ወደ ገጠር:- የገጠር ቤተ-መንግሥት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 31

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 3 дня назад +14

    አመታዊ አገር አቀፍ የገበሬ ቀን ቢኖር፣ የአመቱ ምርጥ ገበሬ ሽልማት ይገባዋል።

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 2 дня назад +1

    ብሩህ አስተሳሰብ፣ ጠንካራ ስራና ተስፋ ሰጪ ነውና ጌታ ይርዳህ! ቀጥሉበት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KonjitBerhanu-pm4ll
    @KonjitBerhanu-pm4ll 3 дня назад +5

    This is my fifth time watching about this hard-working visionary farmer, well-done man!

  • @Ethi912
    @Ethi912 3 дня назад +5

    እግዚአብሔር ይባርከው ትውልድ እንደአንተ አይነት ስው ይብዛልን ❤

  • @abrahamaddam5387
    @abrahamaddam5387 День назад

    Gorgeous. This guy is a warrior against the poverty. May millions follow your footsteps.

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 2 дня назад +1

    Wow very owsome Abbch he has to reward you for your amazing jobs. Because you followed his foot steps with all aspects. Thank you for your time and efforts for this owsome Ethiopian hard worker. 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤.

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 День назад

    Betam gobez Ethiopian farmer....Am so happy to see this. Thank you EBC

  • @ashenafifikre
    @ashenafifikre 3 дня назад +1

    የእውነት ጀግና ነህ! በርታ! እንደ አንተ ያለ ትውልድ ያብዛልን! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @biniamketema5627
    @biniamketema5627 2 дня назад +1

    የክርስቶስ ወንጌል ያሸንፋል፣ ወንጌል ነፃ ያወጣል።

  • @taduaweke7495
    @taduaweke7495 3 дня назад +4

    Good job .God bless you

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 дня назад +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 10 часов назад

    ዋው አገሬ ድሃ አይደለችም ያስተሳሰብ ጉዳይ ነው እጂ ደስ ሲል ዶክተር አብይ ተከታይ አለህ በርታ

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 3 дня назад +2

    ድንቅ ተግባር ነው።አቶ አብነት የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የገጠር የኮሪዶር ልማትን መሠረታዊ ሀሳብ በተግባር በመተርጎም ዘመናዊ የገጠር ንሮን መመሥረት እንደሚቻል ከዚህ የበለጠ ማረጋገጫ የለም።
    እናመሰግናለን ።

  • @selamawitberhanu1563
    @selamawitberhanu1563 2 дня назад +1

    እግዚአብሄር አምላክ ይባርክ፣ እሱ መከናወን ይሁንህ !!!!

  • @TajebeEndale
    @TajebeEndale 3 дня назад

    ያብዛልህ👍 ክብር ለኢየሱስ ይሁን።

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube 9 часов назад

    ጀግና ነህ ማሻአላሀ አላሀ ይጨምሪልህ

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 2 дня назад

    Absolutely right we have massive land and plenty of water 💦 to do so many things. Farming is a backbone of our economy and we have to work hard to invest our food security. Job well done bro.

  • @Hamza-Ali_
    @Hamza-Ali_ 3 дня назад +3

    በቃ ፋኖ ይኼኛውን የገጠር ቤተመንግሥት ይግባ 😅

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 10 часов назад

    ጌታን ወደፊት ብዙ ሰው ገጠር መኖር ተመራጭ ያደርጋሉ ብየ አምናለሁ እኔ እራሱ ፈለኩኝ

  • @Hanan-yc5du
    @Hanan-yc5du 3 дня назад

    Masha Allah

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 дня назад +1

    WOW❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dire2023
    @Dire2023 3 дня назад

    God bless you and your family

  • @onedrop33
    @onedrop33 3 дня назад

    የምወዳትና የማደንቃት ሪፖርተር። ባለጉዳዩ ያለአስተርጓሚ በቀጥታ የሚናገርበት ፕሮግራም መሪ ጀግኒት

  • @YibabeHadiss
    @YibabeHadiss 3 дня назад

    አቢ ፣ በስኬትህ ደስ ብሎኛል ፣ ብራቮ በርታ ወንድሜ !

  • @محمدطاهر-ع4ب4ك
    @محمدطاهر-ع4ب4ك 3 дня назад

    Ashabare fanno atefuu tolo

  • @biniamketema5627
    @biniamketema5627 2 дня назад

    የክርስቶስ ወንጌል ያሸንፋል፣ ወንጌል ነፃ ያወጣል።

  • @biniamketema5627
    @biniamketema5627 2 дня назад

    የክርስቶስ ወንጌል ያሸንፋል፣ ወንጌል ነፃ ያወጣል።

  • @biniamketema5627
    @biniamketema5627 2 дня назад

    የክርስቶስ ወንጌል ያሸንፋል፣ ወንጌል ነፃ ያወጣል።