በዚህ አመት እመረቃለሁ ለዚህ ስላበቃህኝ አመሰግናለው ........ የተወዳጅዋ ድምፃዊት ዘቢባ ግርማ ሠርግ ክፍል 2 | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 932

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Год назад +72

    ይሱ ዘቢባ መልካም ጋብቻ!!!የአብ የኔ እናት ትችያለሽ!!!!እውነት ነው ስንቱ የአምሮ ጎዶሎ ጭንቅላታቸው የጎደሉ ሠዎች አሉ!!!ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው!!!❤🎉🎉ሚዲያን ለመልካም ነገር እንጠቀም

  • @etaguseyoum3419
    @etaguseyoum3419 Год назад +39

    ለአካል ጉዳተኞች ባለህ አመለካከት እድሜ ልኬን ከማከብራቸው ሰዎች መካከል አንዱ ሆነሃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ያሰብከውን ሁሉ ቸሩ አምላክ ይሙላልህ ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ በሰዉ ዘንድ የተወደዳችሁ እና የተከበራችሁ ሁኑ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 Год назад +140

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ ከሟርተኞች ጥቁር ምላስ ክርስቶስ ይታደጋችሁ በርቱ! በነገር ሁሉ ፈጣሪን አስቀድሙ!!!

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Год назад +61

    ትዳራችሁን ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ይሸፍነዉ ዘራችሁ ይብዛ congratulation❤❤❤❤

    • @woderTUbe
      @woderTUbe Год назад

      ውዴ ሰበስክራይብ አረጊኝ❤

  • @wobetlove4274
    @wobetlove4274 Год назад +85

    በጣም ታምራላቹ አይለያቹ ምርጦቼ ለምቀኛና ለወረኛ
    ቦታ አትስጡ ያማረ ትዳር ያርግላቹ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @buribelachew1111
    @buribelachew1111 Год назад +39

    ምናለ ባታሟርቱባቸዉ፡ ደሰ ካለዉ ጋ ደሰ ቢለን፡ ማሸሞጠጥ ጥላቻ ሀጢአት ነዉ። እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ !!

  • @mariam3292
    @mariam3292 Год назад +6

    እውነት ሰይፊ እውነት ነው ቲክቶክ እጠላለሁ ግን ይህን የዘቢባን እዲሁ ኢሱ መልካም ደረጃ ለሰው እርዳታ ለመስጠት መልካም እሚሰሩ ሰወች ይብዙልን ትህትናው ማሽ አላህ አላህ ትዳራችሁን ያስምርላችሁ

  • @tigistalemu3965
    @tigistalemu3965 Год назад +5

    ምን አይነት መልካምነት ነው እኔም ዛሬ ለቲክቶክ መልካም አስተሳሰብ እንዲኖረኝ ነው ያደረጋችሁኝ ኢሱ ዘመንህ ይባረክ ዘቡ ምን አይነት ጸሎተኛ ብትሆኚ ነው እንዲህ የተባረከ ባል በዚህ ዘመን ከፈጣሪ በቀር ማንም አይሰጥምና ክብሩን እሱ ይውሰድ ሰይፍዬ ተባረክልኝ የእውነት ነው የምወድህ መልካምነት ካንተ አይወሰድብህ

  • @yoditnigusse8841
    @yoditnigusse8841 Год назад +52

    ዘቢብዬ ሁሌም ደስታሽ መሉ ይሁን ኢሱ ሁሌም የልብህ ይሙላ ❤🙏

    • @zenebewendmsisha3586
      @zenebewendmsisha3586 Год назад +1

      Please you have to be careful it's June which is fasting schedual for orthodox tewahedo church, how do you make it a wedding party?

  • @sebletsegaye7842
    @sebletsegaye7842 Год назад +5

    ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ፀጋወን ያብዛላችሁ ጋብቻችሁን ያብርሀም እና የሳራ ያርግላችሁ!!!!!

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +10

    ያቡ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ከምርቃትሽ በኋላ በሌላ ፕሮግራም በሰፊዉ እንደምትቀርቢ ተስፋ አደርጋለሁ በጣም ምሳሌ መሆን የምትችይ ሴት ነሽ

  • @eshetuman32
    @eshetuman32 Год назад +13

    ዘቢባዬ የኔ ልዩ ፊልም ስትሰራ እራሱ የምትለብሰው ልብስ ጨዋነት አለው ዘቡ እወድሻለው የኔ ጨዋ መልካም ትዳር የአበርሐምና የሳራ ያድርግላቹ
    ውለዱ ክበዱ የኔ ጨዋ ማነክ ወንድሜ አንድዋን የአገር ሐብት ነው የወሰድከው ጠንቀቅ በል

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Год назад +45

    ዘቢባዬ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ለሁለታችሁም፣ እንዴት ደስ እንደሚል ሰው እራሱን የመሰለ ሲያገኝ የአብርሐምና የሳራን እድሜ ሰላምና ፍቅርን ይስጣችሁ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይከተላችሁ ምቀኛን ይሰውርላችሁ❤❤

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Год назад +3

    ያቡዬ ውብ ነሽ ወርቅ ነሽ ግሩምና ድንቅ ሆነሽ ተፈጥረሻል የሚወድሽ ጌታ በራሱ አምሳል መርጦሻል
    ሃይልን በሚሰጥሽ በክርስቶስ ሁሉን ትችያለሽ ጌታ ይባርክሽ እንወድሻለን

  • @menderin4228
    @menderin4228 Год назад +16

    ኢሱ እጅግ በጣም አክባሪህ ነኝ እውነተኛ ሙሉ ስህብና ያለህ ሰው ነህ። ትዳራችሁን አምላክ ይባርክላቹ።

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Год назад +39

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🙏
    ዘቢባ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ትሁት አመቤቴ የተባረኩ ፍሬዎች ትስጥሽ !

  • @exodus134
    @exodus134 Год назад +9

    አቤት ድምጿ! አቤት ድምጿ! አቤት ድምጿ!.. angelic voice በስማም!🤩✨✨✨
    እንኳንም ፈጣሪ አገናኛችሁ! እንኳንም ፈጣሪ ሰጠህ/ሰጠሽ::🙏🏽🥰 እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ:: እድሜና ጤና ይስጣችሁ::

  • @Miko16459
    @Miko16459 Год назад +481

    ውድ ኢትዮጵያዊያን ውድ ኤርትራዊያን ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 👏

  • @mulumeseleyalewmekonen3448
    @mulumeseleyalewmekonen3448 Год назад +10

    ኢሱ ሸበላው ቁርጥ እናትህን😍😍👌
    ዘቡዬ የሰዉን ወሬ አትስሚ ደስ እንዳለሽ ኑሪ ❤❤

  • @meseret-መሲ
    @meseret-መሲ Год назад +4

    የሰውን ማንነት ሳያዉቁ ለምትሳደቡ አያችሁ አይደል መልካም ስራቸው እንደሚያስቀና ከመሳደብ መልካም ስራ ስሩ❤❤❤

  • @hiwot5255
    @hiwot5255 Год назад +32

    ለናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад +12

    ሁለታቹህም የዋህ ናቸው መልካም ጋብቻ ሀሳባቹ ይሙላላቹ

  • @titjitube6024
    @titjitube6024 Год назад +8

    እማምላክ ከማህላችሁ አትለይ ፣ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ ዘቢብዬ ጎበዝ ብዙዎች የውጭ ናፋቂ ናቸው አንች ግን ጀግና ምንም ከነችግሯ ሀገር ነች ክብራችን❤❤❤

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Год назад +10

    የኔቆንጆ ከምንም በላይ ልብሽ አስተሳሰብሽ ከውቦች በላይ ውብ ነሽ እመቤቴ ከነልጆ ካችጋር ነች ❤❤❤እንወድሻለን

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 Год назад +10

    Supporting and working with the disabled is very noble and a blessing. Thank you newlyweds and Seifu

  • @GfHf-n6u
    @GfHf-n6u Месяц назад

    ሙሉ ቀን ዉያልው እናንተን ለማየት ደስ ይበላቹ እዳንተ የተባረከ ባል ይስጠን ፈጣሪ እናትህም ሁላችዉም ደስ ስትሉ የኔ ወንዳወንድ ዘይባዬ ፈጣሪ ጨምሮ ደስታ ይስጥሽ

  • @creativehands8476
    @creativehands8476 Год назад +47

    ኢሱ ድካምህን ጥረትህን መልካምነትህን እግዚአብሔር ተመለከተልህ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ ❤️🙏

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Год назад +4

    ያብዬዬዬዬ እንዴት ሚደንቅ ጭንቅላት ነው ያለሽ ❤❤❤❤ኢሱ እና ዘቢ እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤

  • @saronsaron69
    @saronsaron69 Год назад +15

    አንድ እውነት አለ አምላክ ከሰው ልጆች በላይ ነው 🙏እግዚአብሔር ያለበት ትዳር ደሞ የተባረከ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ 🥰🙏🙏እንደ ምድር አሸዋ ፍቅራቹ ይብዛ 🎉🙏

  • @lov3888
    @lov3888 Год назад +1

    ሰይፍሻ መልካም ሰዉ ጌታ ዘመንህ ይባርከዉ ከየት ነበርሽ ጋር ኣይከብደኝም ኣገናኝሽ ኣለዉ ስትላት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ተባረክ😊

  • @hiwotbekele4399
    @hiwotbekele4399 Год назад +18

    ለምንድነው ግን እንባዪ የመጣው ደስታዋ በጣም ደስ ይላ መደበቅ እንኩዋን አልቻለችም የኔናት እግዚአብሔር ሁሉን ነገ እንዳሰብሽው ያርግልሽ መልካም ትዳር

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 Год назад +4

      ወላሂ እኔም በእናባ ነው የጨረስኩት አላህ ደስታዋን ሙሉ ያድርግላት

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +1

    በጣምነው የምታምሩት የእናት ለእናት ውለታ ይገባታል❤❤❤ምርጥ ድምፅ ዋው ዘቢባ❤እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤የሞተ ሰው ብቻነው ተስፋ የቆረጠው አለች👌ጎበዝነሺ በርች ሙሉ አካል ይዘው የቤተሰብ ሸክም የሆነ ስንትሰውአሉ ለነሱ ትምህርት ትሆኛለሺ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад +7

    ፍቅር ደስ የሚል ነገር ነው፣ መልካም ተግባር ደግሞ ፈጣሪ የሚወደው ነው። ዘቡዬ ኢሱ ትዳራችሁን እግዚአብሔር የአብርሀምና የሣራ ያድርግላችሁ አብራችሁ አርጁ🙏🏾❤️❤️❤️❤️

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ስለ ማይናገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያጣመርው ስው አይፈታውም ቤታችን አብርሃሙ ስላሴዎች በበርከት ይሙላው ደስ ነው ያለኝ ከምንም በላይ መልካም ጋብቻ

    • @eshetuman32
      @eshetuman32 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን
      ደስ ሲል ምርቃት እወዳለው

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 Год назад +16

    አንቺ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅሽ ያሳበሸሁ ሁሉ ይሳካልሽ❤❤❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 Год назад +8

    ውይይይ....እንዴት አይነት ቅን መልካም ሰው ነው!!! ተባረክ!!😍

  • @addisw1713
    @addisw1713 Год назад +5

    የኔ እህት አንቺ በጣም ቆጆ ጠንካራ ሴት ነሽ አብዬ❤❤❤❤ ዘቢባዬ ከነ ባልሽ ውድድድ❤❤❤❤

  • @kibrombirhanu661
    @kibrombirhanu661 Год назад +20

    አቦ እደናተ አይነት ሰው ያብዛልን ትዳራቹህን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ Год назад +25

    እሰይ ደስ ይላል እግዚሀብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን ትዳራቹ በእግዚሀብሄር አይን የታየ ይሁን ❤ወገኖቼ መልካም ነገር ተመኙላት 🌹🌹🌹🌹❤❤❤

  • @blensium643
    @blensium643 Год назад +15

    እህቴ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ይሁን በርቺ አሁንም ያሰብሽው ያሳካልሽ ❤ ለሙሽሮችም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🎉🎉🎉

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ Год назад +3

    ዝም ብየ ሳያት ዘይብየ የዋህ ቅን ልብ ያላት ሴት ትመስለኛለች 😊 እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ❤

  • @ኤልሳሚኪያስ
    @ኤልሳሚኪያስ Год назад +10

    በጣም የዋሃ ናት እግዛብሄር ይጠብቃት❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +5

    ያቡ የኔ ውብ እግዚአብሔር ዘመንሽን ያለምልም እግዚአብሔር ቢሞላም ቢያጎልም በምክንያት ሰነፎችን ሊያሳፍር ነው ተባረኪ

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው Год назад +4

    እውነትም የክርስቶስ ደብዳቤ ነሽ ልብ ያለው ካንቺ ብዙ መማር ይችላል❤

  • @bent4504
    @bent4504 Год назад +18

    እሰይ የኔ የዋህ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎኛል ደሞ ወልዳችሁ በዝታችሁ በብዙ ተባርካችሁ እንያችሁ ቀናሁ 😁❤️

  • @salamontube
    @salamontube Год назад +134

    መልካም ጋብቻ🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 Год назад

      አሜን ሶልዬ።

    • @dechu2381
      @dechu2381 Год назад +6

      ሶልዬ ለምን እኔና አንተ ቲክቶክ ላይ ተጣብሰን ሰርጋችንን ሴፉ ጋር አናደርግም 😊😊😊

    • @mahletbelayi4855
      @mahletbelayi4855 Год назад +1

      @@dechu2381 እንጠብቃለን

    • @hamilamolla3560
      @hamilamolla3560 Год назад

      ወንድም ግን በማሪያም እስኪ ዮቲዮብ እንድት እንደሚከፈት አስረዳኝ ፍቃደኛ ከሆንክ

    • @rahmamohammed2088
      @rahmamohammed2088 Год назад

      አሜን ሶል

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 Год назад +11

    ዘቢባየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ጋብቻችሁን የሣራ ያብረአም ያድርግላችሁ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Год назад +2

    ዘብዬ አንደበተ ርእቱ ስወድሽኮ። መልካም የትትዳር ዘመን ይሁንላቹ ሁለታቹም ጥሩ አዛኝ ልብ ያላቹ ትመስላላቹ ትዳራችሁን ይባርከዉ❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +11

    በጣም ታምራላችሁ ዘቡየ ወልዳችሁ ሳሙ መልካም ጋብቻ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏❤😘

  • @אסתרטגנייה-ת4ד
    @אסתרטגנייה-ת4ד Год назад +9

    ጀግና በርች እውነት አች የተለየሽ የኢትዮፒያ ድንቅ ነሽ

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Год назад +5

    ዘቢባ ቅን ልጅ ነሽ ከመጀመሪያ ጀምሮ ፈጣሪ ደሞ እዚህ ድርሶሻል መጨረሻሸን ደሞ ያሳምርልሽ

  • @Dior768
    @Dior768 Год назад +32

    አይዞዋችሁ፡አበሻ፡እንደሆነ፡የሰው፡ውድቀት፡ነው፡የሚፈልገው።እናንተ፡ትዳራችሁን፡ጌታ፡ይባርክላችሁ❤❤❤

  • @ሊሊራያወይቲ
    @ሊሊራያወይቲ Год назад +9

    እንኳንም ደስ አላቹሁ ሙሽሪት እና ሙሽራዉ ❤❤ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ላባታችን ለቅድስ ገብርኤል አደረሰን አገራችን ሰላም ማሀሏን ገነት ያርግልን 🙏🙏 ሰላም ለሰዉ ልጅ ሁሉ 🙏🙏

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 Год назад

    ኢሱየ እግዚአብሔር ትልቅ ኣምላችኝ ኣብዝቶ ይስጥህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ መልካምነት ለራስ ነው ቀጥልበት እግዚአብሔር ትልቅ ኣምላካችን ይርዳእ ይዳግፍህ ልጄ ይበልህ ወደፊት ከቤቱ ያኑርህ🙏🙏🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +13

    የሀይማኖት አባት አስቀምጦ ሙዚቃ ለዛሬ እንኩዋን ቢቀርባችሁ እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ እረ ተው ክፉ አታናግሩን 🤔ቅናተኛ ትላላችሁ ስህተታችሁ ሲነገር በፃም ላይ ሠርግ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👏

  • @woineshetmekonnen2195
    @woineshetmekonnen2195 Год назад +1

    ዘቢባዬ የእናንተን እድሜ ያርዝምላችሁ በጣም ደስስስስ ትላላችሁ ከእነ ልጃችሁ ተባረኩ የእመቤት ነጋሲን ዘፈን ጋብዤሻለው ደስ አለኝ የሚለውን ዘቢባዬ ትዳራቹ የተባረከ የተቀደስ ይሁንላችሁ❤

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 Год назад +8

    ዘቡየ ለኢሱ እናት የዘፈንሽው መላው እናቶቻችንን ስለሚገልፅ እናመሰግናለን

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Год назад

    ደስ ስትሉ ዘቡዬ በመደሀኒያለም ፈጣሪ የተባረከ ባል ሰቶሻል የተቸገረን የሚረዳ በእግዚአብሔር የተመረጠ ነው ልጅቷ ስለሱ ስትናገር የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ማታ እርዳታውን ጠይቃ ጠዋት ምላሽ ማግኘት በጣም ያልተለመደ ነው ዘቡዬ ገራገር የሚለው ዘፈን ለሱ ይገባዋል

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Год назад +5

    የቆጆ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያድርግላቹ በዉነት ለሠዉ ቦታ አትስጭ ማማዬ ፈጣሪ ነዉ ያዘጋጀልሺ በርቺ🙏🙏🙏

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc Год назад +1

    ያቡ የምታመልኪዉ አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት የፈፅምልሽ እዳቺ አይነቱ ብርቱ ጠካራ አስተዋይ ያብዛልን የኔማር❤❤❤❤❤❤እኔ ሙስሊም ነኝ ያቡ ምሰራዉ እከታተላለሁ በጣም ጠካራ ሴት ናት አስተዋይ በዉስጥ ጥንካሬ የተሞላች ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад +30

    አብሳሪው መልአክ በተባረከ ፍሬ ያብስራቹ❤❤❤ እንካዋን አደረሳቹ ለቅዱስ ገብረኤል ወራዊ መታሰብያ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад

    በጣም ነው ምናመሰግን የሱ ዘቢባ ፈጣሪ በትዳራችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርልን ከክፋወች ይጠብቃችሁ እህታችን በውነት ጓበዝነሽ በርች የሰውልጅ ትልቁ ጤናነው አካልጉዳተኛ ምንም እደማይሰራ አርገን የምንወስድ ሰወች የምንሳደብም ልብይስጠን አምላክ ያለምክንያት የልፈጠረንም በሱስራ አንገባ እኛ እጃችን የሰጠን መልካም ነገር እንድንፅፍበት በአፋችን እድናመሰግንበት ነበር 😢

  • @ናኑ
    @ናኑ Год назад +5

    ጥሩ ልጅ ናት መልካም ነገር ይግጠምሽ ❤❤መልካም ጋብቻ

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Год назад

    Very True u r Precious Child of God Hallelujah Glory 🙌

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Год назад +3

    በማርያም መልካም ጋብቹ
    ብቻ በሏቸው ሌላ አኮመቱ ❤❤🙏🙏🙏

  • @alemb4972
    @alemb4972 Год назад

    ዘቢብ በጣም ደስ ብሎኛል ላንቺ ደጋግሜ እልሻለው የኔ ውድ ደስታሽን ያብዛልሽ።

  • @kd4512
    @kd4512 Год назад +4

    What a gentleman to his mum and Zebiba and all the people he helps

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 Год назад

    👍✨✨✨
    🎉😊👏😁👏😃🎉
    እንኳን ደስ አለሺ እግዚአብሔር አይምሮ ሰቶሻል ቆመጣ ብለው የሚሳደብ እግዚአብሔር መኪና ወገባቸውን ይቁረጠው ባለየወች ስደች

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Год назад +3

    በጣም በጣም ነው የምታምሩት በፍሪ ይባርካችሁ እህቴ ያቡ በጣም ጠንካራ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ

  • @hswetyyy339
    @hswetyyy339 Год назад +2

    ላንች ደስ ብሎኛል ዘቡየ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +3

    ዘቦዬ& ኢሱ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ስርአት ያለሺ ደስ የምትይ ነሺ ❤❤❤❤❤ እህታችን ጀግና ነሺ እግዚአብሔር ካሰብሺው አላማ ያድርስሺ ❤❤❤❤❤

  • @adsdj3859
    @adsdj3859 Год назад

    ያቡዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ጀግና ገና በጣም ትችያለሽ የኔ ዉድ ደሞ የልጅነት ጉአደኛዬ የራህዬ ልጅ ነሽ አሁንነው ያወኩት ❤️❤️❤️

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 Год назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን። በጣም ደስ ትላላችሁ። የእግዚአብሔር ፍጥረት ሰው ማለት እናንተ ናችሁ። ውዶች ክበሩልን። ❤️

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Год назад

    የሚገርም ትምህርት ነው ።
    ሰይፉ እኔም እንዳንተው ቲክቶክ ጥሩ ነገር የሚተላለፍበት አይመስለኝም ነበር ።
    እውነት ለመናገር ዘቢባ በዚህ መልክ ተገናኘን ስትል ልቤ ከብዶብኝ ነበር አሁን የአብን ስታቀርቧት የበለጠ ተደመምኩ ሁላችንም በርቱልን !!!

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Год назад +4

    እደው እግዛብሔር አምላክ በልጅ ይባርካችሁ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤🙏

  • @kisanetghebre8901
    @kisanetghebre8901 Год назад

    ቅንነታቹ ቀጥሉበት ልጁን ግልጽ ሰው ነው እግዚአብሔር ትልቅ ኣምላካችን ይባርካቹ🙏🙏🙏

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Год назад +5

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምር የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Год назад +1

    ዘቡዬ፡ኡንኳን ደስ አለሽ በጠም፡ደስ ይላል ስታምሩ፡እሰይ እልልልልልል ውለዱ ክበዱ፡በይ ውሉዱ፡ለዮሚ ቶሎ እህት \ዎንድም አምጭላት ለማኖኛውም ፡ይቅናቹሁ በጠም፡ደስ ብሎኛል ።

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Год назад +17

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የአብርሃምና የሳራ ትዳር ያድርጋችሁ❤❤❤❤

  • @rahaltesfahans2378
    @rahaltesfahans2378 Год назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ ኢሱ መልካምነትህን ቀጦል መልካም ሰዎችን ያብዛልን ተባረኩ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Год назад +14

    የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ መርቋቸው ሁሌ ትችት ባህላችን አናድርገው🙏

  • @asmerettewolde3543
    @asmerettewolde3543 Год назад

    ዘቢባዬ የኔ ጨዋ ሴት እንኩዋን ደስ አለሽ ደስታዋ ደስ ሲል 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @hanny7217
    @hanny7217 Год назад +6

    አንደበቷ በጣም ደስ ይላል 💓እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😍

  • @atsedetefera5737
    @atsedetefera5737 Год назад

    ወዳጅ እንዳለ ሁሉ ጠላት ይህንን ክፋ ሃሳብ ለማሸነፍ ኑሮዋን ገንብታ እውነተኛ ፍቅሯን ከነ ቤተሰቦቿ በጥበብ ይዛ ትዳሯን ለፍሬ የምታበቃ ከወንድ ይበልጥ አብዛኛውን ጊዜ ሴት ናት ይህንን ስል ጎበዝ ወንዶቾ የሉም ማለቴ አይደለም ስለዚህ ፈጣሪ የሰጠሽ ትዳር ጠበቅ አርገሸ ያዠ ትዳርሸ ይባረክ ቤትሸ በልጅ ይብዛ ❤❤❤

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye1476 Год назад +14

    እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያሰማራው ❤❤❤🎉🎉በጣም ታምራላችው የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሁለታችሁም የዋህ ናችሁ ❤❤❤❤ፍሬ አፍራታችው ያሳየን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    መልካም ሰው ሁሌም አሸናፊ ናቸው እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤ 💕👫🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia4141 Год назад +3

    የእነዚህን ሰወች መጨረሻ እባክህ አሳምረው

  • @Hlema12
    @Hlema12 Год назад

    በጣም ነው ደስ እምትሉት እግዚአቤር ይጠብቃችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ እግዚአቤር ያሳካላችሁ❤️❤️💐💐🙏🏾🙏🏾

  • @tagichoshitaye1518
    @tagichoshitaye1518 Год назад +3

    Yabu, is the true Inspiration for real! It is not just talk but pouring from examined life and strength!
    Wish you a blissful seasons ahead!

  • @zahraalghamdi
    @zahraalghamdi Год назад

    ሱብሀነክ ያረብ አልሀምዱሊላ ጌታዬ ሆይ አመሰግንሀለሁ አላህ ያግዝሽ እህቴ የበለጠ እፈለግሽበት ደረጃ ያድርስሽ ያረብ ደሞ አይምሮሽ ልዩ ነው❤❤❤❤

  • @wintamaru9186
    @wintamaru9186 Год назад +5

    ዘቢብየ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ❤❤

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችው መልካም ጋብቻ ይሁንላችው እህቴ ተባረኬልኝ ሙሎ አካል ኑሩን በአስተሳሰብ ለወረድን ሰወች አስተማሬያችን ነሽ ቤተሰቡችሽም ጌታ ይባርካቸው ብዙወች ይደብቃሎ ተባረኩልኝ

  • @ናንዬነኝ-ጰ9ዠ
    @ናንዬነኝ-ጰ9ዠ Год назад +6

    እንኳን ደስ አላቹ ዘቦ ኢሱ መልካም የትዳር ዘመን 🥰

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Год назад

    ውይ ስለ እናት ስታዜም እኔንም አስለቀሰችኝ 😭❤ ባለቤትዋ ግን የበጎ አድራጎት እንደሚያደርግ ገና ሳልሰማ በፊት ፊቱ ላይ የርህራሄ ፊት እንዳለው እያየሁ ነበር ። ተመስገን አምላኬ 🙏
    ሰው ባለው ሃብት ባለው አቅም በጎ ነገር ሰርቶ ለሌሎች መትረፍ ሲችል ለነፍስም ለስጋም እረፍት ይሰጣል ።
    እመቤቴ ማርያም ሆይ ! ትዳራቸውን ባርኪላቸው ። ዘቡዬ አምላከ ቅዱሳን ትዳርሽን ይባርክልሽ ጎሽ !!
    እንኳን ደስ ያለሽ ለማለት እወዳለሁ ❤ love you

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Год назад +14

    ዘቦየ እንኮን ደስ አለሽ ኢሱ እደራ ሰተንሀል ዘቦን❤❤❤

  • @lidyahagos6160
    @lidyahagos6160 Год назад +1

    እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቃቹ እንደሰዉ ማርት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት በደሙ ይሸፋናቹ እኔ በጣም ደሰ ብሎኛል ለናንተ❤❤❤

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 Год назад +3

    ለጤና ያርግልሽ ዘቢቢ መጨረሻሸን ያሳምርልሽ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Год назад

    ጀግና ነሽ ያብስራ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እናይሻለን ኢሱና ዘቢባ በጣም ምርጥ ሰወች ናችው ፈጣሪ ትዳራችውን ይባርክላችው

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Год назад +19

    የራሳቸው ጉዳይ ሀበሻ ለሀሜት አንደኛ ነን አንተ በርታ ፈጣሪ ይገዝክ ወዲም አለም

  • @bayesaderibsa9110
    @bayesaderibsa9110 Год назад

    ያቡ ያቡ በጣም የምትገርም ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ሀሳብሽን እጥፍ እጥፍ አድርጎ ያሳካልሽ ተባረኪ