What an interesting group of alumni. Keep it up. As an Eritrean from Asmara, I feel the same when I miss PEDA. Bahr Dar feels special to me because that is when I became a man. Bless you!!!
❤❤❤God bless you.
በቃ ፋኖ ይኼኛውን የገጠር ቤተመንግሥት ይግባ 😅
😂😂😂😂😂😂
የምወዳትና የማደንቃት ሪፖርተር። ባለጉዳዩ ያለአስተርጓሚ በቀጥታ የሚናገርበት ፕሮግራም መሪ ጀግኒት
ያብዛልህ👍 ክብር ለኢየሱስ ይሁን።
የእውነት ጀግና ነህ! በርታ! እንደ አንተ ያለ ትውልድ ያብዛልን! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
ድንቅ ተግባር ነው።አቶ አብነት የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የገጠር የኮሪዶር ልማትን መሠረታዊ ሀሳብ በተግባር በመተርጎም ዘመናዊ የገጠር ንሮን መመሥረት እንደሚቻል ከዚህ የበለጠ ማረጋገጫ የለም። እናመሰግናለን ።
Ashabare fanno atefuu tolo
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
WOW❤❤❤❤❤❤❤
አቢ ፣ በስኬትህ ደስ ብሎኛል ፣ ብራቮ በርታ ወንድሜ !
Masha Allah
God bless you and your family
ይሄ የህወሓት ኢህአዴግ ካድሬ ሆኖ ያነ የደቡብ ክልል ስበዘብዝ አውቀዋለሁ። ስለሆላንድና ስለኢሥራኤል የሚያወራው በወቅቱ ለግብርና ባለሙያዎች የመጣውን የአጭር ጊዜ ስልጠና እና የጉብኝት እድል ወደራሳቸው አዙረው ከሄዱ ካድሬዎች አንዱ ነው። ለዚያ ነው ብልጽግና በአሮጌ አቁማዳ ያለ ወይንጤጅ ነው የምንለው።
እነዚያ ጀዝባና ሆዳም የመካከለኛ የኢትዮጵያ ክልል ካድሬዎች ታዲያ ምን እየሠሩ ነው? የማንን ጎፈሬ እያበጠሩ ነዉ? ያንን መንገድ አይሠሩለትም? የመስኖ መሠረተ ልማት አያስፋፉትም?
እግዚአብሔር ይባርከው ትውልድ እንደአንተ አይነት ስው ይብዛልን ❤
progaramu betam des yemil new gn kere yalegn neger binor asmara teru geze endasalefachu tenagerachuhal le asamra weyem le eritrea mn yaderegachut bego aderagot ale sewu asamara teru geze neberegn yelale gn asamran resetuwatal
አመታዊ አገር አቀፍ የገበሬ ቀን ቢኖር፣ የአመቱ ምርጥ ገበሬ ሽልማት ይገባዋል።
Good job .God bless you
This is my fifth time watching about this hard-working visionary farmer, well-done man!
ደስ ክትብሉ ፡ፓርት 2 ግን ብ ትግርኛ ግበሩልና ክንሰምዓኩም
❤❤❤uhad ፡ኣምባሳደር ሰላም❤❤❤
ኦሃድ በጣም ብዙ ኤርትራውያኖች ይወዱሃል እኔ ባለቤቴ ኤርትራዊ ናት እኔ ኦሃድን እወደዋለሁ ለማለት ፈልጋ አፈቅረዋለው ብላኝ አጣልተሀኛል
የኤርትራ ህዝብ በጣም ፍቅር አዋቂ ደግ ያለውን አካፍሎ የሚበላ በጣም ልዩ ህዝብ ነው እኔ አስማራ ሳልሄድ እዚህ ባለሁበት ሀገር ነው ማውቃቸው
Bless you loads. This was supposed to be the relationship between us. You see the product of love always remain forever. Let’s hope things get way better . Massive blessings to you all. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Good program please keep it up on such topics with the educated prople and who know the past and present situations.
Ethiopia has not got good leader . I don’t think as Eritrean will ever trust Ethiopia any more. Your dream is sea not peaceful two Countries relationship. Every single day you undermine the Eritrean sovereignty. Respect 🇪🇷.
ኣሁንም እንወዳቹሃለን